ወላጅነት ህፃናት በሰዉነታቸዉ ላይ ስለሚወጣ ሽፍታ እና መንስኤዎቹ ምዕራፍ 1 ክፍል 5/Wolajinet SE 1 EP 5 For

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 143

  • @ltube961
    @ltube961 5 лет назад +50

    ማነዉ ከስደት መልስ ትዳር ይዦ ልጂ ወልዶ ለመሳም የጓጓ እንደኔ👍

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +66

    እንኳን ደና መጣሽ ማክዳ
    እስኪ ትዳር ይዞ መውለድ። የናፈቀው እንያቹ👉👍🏻💓👩‍👦💓

  • @zulesherefa716
    @zulesherefa716 5 лет назад +47

    ጌታዬ ካለ ልጅ አታስቀረኝ እናትናትን አድለኝ😢😢😢😿

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m 5 лет назад +15

    ልጅ መውለድ አምሮኛል ትምህርት ልውሰድ እና ሀገሬ ገብቼ እወልዳለሁ ዳይፐር ውድ ነው ለድሃ አይሆንም እኛ መቼ በዳይፐር አደግን 😀

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 5 лет назад +10

    ማኪ ምርጥ ትምርት ነው የምትሰጭው አብዛኛው እናት ማርገዝ እና መውለዶን እንጅ በእርግዝና በውልደት ሰአት ከውልደት በሃላ ያለውን ፕሮሰስ አያውቁም ብትችይ አሻንጉሊት አዘጋጅተሽ አስተቃቀፍ አስተጣጠብ አጠባብ የናቲቱ ንጽህና አጠባበቅ በተግባር ብታሳይ የተሻለ ነው

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 5 лет назад +11

    አምላኬ ሆይ በስደት ያለን ልጆችህን በሰላም ለሃገራችን አብቅተህ የልጅ እናት አድረገን አሜን በሉ ዉዶቼ ።

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 лет назад +7

    *ጌታ ሆይ እናት አድርግኝ ውይ እናት የምሆንበት ቀን ነው የናፍቅኝ !*

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 лет назад +4

    እናትነት ፀጋ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከስደት መልስ ወልዶ ለመሳም ያብቃን ማኪዬ ተናፍቀሽ ነበር

  • @user-mh9gx6zp6v
    @user-mh9gx6zp6v 5 лет назад +8

    6ወርእርጉዝነኝ በስደት አላህበሰላም 2ያርገኝ ወልጀ እሰከማቅፍ ቸኩያለሁ ያረብ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +4

    ማክዳ ምርጤ እንኳን በደና መጣሽ

  • @user-cp4zp9zi8j
    @user-cp4zp9zi8j 5 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ስደትን አላቆኝ ለመውለድ ያብቃኝ እንጅ ልጅንስ አያያዝ እችልበታለሁ ጌታ ሆይ እናት ለመሆን አብቃኝ እናትነት #ፀጋ ነውና ልጆች ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው❤

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 5 лет назад +3

    እናት መሆን አምሮኛል

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 5 лет назад +3

    እደኔ ወልዶ መሳም ያማረው

  • @user-iv9nn8dc5k
    @user-iv9nn8dc5k 5 лет назад +1

    ያረቢ ህፃት በጣም ነው የምወደው 😍 ሳሙልኝ ስለኔ ህፃናቶቹን

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 5 лет назад +1

    ወልዶ ለመሣም ያብቃን ኢንሻ አላህ

  • @wenshettameru765
    @wenshettameru765 5 лет назад

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጣታ ነዉ
    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
    ማኪዬ ስወድሽ እኮ ሰላምሽ ይብዛ
    አንድ ቀን የልጅ እናት እንደምሆን በተስፋ ጠብቃለሁ ስደተኛ እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    አዲስ ነቢነኝ

