ኃያሉንም፥ ተዋጊውንም፥ ፈራጁንም፥ ነቢዩንም፥ ምዋርተኛውንም ሽማግሌውንም፥ አስማት አዋቂውንም ይነቅላል።|| በአሜሪካ አትላንታ ካስተማሩት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Комментарии • 269

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Год назад +55

    ትምርተቸው ፈትፈተው ወንጌሉ የሚያሰተምሩት የዘመኑን ቁጭ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት አባ ታችን እኛምፍሬ የምናፈራ ያድርግል ኑርልን ❤

    • @tbebkamehareni6000
      @tbebkamehareni6000 Год назад +4

      ኣመን ኣመን ኣመን በኡነት እግዛቢሄር ብዙ ስለ ምወደን ንኘኚ ኣባቶች ሰጦን ሰው ግን ኣላስተዋለን ስለዚ ድሞ ይሞታል ይሳቀያል ይዋረዳል ይስናል በንፈስ ሁሉ መከራ ያገኛል በመንሰ ርኩስ ያሳዝናል እግዛቢሄር ብኡነት ❤ፍቅሪ ነው አነ በብዙ ስቃይ ኣልፈ ዘመነ ምሉ በስቃይ ኣሳልፈ ኣሁን ግን ረዳን በምኽንያት ነው ድሞ ብዙ ስሰቃይ ከነ እንደነብረ ኣጋንንቲ ስቃጠሉ ስያልቅሱ በበተ በስላሰ በቅዱሳን በረኸት ደንኩን ❤😢ኣሁን ሁሉ ነው የገባኝ የመንፈስ ክፋት ደሞ ቆሳሻ ነው የማይረባ ንበርታ በቻ አነ በኣንሲ ሳምንቲ ጾም ጾሎት ነው ከባድ ሽግር የፈጠረልኝ ኣንደ መድሃኒኣለም ነኝ ይለኛል ኣንሰ ቁዱሳን ሃዋርያት ነው በቲሽ ነን ይለኛል ከኣ በመጥቀት ሳስሸግሮም ረብሾ ፖሊስ ኣስጠራ ይገርማል ከባድ ፈተና ነው ያሳለፍኩት ምክንያቱ ብበተስውበ ነና ብቡዳ ደፍተራ ብዘመድ ድሞ የከበደኝ የሞት መንፈስ የላከትልኝ ኣህተ ስትሆን ከፋን ኣለቀስኩ ኣዘንኩ ከዛ በቀጥቀጥ መስገድ እንደ ኣንደኛ ስራ ቆጠርኩት እግዛቢሄር ስለ ረዳኝ እንጂ ብኡነት ከባድ የሞት የሰላቢ የበተሰብ ክፉ መንፈስ ገዳይ ኣሳቃየኝ ይገርማል እግዛቢሄር ግን ድንቅ ነው እኛ ብቻ ንበርታ ❤❤❤❤በተለይ መስገድ መጾም ለሊት ማታ ሁልየ ያለ መሰልቸት ካልተጋን ደሞ ብብዛት ነው ይምላኩ ኤነ እግዛቢሄር ስለ ኣገዘኝ ዳንኩን ብህክምና 3 ወር ከቆየሁ ባሃላ
      ድሞ የባሰ ነው የፈተነኝ ግን በቅዱሳን ተራዳእነት በጺምና ጾሎት በመንገት በተለይ ስገድ ከነ ጸሊ ስሎ ኣለቀሰ ኣበደ ሸኚን ኣለን ኣነ ግን 40 ቀን ኣስተማርኩት ዘመነ ምሉ የዘመትክ ምለስ ልጆቸ ያሰቃየክ እድለ እድል ልጆቸ ምለሱ ኣልኩት ገረሞ መልቀስ መናገር በናትሽ ስኦል ኣስገብኝ ኣለን ከዚ ቀናት ብሃላ በ2 ሳምንት በቤተ መቅደስ ኣልቅሶ ኣዝኖ እጁ ሰጦ ኣልቅሶ😂 ሀጆ እኛ የመናፍስቲ ሰራ ስናውቅ በጣም ነው ሁለየ ለማምለክ ደስ እያለኝ ንኖራለኝ ሰብ በኡነት ያለ ጾሎት ሞት ስቃይ ግፍ ሁሉ መከራ ብሰይጣን በዲያብሎስ ሳይገባህ ፈጣሪህን ትረግማለህ ያሳዝናን 😢
      እግዛቢሄር የፈወሰኝ ደሞ መመስከር ደስ እያለኝ ልነግራቹ ከጡት ካንሰት ፈወሰኝ ❤ክጉበት ኪዳነ ምህረት ፈወሰትችን ❤መድሃኒ ኣለም ኪሊተኝ ፈወሰኝ ማረኝ ቅድስቲ ስላሰ ያረግሉኝ ብዙ ስሆን ሳይገልጽ ኣላልፍን ለኝ ጋነን ቀዳዪ እኛ የበሽታ ነው ድሞ በሰው የተላከ እንጆ የፈጣሪ ኣይደለም ❤😢ስለ ሆነ ኖው የሀ ከባድ ካንሰር ቅድስቲ ስላሰ ጋነን ያሰርቱ ቅድስቲ ስላሰ ነው እና በናታቹ እንዳትተኙ ንቁ እና ጸልዩ እንዳለ እየሱስ የደቂ መዛምርቱ እኛን መከተል ኣልብን ❤❤❤ስለ ማይነገር ፍቅሩ እግዛቢሄር ምስጋና ይውሰድ ማመሰግኖ ኣምላኽ ኣባ ግርማ የፈጠረ ይመስገን አነ በኣባ ግርማና መምህር ተስፋየ እና ❤❤❤ብዙሆኝ ኣሉ እግዛቢሄር ኢትያፒያ ይባርክ ❤❤❤❤

