እግዚያብሔር ያለ ህግ ያኖራል ምስጋና ኤልያስ.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • የEncounter ፕሮግራም ማገዝ ምትፈልጉ ፦
    Zelle/cash Up +12067249288
    PayPal: Getabalewbest@gmail.com
    Ethiopia:_ CBE 1000407022738
    Misgana Elias #encounter #ደማስቆ #ሰማይ #christiantube #Testimony #yttracker #ያሬድ ጥላሁን #ጌቱአማረ #kokebe Alemayehu #YidenekachewTeka #berekettesfaye #ይድነቃቸው ተካ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ
    #Misgana Elias #ትዝታ #genet new, #new_song, #babi_and_grace
    genet new, new song, babi and grace
    ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    @NikodimosShow @fevengashaw
    For more information
    Ethiopian +251978808055 / 0940547511
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288

Комментарии • 279

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 9 месяцев назад +25

    ባለታሪኮቹ ድምፃቸው አናሣ ነውና እባካቹሁ ምስክርነታቸው እንዲጠቅመን ድምጻቸው ከፍ ይበል

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን ስለ አስተያየቶ። እናስተካክላለን።

    • @footballforethiopianchil-sc5yp
      @footballforethiopianchil-sc5yp 7 месяцев назад

      egezabher yebarkhe yale earphone aysemam betam zeke yale volume nw

  • @tsehaytesfa2730
    @tsehaytesfa2730 9 месяцев назад +11

    ምስጋናዬ አስታውሳለው ለንደን ስትሄጂ ሲፀለይልሽ እና ያን ጌዜ ፖስተር አቢ ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም በሚል ርእስ ለተወሰኑ እሁዶች ሲያስተምረን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    እውነት ነው ዛሬ ላለንበት ህይወት ፓስተር አቢ ብዙ የእግዛብሄርን ቃል በማስታጠቅ ጌታ የተጠቀመበት የእግዛቤር ሰው ነው ዘመኑ ይባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @worshipforchrist9407
    @worshipforchrist9407 9 месяцев назад +8

    😭😭😭😭ያለ ህግ የሚሰራ አባት ነፍሴ ሃሴት እያረገች የሠማውት ልቤ ነው በመንፈስ የዘለለ እምነትን ይጨምራል ልብን ያበረታል ተባረኩልኝ እህቴንም እግዚአብሔር ይባርካት ባያልቅ እያልኩ ሰማውት
    ከእስራኤል

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 9 месяцев назад +20

    መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው። ጌታ ሆይ ብልጽግና በበዛም ጊዜ ልቀኝህ አመሰግናለሁ። ተባረኪ ምስጋንዬ!ተባረኩ ደማስቆዎች!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      አሜን። እናመሰግናለን

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад +1

      አሜን።

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 7 месяцев назад +5

    This is how God gives his grace for you & blessing. This is impressive.❤❤❤

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 9 месяцев назад +8

    ❤እህቴ በብዙ ተባርኪ ምን ያህል ጌታ ባንቺ አልፎ እንዳወራኝ አታውቂም ተመስገን ጌታችን ሆይ❤❤❤ በምስክርነታቸው ክፉን ድል ነሱት ማለት ይህ ነው ይብዛልሽ ውዴ🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 9 месяцев назад +7

    እውነት ምስጉ ፓስተር አቢ ዘላለም ይባረክ እውቀቱን እድሜውን ለጌታና ለህዝቡ የሰጠ ትሁት መሪ ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank you for watching

  • @mekdesyonas8595
    @mekdesyonas8595 3 месяца назад

    Omg endezii aynttt sweet andebtt kelayy new you are soooo sweet and blessed bawekuishhhh beyyy temegnieww demo zemddd nbernn awoo begetaaa Ben demo ato Elyas kaloree ena my father family gen alastwawekuinmm bihonimm one day I hope anchi jeginaaaaaaaa set neshh

  • @fekadumarkos6871
    @fekadumarkos6871 9 месяцев назад +6

    Yes you are right ......always ask to God Great things ❤️❤️Already blessed .....🙏

