Very interesting program. Ethiopians and Eritreans are great honest resilient confident proud respectful confident people in the world, never been colonized in our lives and our legacy is victory over our enemies. God bless Ethiopia and Eritrea. Melkam ye Adwa victory!!!!!!!!!
Please, stop mixing Ethiopia and Eritrea which are two opposite countries in this. Ethiopia is the land of the free and the home of the braves while Eritrea is the opposie coz Eritrea has always been under slavery and colonialism all their lives so how dare you compare Ethiopians with Eritreans?
ወይኔ እዝመራ ገደልከን በሳቅ ለመጀመሪያ ቀን ነው ሳይህ ዘመንህ በጤና እና በሳቅ ይሞላ ተባረክልን
እናመሰግናለን አዝመራው እያዝናናህ ቁም ነገር አስጨብጠኸናል በተለይ መጨረሻ አካባቢላይ ኢትዮጵያዊነትን የሚሸረሽር እና የሚለያይ አንቀበልም👌🙏
ጀግኖች አባቶቻችን እናቶቻችን ፈትለው ያለበሱዋቸውን ወተት የመሰለ ነጭ ልብሳቸውን ለብሰው ነበር ኢትዮጵያን በደምና በአጥንታቸው ያስከበሩልን::ክብር ለአድዋ ጀግኖቻችን ክብር ለምዬ አፄ ምንሊክ!!!
እኔ ከድርሹ ጋር ሲቀልድ ነው ይሄንን ስለአድዋ ሲናገር በሳቅ ሞትኩኝ ደጋግሜ እየሰማሁ እስቅ ነበር ደሞ ጋዜጠኛው አባባ የአድዋ የአባቶቻችን ታሪክ ይሄ አይደለም ሲል ነበርክ ተወልደካል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👌🇪🇹🇪🇹💪
አዝመራው ሁሌም ቅረብልን ፈታ ዘና ከቁም ነገር ጋር
ማስተካከያ እንዲሆን !! አድዋ የሚለው ቃል ሲበተን የአንድነት ድል ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ እና ትርጉም በሚሰጥ መልኩ ያስቀመጠው ታማኝ በየነ ነው !!!! ታማኙ ታላቅ ሰው !! እናመሰግናለን🙏👏👏👏
ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ ስሰማው ያስለቅሰኛል ኢትዮጵያን ሰላሟን ያቅርብልን ጠላቶቿን ያርቅልን
አገሬ ኢትዮጲያ መመከያዬ
በክፉ የሚያይሽ ደመኛዬ
እሞትልሻለሁ ተጋድዬ
ክብርና ኩራቴ ኢ..ት..ዮ..ጲ..ያ..ዬ
አለማየሁ እሸቴ (ነፍሱን በሰላም ትረፍ)
ወይ አዝመራው ስወድሕ አንተማ ድምፃዊነሕ ዋው እንኳን አብሮ አደረሠን ለአድዋ ድል ባሕል አጥንታችሑን ከስክሳችሑ ለዚህ ያደረሳችሑን አባቶች ክብር ለእናንተ ጅጅየ እግዚአብሔር ለምትወጃት ሐገርሽና ወገኖችሽ ያብቃሽ በጣም እንወድሻለን❤😘
አዝማ የኔ አንደኛ አድናቂ ነኝ አቦ ይመችህ ሁሉም መድረክ በሳቅ ጉንጭን የሚሙላ ሙሉ አዝመራ ኑሪልኝ እንወዱሃለን እናከብርሃለን
This guy is a real intertainer he must work on ebs🙏
Very interesting program. Ethiopians and Eritreans are great honest resilient confident proud respectful confident people in the world, never been colonized in our lives and our legacy is victory over our enemies. God bless Ethiopia and Eritrea.
Melkam ye Adwa victory!!!!!!!!!
Thank you 🙏 respectfully coz you write including our country Eritrea 🇪🇷 respect both our heroes
Please, stop mixing Ethiopia and Eritrea which are two opposite countries in this. Ethiopia is the land of the free and the home of the braves while Eritrea is the opposie coz Eritrea has always been under slavery and colonialism all their lives so how dare you compare Ethiopians with Eritreans?
