‹‹ልጄ አብሮኝ ነው ያደገው›› ያልተሰማሙ የዘሪቱ ከበደ የህይዎት ፈተናዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 14

  • @munam75
    @munam75 4 месяца назад +1

    እግዛብሔር የምትወጂውን ወደራሱ የወስዳል ግን ጥንካሬሽን የፈትናል ግን እግዛብሔርን በማጣት እንዳትሪቂው ትግትሽን የፈትናል ❤❤❤ እግዛብሔር ያፅናሽ

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 4 месяца назад

    አላህ ጥግ ይሁንሽ ፤ ያለሽበት ሁኔታ እጅግ ክብደት ነው ፤ የፈጠረሽ ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ።

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 4 месяца назад +4

    የተምታታ አዘጋገብ ልጇን የወለደች በ23 አመቷ አልክ ልጁ ደግሞ በ17 አመቱ ሞተ 23+17=40 የተወለደችው በ1984 አልክ ደግሞ ስለዚህ ስታቀርቡ በጥንቃቄ አቅርቡልን አታወዛግቡን 1976

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 4 месяца назад +1

      በፈረንጅ አቆጣጠር መሰለኝ 1984 ማለት የፈለገው .... መሰለኝ። ግን በፈረንጆቹ አቆጣጠር ቢል ጥሩ ነበር

    • @ethioaddis5766
      @ethioaddis5766 4 месяца назад

      በ23 አመቷ ወለደችው ነው ነው ያለው አትቀባጥር!

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 4 месяца назад +3

    አይዞሽ ዘሪቱ እግዚያቤር ያፅናሽ

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናሽ እህታችን ዘሪቱ።

  • @AblomAsmelash
    @AblomAsmelash 4 месяца назад

    እግዛብሄር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀናቱን ይስጥሺ

  • @meronassefa
    @meronassefa 4 месяца назад

    😢

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 4 месяца назад

    በ1976 ነው የተወለደችው

  • @brickattractor4124
    @brickattractor4124 4 месяца назад

    Boy my recommendeds are getting weird.

  • @animallife8337
    @animallife8337 4 месяца назад

    አንዴ ተጠርቶ ብዙ የሚለውጥ ስም
    ኢየሱስ!
    (ዘሪቱ ከበደ)

  • @soruiffa7
    @soruiffa7 4 месяца назад

    ዝም ብለህ ነው እንዴ አታወዛግበን