  • @ghenetbalcha7992
    @ghenetbalcha7992 9 месяцев назад +4

    የእየሱስ ቆንጆ Mesgoy በምስክርነትሽ በጣም ነዉ የተባረኩት። በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ አሁንም የእግዚአብሔር ፍቃድና ሀሳብ ብቻ በህይወትሽ ይኾን። ❤

  • @MaranataAsres
    @MaranataAsres Месяц назад

    ምስጉዬ ተባረኪ❤

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 9 месяцев назад +10

    This reminded me some of the seasons we don't understand as we pass through them are meant to lead us where God intended and they will make sense when we reach there. I'm encouraged, thank you!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      Yes, the Author of our life knows it all! Bless you!

  • @freshimelis2496
    @freshimelis2496 9 месяцев назад +7

    እህቴ በግልጽ የእግዚያብሔርን አብሮነት ይታያል!!!
    ለካ እኔም አስራቴን በቸክ ነው ምሰጠው መንፈስ ቅዱስ አነቃኝ....ባረኩት ጌታን!!!

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 9 месяцев назад +4

    ምስጉዬ የኔ ውድ በረከት ነሽ ስለሰማሁሽ ደስ ብሎኛል❤ለጌታ ያለሽ ፍቅር ያስታውቃል ብሩክ ነሽ

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 9 месяцев назад +5

    ❤❤❤ you are so blessed. ጌታ ታይቶብሻል ገኖብሻል። ስሙ ይባረክ!!!

  • @bforgeneral5289
    @bforgeneral5289 9 месяцев назад +3

    Ere part 2 pls...እምትጣፍጥ የተባረከች የእግዚአብሔር ሴት።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 8 месяцев назад +2

    Thank God about you sister!

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 9 месяцев назад +3

    እንዴት የተባረክሽ ነሽ ! ቀሪ ዘመንሽ ከጌታ ይሁን አሜን።

  • @lidiyaamsalulidu2772
    @lidiyaamsalulidu2772 9 месяцев назад +33

    ከዚ video በፊት አላውቃትም ግን እንዴት ደስ እንዳለችኝ ጌታን የቅርብ የማውቃት መሰለችኝ የእውነት ምስጉዬ ጌታ ብርክርክ ያርግሽ ከዚ በላይ🙏 እናንተም ጌታ ይባርካችሁ pls part 2

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад +2

      Thank You for watching. Part two coming soon

    • @BetifkrBetifkr
      @BetifkrBetifkr 9 месяцев назад +1

      ❤️❤️❤️

    • @tirsitdimetros3916
      @tirsitdimetros3916 9 месяцев назад +2

      በጣም የተባረኩብት ምስክርነት እግዚአብሔር በልዩ ክብር አሁንም ይግለጽሽ ምስጉዬ፣ እህቷም ፀጋ እንዲሁ የተባረከች ናት ፣ ይሄንን ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @edentadesse5014
      @edentadesse5014 9 месяцев назад +1

      ​@@Encounter_ part 2

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      አሜን። የስራው ባለቤት እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @user-li1gd4vx8w
    @user-li1gd4vx8w 9 месяцев назад +1

    ተባረኬየኔ ወድእህቴ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @biriktihabte7581
    @biriktihabte7581 9 месяцев назад +3

    ኦ ስሙ ይባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የሚገርም ምስክርነት ነው❤❤❤

  • @amsalework1
    @amsalework1 9 месяцев назад +1

    Beautiful inside and out!! Your a fresh breath of air mesgana!

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 9 месяцев назад +8

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 9 месяцев назад +2

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ነው የሚባለው? ቆንጆ ምስክርነት ለጌታ ያለሽ ፍቅርና የእምነትሽ ጥግ ደስ ይላል የረዳሽ ጌታ ይባረክ የፕሮግራም አዘጋጆቻችንም ምርጫችሁ ግሩም ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ለምልሙ ተከናወኑ