  • @user-ts6mk4om6f
    @user-ts6mk4om6f 5 лет назад +1

    የኔ ውብ ስረአትሽ በጣም ያስደስተኛል እህቴ ሰላምሽ ኢብዛ እወድሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለአገራችን

  • @user-mt7xi2he2s
    @user-mt7xi2he2s 5 лет назад +8

    እኔ ልጅ መውለደ እንዴት እንደምፈልግ የአላህ እስክ ዳኣ አድርጉልኝ ልጅ እንደስጠኝ ከስደት መልስ 10ወር ቀርቶኛል ባል ጋ ለህድ እንሻአላህ

    • @ummusumaya9576
      @ummusumaya9576 5 лет назад +1

      Lig ka allah new ina Allah yiwafikish ehit

  • @yegiwonlij9622
    @yegiwonlij9622 5 лет назад

    ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ለዛ ያብቃን

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 5 лет назад +7

    እንኳን ደህና መጣሸረ የምወድሽ እስኪ የማክዳዬ አድናቂዎች #ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም በቻናሌ የምግብ ዝግጅቶችን እሰራለሁ በተለይ አረብ ሐገራት ላላችሁ እህቶቼ ትወዱታላችሁ ኑ!

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 5 лет назад

    ማክዲ እንኳን ደና መጣሽ ማሬ በጣም እከታተላለሁ እግዛብሄር ትዳርቢሠጠኝና የልጅ እናት ቢያደርገኝ ብዬ ለልጄ ጥሩ አናት ሁኜ ለመከባከብ እዲረዳኝ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 5 лет назад +6

    የማኪዬ አድናቄዎች 👍👍👍👍 ግጩኝ ማኪ ስወድሽ የኔ ውብ

  • @adyenour4021
    @adyenour4021 5 лет назад

    Makiye yene wub😍😘😘

  • @user-ts6mk4om6f
    @user-ts6mk4om6f 5 лет назад +12

    አይ የኢትዮ ልጆች በተሌ የአገር ቤት እንደው በጥበቡ ነው እንጂ ሚያሳድጋቸው መች ዳይፐር ያቁና ነው ጉድ እኮ ነው አንድዋ ፍሬ አስራ አንድ ብር እየተሸጠ እንዴት አይቃጠሉ እየተሰሰተ እሱ ኢዘንልን

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 5 лет назад +5

    አን ላይክ የምታረጉ ሰወች ትርጉሙ ካልገባችሁ ጠይቁ ገብቶችሁ ከሆነ ጤንነታችሁ ያሰጋል

  • @nahiliahmed8900
    @nahiliahmed8900 5 лет назад

    I love this program

  • @asmabintabie4074
    @asmabintabie4074 5 лет назад

    ዊ እናት ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም

  • @nahomhailetv1718
    @nahomhailetv1718 5 лет назад

    እግዚአብሔር እናቶቻችንን ይባርክ ፡፡

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +2

    የአለም ደሰታ #ለእናቶች የአለም ሀዘን ለእኔ እድሜ ና ጤና ለእናቶች

  • @shemilamohammed8152
    @shemilamohammed8152 5 лет назад +1

    ከሁለት አመት በሃላ ተስፍ አለኝ አግብቶ ለመውለድ. ክክክክክክክክክ

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 лет назад

    ማኪየ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @user-oy2su2zn6u
    @user-oy2su2zn6u 5 лет назад +1

    ማክዳ ሽኮር❤😗

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 5 лет назад

    ማክየ እንኳን ዴነ መጣሺ

  • @user-vj5ec3vj7x
    @user-vj5ec3vj7x 5 лет назад

    የኔ ቆጆ ውብ ስወድሽ ጥግ ድረስ ነው😘

  • @user-ph4ep3xq6f
    @user-ph4ep3xq6f 5 лет назад

    ማኪዬ የኔ ቆንጆ ኡፋ ስወድሽ አትጠገቢም

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j 5 лет назад +2

    የማከዳየ አድናቂዎች የት አላቹ

  • @etubintedesta684
    @etubintedesta684 5 лет назад +4

    ሕፃናቶች ክፍ አይንካችሁ

  • @Amorawtube
    @Amorawtube 5 лет назад +2

    ዶሮ ወጥ መስራት የማትችል ሚስት አግብተህ "ውዴ ለበዐል ዶሮ ልግዛ እንዴ?" ስትላት She be like
    .
    .
    .
    .
    መፋታት ከፈለክ ለምን ግልፁን እንፋታ አትለኝም😡😡😂

