I appreciate this musician from the deep down of myself because of preaching the need of true love and unity in the country by chasing all hatred. Bravo girl . powerful 💯💯
She obviously loves the instrumentals of this song as she stated in an interview & enjoys performing it. I can't have enough of Henok's lead guitar part. Who else recognized the female background singer from Merewa choir?
ካሜራ ማኑን ሳላደንቅ አላልፍም ኢትዮጵያዊ ቀራጭ ነህ በደብ ማየት የለለብንን ነገር ትተህ መታየት ያለበትን ስለቀርጥክልን እናመሰግናለን
😁😁😁😁😁
💯
የ እርስዎ እኮ ካላሳየኸን ይመስላል። እርሶኮ ቀረጡልን ....
@@jemalulhabeshi😅😅😅😅
ethiopiawi malte eko yeha nawe maliawe❤❤❤❤
የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ምን ዓይነት ድንቅ ብቃት ነው፤ቀጥታ አይመስልም ስቱዲዮ እንጅ🙏👏💕
አቤት እነዛ ከሆላ ሆነው የmusic መስሪያ ተጫዋቾች ድንቅ ናችሁ,በርቱ የዝፉኞችን ድምጻዊያን በደንብ የምታሳምሩት እናንተም ተጨምራችሁበት ነው!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽
ከዝች ልጅ ኃላ መሆን እራሱ ከበድ ይላል😏
@@ettad1423 I feel you :)
@@ettad1423
በተፈጥሮ የተገኘን ፀጋን ተቀብሎ ፡ በብቃት ሰርቶ ማሳየትና ማስደሰት ፡ ከባድ አይደለም ። 🤔
ዋው ዋው... እጅግ በጣም ማድነቅ ያለብኝ.. የዘፋኝው ድምፅ.. ቅላፄ... እንዳለ ሀኖ
የሙዚቃ ተጫዋቾቹ ብቃት ዋው ነው 100% ❤️
ሁላቹም አንደኛ ናቹ እውነትነው ጥላቻ ይራቅ 💚💛❤️🙏
ለሙዚቃ ዉበት ❤️❤️more 💝ከኋላ ❤️መሳሪያ ተጫዋቾቹ ❤️እጃቹ ይባረክ ❤️አንደኛ ናቹ 100%💕❤️❤️❤️👌👌
Beka ኢትዮጵያ ምትፈልገው እንደዚ አይነት ወጣት ነው የፈለግሽውን ልበሺ ልብስ ማንነትን አይገልፅም I Can See Your Personality On The Poems Your Have A Great Attiude Thanks For Your Gift
እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ደግሞ የሚጫወቱት መሳሪያ ብቃት ❤❤❤
ከአለባበስ ውጭ ዋው አሪፍ ነው
አሪፍ አለባበሷ ፡ ወደ 8 ኛ ቅርጽ ሽክ በልክ የሚባል ነው ። 👌
አቤት መድረክ ላይ ያላችሁት ሁላቹህም ብቃታቹ 👌ሜሉ ምርጥ ስራ ነው👌😘
ዘፈንሽ ግጥሙ ምርጥ መልክት አለዉ በርች አለባበስሽ ግን ዜሮ ነዉ
ዜሮ ብሎ ከመደምደም ይስተካከል ቢባል ቀና አስተያየት ሊሆን ይችላል ።
ላንቺ ነው
የአማ ኮመንት 😀😉 ይለያል
@@antewifireden2134
እንደ እኔ ፍርድ ፡ ወደ ባለ ስምንት (8) ቅርጾች ፡ ሽክ በልክ ቢለብሱ ይመረጣል ። 👌
እርቃኑዋን ትሁን ወይስ ጋቢ ትደርብ? ሆ
መጭው ግዜ ያተዉ ነዉ። በርታ መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ።
ሰላምና ፍቅር ለምዬ ኢትዬጵያ ህዝቦች 💚💛❤️🍀 ዋው 😍 ድምፅ እና ሙዚቃ ድንቅ ነው
Wow!!! What a powerful Lovely song. Thank you, bab. Let Love shine!!!
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያችን ምቀኛ ሸረኛ ይራቅልን
It seems studio performance, everything went perfect. Keep shining Melu and the team!