  • @ephramejerry3526
    @ephramejerry3526 9 месяцев назад +2

    ጌታን አየሁብሽ ብርክ በይ ለብዙዎች ምሳሌ ያድርግሽ እህቴ ።

  • @ruthbehailu328
    @ruthbehailu328 9 месяцев назад +1

    Such a beautiful testimony ❤❤

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 9 месяцев назад +2

    ምስጋናዬ የኔ ቆንጆ የሚገርም ምስክርነት ነው
    ተባረኪ❤

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      አሜን አሜን

  • @haregnkassaofficial3084
    @haregnkassaofficial3084 9 месяцев назад +3

    Amen your hand prints in me Lord

  • @aynalemberihun8680
    @aynalemberihun8680 9 месяцев назад +1

    ጌታ ይባረክ ስለሰማሁት ምስክርነት ተባረኩ የምስጋና ምስክርነት አይቀጥልም ወይ? አባካችሁ ያለቀ አይመስለኝም ቢቀጥል ምስጋና የተባረክሽ ነሽ ለብዙዎቻችን የልብ መነሳት የአይን መከፈት የእምነትን ኃይል ያለህግ እግዚአብሄር እንደሚሰራ የኛ እድልፈንታ ያለው በእግዚአብሄር እጅ እንደሆነ ተምረናል ቅንነትሽን ጠብቂ ልበ ቅኖች እግዚአብሄርን ያዩታል ምስጋና ክብሩ ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @demissieblovewin4928
    @demissieblovewin4928 5 месяцев назад +1

    My inspirational video.4x ሰምቸዋለሁ። ተባረኪ እህቴ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      Thank you for watching

  • @zinashmekbib1240
    @zinashmekbib1240 9 месяцев назад +3

    wow በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር እጅ ነዉ። ምስጋና እንደስምሽ ምስጋና ነሽ አሁንም ይብዛልሽ ተባረኩ ሁላችሁም🙏❤️

  • @hagereneshsankura5916
    @hagereneshsankura5916 9 месяцев назад +1

    Wow የሚገርም ምስክርነት ምስጋናዬ ያለ ህግ በእርግጥ ያኖራል!!ተባረኪ ለብዙዎች ምሳሌ ሆነሻል!!

  • @TsionDerje
    @TsionDerje 9 месяцев назад

    What a testimony I love ur relationship with God,. Your testimony shifted my thought...

  • @qaroo5693
    @qaroo5693 9 месяцев назад +2

    as always I am blessed by this testimony! GOD bless you my sister ! God bless this ministry!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 9 месяцев назад +3

    Beautiful testimony! I just love it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 9 месяцев назад +2

    What a wonderful Testimony Misgu! May God continue to bless you!

  • @selamselam366
    @selamselam366 9 месяцев назад +2

    ተባረኪ ምስጉ ❤❤❤❤🙌🙌🙌የእግዚአብሔር ቸርነት ታማኝነት ❤

  • @sosnazeleke8112
    @sosnazeleke8112 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ብቻውን ከፍ ብሎ የታየበት ምስክርነት ምስጋናዬ በዘመንሽ ሁሉ ይገለጥብሽ እኖድሻለን ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You 🙏 for watching

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      አሜን አሜን ክብርሁሉ ለሱ ይሁን

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 9 месяцев назад +2

    Amazing Amazing Amazing testimony
    ለወጣቶች ሁሉ መልካም አርያ የሆንሽ የእምነት ባለ ጀግና መላው ምስክርነትሽና አነጋገርሽ የሚያስደንቅ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ እንደ ምትሆኝ ከቶ አልጠራጠርም ጌታ ይባርክሽ የሚቀጥለውን ታሪክሽን በጉጉት። ጌታ ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች🙏🙌👏💕

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      አሜን። እናመሰግናለን 🙏

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      አሜን፤ ክብር ሁሉ ለርሱ ይሁን።

  • @abayabay690
    @abayabay690 9 месяцев назад +3

    ጌታ ይባረክ ደስ የሚል ምስክርነት ነው :: ተባረኪ እህቴ ምስጋና!! እግዚአብሔርን የሚተማመኑ ሁሌም የበላይ ናቸው::

  • @mahikebede6020
    @mahikebede6020 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምስጊ .....ክፍል ሁለት

  • @FenetWandimu
    @FenetWandimu 8 месяцев назад

    What a testimony? Er እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @blenemoltotalwoldegiorgis7529
    @blenemoltotalwoldegiorgis7529 9 месяцев назад +1

    So sweet & challenging !
    ጌታ ጨምሮ ይባርክሽ!