    • @egziabhermastewalunyisten7704
      @egziabhermastewalunyisten7704 9 месяцев назад

      አሜን

    • @egziabhermastewalunyisten7704
      @egziabhermastewalunyisten7704 9 месяцев назад +1

      አባ ከቃል በላይ በሚገርም ሁኔታ ነው የሚያስተምሩን::
      ቸሩ መድሀኒዓለም በፀጋው ይባርካቸው

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 7 месяцев назад

      አሜን እውነት ነው ትምህርታቸው ድንቅ ነው ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው ይህን ማወቅ አለብን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Год назад +6

    ምን ለድርጎት የእኔ አባት የሚገርም ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማል እድሜ ይስጥልኝ አሜን።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +18

    አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡረኬውት ይድርስን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏😘

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 Год назад +21

    እንኳን በደህና መጡልን ደስ ብሎናል እርሶን መፅናኛ የፀሎትን ሀይል ማግኛችን ስለሆኑ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      እዉናት ነዉ ቨማግለዉችን እንቀላልሁ አሰማት አወቀወም እንቀላልወ መልከመንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችወ የደረበን ❤❤❤

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +14

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ቸሩ መዳኒዓለም የማይነቀል እንጀራ ይስጠን አሜን

    • @merhawitgenene
      @merhawitgenene Год назад

      አባታችን እባኮትን በምን መንገድ ነው የማገኛቹ ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ እርዱኝ

  • @mulu04j
    @mulu04j Год назад +18

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እርሶዎን የሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን🌻💐💐💐💐

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad Год назад +1

    Aebaye edmena Tena yistlin medhniaelem 🙏🙏🙏🙏👏👏👏🕯️🕯️🕯️🕯️💖💖💖💖💐💐💐💐🙌🙌🙌🌹🌹🌹⛪⛪⛪💐💐💐💐🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼

  • @bbeapp8607
    @bbeapp8607 Год назад +9

    እግዚአብሔር ጸጋዎት ያብዛሎት አባታችን ከጸጋዎት ተካፋይ ያድገን

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Год назад +20

    እንኳን ደና መጣችሁ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አሜን፫

  • @gena15
    @gena15 Год назад +24

    በእውነት ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ማንነታችንን ፍንትው አርገው ነው ያስተማሩን እንቁ አባታችን የእግዚአብሔር ሰላምና ጥበቃ አይለዮት እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቃለህይወት ያሰማልኝ 💒❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Год назад +2

    አሜን አሜን አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን ፀሎተወት አይለየን🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ Год назад +11

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን በእውነት ተነቅለናል እግዚአብሔር ይትከለን ይቅር ይበለን ሐይማኖታችንን አገራችንን ከመነቀል ከመከራ ስጋት ያድንልን ይማረን።

