Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እዚህ በረከት ላይ መታደም አይደለም፣አስተዋፅዎ ማድረግ አይደለም፣ማየት እራሱ ልብን ሀሴት ይሞላል በእመአምላክ ስም መባረክ ነው❤
Temesgen yihen lemayet silebekan
እግዚአብሔር ይህን መልካም ነገር እንድናይ ስለፈቀደልን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን፡፡ አንተ ፀጋው የበዛልህ የዘመናችን ክስተት የሆንህ ሰው ወንድማችን እሸቱ ሆይ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ በዚህ ፈተና ወጀብ በበዛበት ዓለም ላይ ለመቆም በምንንገዳገድበት ሰዓት ይህን የመሰለ እፁብ ድንቅ ስራ ማዬት ለኛ ከምንም በላይ ነው፡፡
ይህንን ያደረገ የመብርሀን ልጅ መድሀኒዓልም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተጀምሮ እስኪያልቅ ስንገረም ስንደነቅ አብረን ነበርን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምረው
Amen
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ። ለሰጠ እጅ ሁሉ በእጥፍ ይሙላለት። የእመቤታችን መቅደስ ተጨርሶ ስታመሰግኑ ለማየት ያብቃን🙏🏻
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ ወንድሜ እመብርሃን ዕድሜና ጤና ትስጥህ
🤲💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲
እንደ እናንተ የታደለ ማን አለ የእመቤቴን ቤት መስራት በታደል ነው ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቾን
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እንደነአንተ አይነት የተባረካችሁ ሰወች በማየቴ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ! ለዚህ ድንቅ ስራ ምክንያት ያደረገህ የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለይህ !❤❤❤
አንተ ብርቱ ሰው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኛም መጥተን በቤተ ክርስቲያን ተገኝተን ለማስቀደስ ያብቃን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ልብ የሚነካ የእምዬን ቤት መስራት ምነኛ መታደልነው እሼ እና ሌሎቹም ዘማርያን ሰባኪያን ላደረጋችሁት እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈላችሁ
አባታችን ቄሰገበዝን የቅዳሴ መምህራን የሚያዜሙትን የጀማሪ ሳይሆን ማለት አሰምተውናል የያሬድን በረከት ያሳድርብን!
አሼ አንተ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ ዘርህ ይባርክ ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ከእሸቱ ያልተናነሰ ማመስገን የምፈልገው እጀ ሰፊውን ሕዝብ ነው። ትላንት እናንተን ተስፋ አድርጎ ለብዙ ነገር ጠይቋችሁ አላሳፈራችሁትም፤ አሁንም የስስት መንፈስ ከሁላችንም ርቆልን የታሰበው እንዲሳካ የእመ ብርሃን ምልጃ ይርዳን።
መምህራችን እዮብ ይመኑ የህይወቴን መንገድ ያሰተካከሉልኘ እግዚያብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን፣ መልአከ ሰላም መምህራችን ባህርዳር በማህበረቅዱሳን አማካኝነት ብሬክ ላይ በተከታታይ ለ10 ቀን ሰላም አርጊው ማርያም ላይ ትምህርት ያስተምሩን ነበር። መሬት ቁጭ ብለን ስንማር ሰአቱ የደረሰ ሳይመስለን ምሳ ይደርሳል ግቢ ሄደን ምሳ በልተን ከሰአት እስከ 11 ሰአት ያስተማሩን ትምህርት የእድሜ ዘመን ስንቅ ሆኖኛል።
እግዛኣብሄር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እሼ ይዞህ ይሂድ ወዴት ወደ ገነተ (ፊዮርዳሊሶ) አሁን አይደለም ዘመንህን ሰትጨርሰ አቤት ደላላ ንግግርህ ማንንም ያንበረክካል ዘመንህ በፍሰህ ይለቅ የአትክልት ባለሙያ ነኝ አገር ቤት ሰትገባ ባላገሩን አባና የፍራፍሬና የአትክልት ቦታ እንዳተሠዘጋጅልኝ የልጅ አዋቂ ።
እግዚአብሔር የሰጡትን እጆች ይባርክ እሼ በናትህ ድምፁን አስተካክሉልን አንዴ ይሰማል አንዴ ይጠፋል
እግዚአብሔር ይመስገን ለእሽት እድሜና ጤና ያድልልን ሳስበው ከአቅም በላይ ይሆንብኛል በደስታ እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
የድምፅ ነገር ዝም ነው እሼ እባክህ ተመልከት ምንም አይሰማም በደንብ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ተመስገን አምላኬ, እልልልል
