"ባለግርማ " ዘማሪት ምህረት ኢተፋ | Balegirma" SINGER MEHRET ETEFFA @MEHRETETEFFAOFFICIAL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • "ባለግርማ " ዘማሪት ምህረት ኢተፋ | Balegirma" SINGER MEHRET ETEFFA @MEHRETETEFFAOFFICIAL
    #preachingpodcast #prophet #tilahun #ecrc
    OUR YOU TUBE CHANNEL
    PROPHET TILAHUN TSEGAYE ECRC BY
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
    Everlasting Christ Revelation Church
    አድራሻ፦ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት በአቢሲኒያ ባንክ ባለው መግቢያ 100 ሜትር እንደሄዱ በስተግራ እንደታጠፉ ያገኙናል

Комментарии • 59

  • @OfficialBiruk
    @OfficialBiruk 11 дней назад +1

    ❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ተስፋነህክፍሌ
    @ተስፋነህክፍሌ 25 дней назад

    ታዳሚዎች ከሷ ብዙ የምትማሩት ነገር አለ መረጋጋትን

  • @MinteZerihun
    @MinteZerihun 28 дней назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከአንተ በቀር አምላክ እኔ አላመልክም ❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Месяц назад +7

    አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ይሁን ባለግርማ ባለሞጎስ ኢየሱስ የተባረከሽ ዘማሪት ምሕረት ኢተፋ ቡሩክ ነሽ ጸጋ ይብዛሊሽ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Месяц назад +5

    ኢየሱስ ለዘላለም ብቻውን ጌታ ነው

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Месяц назад +3

    ለአምላካችን ለእግዚአብሔርእንዲህ በማስተዋልና በእርጋታ የሆነ የቅኔ መወድስ ሲቀርብለት ሳይ ነፍሴ ሀሴት ትሞላለች::
    ዘማሪት ምህረት እግዚአብሔርይባርክሽ!!
    ሁሌም በዝማሬዎችሽና ማስመለክሽ እጅግ እንደተባረኩኝ አለሁ!!

  • @BerketTilahun
    @BerketTilahun Месяц назад +1

    እሰይ እልልልልልልልል❤❤❤❤ባለግርማ ባለሞገስ

  • @wondemagegntegene3429
    @wondemagegntegene3429 Месяц назад +1

    አሜን ምስጋናዬ ይድረስህ ❤

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 Месяц назад +3

    እልልልልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Месяц назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Saada-k6u
    @Saada-k6u Месяц назад

    ❤Amen

  • @SemalignYirga
    @SemalignYirga Месяц назад +3

    በለግሪማ ምስካና አምልኮ ዬ ማደሪያ ይግባ❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Месяц назад +1

    አሜንንንንን፣አሜንንን፣አሜንን

  • @EsubalewuTameru
    @EsubalewuTameru Месяц назад +3

    Eyesus yadenal👏👏👏👏👏👏👏 lersu becha yegebewall👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሀሹ 🙏❤️❤️

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад

    Amen 🙏🏽 amen🙏🏽 God bless you sis. Praise the Lord and glory be to God 🙏🏽amen 🙏🏽

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @yohanisMotti-ik2in
    @yohanisMotti-ik2in Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Missy-f9c
    @Missy-f9c Месяц назад +2

    Amen 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @binizewdu64
    @binizewdu64 Месяц назад +3

    Mercy bless you more 🙏

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +1

    Amen Amen Amen Halelueya Elllllllllllllll Egzabher Yebarkise Tebarku

  • @abezash921
    @abezash921 Месяц назад +1

    አሜንንንን 🎉🎉🎉🎉

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Месяц назад +1

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen

  • @JohannaDEMISSE
    @JohannaDEMISSE Месяц назад

    ስወድሽ እኮ ተባረልኝ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Месяц назад

    Amen! Amen!

  • @muluworkgemeda643
    @muluworkgemeda643 Месяц назад +1

    Tebariki❤

  • @SelamawitHamelo
    @SelamawitHamelo Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ sewdat eko❤❤❤

  • @KonjitMitiku-f9z
    @KonjitMitiku-f9z Месяц назад

    Elllllllllllllllllll kibir hulu le geta yihun❤❤❤

  • @IsaikBekele
    @IsaikBekele Месяц назад +1

    Mehretiye 🥰

  • @BayushAlemu-qp3it
    @BayushAlemu-qp3it Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalt2011
    @Kalt2011 Месяц назад +1