I appreciate this musician from the deep down of myself because of preaching the need of true love and unity in the country by chasing all hatred. Bravo girl . powerful 💯💯
ጎበዝ ልጅ ነሽ ጥሩ የመጫወት ብቃት እና ደስ የሚል አድናቂዎችሽን የሚያስደስት ቅልጥፍና ከሳቂታነትሽ ጋር አሪፍነውነገ ጥሩ ሥራዎችን ከአሁኑ በበለጠ ሁኔታ ይዘሽ እንደመትመጪ ተስፋአለኝ በጣም ነው ምወድሽ ፍለቅልቅ ለኢንተርቪ ሚመጥን አለባበስ ልበሽ ተመልካቾችሽ ሁሉንም ሕብረተሠብ ያካተተ ነውና በተረፈው ጎበዝበርቺ ።
Great comments 👌
Great! Positive comment!!!
ዋው ግሩም ድምፅ ግሩም ሙዚቃ! በርቺ
ወዬዬ በዚህ ድምፅና ግጥም
ይሄ ልብስ ተሳቀቅን እኮ ሜሉ❤
ነፃነቷ ደስ ይላል ...በርችልን
ሰላም ፍቅር ደስታ ስኬትና ሀሴት ይሁንልህ ሰይፍሻ እዴት ነህ ሰይፍሻ ከፈጣሪ ቀጥለህ የደስታየ ምጭ አንተ ነህና ሁሌም ሰላምን አብዝቸ እመኝልሀለሁ ....❤❤❤❤❤ እናም ሰይፍሻ አድ ነገር ላስቸግርህ እና ምን አልባት ይችን ፅሁፌን የማንበብ እድሉ ቢገጥምህ እና ቢሳካልኝ የምለምንህ ነገር ቢኖር ይ የዘፍኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ የት ደረሰ ዘመን የማይሽረው ዘመን ተሻጋሪው ይ ስርቅርቅ ድምፁ ናፍቆኛል እባክህ ሰይፍሻ የትነህ የትገባህ ተናፍቀሀል ብለህ ብታቀርብልኝ .....
አንደኛ ሜሉ!! መልካም ሙዚቃ ታላቅ መልዕክት!! በርቺ እህት አለም
የድሬዋ ቆንጆ ወደነዋል በርቺ❤❤❤❤
የኔ አናት አፌ ጥፍጥ ይበልልሽ ውድድ አረኩሽ ቃልሽን አንደቃሉ ያርግልን!
ወው አሪፍ ዘፈን ነው በርቺ አቦ ይመችሽ👏👍
Is this live....what a live performance....ur great melat and u will be great
እሷን ላለማወደስ ይመስላል ኳሃላ ኳሃላ ምትሉት ደሞ የራሳችን ስሜት ላማዳመጥ እንሞክር አንዱ ነጌቲቪ ወይም ፖዘቲቪ ከተናገረ ምትከተሉት ነገር ግርም ይለኛል። ለማንኛውም ቆንጄዬ በርቺልኝ ምርጥ ነው! እናተም
ትችያለሽ !! በርቺ አልበሙም ምርጥ ነው
ሜላት ምርጥና ተወዳጅ ሙዚቃ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ.. ውብ ነሽ
እጅግ በጣም ምርጥ ስራና ፍቅርን ሰባኪ
ትችላለች 👏🏽👏🏽
Whoa the lead guitar 🎸 guy is on fire 🔥🔥🔥🔥
She obviously loves the instrumentals of this song as she stated in an interview & enjoys performing it. I can't have enough of Henok's lead guitar part. Who else recognized the female background singer from Merewa choir?
Ya the boy also from fana lamrot habtamu
@@bamlakbelew4970 My bad. I don't watch that tv show.
Gorgeous and lovely talented lady. Awesume music.
