Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok| 11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 сен 2022
  • - Credit:
    - SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
    - Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
    - Follow us on Telegram t.me/yesamntuonFanaTV
    More News on our News Channel / @semerebariawethiopia
    #YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw
    Ethiopian Comedy, Semere Bariaw On Fana TV, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy by Semere Bariaw on Ethiopian TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota |New Amharic Comedy| Amharic| Guragegna Music| Oromigna Music| Tigrigna Music| Amharic Music | Ethiopian Music |Ethiopian Comedy| Ethiopian Drama| Ethiopian Movies| Ethiopian Music| Fana Television| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8|የሳምንቱ ጨዋታ| ሰመረ ባርያው |ፋና ቴሌቪቭን|ሠመረ ባሪያው | Ethio FM 107.8| Tadyas Addis| Tadias Addis| Ethio FM 107.8| New Ethiopian music, New Ethiopian movie, sarcasm, Amharic Drama, ethiopian, Dr. Abiy, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ahmed, Pm, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun show on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopia, Ethiopian TV, Stand up Comedy, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, sarcasm, ebc ethiopia, tadyas addis, tadias addis, ethiopian, Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy semere, Satire on fana tv, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Semere Bariaw, Semere Baryaw, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, Critics by Semere Bariaw on Fana TV, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Yesamintu Chewata on fana, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው በፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው በፋና, ሰመረ on Fana TV, ሠመረ ባርያው ሳታየር, ሠመረ በFana TV, sarcasm, የኢትዮጵያ ሽሙጥ ጨዋታ, Seifu on EBS, Seifu fantahun, Ethiopian sarcasm, Ethiopian, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, በፋና ቲቪ, ሠመረ ባሪያው የሣምንቱ ጨዋታ, tadyas addis, tadias addis, ሰመረ ባርያው, ፋና ቴሌቪቭን, ሰመረ ባሪያው, ሰመረ Fana TV, ሠመረ ባርያው, ሳታየር, ሠመረ በFana TV, የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር, የሳምንቱ ጨዋታ ሠመረ ባሪያው, Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, @tadyasaddis @tadiasaddis #ethiofm107.8 @EthiopianComedy #SemereBariawFanaTV @YesamintuChewata @Seifufantahun #seifufantahunonebs #newsethiopian @ethiopianmusic @ethiopiancomedy @ebs @ethiopia #ethiopian @DrAbiy #Ahmed @news #Abiy #ሳሚባርያው #ከሰመረባሪያውጋር #ሰመረባርያውሳታየር #ሠመረሽሙጦች #ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ #fun #politics #socialmedia @tube, #media #satire @culture @fashion @ethiomusic @history @education @diaspora @newsethiopian @tadyasaddis #tadiasaddis @ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #አሽሟጣጭ #ሰሜባርያው #ሠመረባርያው #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic @FanaTelevision #Ethiopia @EthiopianTV @EBC #comedy #ethiopiancomedy @sitcom #ethiopia @amharicfilm #seifuonebs #tadyasaddis #tadiasaddis #ethiofm107.8 #newsethiopian
    #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #ፋኖ #አብይ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ፖለቲካ #ህወሀት #ጦርነት #ትግራይ #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ናቸው። የሳምንቱ ጨዋታ ስለ #ግለሰብ፣ #ብሔር #አክቲቪስት #ፓርቲ #አማራ #ኦሮሞ #ትግሬ #ወላይታ #ጥላቻ #ረብሻ ጥፋት እና ተመሳሳይ ነገሮች አያወራም
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 179

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Год назад +46

    ሰሜ ይቅር በለኝ የሳምንቱን ጨዋታ ስትጀምር ብዙም አትመቼኝም ነበር ።አሁን ግን እናዳንተ የሚያዝናናኝ የለም በጉጉት ነው የምጠብቅህ ።ምን ትላለች ይች።

    • @Metidemissie
      @Metidemissie Год назад +2

      እኔም እንደዛ ነበርኩኝ አሁን በጣም የሚመቸኝ....