  • @FamilyBrand-j9f
    @FamilyBrand-j9f Месяц назад

    Merye ye lejntachen ❤❤❤ tebareki

  • @endalemishamo4702
    @endalemishamo4702 Месяц назад

    Merye geta zemeneshen yebarekew

  • @حمدالمنصور-ص8ه
    @حمدالمنصور-ص8ه Месяц назад +1

    ከአንቴ በቃር ከምለክ እኔ አለማልክም ተበራክ ብሩክ ነሽ

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Месяц назад +4

    ደሞ ሁላችሁም መምህር ጥላሁንም ቢሆን እንኩዋን ይሄን ጠንቅቆ ያውቃል. ሊያስተምር ይገባል.ምናለ ለቃሉ ብትቆረቆሩ ለመሳደብ መቸኮል አያስፈልግም. በድካምም ቢሆን እንኩዋን መሳደብ አያስፈልግም. አሁንም እላለሁ ልፕስቲክ ተቀብቶ ጥፍር አሹሎ ቅንድብ ተላጭቶ በሥርዓት አለመልበስ ኃጢያት ነው.

    • @EnatEnu-i2u
      @EnatEnu-i2u Месяц назад

      Sile tifir sile lipistich sayihon sile miyadinewu sile eyesus enawura

    • @kewakibttad9055
      @kewakibttad9055 Месяц назад +1

      @EnatEnu-i2u በጣም ደስ ይለኛል ሁሌም ስለ ተሰቀለው ጌታ ማወራት ደሞ ግዴታ ነው. ነገር ግን ስርአት መኖር አለበት. እግዚአብሔር እራሱን አስመስሎ ፈጥሮናል. በዚህ ጉዳይ መምህራችን ትምህርት ቢሰጠን ደስ ይለኛል.

    • @hannamulugeta1373
      @hannamulugeta1373 Месяц назад

      Gena algebahm wengel kuch blek temar! Tifir lipstick doesn’t matter getan lemamlek

    • @TibarekTagese
      @TibarekTagese Месяц назад

      Ba mazimuru lay sidib yetu gar new lela amilak ine alemalikm malet sidib ayedalm

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Месяц назад

      @@hannamulugeta1373anchi metekm selmtwoji new enji geta benzih negroch ayikbrm ine bgle kgeta endmayakbrew terdchealew kaglegay sayihon kerasu new melsh tsegur rasu meshfen alben ayidlm yealmn kotet lenkbaba kerto endza mchmamri khon gin egziyabhern ant setfreng tekekl ayidlhm malet new correction setshiw tolo sayirfd akumu egziyabher kenga gar ayikldm excuse atesxu tbarku

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Месяц назад +1

    ዝማሬው አምልኮው መልካም ሆኖ ሳለ ለምንድነው ልፕስቲክ ተቀብቶ ጥፍር አሹሎ መዘመር. ይሄ የስይጣን መንፈስ ነው. የመምህር ጥላሁን ባለቤት ሳትቀር የፀጉሯን ቀለም እየቀያየርች መታየት አስፈለጊ አይደለም.

    • @zelgezahegn
      @zelgezahegn Месяц назад +4

      ሰራ ፈት

    • @Harifeya008
      @Harifeya008 Месяц назад +3

      ትኩረት ወደ አምልኮ ቢሆን አይሻልም

    • @teshomeabera8895
      @teshomeabera8895 Месяц назад +2

      ጥፍራን የፈጠረው ለምን ፈጠርክ በለው

    • @AyinalemManigasha
      @AyinalemManigasha Месяц назад +3

      እግዚአብሔር ልብን እንጂ ጥፍርን አያይም ውንድሜ ጌታ ኢየሱስ የወንድምህ ጉድፍ ሳይሆን የራስን እንድታይ አዙአል ተው ውንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ ይዎዳሀል

    • @kewakibttad9055
      @kewakibttad9055 Месяц назад +2

      @AyinalemManigasha ጉድፍ መሆኑንም ማመን ጥሩ ነው. እግዚአብሔር አንዳች ሳያጎል እራሱን አስማሰሎ ነው የስራን. በሥርዓት መልበስ በሥርዓት መመላለስ አለብን. የዝሙት ቦታ ጣዕት አምላኪዎችም ይህን ያደርጋሉ. ደክመታችንን ማመን አለብን. እየሱስ ጌታ ነው.

  • @alem8640
    @alem8640 Месяц назад +1

    Amen Amen

  • @yshakberhanu30
    @yshakberhanu30 Месяц назад +1

    Amen amen 🙏 ❤❤

  • @Mintesnot-b7b
    @Mintesnot-b7b Месяц назад +1

  • @DemisewBenti-n8k
    @DemisewBenti-n8k Месяц назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @AmareAdane-u7k
    @AmareAdane-u7k Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @shinestudio1982
    @shinestudio1982 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