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 9 месяцев назад +7

    በጌታ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳት:: ለክፍል ሁለት ዝግጁነኝ 😊 መድሀኒአለም ይባርካቹ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      አሜን

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад +1

      የታማኝነቱ አሁንም ይነገርለት። እግዚኣብሔር ታማኝ ነው።

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 9 месяцев назад +2

    ምስጉ እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያድርግሽ እኔ ምስክር ነኝ ውስጥሽ ያለ እምነት

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 9 месяцев назад

    Wawww what a wonderful Testimony bless you Misguye🙌

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 9 месяцев назад +1

    Wow amazing testimony 😢 geta yichmirilish 😊

  • @a.cblessed3281
    @a.cblessed3281 9 месяцев назад +1

    Your testimony, so I’m mazing God bless my sister and learn from your experience. Learn, so many thing it a massage to me God bless you abundantly.

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      🙏 amen . Thank You for watching

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      Amen! Yes, He is faithful!

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 9 месяцев назад +5

    Misguye my dear ❤❤❤ I finally found time to listen to your testimony! Even though I heard bits and pieces here and there, I haven’t heard the whole thing in this way! The Lord’s FAITHFULNESS is written all over your story! May you continue to shine for the Lord! May everything you do glorify Jesus! I love you 😍 ❤️ bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching. Stay blessed.

    • @LillyT975
      @LillyT975 9 месяцев назад

      Wow what an uplifting testimony, I can't wait to hear the next part! God bless you Misgana & @semay tube.

  • @sebletadesse8802
    @sebletadesse8802 9 месяцев назад

    WOW ያለ ህግ የሚሰራ፣ያለ ህግ የሚኖር የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።የሚገርም ምስክርነት ጌታ ቀሪ ዘመንሽን እንደታመንሽው፣ እንደታዘዝሽው እንድትኖሪለት ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @TsionFikre-z5u
    @TsionFikre-z5u 9 месяцев назад +1

    ምሰጋና ስላንቺ ጌታ ስሙ ይባረክ በጣም በጣም ተማርኩ አዲስ ነገር ተጨመረልኝ ውድ አህት ተባረኪ

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Amen 🙏

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      እሰይ፤ ይብዛለት።

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 9 месяцев назад

    ትልቅ እግዚአብሔርን መውደድ አየሁብሽ። ተባረኪ!

  • @hosannafikreg4693
    @hosannafikreg4693 9 месяцев назад

    Thank you. powerful testimony. God bless you all

  • @barkon12
    @barkon12 9 месяцев назад +2

    ምስጉዬ እያንዳንዱ የህይወት እርምጃሽ ከጌታ ጋር መሆኑ እጅግ ያስቀናል ብዙ ነገር አስተማርሽኝ። አሁንም ይብዛልሽ።

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 9 месяцев назад +4

    ምስጉ የኔ ቆንጆ ባንቺ ውስጥ የነበረው ፀጋ የሚረሳ አልነበረም ግን ይሄን ማን ያምናል ምስጉ ለኛኮ እምትመስይን የቦሌ ልጅ ነበር እንኳን ይሄ ሁሉ ያለፈብሽ መሆኑን አላውቅም ነበር ተባረኪ ።

  • @selamawityitbarek9357
    @selamawityitbarek9357 9 месяцев назад +1

    Wow , Amazing Faith, and incredible God’s grace

  • @Hareg-hg4rp
    @Hareg-hg4rp 9 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ስለእህቴ ምስጋና ስላረከው ነገር ተባረክ።።ድንቅ ምስክርነት ነው።

  • @jemo5716
    @jemo5716 9 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen. Blessed.