የሁላችን ድል ነው እናምናለን ግን አንተ በዚህች አገር ከሚነገሩ ብዙ ቋንቋ ዎች አንድ ብቻ ነዉ ምታወረዉ አንተ የከተሜ ዓደዋ ነህ
ሁላችንንም አትወክልም
አዝመራው ሁለገብ ባለሙያ❤️
ክብር ለእምዬ ሚኒሊክ ለእትጌ ጣይቱ አፍሪካእና መላውን ጥቁር ነፃነትን ለአጎናፀፉ ጀግኖች
በጣም ነው ድስ የሚለው በሳቅ ነው የግደልከን አዝመራው ግን ፀጊ ምንድነው እንደዚህ ለዛ ቢስ የሆንሽው ጥያቄሽ ሁሉ ደስአይላም እና አሽሽይ::
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ኢትዮጵያውያን ይባርክልን በቃ ብሎ ስለዘር ትተን አንድ ያድርገን ድል ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሀገራችንን ያሻግርልን
ሰላም በጣም የምወደው ኮሜዲያን ለሁላችንም እድሜ ከጤና ጋር አዝምረዉ ድምጽ በተለይ
አዝመራው ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ
አፍሪካውያንን አብሮ ማክበርን እንደ ቀልድ አዝመራው የቀልድ አሮጎ ጥሩ አሳብ ለኢትዮጵያ አልፎም ለአፍሪካ ጠቃሚ ነገር ገልጿል ስለዚህ በጣም ይታሰብበት ትልቅ ጉዳይ ነውና አመሰግናለሁ
አምናለው ዮንዬ አንድ ቀን አጠገብክ ቁጭ ብዬ እደማወራ ሁለታችሁም ታምራላችሁ ብስክ
ምን ዋጋለሁ አሁን በዘር በሀይማኖት አንድ መሆን አቅቶን በጣም ዋጋ የሚያስከፍል ስራ ሊሰራብን ይገባል
ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
ዮኒ አክባሪህ ነኝ
አዝመራው ድንቅ ልጅ
Azemeraw and me was in the same high school and while he was their he has a talent of journalism and Comedy in mini media
Wow Azmeraw Gobez bertalin.🤗🤣 Hulachehum teweledu sele Adewa endiyawek lemetadergut sera Egziabher yestachu 🙏💚💛❤🌷🌷🌷
ጉደኛ ድምፃ ባለቤት ምርጥ ለዛ ያለዉ ፎጋሪ አዝመራዉ #11111
አድዋ የኢትዮጲያ ድል ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ድል ነው የምንለው እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነን ሌላው የአፍሪካ አገር እንደውም አያውቀውም
EBS, sakachu betam kemasitelatu yetenesa,adimachochauhun eyerebeshe silehone ebakachu yechewa sew saq saqu.
አዝመራው ምርጥ ኮሜዲ ዘና ነው እምታረገው
እንኳን ደህና መጣቹ 😍😍😍😍🙏🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቧቿ🇪🇹❤️
BIG MISTAKE:- It's not Jiji's song about Belay Zeleke. It was her late sister Tigist Shibabaw!!!
የታሪክና ምሳሌን መፅሀፍ ሽፋን ነዉ የሚመስለዉ ቲ ሸርቱ (ሸሚዙ)
ወይኔ የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደልከኝ
በርቱ አዝመራው ትውልድን አስተምሩ የታሪክ ሀላፊነት አለብን
እያሳቁ ቁምነገር መናገር እያዋዙ ማስተማር ይባላል
ያልከው ትክክል ነው ግን አንተ ብቻ ከሆንክ ከባድ ነው ለአብዛኛው ህዝብ በለለ ትርክ የሚጥለው ቤሔር አለ እግዚአብሔር ከኛጋይሁን
እንዳው ስወድህ አዝሜ ለምን የራስህን ሚዲያ አትከፍትም
adwa tigray eyw here belu adgiy
እናውነቱን ነዋ ከቦታው ላይ ያለውን ነው የተናገረ እስከ መቼ ተዋሽቶ በጣም ነው ያሳቀኝ ሽማግሌው
ደስ ይላል ግን ኤቢሲ ላይ የሚጋበዙት ሰዎች ጥርስ የላችውም እንደ አይስቁም ለምን ይሁን
ትክክል
የፀጊ ጥዬቄና ድፎረት ማፋጠጥ ይገርመኛል😀
ውይ ኦዲየንሱ እንዴት ደም እንደሚያፈሉ! እንደው ወደ እስቱዲዮ ሲገቡ እጅ በደረት የተባሉ ይመስላሉ ሞቅ ሞቅ አያደርጉም፣ ምድረ ገምጫጫ😡
የዓድዋን ልጅ እያሳደዱና እየገደሉ የዓድዋ በዓል ማክበር አይነፋም::
ለምነን አይደለም የአድዋን ድል ለአፍሪካ ድንንዝዞች የምንካፍላቸዉ ከነሱ መነሳሳትና መሻት ማየት አለብን ለመጠበቅና ለማስከበር ዝግጁነት ሲኖራቸው ብቻ ነው።።።
@16:00😂😂😂
ስለ አድዋ የሚገልፅ አንድ ብቻውን የሆነ ሙዚየም ተከፍቶ ለትውልድ መግለፅ ነው ያለብን ።
ውይ አዝመራው አሳከኝ ና ዱባይ
Beverly Vista
Derick Valleys
Lind Garden
የስራህን ይስጥህ በሳቅ ሆደን ታመምኩ😀😀😀😀😀😀😀
አረ እባካቾሁ ከሰማሁት ቀን ጀምሮ መሳቅ አላቆምኩም
አደዋ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት
15:00
Azmeraw, a real commedian
Jenkins Valleys
ABATOCHACHEN LE KEFELUT WAGA ENAMESGNALEN ENANTEME TEBAREKU ALL OFF YOU.