እግዚአብሔር ለምክንያት የፈጠረህ የዘመኑ ወጣት እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ:: እነኝህ ወገኖቻችን እንደ እስራኤሎች በ40 ዘመናቸው ወደ ከነአን እየሰበሰባቸው ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ከጠበቃችሁት በላይ ለመሰብሰብ ያብቃችሁ:: አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የባረኩት አርመው የኮተኮቱት ተክል መልካም ፍሬ ያፈራል በየሄዱበት ብርሃን ናቸው:: ሰዉ ግን ሰዓት የለም እየተባለ ከሰጡ በሗላ ለምን ወሬ ያበዛሉ? ህፃናቶቹ አማርኛ አልተቻሉም:: እኔም የልጆቼን ጨምሬ እረዳለሁኝ::
እግዚአብሔር ይመስገን።ለ3ተኞው እለት በሰላም ያድርሳችሁ።
አሜን እሱ ያለውን ያድለን❤❤አሜን አሜን አሜን❤ አባታችንን 🙏🙏🙏
Eshe zerhe yebarek
እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ተመስገን ቤተክርስትያኑ አልቆ ቆመን የምናስቀድስበት ቀን ያብቃን🥹
እግዚአብሔር ይህን እድታደርግ ስለመጠህ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Egeziabeher yimsegn embet mareyam betowane tesralchi
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ከአባታችንሳይጨርሱ ነበር የወጣዉት ሀሳብ ሁኖኝ ነበር አሁን ሳየዉ ደስ አለኝ እግዚ አብሄር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይባርካቹ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
ምስጋና ለእግዚያብሄር 🙏🏼
እሸቱ ሁል ጊዜልካም ነገር እንደደከምክ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ትዳርህን የዓብራሐምና የሳራ ይሁንላችሁ በርታ
ፈጣሪ እድሚያችሁን ያርዝመው
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እሼ እናትክ እንዴት ታድላለች ተመስገን
God bless all of you! What’s amazing is listening those two guys speaking with no accent like wow❤ and the work they do is very impressive ❤
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹ
እግዚአብሔር ይመስገን !!! ተባረኩ ::
Egziabhere yimsgen, egziabhere yibarkachu, esheyeee hulem egziabhere kefit yekedemlhhe ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
Tebarku weyyyy dessssssss yelale
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን ያበርታችሁ
እግዚአብሔር
Amen amen amen 🙏
እግዚብሔ ይመሰገን
እግዝአብሔር ይመስገን❤❤
eshetu Ebakih yehone sew maggnete yifligal ..... silkihinnnn
ililililillilililililillllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll des yilal kale hiwot yasemalin
መምህር ብርሃኑ አድማስ ይለያሉ! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ❤❤❤
ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please2k አስገቡኝ😢😢😢😢😢
ISEY ILILILILI🎉🎉🎉
Eghzaber ymsgen btam des ylale.
Egzabhar yemeretachu endehonachu enanem yeredag
Yisakal
ኧረ ከ ፈረንጁ ጋር አስተዋውቀኝ አብሬ ልቀድስ እሼ
Bereketachu yederben
🙏🏾❤
❤
❤❤❤
Yihen ye melaekt zimare yemesele wudassie silesemahu temesgen lezi labekan
Temesegen ❤ ❤❤
Donkey family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
እልልልልልልልልልልል
selam
Eleleleee
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Ellllllllllllllllll 🙏🙏🙏
ሰዓት ባይባክን ለግቡ እና ለዓላማው ሲባል ከይቅርታ ጋር
Agote kesese madeye birhanu yani tehute batame nw mewadehe 😢😊
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏
Dimtsachu aysemam
ሰላም ለእናንተ ይሁን እሼእዚህ ፕሮግራም ላይ በመመህር ዲ/ን ብርሀኑ አድማስ እና በመምህር ኢዮብ ይመኑ የቀረቡትን ትምህርቶች ለብቻው እንድትለቁልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለው ✞
E/R yakbrh ftsamew yasayen
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll............