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Год назад +6

    ቃል ህይወት ይስማዓልን አባታችን ✝️ ናይ አገሊግሎት ዘመንኹም እግዚአብሔር ይብዝሓዮ 💒✝️🙌🛐አብ ጽላት ልቢና ይጽሓፈልና ሰማዕቲ ጥራይ ዘይኾናስ ተገበርቲ ኽንከውን ብመንፈስ ቅዱሱ ይደግፈና ደቂ ተዋህዶ ✝️✝️✝️🙏✨💯👌🕊️🕊️🕊️

  • @tigistualemayehu391
    @tigistualemayehu391 Год назад +8

    ነፍስንም ስነጋም የሚረጋጋ ትምህርት ነው።አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Год назад +7

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥወት❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +3

    መምህር እድሜ ጤና ይስጦት !!! የአትላንታ መተተኞች እርሶ በመምጣቶ ብቻ ተናውፀዋል !ተጨንቀዋል ።በእውነት በመተት ካስሩን በላይ አሳሪዎቹ ሙርተኞች ከአሁን አሁን ስማችን ተጋለጠ ብለው ሲጠበቡ ወደ ፀበሉ እንዳልሄድ ሲከላከሉ ኪዳነምህረት በለቱዋ በርሶ አድራ አዳነችኝ።እርሶን በዚህ ዘመን የስጠን አምላከ ቅዱሳን የተመስገነ ይሁን !!! የአትላንታ መተተኛ ምቀኛ ይለያል አባታችን ኑልን እባኮ መተተኛ ይጨነቅ !ይፈር።

  • @abeba1380
    @abeba1380 Год назад +2

    አባታችን እድመይ ጥዕናይ ይሃብኩም እግዚአብሔር.

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Год назад +10

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ሰው በህይወት እያለ ያልተፈታ ሞቶ ምን ያረግለታል በቁማችን ለመፈወስ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @wehazitwehazit8401
    @wehazitwehazit8401 Год назад

    እባ ሹካር ፣መዓር ,ናይ አጎልጉሎት ዘመንኩም አምላክ እባርክ።
    ትክክለኛ ስብከት ,አባ ኩሉ ልክዕ፣፣ ሐበሻ ህዝብ ሐቂ እይ ገብር ፣ሐቂ እይፈቱ ።
    ብሰንኪ ተንኮልናን፣ክፋእናን,, , ካብ ዓድና ተባሪርና ,,ጊላ ካይና ,አብ ዘይ ዓድና , አብ ዘይ ዓሌትና,እብ ዘይ ባህልናን , አብ ዘይ ሕብረተሰብና ,,ንነብር አለና ,ካብዚ ዝከፈእ የለን።
    ዘገርም ከእ ፣ድሕሪ እዚ ኩሉ ,ሽግር,,ኩናት,,መዓት,ሞት ,ስደት,,,,ብፉጹም ዘይምሃር ህዝቢ።
    "ወይ ጉድ ,,,ናብ አባ ግርማ እይትኪዱ? ,,,ቤተ ክህነት ምስ ተባላሸወ ፣ኩሉ ነገር ተባላሹዩ"።
    አባ ግርማ ናባኩም ዝክልክለና ,ወለሐደ ፋጡር የለን!!! ከሞኩም እምላክ የብዝሕ አብ ምድሪ ሐበሻ።
    አብ ስደት የ ዝነብር፣ ብ ዩቲብ ,ንቁሑ ትምህርት,ስብከት,እንዳተካታተሉኩ , ,,ህይወተይ ተቀይሩ, ተዋህዶ ሃይማኖት እንታይ ምካኑ ፈሊጠ።
    ከምዚ ገይሩ ብዛዕባ ተዋህዶ ሃይማኖት,ዘንቅሐና , ቀሺ ወይ ካህን ዘይ ምርካብና ውን ,እቲ ካልእ ጽገም ዮ።

  • @tbebkamehareni6000
    @tbebkamehareni6000 Год назад +2

    ኤነ ኣባ ግርማ ኤሪትራዊት ነኝ ግን እግዛቢሄር በናንተ ገብተ ረዳኝ ከብዙ ስቃይ ተፈወስኩ እልልልልልል በየ ኣንተ የፈጠረ ኣምልኽ ይኽበር ይመስገን እድመ ጠኛ ይስጣ ኣባ የ ❤❤❤❤