Conroy Mission
ዓድዋ ሄደው ጦርነት ላይ ያልተሳተፉ በመንፈስ ተገኝተው ነበር:: አሁንም በመንፈስ ያክብሩ:: ጦባውያን አስመሳዮች
እነዚህ ናቸው ስለ አድዋ ሲነሳ እኛ ነን ኢትዮጵያን ነፃ አወጣን የሚሉት። ለካ አባቶቻቸው ከጦር ሜዳ ላይ ሲሸሹ ነበር።
አይ አዝመራው በራሱ ይቀልዳል የቆመ እባብ ነበር የምመስለው አላለም😂😂😂😂😂
አዝሜ ሳይህ ትዝ የሚለኝ እኔ አልቀበልም ያንተን ቅራቅቦ ብለህ የዘፈንከው ዘረኛን ያሳፈርህበት ።
የቆመ እባብ ነበር የምመስለው ወይኔ በሳቅ 😂😂
አድዋ የጥቁር ህዝቦች ነጻነት ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍
የምን ኣድዋ ነው የምታወሩት?? ታሪኩና ቦታው ወደ ባለቤቱ ተመልሷልና፣ በአድዋ አደባባይ ማለፍ ይቻላል። ይቅናቹ።
Grant Garden
መጣ ጣልያን 😂😂😂❤
Little Crest
አ😂😂😂 አዝመራው ምርጥ ኮሜዲ
አዝመራው ይችላል ኢቢኤስ የሆነ ነገር ቢሰራ ብታግዙት ብቃት አለው
ነፈርኩ😂😂
አቦ ይመችክ እደዛሬስቄ አላውቅም
Pro mesfin w mariyam በል
ወየው ድምፅ
የእውንት ጀግና ንክ
ፀጊ የዛሬው ሜካፕ ነጭ ዱቄት የተነሰነብሽ ነው የሚመስለው ከከለርሽ ጋር አልሄደም
Gerhold Fall
አዝመራው እያዝናናህ ቁም ነገር የሗላው ከሌለ ታሪክ ይናገር ግን ይህ ሁሉ ግን በትግራይ ህዝብ ስቃይ ዝምታ ለብስን አድዋን ማስብ በጣም ይከብዳል ትግራይ ሳትኖር ኢትዮጵያዊን ነኝ ብል በህሊና እዳ ነው ማሽከም ነው ሁሉም በዝምታ ውስጥ በአድዋ ታሪክ ትግራይ እንዳልነበርች ይሞቱ ሲባሉ አንድም የአድዋ ጉዞ ትንፍሽ ሳይሉ አድዋን ከትግራይ ውጪ ማስብ ህሊና አንድም ቀን የትግራይ ህዝብ ሳናብ ይሁን የ ትግራይ አድዋን እንደ ትግራይ ታስታውሳለች ለሁሉም ታሪክ ይናገር እግዚአብሔርም ከተገፉት ጉን ይሁን 💔😡
Ethiopiawin eko adwa mn alachu ye Tigray new weshetam nachu tarik yelachum eko
Azmey ysfra lij bertalnge wondmie
የሚገረም ሰው ፍርስ ነው ያረገኝ
ሰላም እኔ የኤረትራ ሊጅ ነን፣ መጀመርታ ነጅ በኣድዋ ኣይደለም ለመጀመርታ በጡቁር የተሸነፈው፣ ከኣድዋ ጦርነት በፊት፣ በደጏሊ እና በኩፊት ጥልያን እና ትርክ ፣ግብጽ ተሸንፎው ነበሩ።የኣድዋ ጥርነት በሃላ የመጠ ጥርነት ኖው።ሁለቴና ኢትዮጵያ እደ ሁሉ የኣፍሪካ ሃጎሮች በጥልያን የተገዘች ሃገር ናት፣ ምክንያቱ ኤረትራ የኢትዮጵያ ኣካል ከነበረች ጥልያን ለ50 ኣመት የኢትዮጵያ ኣካል የሆነ ምድር ኖው የነበረ፣ በትግራይ ደሞ 5 ጥልያን ነበረ፣ ስለዚ ኢትዮጵያ በጥልያን የተገዘአች ሃገር ናት። የኢትዮጵያ ሊቂቃን ግን የውሸት ታሪክ ለህዝቡ የነገሩ ይገናሉ።