So the total for this house is 42 million + interest+ sales tax. Too expensive, one can get a much better property with a better business potential in California for the same amount
You post house in 21 million and later on you said 21 million is half after you wasted our time. Just take the comments for your next advert and move on bro.
Now a days there is a lot of drama in that country, guys I don’t recommend to spend any money in Ethiopian specially diaspora. SORRY To say that
How much is total? 21 ሚልየን ብለህ እንደገና ደሞ 21 ተከፍሎ ቀሪው በባንክ ኣልክ:: ለምን ትክክለኛ መረጃ ኣትሰቱም:: ታማኝነት ያሳታችሁዋል እኮ
መቸዉንም እዚች ሀገር ከደላላ ትክክለኝ ኢንፎ አገኛለሁ ብለህ አታስብ አጭበርባሪ ወሮበላ የበዛበት ሰዉ ያለበት ሀገርነች
ደላሎች ሌቦች አጭበርበሪወች ሀገርን የኑሮ ዉድነት ነሚያቀጣጥሉት የተረገሙ ናችዉ
የ ቤቱ ዋጋ 42 million ነው
42 ሚሊየን በአጠቃላይ
ቱርክ አልገዛም እንዴ ይሄን ያህል ብር ካወጧሁ በዛላይ ሰላም የሌለበት ሀገር ቀልደኛ ነህ😂😂😂
ሁሉም ሠላም ይሆናል
በጣም የረገርማል ውጭ ላውንደሪ ውጭ መታጠብያ የአርከቴት እጥረት አለባችሁ።
እና ሳሎን ነበር መሆን የነበረበት
የሰራተኛ ነው
So the total for this house is 42 million + interest+ sales tax. Too expensive, one can get a much better property with a better business potential in California for the same amount
አጭበርባሪ ወሮበላ ደላሎች የበዙበት ሀገር ምን ትጠብቃለህ ሁሉ ነገራቸዉ በዉሸት የታነፀ ነዉ ሊፈርስም ይችላል
ሳን ሻይን ሪል ስቴት ከነ ባለቤቱ እጅግ በጣም የተከበረ company ነው :
የቤቱን
ዋጋ 21 ሚሊዮን ከከፈላችሁ
እንደግና በ 15 ትከፍላላችሁ
ስትል ምን ማለት ነው ????
የለፋህበት ማስታወቂያ ትርጉም የለሽ ነው!!!!
21 ሚሊዎን ተከፍሎ ቀሪው 21 ሚሊዎን በ15 አመት ሪልስቴቱ ብድር ያመቻቻል
Love this from Norway. I can really consider this.
ሊፈርስ ይችላላ
The advert Shows Lack of transparency and honesty. You are Trying to deceive honest customers . 😂😂😂
ይሄ ማታለል አይደለም ግልፅ የሆነ የቤት ማስታወቂያ ነው ግማሹን ከፍለህ ግማሹን በ15 አመት ትከፍላለህ ነው የሚለው በድንብ አዳምጥ
You post house in 21 million and later on you said 21 million is half after you wasted our time. Just take the comments for your next advert and move on bro.
Thank You Brother
Welcome
ምን ያህል ማስተማመኛ አለዉ ❤❤
በአጠቃላይ ዋጋው ከነወለዱ 50 ሚሊዬን አትልም ነበር ባጭሩ
It is not a brand new house,it is too old.
የት ነዉ?
አያት
.ባለሁት መኝታ ስንት ነው አጠቃላይ ዋጋ?
52
🎉🎉🎉
ዋጋዎ ሰንት ነዉ
Wow
100% ለሚከፍል ምንድነው ማበረታቻው (Discount)...?
5% ቅናሽ አለው
100% ከከፈል ቀስ ብሎ ነዉ የሚፈርስብህ
What is the size of the plot
120 ካሬ
250 ካሬ
❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋውወራቤ
21ሚሊየን ካለኝ አተጋ ምን ሰራለሁ 😂😂
21 million first After 21 Bank haaaaaaa haaaaa bro u funny for what come on + No safe body check Dubai price or Atlanta georgia .
woooowwww
🙏🙏🙏
Teklalaw 42 milion birre
Ante ken outer aygebahem ende