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад +15

    ውይ ሰመረ ኑሮ በዘዴ, የእርሻ ከፍለ ግዜ, እጅ ሰራ እና ጤናችን ከስፖርት ጋር ብዙ ትዝታ ነበረን !!!

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Год назад +6

    ሳምዬ የኔ ዘመን ትውልድ በሀሳብም እንግባባለን ቢያንስ ለሀገር ለትውልድ እናስባለን በርታልን

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Год назад +4

    ወይኔ እንደዚህ አይነት ቀደዳ😆😆😆😆ሰመረ እረተው ልቤን አታስቀው በለብ ለብ አለቅን እኮ😄😄😄😄😄😘💚💛❤

  • @rivertube7313
    @rivertube7313 Год назад +3

    "ለብቻህ ከልለው ነው እንዴ ግዕዝ ያስተማሩህ...?""😂😂😂😂😂። እረ ግን ስንት አንፍር ሰው ነው የሰበሰብክብን 😂😂😂

  • @saraweldekidan152
    @saraweldekidan152 Год назад +4

    ስመርዬ በጣም ነው የተመቸህኝ እንዳንተው ሀቅ እሚናገሩት ይብዙልን በርታ 🙏🏽

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 Год назад +1

    አሜን ወይ ዘንድሮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔🤔

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Год назад +3

    አረ ይመችክ የሆልግዜህ ተከታኝ ነኝ 🤣🤣

  • @jerusalem6885
    @jerusalem6885 Год назад +8

    you have no idea how much i love you, you made ma day!!

  • @sudansudan2790
    @sudansudan2790 Год назад +1

    ሰመረ የእግዚአብሔር ቃል ሊፈፀም ግድ ነው !!/እግዚአብሔር አምላክ ይቅርታውን ይስጠን እንጂ በነዚ የመሰሉት ነው ይሄ ሁሉ መከራ የሚደርሰብን ያለው ብቻ አምላክ በምረቱ ይቅር ይበለን🙏🙏🙏

  • @KidistGeremew-fg8on
    @KidistGeremew-fg8on Год назад

    የምፃት ምንፅር ደስ ይላል 😂😂😂😂😂

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w 11 месяцев назад +1

    ሚያስቀኝኮ ሰመረ የሚይዘው ሙድ ነው እንዲክ እያልክ አዋርድልኝማ ሰው ሳይማር ሀኪም እየሆነ ሀሀሀሀሀሀ

  • @biniman4546
    @biniman4546 Год назад +1

    ሁሉም ላይ ትችት ሆነ ጥሩ የሚያወሩት ደሞ ጥሩ ብትል አሪፍ ነው በርታ

  • @abayneshfekadu9091
    @abayneshfekadu9091 Год назад +2

    አይ ሠሜ ግርም እኮ ነው የምትለኝ ሀገራችን ላይ እንደዚ አይነት ሠዎች ናቸው ተተኪ ትውልድ የሚያሣጡን እሡ ሣያውቅ ሊያሥተምር ይገባና ተማሪ ያበላሻል ብቻ ምን ብዬ ልንገርህ ኪኪኪኪ ልክ ልካቸውንማ ሥትነግርልኝ ዋው በጣም ደሥ ይለኛል ከዚ በኋላ ሁለተኛ ካሜራ ፊት አይቆማትም ይሄ የአቡጊዳ ሽፍታ ይመችህ ሠምዬ

  • @anwaraminm417
    @anwaraminm417 Год назад +2

    I have watched that reaction countlesstimes "Tedebeq benatih"😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DagmawiTerefe-yp7uo
    @DagmawiTerefe-yp7uo 27 дней назад

    አቦ ሠመረ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-bt3nf6pr6q
    @user-bt3nf6pr6q Год назад +1

    ሰመረ የምትናገራቸዉ ንግግሮች በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ የሆዴን ነዉ ምትናገርልኝ አመሰግናለሁ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Год назад +1