  • @feyasspecial5314
    @feyasspecial5314 9 месяцев назад +1

    🙏 I am touched tebareku!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад +1

      Thank you for watching

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 8 месяцев назад +1

    ክብር ለጌታችን ለእየሱሰ ይሁን❤❤❤

  • @selamawityirga4686
    @selamawityirga4686 9 месяцев назад +2

    ተባረኪ የእውነት ጌታን ባንቺ ውስጥ አየሁት

  • @bereketassefa5933
    @bereketassefa5933 9 месяцев назад +1

    Wom I am blessed

  • @Tigist-j2r
    @Tigist-j2r 9 месяцев назад +1

    My beautiful sis bless u

  • @rahel977
    @rahel977 9 месяцев назад +1

    Amen !!!!
    Geta yebel ...... er tbarekuln🙏🙏🙏

  • @woinytraditional341
    @woinytraditional341 9 месяцев назад +1

    ምስጉዬ እንዴት የተባረክሽ ልጅ ነሽ በነገር ሁሉ የረዳሽ ጌታ ስሙ ይባረክ❤❤❤

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 8 месяцев назад +1

    She is amazing 😍 God bless u ❤️

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 9 месяцев назад +1

    Praise the Lord, what an amazing testimony mesegeya .

  • @fisehamekonnen9397
    @fisehamekonnen9397 9 месяцев назад +1

    Amusing testimony and faith.

  • @tsiemasresha6382
    @tsiemasresha6382 9 месяцев назад +1

    እንደሁሌም ተባርኬበታለው። ምስጋና ዉስጥ ግን የእኔን ህይወት አይቼበታለሁ። እሷን የማገኝበት እድል ባገኝ ደስ ይለኛል። ለሰማይ ቱዩብ ቃል የለኝም ቤተሰቤ ናችሁ ። ለዘላለም ተባረኩ

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      ጌታ ስሙ ይባረክ @tsiemasresha።

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 9 месяцев назад

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው:: ተባረኪልን ❤

  • @lidyaalemnigus3265
    @lidyaalemnigus3265 7 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ..... ትውልድ ሁሉ ከእግዚአብሔር እንዲማር ይህን RUclips ስላዘጋጀህ በእውነት እ/ር ይባርክህ ጌችዬ .... የእ/ር እጅ ዛሬም እንደሚሰራ ለአለም ሁሉ እንዲነገር መንገድ ስለሆንክ ....
    እ/ር ትናትም ዛሬም እስክለዘለአለም ይሰራል..🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад +1

      አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 9 месяцев назад +1

    የሆሳዕና ልጅ። ❤

  • @user-gx5yg1ws6q
    @user-gx5yg1ws6q 9 месяцев назад +1

    Can't wait part two..tebareki dear azegajochum edime le enanite ye getan dinik sira be enanite eyayen new...yibizalachu❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Amen 🙏. Enameseginalen

  • @tikdembedore
    @tikdembedore 9 месяцев назад +1

    ተባረኪ የኔ እህት

  • @megashalom1
    @megashalom1 9 месяцев назад +4

    This is just the beginning… greater things are yet to come in your life to glorify God my sis. Faith and praise do move the mountains. That is what happened in your life. God keeps rewarding you for that eko!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Praise God

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      May He be Glorified! Amen to the blessing.

  • @h-newmantube1090
    @h-newmantube1090 9 месяцев назад +1

    Good to hear all this about you my dear

  • @ashenafimendera9356
    @ashenafimendera9356 9 месяцев назад +1

    Amazing God Bless you All

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You. God bless you.

  • @mulurisa4185
    @mulurisa4185 9 месяцев назад +1

    Bless you more and more

  • @jesicaisra3454
    @jesicaisra3454 9 месяцев назад +3

    ምንአይነት ጣፋጭ ምስክርነት ነው pls part 2

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 9 месяцев назад +2

    Powerful

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Praise God

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      Blessed be His Name

  • @mahitedla7712
    @mahitedla7712 9 месяцев назад

    Tebarki mesgna des sel

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578 9 месяцев назад +2

    She is so sweet and beautiful ❤

  • @addistedla
    @addistedla 9 месяцев назад +2

    ሚገርም ጌታ

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      🙏

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      Yes, indeed He is an awesome God!

  • @edentigistu-lg5mm
    @edentigistu-lg5mm 9 месяцев назад +1

    You're amazing msganaye😍

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 9 месяцев назад +1

    ማን እንደሆነች አላውቅም ግን እምነቷ Wow!