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 лет назад

    welcome

  • @user-ub9ls6bk2i
    @user-ub9ls6bk2i 5 лет назад

    የኔቆንጆ ስወድሽ

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 5 лет назад +2

    እናት መሆን እንዴት እንዳማረኝ😥

  • @aberashkebede7533
    @aberashkebede7533 4 года назад

    hi mekida dena nesh ?programish betam yemiweded new adereshin meketal yelebish neger silahona endayikom.biyans 1 sehat yehil bihon sehatu betam atirohal.
    enam ye 1lij enat negn betam lireda yefelekut neger binor ke 1 amet eska 2 amet lijoch mebilat yelelebachu migib kale belemoya akirbilen. degmo canbeben amesgignelegn!!

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማደርግሽ ማክዲ

  • @kidushb4164
    @kidushb4164 5 лет назад +1

    ማኪ አንቺም ለዚ በቃሽ እንዴት ነው የቲቪ ሾው ከትወናው በላይ ትሪፍ አለው ? ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ፕሮግራሙ አስተማሪ ነው

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 5 лет назад

    ማክዲ ስወድሽኮ

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад +1

    *ሳልወልድ* #የልጆችን *ሙድ*
    *በልቼዋለው* *ተመስገን* *አሁን*
    #መውለድ *ብቻ*

    • @nadiaadil7114
      @nadiaadil7114 5 лет назад

      Sayewelje aychewaleu Aybalem esti weleje yalegebash ygebashale

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад

      @@nadiaadil7114 are Hulunm Awkewalew Alkush Eko

    • @kelemkelem9705
      @kelemkelem9705 5 лет назад +1

      ቤዛ ስምሽ ደስ ይላል

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад

      @@kelemkelem9705 Tnx

  • @senaitmeles7725
    @senaitmeles7725 5 лет назад +2

    I saw people washing diaper, does it have effect? ask this please, because many people are trying to wash it.

  • @user-sx2ed5gc2e
    @user-sx2ed5gc2e 5 лет назад

    አድ ደሀገር ሑናችሑ ተቀባጥራላችሑ ዳቦ የጠረረባት ደሕና ምኝታ ያጣች እናት ስቱ ናቸዉ

  • @lubabaimam7060
    @lubabaimam7060 5 лет назад +4

    ኧረ በሽንት ጨርቅ ነዉ ያደግነዉ ምንም ሳንሆን አድገናል ዳይገር አሁን አሁን የመጣ ነዉ

    • @Lolo-cx1mg
      @Lolo-cx1mg 5 лет назад

      ትክክል ዳይፐር ያየሁት እመዳም ቤት ነዉ

  • @eyerusalemasrat1037
    @eyerusalemasrat1037 5 лет назад

    The host should speak louder and be energetic!!

  • @mimilakonjo
    @mimilakonjo 2 года назад

    ካን ቤቢ ዳይፐት ጥሩ ቢሆንም ግን ከጥቂት ወራት በኋላ የመጣው አረንጓዴ ቅጠል ዳይፐር በጣም ተበላሽቷል፡፡ ብዙ ግዜ ላስቲኩ ይበተናል፤ ሽንት ይወጣል፤ አንዳንዱ ማጣበቂያ የለውም፤ ማጣበቂያው ይገነጠላል፡፡ እንዚህን ችግሮች ቢያስተካክሉ፡፡

