ለፋኖ አመራሩ የወርቅ ሰአቱን የሸለመው ጀግና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 18

  • @AlemnewAdan
    @AlemnewAdan 11 дней назад

    በጣም ነው ለፋኖ ወሳኝ ጀግና ሰው አሁን ገና አገኜች በርታ ሻለቃየ አብረን በአንድ ማሰልጠኛ ኑረናልና በርተ

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 9 дней назад

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
    እንድንጠፋ ዘራችን እንዲኮላሽ የታወጀብን ሕዝቦች ነን።ጠላት በአንድ ሳምንት ሊያኮላሽ ዘራችን ሊያጨናጉል ሊያጠፋ ቢዘምትም ወንድሞቻችን አጥንታቸውን ስጋቸውን ደማቸውን ላሞራ እየሰጡ ከአጥፍቶ ጠፊ ከዳተኛ ጋር እኩል ያልተገባ መሰዋትነት እየከፈፈሉ እየመከቱ ጠላትን እያመከኑ ሀሳቡን እቅዱን ትቢያ እብቅ እያደረጉ እስካሁን እንድንከበር ንጹህ አየር እንድንስብ እንድንተነፍስ እያደረጉን ነው።ክብር ድል ለፋኖዎቻችን ይሁን !!!

    ጎበዝ ዝም ስንል፣ ስንታገስ፣ አደብ ስናደርግ፣ የጽሞና ጊዜ ስንወስድ፣ ስናስብ፣ ስናስታውል እና ስንታዘብ ጠላት እኛ የተዳከምን ተስፋ ያጣን የተሰላቸን፣አንድነት ያጣን መስሎት አንዳችን ላንዳችን ደጀን ሁነን እንዳንቆም እርስበርሳችን እንድንጠፋፋ እየሰራ ይገኛል።

    አንዳችን ለአንዳችን ጫንቃ እንዳንሆን እንዳንተሳሰብ ትግል ላይ ያለው ታጣቂውን ማህበረሰባችን ከኗሪው ሲቪል ማህበርሰብ ለመነጠል ሲባል ጠላት ዩኒፎርሙን መለዮውን አውልቆ ፋኖወቻችን በመምሰል በየቀጠና ተደራጂቶ ሕዝባችን በፋኖዎች ላይ ጥላቻ እና ሰቆቃ እንዲኖረው ለማድረግ በማሕበረሰባችን ላይ ሁለተኛ የተደበቀ ሽብር በመፍጠር “ፋኖ ገደለ ፋኖ አግቶ ዘረፈ” እያለ በማስወራት በመደበኛ ከከፈተው ጥቃት ደጋፊ ታክቲክ እየተጠቀመ እንደሆነ ህዝባችን ሊነቃይገባል።
    ይህ ትግል ለዘመነ ካሴ ለመሳፍንት ተስፉ፣ለእስክንድር ነጋ ለመከታው፣ለምሬ ተብሎ የሚተው አይደለም።የእነሱ ብቻ ሀሳብ፣የእነሱ ብቻ ጉዳይ እነሱ ብቻ አማጺ ሁነው ሕዝቡን እንዳሳመጹ ተደርጎ መወሰድ የለበትም።ጠላትም መንግስት ነኝ እያለ ወጣቱን ማሕበረሰቡን እየሰበሰበ ”በእንዚህ ሰዎች አመጽ፣ሀሳብ አትመሩ አትመኩ የራሳቹህ ሀሳብ ላይ ብቻ ስሩ።” እያለ እየሰበኩ ህዝብን እያደነዘዙ ነው። ሕዝብ እየገደሉ አስፓልት ዳር ላይ ዲም ላይት እና ቀለም እየቀቡ “በኮሪደር ልማት እኛ እያለማን ነው ፋኖ ግ ን ልማትን ይቃወማል፣ተቋማትን ያወድማል ሌባን እንቢ በሉ ተቃወሙት።” በማለት ከድተው ጥቃት የከፈቱበትን ሕዝብ ሊቀብሩት እያሰፈሰፉ ያሉ ጠላቶች ተቆርቋሪ እና አሳቢ ምስለው ማህበረሰባችን እያታለሉ አንድነትን እየነጣጠሉ ለማዳከም እየሰሩ እየተስተዋለ ነው።
    አማራ ጠቢብ ነው ጠላቱን ስራ እያሰራ ነው የሚሸኘው።አብይ ጎንደር ላይ በሳይክል ቪዲዎ ክሊፕ ሰርቶ ሄደ አጀብ ነው ፋኖ አልቻለም ተብሎ ፖለቲካ ሊሰራ ይችላል።ነገር ግን አብይ ብርቅ አይደለም አብይ ጎንደር ላይ እንደግለሰብ ሁኖ ሲመጣ እንደ ተራ ግለሰብ ነው ትንሽ ሰው አይተውት አግኝተውት ፎቶ ተነስቶ የሚሄደው። እንደ ተከበረእንግዳ እንደተከበረ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሁኖ ሲመጣ ግ ን ጎንደርን ልጎበኝ ኮሪደር ልመርቅ የሆነ ፓርክ ልመርቅ ጥምቀት ልታደም ጎንደር በዚህ እለት በዚህ ቀን ጠብቁኝ ቢል ቢያሳውቅ እንግዳ አክባሪው የጎንደር ሕዝብ ወይ ተቃዋሚው ወይ ደጋፊው ሁኖ ታውቆ ይሸኝ ነበር። ነገር ግ ን አመጣጡ በፍርሀት በስጋት ስለነበር እንደተራ ግለሰብ ስለነበር ነገሩ ሁሉ ተራ ነው።
    ፋኖ ይችላል አማራ ያሸንፋል ድል ለተከዳው እና ለተናቀው ማህበረሰባችን ይሆናል!!!