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 Год назад +2

    'አባታችንን: ቃለ ህይወቱን: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማያትን: ያውርስልን: እረዥም: እድሜ: ከጤና: ጋር: ይስጥልን::አባታችን: አትላንታ: በመጡ: ግዜ: በጉቢያቸው: ላይ: ነበርኩኝ:$2000 አይደለም: አምሳንቲም: አልከፈልንም: እንደውም: አባታችን: የመጣውን: ህዝብ: አንድ: ሳያስቀሩ: ደከመኝ: ሳይሉ: በመስቀላቸው: ባርከውን: ወንጌል: አስተምረውን: ፀበል: እርጭተውን: መንፈሱብን: ገስፀው: ወደሲኦል: ሸኝተውልን: እኔጃ: ብቻ: ይህንን: ስፅፍ: እግዚአብሔር: አምላክ: በሚያቀው: የአባታችንን: ሩሩሁነት: አያሰብኩኝ: አንጀቴ: እየተገላበጠ : ነው: የእኔ: ሩሩ: የእኔ: አባት: የደሀ: አባት: የኢትዮጵያ: አባት: ከእነ: መላ:" ቤተሰብሆ:ይኑሩልን: ይኑሩልን: ይኑሩልን:አሜን::

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Год назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር ንዓኩም ኣቦ ዝሃበና እግዚአብሔር የመስገን ኣብ ቅድሜኹም መጎስ እንተ ረኺበስ በረኸትኩም ኣባይ ይሕደር ኣቦና።

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ Год назад +3

    አባ እድሜና ጤናይሰጥወት እኛንም ስላም ፍቅር ይሰጥንን

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +5

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን የእናንተን አስተምዕሮ የሚቃወሙትን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናቸዉን ያብራልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእስራኤል ቅዱስ ምሕረት ቸርነቱን ይሰጠን ይጥልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 😍😍😍

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አባታችን በእዴሜ በጠናያቆይልን
    አሜን ❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ✝️✝️
    🕯🕯🕯🕯
    🕊🕊🕊🕊💐🤲💐💐👏👏✝️✝️✝️👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌾🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Год назад +3

    😢አባቴን አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    አባ ቃል ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Год назад

    ኣባቴየተዋህዶ እንቁ ይፍቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኣባቴ ሰለ ኣስተማሩን የተማርነው በልባችን ይፃፍልን
    ሰምተን ለማረግ እግዚአብሔር ያግዘን
    በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው ኣባቴ በረከታተውት ይደርብን ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤❤

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንካን በስላም መጡልን🙏🙏

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Год назад +2

    ፈጣሪ አድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Год назад

    አሜን አባቴ ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤና እያበዛ ያኑርልን የኛ ትጉህ አገልጋይ እንቁ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ይቅር ባይ አምላካችን ክፉ መናፍስትን ሁሉ የሚዋረሱትንም መንፈስ ቅዱስን ስራ የሚቃወሙትን አስመሳዮች የፀፀት ልቦና ሰቶ ርኩሳንን መናፍስት ይንቀልልን እግዚአብሔር ሁሌም ለተገፋ ቢዘገይም ይበቀላል እርሱም እግዚአብሔርን በንፁህ የሚያገለግሉት ከንቱ እይቀርማ ደሞ እግዚአብሔር እውነተኛውን ፍርድ ያሳዮታል እስከዛሬም አይተዋል አቤቱ ማረን ነው ይቅር በለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ውድ አባት ረዥም እድሜ ያድልልን ቸሩ መድኃንያለም 🤲🏿🙇🏿‍♀️

  • @selititie2167
    @selititie2167 Год назад +4

    አባቴ እንኳን በደህና መጡ የሰማነዉን በተግባር ለመኖር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @asde301
    @asde301 Год назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በረከትዎ ይደርብን

  • @haymi143
    @haymi143 Год назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Год назад +3

    በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ

  • @monamabrat6396
    @monamabrat6396 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሩ አደረሰን አባቴችን ቃል ህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቱት ይደርብን 🙏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይስጦት ቤተሰቦዎን ይጠብቅሎት ከዚህ ክፉ ዘመን