እረ ድምፅ እሸ
አሼ የምታደርገውን ነገር አከብራለሁ ዛሬ ያንተን ፕሮግራም ካየሁ በሆላ ዩቲዮብ ላይ በአጋጣሚ የኤርትራ ወንድሞቻችን ኤርትራ ዉስጥ ለሚገኝ ገዳም እያሰባሰቡ አየሁ ነገር ግን በትግረኛ ስለሆነ ብዙ ኢትዩጵያዉያን አላወቁም ይሆናን ግን ትላንትና አንድ ሰዉ እዚሁ ፔጅ ላይ እየጠየቀ ነበር ቢያንስ በአንተ ፔጅ ላይ ንገርላቸዉ ወንድሞቻችን ሲጠይቁን አናሳፍራቸዉ
EOTC
ድምፁ አይሰማም
Mindenaw no sound
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ድምፁ እሼ አይሰማም እኮ
እሸቱ በእንደዚህ አይነት በጎ ምግባር ብዙ አትድከም።ይልቁንስ በተዘነጋው ላይ ድከም።ይህን ማንም ያደርገዋል ። ለቤተክርስቲያን ዘላቂ መፍትሔ ዘመን የማይሽረውን ስራ መስራት ከፈለግህ '''''''''''አብነት ትምህርት ቤት'''''''''' ላይ ስራ
ዛሬ አይጀመርማም እንዴ
Paypal doesn't work
120€ ከጅርርመን ልጅ ዘሩፋኤል በባንክ ተበርክቷል
ከበሮውን በደምብ እድጨህ ፀሀይ ሰሊለለ እራቅ አርጋችሁ በህተር አሙቁት ከዝያ በደብ ይጮሀል።
Hello Donkeys ! ጥያቄ አለኝ “ ዛሬ ክሪስቲያንና ጓደኞቹ በገና ይደረድራሉ ወይ ?” ከደረደሩ please tell Eshetu to announce before they start.
እግዛብሄር ይመስገን
እዚህ በረከት ላይ መታደም አይደለም፣አስተዋፅዎ ማድረግ አይደለም፣ማየት እራሱ ልብን ሀሴት ይሞላል በእመአምላክ ስም መባረክ ነው❤
Temesgen yihen lemayet silebekan
እግዚአብሔር ይህን መልካም ነገር እንድናይ ስለፈቀደልን ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን፡፡ አንተ ፀጋው የበዛልህ የዘመናችን ክስተት የሆንህ ሰው ወንድማችን እሸቱ ሆይ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ በዚህ ፈተና ወጀብ በበዛበት ዓለም ላይ ለመቆም በምንንገዳገድበት ሰዓት ይህን የመሰለ እፁብ ድንቅ ስራ ማዬት ለኛ ከምንም በላይ ነው፡፡
ይህንን ያደረገ የመብርሀን ልጅ መድሀኒዓልም ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ተጀምሮ እስኪያልቅ ስንገረም ስንደነቅ አብረን ነበርን እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ቸሩ መድኃኒዓለም ያሳምረው
Amen
አሜን
እግዚአብሔር ይባርክህ እሼ ። ለሰጠ እጅ ሁሉ በእጥፍ ይሙላለት። የእመቤታችን መቅደስ ተጨርሶ ስታመሰግኑ ለማየት ያብቃን🙏🏻
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ ወንድሜ እመብርሃን ዕድሜና ጤና ትስጥህ
🤲💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲
እንደ እናንተ የታደለ ማን አለ የእመቤቴን ቤት መስራት በታደል ነው ወላዲተ አምላክ ትባርካቹ በርቱ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቾን
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ እንደነአንተ አይነት የተባረካችሁ ሰወች በማየቴ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ! ለዚህ ድንቅ ስራ ምክንያት ያደረገህ የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ አማላጅነቷ አይለይህ !❤❤❤
አንተ ብርቱ ሰው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
እኛም መጥተን በቤተ ክርስቲያን ተገኝተን ለማስቀደስ ያብቃን🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ልብ የሚነካ የእምዬን ቤት መስራት ምነኛ መታደልነው እሼ እና ሌሎቹም ዘማርያን ሰባኪያን ላደረጋችሁት እግዚአብሄር ውለታችሁን ይክፈላችሁ
አባታችን ቄሰገበዝን የቅዳሴ መምህራን የሚያዜሙትን የጀማሪ ሳይሆን ማለት አሰምተውናል የያሬድን በረከት ያሳድርብን!