  • @AlemnewAdan
    @AlemnewAdan 11 дней назад

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ሰው❤❤❤

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 12 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 12 дней назад +2

    እባካችሁ ከመንግስት እየከዱ የሚመጡትን ቁልፍ ሰዎች ወደ ሚዲያ ሲወጡ በመንግስት ቤት ሆነው ለፋኖ ያበረከቱትን አስተዋፅኦ እንዲናገሩ አታድርጉ!!!

  • @Getachew-n2f
    @Getachew-n2f 12 дней назад +5

    ሀሎ ፋኖ የስጦታ ሰአት ትመርመር ምናልባት?

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u 12 дней назад

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 12 дней назад +5

    ያን ሰዓት እንደታሰር ጂብኤሰ የተገጠመለት እንደይሆን ጥንቃቄ

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 12 дней назад +7

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ41 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @Fafi_fafi_n1llks
    @Fafi_fafi_n1llks 12 дней назад +2

    አቤትመከባበር አላህበድልይመልሳችሁ🎉

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 9 дней назад

    የሠአቷ ነገር ይታሠብባት

  • @DcvDf-vy6ot
    @DcvDf-vy6ot 12 дней назад

    💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼✅️

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 12 дней назад +1

    GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIANS AMHARA FANO HIROSE AND ETHIOPIAAAA FOR EVER AND EVER AMEN FAITH 🙏🏻 💚💛❤️‼️💚💛❤️‼️💚💛❤️‼️🔊🔊👍👍👍👍🙏

  • @AbeyeFiseha
    @AbeyeFiseha 12 дней назад +1

    ወንድሞች ጥንቃቄ ያሰፈልጋል በሰሐቱ ጉዳይ ምርመራ አርጉ ያልጠረጠረ ተመነጥረ

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 12 дней назад

    ❤የኔ ደሞቼ ክበሩልኝ 🙏

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 12 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @shegawabebe8594
    @shegawabebe8594 12 дней назад +4

    ያን ሰዓት እንደታሰር ጂብኤሰ የተገጠመለት እንደይሆን ጥንቃቄ