  • @user-dl4rz7cd6c
    @user-dl4rz7cd6c 5 лет назад +1

    መቅድን እደኔ የሚወዳት ካለ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 5 лет назад +1

    ሽፍታ እና መላጥ የሚመጣው ዳይፐር ለብዙ ሰአት ሳይቀየር ሲቆይ እና ንፋስ ሳያገኝ ሲቀር ነው እኛ ሀገር ከምግብ በላይ ዳይፐር ውድነው ካንቤቢ የሚታጠብ ዳይፐር ለህዝብ ቢቀርብ የተሻለ ነው

  • @lilizewuge2761
    @lilizewuge2761 5 лет назад

    የሁላችሁ ችግር አንድ አይነት ነው ዳይፕሩ ሳይሆን ረጅም ግዜ ስለማትቀይሩ ነው ከዋጋው ውድነት አንፀር እንጂ ቶሎ ቶሎ መቀነር አለበት

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i 5 лет назад +2

    እኔም የሚከባከበይ አጥቼ እንጂ ገና ልጅ ነኛ ከምንም ነገር በላይ የሚናፈቀኝ የእናት እቅፍ ና የአባዬ እሽኮኮ የልጂነትን ቀን ይንሳኝ😉😉ፐ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 лет назад +1

    Memtet malt abezachusa koyi sint seat litaskmixutnew kkkk

  • @zinetmolla5981
    @zinetmolla5981 5 лет назад +2

    የዳይበር ዋጋ መሠተካከልአለበት ውዲነው በጣም

    • @samrawitabera3728
      @samrawitabera3728 5 лет назад

      ስንት ነው ግን ኢትዮጲያ

    • @zinetmolla5981
      @zinetmolla5981 5 лет назад

      Samrawit Abera አዲቱሀባ አሠራ አዲብር አሉ እኔኩ ገናህጀ አላየሁትም ከሠደት መለሥ ብለነ መታመታውን ዱብ ብናረግ ኢሸአላ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 лет назад

    Jonjiyewoch slenante des alegni ewunet hagreko sewoch aluwat makiye sle amegageb yasredachun amesgignilign

  • @tedyagago4236
    @tedyagago4236 5 лет назад

    መንድነው አንዴ ማካብድ አኛ ጨቅ አይቦካን አድጋን የላም ende

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад

    ማክድየ እርጉዝ ነሽ እንደ

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 5 лет назад

    ዛሬ ነዉዴ ካማራ ፌት የቀረበችዉ እእእ ታበዛለች እግዳዋ

  • @ethiopiamegbethiopiafood542
    @ethiopiamegbethiopiafood542 5 лет назад

    Sister eyrus betam tabschubat meknayata degmo ethiopa west hono be English mawerat lamen ba amharic tergum engba end yestakakl seray bey eytktatwlku new. Be amharic selhon

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 5 лет назад

    እረ ወድልጅ ከነቃጭሉ መለድ አማረኝ

  • @tamirathailu2248
    @tamirathailu2248 3 года назад

    እኔ ልጄ 4ወር ሆኗታል ግን እገላዋላይ ክብክብ ሆኖ ሙሉ ሆዷን ነጭ ነጭ አዳርሷታ መፍትሄው ምንድነው

  • @hananbintbaba3881
    @hananbintbaba3881 5 лет назад

    ልጀ ፊቱላይና አንገቱ ስር ሽፍታ አለበት ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር ግንየሰጡኝ መዲሀኒት ምንም ለውጥ አላመጣልኝም እስኪ ምፍትሄ ካለሽ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 5 лет назад

    Yihe English fegen eko. Aree gobez sitaweru muluwn 1 kuwankuwa adurgut atkelakilu balfew nechuwa amarignan atrta lemawurat sititagel alayachum