    አሜን አንተ ገራሚ መነፅር
    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ሰሜ ትመቸኛለህ አባቴ

  • @Yisihak_Tadesse_Official
    @Yisihak_Tadesse_Official Год назад +3

    የአርሰናል ሽንፈት እና የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሸፍጥ😂😂😂
    የነገው ርዕስ😂
    I appreciate you brother.
    ወተት ግን እየጠጣህ ሰሜ 😂😂GGMU

  • @urjiahmed2752
    @urjiahmed2752 Год назад +2

    I waited always at NBC TV on Sunday.....Berta seme

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Год назад

    ክክክክክ ከዝህ ነው እንግዲህ መሪ የምወጣው

  • @hailem9116
    @hailem9116 Год назад +1

    ከከከከከከ ከከከከከከ እረ ሰመረ ዛሬ ገደልከኝ

  • @sabadessalegn4090
    @sabadessalegn4090 Год назад

    ወየው ለሀገሬ !!!አገሬ ወጪውን ተጋርታ አስተምራ ያስመረቀችው ሰው እነሆ።

  • @endytek4866
    @endytek4866 Год назад +1

    በጣም የሚያሳዝን ነው። አንድ የኑቨርሲቲ ተማሪ እራሱን express ማድረግ የማይችሉ ሰዎች።

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Год назад +1

    ሰመርየ የኔ ጌታ

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 Год назад

    ክክክክክክክክክክክክ በግእዝም መመረቅ መታደል ነበረ ግን ኢ ኢ ኢ ዝ ጨረሰው እንጂ

  • @selamawitbekele961
    @selamawitbekele961 Год назад +2

    "Interest" የአንድ አንድ ባንክ ፍላጎት 🤣🤣🤣🤣🤣 አልቻልኩም

  • @berihundesale5525
    @berihundesale5525 Год назад

    😂😂የምፃት ቀን የለህም አዬ ሰሜ

  • @elsaelsa5552
    @elsaelsa5552 Год назад +1

    ሰሜ ምናለ ብተኛ በዚ ሰአት ሀሀሀሀሀሀ

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Год назад +1

    ስሜ ጀግና

  • @wegayehuhuluka3286
    @wegayehuhuluka3286 Год назад +1

    I am badly proud of hearing such issue.

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Год назад

    ሰምዬ የኔማርእኮነህ 💓💓💓💓💓💓

  • @wbayewmeberu432
    @wbayewmeberu432 Год назад +1

    ነፍስን ይማር እንግሊዘኛ😭

  • @ermiasequar1802
    @ermiasequar1802 Год назад +1

    ሰሜ ዛሬ ነው ፕሮግራምህን ማየት የጀመርኩት ግን የሚገርመው በጣም ዘግይቻለው። በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ይመችህ ልክ ልካቸው አስጣጥቅልኝ ምድረ ቀፎ

  • @bulgaw
    @bulgaw Год назад +3

    Seme, This one made me to decide to subscribe and share all your amazing reaction videos from now on.
    Hilarious but productive videos.
    Good job

  • @iamthesonoftheholyvirginma2962
    @iamthesonoftheholyvirginma2962 Год назад +3

    እንዲህ ነው የሚቀልዱብን🥺🥺 እኔኮ የሚገርሙኝ አሜን የሚሉት ናቸው ንገርልን እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏

  • @tombeatz8027
    @tombeatz8027 Год назад

    😂😂😂😂 andegna Love your sense of humor!!!!! facts after facts

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад

    የምር አዝናኝ ነህ እኮ ይመችህ ሁሌም በርታ

  • @husenali5094
    @husenali5094 Год назад +1

    ሰሜ ይመችህ አቦ ይህ በትምህርት ሳይሆን በወላጆች እንኳን መመረቅ የሌበትም የተረገመ፡፡

    • @semharsem8567
      @semharsem8567 Год назад

      You are too much bad man 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @dagnachewjiru1428
    @dagnachewjiru1428 Год назад