አሼ አንተ ድንቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ ዘርህ ይባርክ ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ግን ከእሸቱ ያልተናነሰ ማመስገን የምፈልገው እጀ ሰፊውን ሕዝብ ነው። ትላንት እናንተን ተስፋ አድርጎ ለብዙ ነገር ጠይቋችሁ አላሳፈራችሁትም፤ አሁንም የስስት መንፈስ ከሁላችንም ርቆልን የታሰበው እንዲሳካ የእመ ብርሃን ምልጃ ይርዳን።
መምህራችን እዮብ ይመኑ የህይወቴን መንገድ ያሰተካከሉልኘ እግዚያብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን፣ መልአከ ሰላም መምህራችን ባህርዳር በማህበረቅዱሳን አማካኝነት ብሬክ ላይ በተከታታይ ለ10 ቀን ሰላም አርጊው ማርያም ላይ ትምህርት ያስተምሩን ነበር። መሬት ቁጭ ብለን ስንማር ሰአቱ የደረሰ ሳይመስለን ምሳ ይደርሳል ግቢ ሄደን ምሳ በልተን ከሰአት እስከ 11 ሰአት ያስተማሩን ትምህርት የእድሜ ዘመን ስንቅ ሆኖኛል።
እግዛኣብሄር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ እሼ ይዞህ ይሂድ ወዴት ወደ ገነተ (ፊዮርዳሊሶ) አሁን አይደለም ዘመንህን ሰትጨርሰ አቤት ደላላ ንግግርህ ማንንም ያንበረክካል ዘመንህ በፍሰህ ይለቅ የአትክልት ባለሙያ ነኝ አገር ቤት ሰትገባ ባላገሩን አባና የፍራፍሬና የአትክልት ቦታ እንዳተሠዘጋጅልኝ የልጅ አዋቂ ።
እግዚአብሔር የሰጡትን እጆች ይባርክ
እሼ በናትህ ድምፁን አስተካክሉልን አንዴ ይሰማል አንዴ ይጠፋል
እግዚአብሔር ይመስገን ለእሽት እድሜና ጤና ያድልልን ሳስበው ከአቅም በላይ ይሆንብኛል በደስታ እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም
የድምፅ ነገር ዝም ነው እሼ እባክህ ተመልከት ምንም አይሰማም በደንብ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ተመስገን አምላኬ, እልልልል
እግዚአብሔር ለምክንያት የፈጠረህ የዘመኑ ወጣት እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ:: እነኝህ ወገኖቻችን እንደ እስራኤሎች በ40 ዘመናቸው ወደ ከነአን እየሰበሰባቸው ነው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ከጠበቃችሁት በላይ ለመሰብሰብ ያብቃችሁ:: አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ የባረኩት አርመው የኮተኮቱት ተክል መልካም ፍሬ ያፈራል በየሄዱበት ብርሃን ናቸው:: ሰዉ ግን ሰዓት የለም እየተባለ ከሰጡ በሗላ ለምን ወሬ ያበዛሉ? ህፃናቶቹ አማርኛ አልተቻሉም:: እኔም የልጆቼን ጨምሬ እረዳለሁኝ::
እግዚአብሔር ይመስገን።ለ3ተኞው እለት በሰላም ያድርሳችሁ።
አሜን እሱ ያለውን ያድለን❤❤አሜን አሜን አሜን❤ አባታችንን 🙏🙏🙏
Eshe zerhe yebarek
እግዛብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ተመስገን ቤተክርስትያኑ አልቆ ቆመን የምናስቀድስበት ቀን ያብቃን🥹
እግዚአብሔር ይህን እድታደርግ ስለመጠህ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
Egeziabeher yimsegn embet mareyam betowane tesralchi
አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ከአባታችንሳይጨርሱ ነበር የወጣዉት ሀሳብ ሁኖኝ ነበር አሁን ሳየዉ ደስ አለኝ እግዚ አብሄር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይባርካቹ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
ምስጋና ለእግዚያብሄር 🙏🏼
እሸቱ ሁል ጊዜልካም ነገር እንደደከምክ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ትዳርህን የዓብራሐምና የሳራ ይሁንላችሁ በርታ
ፈጣሪ እድሚያችሁን ያርዝመው
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እሼ እናትክ እንዴት ታድላለች ተመስገን
