ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ሲያንስብህ ነው።ቤተክርስቲያን ካባ ደረበችለት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ዶ/ር ቢኒያም በለጠ ዘመቄዶንያ ባደገበት በሚወዳት በኮተቤ ኢያቄምወሐና ቤተክርስቲያን የካባሽልማት ተደረገለት።እንዲሁም የተናገረው አሳዛኝ ንግግር።
    #mekedonia#biniambelete#eotc #eotcmk #etartmedia #eotc #ማኅቶት ቲዩብ#ቤተ_ቅኔ ቲዩብ#አርያም ቲዩብ
    #ቀንዲል #donkey tube#comedianeshetu
    #tewodrosyoseph#fewsmenfesawi tube#hageretv#ስንክሳር #yilmahsylu#megabehadis eshetu#mrtnesh
    #viralvideo #viral

Комментарии • 16

  • @tsimesfin5310
    @tsimesfin5310 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይገባሀል

  • @behailumoges4917
    @behailumoges4917 4 месяца назад +1

    ይገባዋል ። እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናውን ይስጥልን

  • @fikir-
    @fikir- 4 месяца назад +5

    በእውነት መልበስ የሚገባውን ሰው አለበሳችው ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 4 месяца назад +5

    እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው አአባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @Erkid11
      @Erkid11  4 месяца назад

      አሜን አሜን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 4 месяца назад +1

    እግዝያብሄር ይመስገን

  • @aber5403
    @aber5403 4 месяца назад +1

    እረጀም እድሜ ከጤናጋ እግዚያቢሆር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 4 месяца назад +5

    ዶክተር ቢኒያም ለሰራው ሥራ ሲያንሰው ነው 💯 👏 🙏 💚💛❤️ 🙏 👏

    • @mare7241
      @mare7241 4 месяца назад

      Egbwal❤❤❤

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 4 месяца назад +1

    ዶክተር:ቢኒያም:ይገባዋል:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅህ:ይህንን:ካባ:አስባችሁ:ካባ:ያለበሳችሁትም:ፀጋ:ልበሱ::

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ 4 месяца назад +2

    ዶክተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሕ እኔ አንተን ሳይ እንባየ ነዉ የሚቀድመኝ የእዉነት😢 ሙሉ ሂወትሕን ለነድያን የሠጠሕ አቤት መታደልሕ አንተን ቀጥ ብየ ለማየት ይከብደኛል😢

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 4 месяца назад +1

    ይገባዋል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 4 месяца назад +1

    እ/ር ይመስገን ይገባዋል እንኳን ቢኒያም እናዳነች አቢቢየ ም ለብሰውታል 1:59

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 месяца назад +1

    ዮገባዋል የእሱን ውለታ ሰው ተናግሮ ይጨርሰውም 😢😢

  • @martabiruk7384
    @martabiruk7384 4 месяца назад +4

    🤍🤍🤍

  • @yemaryam21242
    @yemaryam21242 4 месяца назад +2

    ለእሱኮ ቀድሞ ሰማያዊ ካባ ተሰጥቶታል