Powerful ❤. Beautiful message , amazing voice ❤
ድንቅ ግጥም ግሩም ሙዚቃ ነው በርቺ በርቱ ግሩም መልእክት
አንደኛ ነው በርቺ
ደስ የሚል ዘፈን
ሰለአለባበሷ ግን መሰተካከል ካለበት በጨዋነት መልክ አሰተያየት በማሰተዋል ብንፅፍ ምን ችግር አለው በተለይ ሴቶች 🤔🤔 ሜሊ አሪፍ ሰራ ነው በርቺ ❤
ትንሽ የሆድና ወገብ ስፖርት ብትሰራ ፡ ምርጥ ስምንት ሽክ በልክ ናት ። 👌
Beautiful song 🎵 with a great message if we can hear ❤️
I love this girl nice music melat ❤❤❤
Really amazing voice and coordination
አንደኛ ነው ባንዱ 👍👍👍
Nice Music Melu
This is the next star for sure
I really like this lady her voice is amazing 👏 😍
ድምፅሽ ያምራል
ባንዶቹ በጣም ያምራሉ ሚሉ አለባበስሽን አስተካክይ በአድናቂወችሽም ይብልጥ ያስከብርሻል
ሽክ በልክ አለባበስ ማስተካከያ አያስፈልገውም ።
woooow Edet Tamraleche
I appreciate main singer and background singers
Wow her voice
አንዴ አይደለም ሁለቴም አይደለም በተደጋጋሚ ሰማሁት ወደሥራ ስሄድም ሆነ ስመለስ መስማት ከጀመርኩ ሰንባበትኩ ቃላት የለኝም ግን ውዴ አለባበስሽን ቀይሪው።
very interesting to watch and listen unique melody and performance
Eski ande le music techawachochu ljoch 👍👏❤️
ሴፍሻ እኮ የስቱን ሴት ጉድ ችሏል እዲህ ለብሳ አጠገብህ ስትመጣ ምን ትል ይሆን አባቴ😋😋😂😂
እውነት ነው ሴቶችዬ አለባበሳቸሁን አስተካክሉ በዚህ አለባበስ ተማርኮ አፈቀርኩሽ ይላል ከትንሺ ጊዜ በኋላ ትቶሺ ሲሄድ እሪ ትያለሸ ለወንዶቹም አስቡላቸው ጎበዝ ሰራተኛ የሚያደርግሺ ችሎታሺ እንጂ አለባበስ አይደለም ቆንጆም ያደረገሺ የፈጠረሺ አምላክ ነው በተረፈ አሪፍ ስራ ነው
እውነት ነው ለማየት ራሱ ሳያፍር አይቀርም
I like the music background
Could you also play it in classical or instrumental
አለባባሰሽይ በጣም ይስጠላል
ምብትዋ ነው
ጎበዝ❤❤🎧👌👌
Meluye ye misrakua wib ❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅ 👏👏
Nice as always...meluye berchi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
የኔ ፍቅር ልክ እንደ ሙዚቃው አንችም ፍቅር ነሽ አቦ ነፍ አመት ያኑርሽ......
Wow very nice .
Bezer tilacha betesekayenbet yemetaw ❤❤❤ye Memu zefen❤
Meli wow wonderful
The drummer is injoying 😂
👌👌👌👌💃💃💃💃💃ወደነዋል
What a 🎸 guitarist 🔥🔥🔥🔥🔥
ዋውውውውው❤ሜሉ
ድምጿ አንደኛ ነው የምር
Melat! Golden voice ever 💚💛❤️
ትለያለሽ ስእወድእሽ እኮ
Lucky drummer...eyemetah
በርቺ ሪቮ እንዳጠፊ
Wow… beautiful @ powerful music 🎶🙏🙏🙏💚💛❤️👈😍😍😍
🥰😍 አሪፍ ስራ በርቺ ❤
Beautiful women body and beautiful natural girl
With amazing talent
Mele betam Kongo. Nice voice 👌
የተቀናበረ ነዉ እኮ ሚመስለዉ
መቸም አንደኛ ነሽ! ምንሊሽ ከነድሮ እንድ አይነት ፈቅረ ስራ ይዘሽ ለምን ፈቅሪ አላስቴሪሽንም??? ኑረልን እሽ!!! አመን በይ comment
Lidi Guitar 👌👍🏽
ዋው የኔ ማር 👌💕
#Dansaadha. ተመችቶኛል ደስ ይላል continue more........#ፍቅር ብቻ
Wow you are amazing 👏
አለባበሶ 00000.ነው
ኢትዮጵያዊ አለባበስ ብለብሽ ከሙዚቃ ጋር ደስ ይል ነበር
ይሄ ሁሉ ዜሮ አሰፈላጊ አይደለም በቅንነት መንፈስ ለወደፊቱ አስተካክይ ቢባል የተሻለ መልዕክት ይመስለኛል ሁላችንም ፍፁማኖች አይደለንምና ።
Yes 100%👌
ስወዳት
አሜን ሀሌሉያ!
Best album 🎉🎉❤
አንደኛ መልዕክት ጆሮ ያለህ ስማ።
የሌለኝ ን ከየት ላምጣ አለ ኤ ፍሬም ታምሩ
Nice Music
አንቺኮ በቃ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ እውነት
IT IS MY CHOISE MUSIC AMONG THE MUSICS I HAVE EVER HEARED
ዋዉ»»»» ስረካ በናት 🙏🙏🙏🙏🙏
Love it!
Wow 🤩 live almeslem eko be cherash meluye berchi feta yalsh lej 😘
እንደ ሜላት ሰፋ.. ያለ ኑሮ ይስጣችሁ
አሜን
ሆ
ግን አሜን
sewedesh😍😍😍😍😍😍😍