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 7 месяцев назад +1

    ባለ አሻራዋ ምስጋና ሰማያዊ ህይወት ተገንብቶብሻል:: ያልተቀባባ የህይወት ነጸብራቅ::

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @tenadamambelu1326
    @tenadamambelu1326 3 месяца назад +1

    አንቺ ስትናገሪ ጊታን እያየሁ የእምነትና የደስታ እምባ እየተናነቀኝ ሰማሁሽ. ይሄን አይነት አሰራሩን አውቀዋለሁ. ጐልያዶች ፊት ያለሁት ስትዪ ታየሽኝና ሳቅ ፈነቀለኝ. ተባረኪልኝ ❤

  • @nane2273
    @nane2273 8 месяцев назад +1

    God Bless you

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 9 месяцев назад +2

    Thank you for sharing your incredible spiritual walks. By the way you are amazingly fluent and brilliant in expressing things clearly.

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You 🙏

    • @ruthhayle5008
      @ruthhayle5008 9 месяцев назад

      ❤ part 2 please

    • @yeshicheria8582
      @yeshicheria8582 9 месяцев назад

      Bless you more
      Mesguye

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад +1

      Amen! It is His deed. በባዶ ነገር ላይ መስራትን የሚመርጠው እሱ የሰራው ነው። ጌታ ቅርብ ነው።

    • @zelalembanjaw9687
      @zelalembanjaw9687 9 месяцев назад

      @@MisganaEK by the way, your testimony is keeping me inspired.

  • @Lidyak.
    @Lidyak. 9 месяцев назад +1

    Wow misgi betam des yemil testimony nw God bicha yemitayibet demom kanchi bezu temiralew Thanks ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 месяцев назад

      Thank You for watching

    • @MisganaEK
      @MisganaEK 9 месяцев назад

      አሜንአሁንም ቦቻውን ይድሙቅ።

  • @nebrettadesse7845
    @nebrettadesse7845 9 месяцев назад +1

    Blessed sister

  • @fevenenkesha3352
    @fevenenkesha3352 9 месяцев назад +1

    May God bless you💙!

  • @atmike123
    @atmike123 5 месяцев назад +2

    ያው ሰማይ ቱዩብ አዘጋጅ ወንድም ምን እንደምልህ አላውቅም፤ ለብዙዎች መነቃቃት (ሪቫይብ) እንድትሆን ጌታ ትልቅ ስራ እየሰራ ስለሆነ አምላኬን አመሰግነዋለሁ!! የምስጋናን ምስክርነት ከ3ወር በፊት ገና እንደወጣ ማየት ስችል አለማየቴ በጣም ቆጭቶኛል። She is down to earth inspiring and intellegent young girl. በእርግጥ ቤተሰቦቿ በጌታ መሆናቸው ትልቅ ተፅዕኖ ቢኖረውም የእሷ ትጋት በፈተና ውስጥ መፅናት አሁን ላለችበት ሕይወት አስተዋፅዖ አድርጓል። በጌታ ላይ መደገፏ የሚገርም ምሳሌነት ያለው ነገር ነው። ብዙ ተምሬአለሁ። እግዚአብሔር በአንቺ ሕይወት አሻራውን እያተመ እንደሚሄደው በዘመንሽ ሁሉ ይሄ ነገር አይለይሽ። በጌታ ያለሽ ድፍረት ደስ ይላል ያስቀናል። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 месяцев назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @yosefdessalgne
    @yosefdessalgne 8 месяцев назад

    ከብዙ ዘመን በኋላ አብራኝ የተማረች ልጅ ሳይ ደስ ብሎኛል ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 месяцев назад

      Thank You for watching

  • @priscillaTOBE
    @priscillaTOBE 9 месяцев назад +1

    part 2 plsss we have learned a lot

  • @rasrebuni2525
    @rasrebuni2525 9 месяцев назад +1

    Be blessed more.

  • @samiogodson3152
    @samiogodson3152 9 месяцев назад +1

    You are blessed

  • @helaali7390
    @helaali7390 9 месяцев назад +1

    Amazing God she have

  • @maremare234
    @maremare234 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 9 месяцев назад

    Egzr yibel...GBU❤❤❤❤❤