የኣድዋ ጦርነት ኩሆነ ውን በትግራይ ህዝብ የተጠናቀቀ ጦርነት ኖው።ይህ ማለት ግን ለይላ የኢትዮጵያ ህዝብ በኣድዋ ጦርነት ኣይሄደን ማለት ኣይደለም፣ ግን ኣድዋ በትግራይ መሬት ስለሆነ፣ በዚህ ግዜ ደሞ የጦር በርሆች የትግራይ ተዎላዶች ስለ ነበሩ፣ የኣድዋ ትርነት የትግራይ ህዝብ ኖው፣ ኣድዋ ሲበሃል ኣሉላ ኣባነጋ ማለት ኖው፣ ከኣሉላ በታች ደሞ ድንቅ ሰላዪ ባሻይ ኣዋሎም ፣እና ራኣሲ ሃጎስ የመሰሉ የኣድዋ የጦር መሬዎች ነበሩ፣ ስለዚ በትግራይ ህዝብ ረሃብ እና ሞት ከተደሰትካ፣ ለምን የትግራይ ህዝብ ታሪክ መባል ተፈለገ። ይህ ማለት ደሞ ልክእ እደሃይለስላሴ ኤረትራ መሬት እንጂ የኤረትራ ህዝብ ኣይፈልግም እደ በሉ፣ የትግራይ ታሪክ ኣንጂ የትግራይ ህዝብ እዳስልጋቹው ኖው ኢምታወሩ ያላቹ።
no, you may have been colonized but not us! Our people fought and kept us free
@@nunu7353hahaha ha gura bicha
@@aklilewhat5613 Awo ጉራ ብቻ ናችሁ ቆርቆሮ ብቻ ተንጫጩ
አዝሜ (ስለበላይ ዘለቀ )የዘፈነችው እህቷ ትግስት ሺባባው እንጂ ጂጂ አይደለችም .....
ዝክረ አድዋ።
Bauch Mill
ወይ አዝመራዉ ዘና አደረከን
ጂጂ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💟💟💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍👍
ዲሽታ ጊና መጋበዝ አለበት!!!🇪🇹
ፀጊ የምር የምትችይ ጋዜጠኛ ነሽ በእውነት ለቅዳሜ ከሰዓት ፈርጥ ነሽ
ኢ ቢ ኤስ ወንበር አቀማመጣችሁ ግራ ነው ጀርባችሁን እያዩ እንዴት ነው
Dustin Meadow
Nolan Harbors
የዘፈን ባለቤቱ እያለ?????????!!!!!!
እፀገነት በእናትሽ ማህተብሽን አታውልቂው ብዙ ሚስጢር አለው
Thank you ♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣
አማርኛ ቋንቋ አጠቃቀሙ ግን ልክ ነው ? ታዳሚውን በሳቅ አፈረሰው
😂😂😂😂😂😂 አረ ኦዴ ቆሰለ
ከኮሜድያን ዜዶ ኮፒ ኣታድርግ credit መስጠት ኣለባቹ
@shul fit neberk alalechiwm ...wey tsegi lool Azmeraw enwedhalen bertalin
አዝመራው የዳኘ ዋለ ዘመድ ነው እንዴ ይመስላል
ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠን ለሁላችን ጉሉ አሜን ውድ የሀገሬ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ በቅንነት ነው እምወዳችሁ ክፍ አይንካችሁ ኑ