    ሰሜ በርታ

  • @liyaaberra7580
    @liyaaberra7580 Год назад

    እረ ወየዉ ዘንድሮ በሳቅ ልሞት ነው

  • @getachewdejen9898
    @getachewdejen9898 Год назад +1

    We love you ሰሜ ❤️❤️❤️❤️

  • @hani6370
    @hani6370 Год назад

    Kkkkk yet heja new eskezara

  • @mesfinworkneh4593
    @mesfinworkneh4593 Год назад

    ሠሜ እነዚህ ሰዋች አማርኛ የሚችሉ ናይጄሬያን ናቸው መሠለኝ ቢበቃቸውስ👊👊 እናርጋቸው የምር

  • @user-uz3xo9sc3k
    @user-uz3xo9sc3k 8 месяцев назад

    እግዜር ያላከበሩ አኛን ሊያከብሩ ባሪዬ

  • @tsedeyabera2630
    @tsedeyabera2630 Год назад

    Semye tileyaleh

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w Год назад

    ወህህህህህህ በጣም ደከመኝ ተመራቂው

  • @fikirfikir511
    @fikirfikir511 Год назад

    Semereye swedh kalat yelegnim

  • @kedirosman2694
    @kedirosman2694 Год назад

    በሳቅ ገደልከኝ ወይ ሰመረ

  • @hawimesfingetachew
    @hawimesfingetachew Год назад

    ❤❤❤❤አተትለያለህ❤❤❤❤

  • @abeselommoges5231
    @abeselommoges5231 Год назад

    በጣም ልክ ነህ ሰሜ

  • @FeyduLeja
    @FeyduLeja 3 месяца назад

    ሠምዬ ወላሒ አትናደድ ክፍለሀገር ሥንት ጉድ አለ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    ስሜ ይመችህ😄😄😄

  • @hirut9525
    @hirut9525 2 месяца назад

    ኧረ ባክህ ስራዬን ልስራበት ቁጭ ብዬ ሳገጥ አለቆቼ እንዳያባርሩኝ እድሜና ጤናውን ይስጥህ አንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው መሰሎችህን ያብዛልን.

  • @nebilahmed3142
    @nebilahmed3142 Год назад +2

    መገናኛ በ 300 ብር የሚሸጥ መነፅር ይዞ የብሉ ኪዳን ነው የሙሴ ነው ይላል እንዴ... ምን አይነቱ ገልቱ ነው በናታቹ።

  • @ibelievebetterdaystothefut8527
    @ibelievebetterdaystothefut8527 Год назад +1

    ጠፍተሃል አዳዲስ ትችቶች ናፈቁኝ ሰሜ አረ እንባ በንባ ነው ምታረገኝ ትችላለህ ትችት

  • @user-dg4vc4ut6x
    @user-dg4vc4ut6x Год назад

    አረ ሰሜ እንዲህ አይነት ዘግኝ ቀልድ እንዴት ታግሰህ አየኽው....ይቅርብን...!

  • @tommyleejohn.
    @tommyleejohn. Год назад

    Bezi nuro, endezi aynet gursha

  • @tube7838
    @tube7838 Год назад

    ሰሜ በጣም እናመሰግናለን ትለያለህ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Год назад

    😂😂😂😂😂 አይ ኢትዮጵያዬ አሁን ይሄ ምን

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 Год назад

    ባሪች

  • @ic4l195
    @ic4l195 Год назад +1

    እናዝህ pastor ሣይሆኑ መጅራት መች ናቸው

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa1799 Год назад

    👌!