God bless all of you! What’s amazing is listening those two guys speaking with no accent like wow❤ and the work they do is very impressive ❤
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹ
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
ተባረኩ ::
Egziabhere yimsgen, egziabhere yibarkachu, esheyeee hulem egziabhere kefit yekedemlhhe ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሥገን እሼ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
Tebarku weyyyy dessssssss yelale
ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን ያበርታችሁ
እግዚአብሔር
Amen amen amen 🙏
እግዚብሔ ይመሰገን
እግዝአብሔር ይመስገን❤❤
eshetu Ebakih yehone sew maggnete yifligal ..... silkihinnnn
ililililillilililililillllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll des yilal kale hiwot yasemalin
መምህር ብርሃኑ አድማስ ይለያሉ! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ❤❤❤
ይህንን የምታነቡ ለናተ ቀላል ነውአረ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ Please2k አስገቡኝ😢😢😢😢😢
ISEY ILILILILI🎉🎉🎉
Eghzaber ymsgen btam des ylale.
Egzabhar yemeretachu endehonachu enanem yeredag
Yisakal
ኧረ ከ ፈረንጁ ጋር አስተዋውቀኝ አብሬ ልቀድስ እሼ
Bereketachu yederben
🙏🏾❤
❤
❤❤❤
Yihen ye melaekt zimare yemesele wudassie silesemahu temesgen lezi labekan
Temesegen ❤ ❤❤
Donkey family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
እልልልልልልልልልልል
selam
Eleleleee
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
Ellllllllllllllllll 🙏🙏🙏
ሰዓት ባይባክን ለግቡ እና ለዓላማው ሲባል ከይቅርታ ጋር
Agote kesese madeye birhanu yani tehute batame nw mewadehe 😢😊
❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏
Dimtsachu aysemam
ሰላም ለእናንተ ይሁን እሼ
እዚህ ፕሮግራም ላይ በመመህር ዲ/ን ብርሀኑ አድማስ እና በመምህር ኢዮብ ይመኑ የቀረቡትን ትምህርቶች ለብቻው እንድትለቁልን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለው ✞
E/R yakbrh ftsamew yasayen
elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll............
እረ ድምፅ እሸ
አሼ የምታደርገውን ነገር አከብራለሁ ዛሬ ያንተን ፕሮግራም ካየሁ በሆላ ዩቲዮብ ላይ በአጋጣሚ የኤርትራ ወንድሞቻችን ኤርትራ ዉስጥ ለሚገኝ ገዳም እያሰባሰቡ አየሁ ነገር ግን በትግረኛ ስለሆነ ብዙ ኢትዩጵያዉያን አላወቁም ይሆናን ግን ትላንትና አንድ ሰዉ እዚሁ ፔጅ ላይ እየጠየቀ ነበር ቢያንስ በአንተ ፔጅ ላይ ንገርላቸዉ ወንድሞቻችን ሲጠይቁን አናሳፍራቸዉ
EOTC
ድምፁ አይሰማም
Mindenaw no sound
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ድምፁ እሼ አይሰማም እኮ
እሸቱ በእንደዚህ አይነት በጎ ምግባር ብዙ አትድከም።
ይልቁንስ በተዘነጋው ላይ ድከም።ይህን ማንም ያደርገዋል ። ለቤተክርስቲያን ዘላቂ መፍትሔ ዘመን የማይሽረውን ስራ መስራት ከፈለግህ '''''''''''አብነት ትምህርት ቤት'''''''''' ላይ ስራ