  • @user-um6ft9tm9k
    @user-um6ft9tm9k 5 лет назад

    ወደነዋል ፕሮግራማችሁን

  • @user-sk3gl6xu5b
    @user-sk3gl6xu5b 5 лет назад

    እስኪ ልስማሽ ልጀ ሽፍታ ወጥቶበታል መፍሄ ካለሽ

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 5 лет назад

    Wowww

  • @badrimustafa888
    @badrimustafa888 5 лет назад

    Sewadish

  • @hayatmohmmed2009
    @hayatmohmmed2009 5 лет назад

    አድሰው. አልፈልጋ ብላስ. የወር. ርጉዝ ሁና. ያለይበት ሁኔታ. ስላልጨነቃት. ለመውለድ አትችልም. እና ለማስወገድ ነበር የምታቁ ካላቹህ?

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d 5 лет назад

      Hayat Mohmmed ምንድን ነው አልገባኝም

  • @nadiaadil7114
    @nadiaadil7114 5 лет назад

    No no Nutration balemoyaya ytesasate negere tenagereshale esekewelede derose Suplementry gede new

  • @amytube1013
    @amytube1013 5 лет назад

    ውዶች የወር ከሁለት ሳምት እርጉዝ ነኝ እንቅልፍ እና ምራቅ አስቸገረኝ ምግብም ብዙ አይደለሁም የምታውቁ ንገሩኝ

    • @adminadminn5574
      @adminadminn5574 5 лет назад

      ወይኔ አሳዘንሽኝ እኔም ልክ እንዳች ነኝ እየተሰቃየሁ ነው ውሀ እራሱ አልጠጣም አፌ እሬት ነው በቃ እና ምግብ ስለማያስበላኝ ስቆም ሰውነቴ ይቀጠቀጣል በጣም ተዳክሜአለው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ኪሎየም በጣም ቀንሷል

    • @amytube1013
      @amytube1013 5 лет назад +1

      @@adminadminn5574 ፈጣሪ ይድረስልን እኔ አፌ እሬት ከፈሬ እራሱ ይደርቃል የምራቅ ነገር አይወራ

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 5 лет назад +1

      አይዞሽ እስከ 3 ወር ነው ከዛ ይስተካከላል ከ ጉዋደኞቼ ልምድ ነው

    • @user-sl1mk5kq6e
      @user-sl1mk5kq6e 5 лет назад

      አይዞዋችሁ። 3ወር። ድርስ። ትንሽ። ይርብሻል

    • @user-sl1mk5kq6e
      @user-sl1mk5kq6e 5 лет назад

      ሎሚ። ተጠቀሚ

  • @hayotube1030
    @hayotube1030 5 лет назад

    ማኪ እንካን በሰላምመጣሽ ውዶቼ ቻናሌን ሰብስክህራብ አርጉኝ

    • @smartgirl7512
      @smartgirl7512 5 лет назад

      hayo tube ቤተሰብ እንሁን

    • @hayotube1030
      @hayotube1030 5 лет назад

      hani tube እሺ ውዴ አርጌሻለው

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f 5 лет назад

    በስመአብ ማክዳ ምን ሆነሻል በማርያም ዶክተር ኦር ነርስ መስለሽኝ እራስሽን ጠብቂ እንጂ ውፍረት በሽታ ነው

    • @zuhrazuhra8342
      @zuhrazuhra8342 5 лет назад +3

      አይ ሀበሻ እህነየ አንች በርሚል ነው የምታክይው

    • @dhuganmasenare8474
      @dhuganmasenare8474 5 лет назад

      Eski zmmmbelu

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 5 лет назад

      Er ayebaleme

    • @user-et2fm7hm1f
      @user-et2fm7hm1f 5 лет назад

      Zuhra Zuhra
      በክት አሽቄ አርቲስት ስለሆነች ነው ምታሽቃብጭው እኔ ከብት መሰልኩሽ በርሚል እስከማህል ዝም ምለው

    • @zuhrazuhra8342
      @zuhrazuhra8342 5 лет назад

      @@user-et2fm7hm1f በክት ያለ ነው በክቱ ግም አፍ