  • @Obse543
    @Obse543 Год назад +3

    አባታችን ቀላ ህይወት ይሰማኛል ❤❤❤❤

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 Год назад +1

    Enqane beslame metelne abtchene egzabhre amelake edmewene yarezemelne kale hiwte yasemalne abtacene ❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Год назад +2

    እግዛብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +1

    እግኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @marebelu
    @marebelu 7 месяцев назад

    አባታችን በእርሶ ትምርህት ህይወቴ ተለውጧል ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ያኑርልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀወት 💚💛❤️🙏

  • @yohannesyenealem3447
    @yohannesyenealem3447 Месяц назад

    እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ሁለተኛ ጊዜ እንደማገኝዎት በቅርቡ ተስፋ አለኝ ከቸሩ መድሀኒአለም ጋር አሜን አሜን 🥰😇😇😇

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Год назад +2

    በረተ ይደርብን አብዬ እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @helenlove2791
    @helenlove2791 Год назад +3

    ❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE MEREY ❤⛪️❤️🙏

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Год назад +1

    ትውልዱን አነቁት። አባ እድሜ ይስጦት።

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ው ይስጥልን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Год назад

    አሜን❤❤

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 Год назад

    እግዚያብሄር አምላክ ለእኔም በእርሶ እጅ ምህረቱን ያካፍለኝ የኔ ጨዋ አባት ረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድሎት አሜን😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤🙏🏿
    አባታችን እንኩዋን ለጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ከርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሰዎ !🙏🏿❤

  • @MimiMimi-ce5mwmi.8mim
    @MimiMimi-ce5mwmi.8mim Год назад +3

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰😍😍

  • @መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Год назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ የእኛ ቅዱስ አባት በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @fyry8481
    @fyry8481 Год назад +1

    ወለተ ተሳይ በጸሎትዎ ያስቡኝ 😢😢😢😢😢

  • @flimonraesuaraya8642
    @flimonraesuaraya8642 Год назад +1

    Amen amen 🙏 ezgiabeher yemesgen aba mearey ezgiabeher hagerachen yebarike 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 8 месяцев назад

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @GdhGdh-t9b
    @GdhGdh-t9b Год назад

    የኔ መልካም አባት ሺ አመት ነሩልን ለኛ ለምንወዶት እርሶ ያሸንፍሉ የድግል ማርያምን ልጅን ይዘው

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Год назад

    እዉነት ነው ብዙ ሰዎችን አጣን 2012በሞት መከራችን በዛ ትክክል ነው አባቴ በርሶ ደጋም ክርስቶስ ለኛ መስተዎል ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 Год назад +1

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን !!! የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!! በረከቶ ይደርብን!!!

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Год назад +1

    አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 Год назад

    አቤቱ፣አምላከ፣ዳዊት፣ሆይ፣ለአባታቺንም፣ጤናን፣ኢዲሜ፣ሲጥልን፣ምቀኛ፣ሺሬኛቺዉንም፣ከኢግራቺዉ፣በታቺ፣ጣልላቺዉ፣ኢኛንም፣ሲደተኖቺንም፣በምሬትህና፣በቸሬነትህ፣ኢዲሜ፣ለንሴሀ፣ኢንዲትሠጤን፣ቅዱሲፍቃዲ፣ይሆን።🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አብዬ እኔን አጢያተኛዋን በፀሎቶት አስብ አደራ።

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን አሜን

  • @abrhamtekleab3175
    @abrhamtekleab3175 Год назад +1

    ሁሉም የእግዛብሄር ፍቃድ ነው ኣባ
    እግዛብሄር ይጠብቆት

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад

    ላባዬ ለመላከ መነክራት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 9 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚብሔር አምላክ ይጠብቅልን🙏🙏👏👏👏👏

  • @mesiwendye7024
    @mesiwendye7024 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቅዱስ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Год назад +1

    እግዚአብሔር ጤናውንና ፀጋውን ይጨምርልዎት ,መምህር ።

  • @liya7521
    @liya7521 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይኑሩልን እናመሰግናለን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад

    የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክ ያርዝምልን ጸጋውን ያብዛለዎት በረከተዎት ይድረሰኝ ❤

  • @AnwarMobile-so1qj
    @AnwarMobile-so1qj Год назад +2

    Amen Amen Amen 👏👏👏🙏

  • @የአብሳራውየቅዱስገብርኤል

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኖርልን 🙏🙏አባታችን ሁሊም በትምርትውት ውስጥ እራሴን ነው የማገኘው🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад +1

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin ye tewahedo hunqu she 1000 amet nurilign kifu ayinachu uuuuuuuuuffff la ushetam egzabher hunetegna dagna new Abbatachin tsegahun yabzalot

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባ
    እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥዎት ።ኑሩልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Год назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @1587-fazr
      @1587-fazr Год назад

      አሁን የት ናቸዉ እባካችሁ ንገሩኝ ?????