  • @hawimesfingetachew
    @hawimesfingetachew Год назад

    እውነትነው

  • @mikilov819
    @mikilov819 Год назад

    😂😂ere motkugn yimachih same

  • @Mita4164
    @Mita4164 Год назад

    ጌታነህ ትሬዲግ ልደታን ሳይህ ኮ ነው ምታስቀኘ ሰሙ

  • @markosmengiste499
    @markosmengiste499 Год назад

    Semere zare new agatami yayehut betam des yemil astemari new

  • @zuriahungeresukibret345
    @zuriahungeresukibret345 Год назад +1

    ሙታኖች እንደዉ አስጠሉኝ እዉነትም ተንቀናል ቆይ አዲስ ዉስጥ እኝን የሚያጠፋ ሰዉ የለም

  • @eritreasium9356
    @eritreasium9356 Год назад

    Swedhhhhhh ekoooooooo xxxxxx

  • @neyoman277
    @neyoman277 Год назад

    All issues you brought up is very touching it tell us what we are dealing with in the future

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 Год назад

    ❤😂

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Год назад +1

    ሆዳም አንቺ ሆድሽ ውስጥ ፌስታል የያዘ የኔ ቢጤ አለ እንዴ እረ ጉርሻ በዚህ ኑሮ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Год назад

    አይ ጉድ በሀገር ውስጥ የማፈራችሁ ይገርማል እነ አንበሳ እነ ካንጋሮ እነ ራምሴ በጣም እኮራባቸዋለሁ እናንተ ግን ምን አባታቸው ይላሉ

  • @Mogahindu
    @Mogahindu Год назад

    Semere, mekerahin litay newu eko! You will have so many issues to chop and still I appreciate you too much!

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Год назад

    My dearest Baryeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @miruyusi
    @miruyusi Год назад

    👍 true..

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Год назад

    Hahahahaha bariaw timechegnalek

  • @amelsviews8268
    @amelsviews8268 Год назад

    😂😂😂😂

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @geda630
    @geda630 Год назад

    😁😁👍

  • @ethel7303
    @ethel7303 Год назад

    ክክክክክክክ

  • @aysanew1
    @aysanew1 Год назад

    🤣❤

  • @selhadinseid
    @selhadinseid Год назад +1

    Seme beante aymtubn

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 Год назад

    Ayi yihem ahun sira atahugn yilal

  • @mubarekbeyan7218
    @mubarekbeyan7218 Год назад +1

    Semere eskezare alaygutim endatil ye university mirkat

  • @abduremenewer8390
    @abduremenewer8390 Год назад

    Wow Seme, are you an Arsenal fan?

  • @user-bi1ci1vw6e
    @user-bi1ci1vw6e 7 месяцев назад

    ሰሜ ማንንም አትስማ ብዙ ሰውን እየቀየርክ ነው mrt ye hager lij neh

  • @yakingetahun6324
    @yakingetahun6324 Год назад

    ere yemenesiru misale new man

  • @bizuayehu10
    @bizuayehu10 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣 ere dekemku

  • @butulove3775
    @butulove3775 Год назад

    🤣🤣🤣🤣

  • @zinabugetahun2175
    @zinabugetahun2175 Год назад

    Seme betam new Des yemtlew

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai Год назад

    Why he keeps saying amen this people they crazy 😜

  • @dagemadmassu9668
    @dagemadmassu9668 Год назад

    ባርዬ አንተ ይቅርታ ይቅርታ እርሶ ይችላሉ (አንደኛ ኖት)

  • @munamohammed9841
    @munamohammed9841 Год назад

    🤣🤣🤣🤣🙄🙄 OMG 😭😭😭

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 Год назад

    Seme bewunet betam gobez neh

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Год назад

    in the vary Nice በምንድነው የተመረከው የተረገመ ጠያቂ ሆሆ በ ምን እንደ ተመረቀ ግን አልገባን ይሆናል

  • @Nahom1245
    @Nahom1245 Год назад

    የባለ እርጎዋ አልገባችኝም። ራሷ ብታብራራልኝ።

  • @habtamudegu7171
    @habtamudegu7171 Год назад

    Kkkkjj

  • @hemen8875
    @hemen8875 Год назад

    Betam new desss yemilegn stnager yetabatachew

  • @meseret5377
    @meseret5377 Год назад

    ጌታ ሆይ ምን እየሆንን ነው ግን