    • @1587-fazr
      @1587-fazr Год назад

      አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤

  • @1momona
    @1momona 11 месяцев назад

    ፀሎቴ ሁልግዜም አባታችንን በአካል ማግኘት ነው 🙏🏽🙏🏽 እግዚአብሔር ሆይ ፀሎቴን ስማኝ🙏🏽🙏🏽 እድሜና ጤናውን ያብዛሎት 🙏🏽 መታደል በፈጣሪ መመረጥ ነውየጅ የ አባታችንን ትምህርት ማዳመጥ❤️🙏🏽🙏🏽

  • @tadesewaketolatadesewaketo9677

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በፀሎት አሰቡኝ ወልደ አማኑኤል

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 11 месяцев назад

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የወጌል ገባሬ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዉዩን ዋጋ ይቅፈለዎት አሜን ፫ የፍቅር አባት መጀመርያ ሹፋት አሉ በጸሎት አስቡኝ አባ በስደት ላይ 18 አመት ሆነኝ ቤት ሰርቼ ወድሜ ገብቶ አለቅም እገላታለሁ ከመጣች ብሎኝ ሌላ ስጋት ላይ ነኝ እስኪ እርዱኝ አባታችን ወለተ ማርያም እያሉ ያስቡኝ

  • @fevenamene
    @fevenamene Год назад +1

    ፀጋውን ያብዛልሁ አባባዬ!እግዚአብሔር ያደለን ልዩ ስጦታችን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 7 месяцев назад

    የኔ ጀግና አባት ድንቅ መምህርና አባት ኖት በእርስዎ ዘመን በመፈጠሬ አምላኬን አብዝቼ አመሰግነዋለው ጥንካሬዎ ብርታቶ እጅጉን ይገርመኛል ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው በውነት ለእርስዎ የሚሆን ቃል የለኝም ቅን ,ደግ, መልካም አባት ኖት ነገር ግን ብቻዎትን ሆኑ ብዙነገር ማድረግ ይችሉ ነበር ስንት የእርስዎን እጅ የሚፈልግ አለ በየቤቱ ታስሮ የተቀመጠ ክብር ይግባው አምላክ ባስተማሩን መሰረት ብዙ ነገር አግኝተንበታል ሺ አመት ኑሩልን የዘመኑ ሐዋርያ ኖት ብዙ ፀጋ አሎት
    ለማመን ከራሴ አይንና ጆሮ በላይ የማንም ምስክርነት አያስፈልገኝም እወዶታለው አከብሮታለው የኔ አባት ❤️❤️❤☝️

  • @shbahal9303
    @shbahal9303 Год назад

    Abatachin tegawun yabzawulet .kalehiwet yasemalen .amen amen amen berektowe yederben.

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 Год назад +1

    Yene abati ahunem egizeabher yetbekelen❤❤❤❤

  • @mekidiwelo3357
    @mekidiwelo3357 10 месяцев назад

    እርሰዎን ያላወኩበት ጊዜ ቆጨኝ አታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ሽ አመት ያኑርልን በረከቶዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜዎን ያርዝምል በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነዉ የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በተሰጦት ጸጋ ታግዘው በሚሰጡት ሃይማኖታዊ ትምህርቶዎ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ከጸሎትዎ ያስቡኝ። አሜን!!!

  • @ameneengda52
    @ameneengda52 Год назад +1

    ላይክ ሸር አድርጉ አይከፈልበትም ሰዉ ይዳንበት ላይክ የኔ አባየ ቃለሔወትን ያሰማልን❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Год назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Год назад +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121

    እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @SarahMohamad-e1h
    @SarahMohamad-e1h 26 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