MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ቀሲስ አሽናፊ መልካሙ - ደመወዝ አልተሰጠኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 52

  • @BirtukanGizaw-g5c
    @BirtukanGizaw-g5c 8 месяцев назад +18

    እወነት ለመናገር ማህበረ ቅዱሳንን በጥሞና በፍቅር ነው ሁል ጊዜ የምከታተለው የዛሬው የአብርሐም እንዳ ፕሮግራም ግን ተጀምሮ እሰከ ሚያልቅ ድረስ በጣም እያለቀስሁ ነው የሰማሁት የርሐብን ነገር በደንብ ስለማውቀው ነው መሰለኝ በጣም ውስጤን የበለኝ አባት ቀሲስ አሸናፍ መልካሙ ታሪክ ነው አባቴ በረከትዎት ትድረሰኝ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅዎት ቸሩ መድኃኔአለም

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 месяцев назад

      😢❤❤❤❤❤እውነት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @MeseleAbrie
      @MeseleAbrie 6 месяцев назад

      እውነት ነው አጋጣሚ ሁኖ እየመጡ ያስተምሩናል እና ያሳለፉት እንዳለ ሁኖ አሁን እየኖሩት ያለው ሕይወት በራሱ ያስተምራል በአጭሩ ተግባራዊ ክርሲያቲያን ናቸው፡፡ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድላቸው፡፡

  • @ጥሩወለተማርያም
    @ጥሩወለተማርያም 8 месяцев назад +2

    በእውነት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ቤተሰቦቻቸውንም ይባርክልን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 8 месяцев назад +1

    እኔ እምለዉ ጋዜጠኛ አቅራቢ ብርቱኳ መኮንን በአብራሃም እንግዳ ትቅረብ❤

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 8 месяцев назад +1

    በእውነት በእውነት እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ከነመላቤተሰቦቾ እድሜናጤና ይስጥልን በረከቶይደርብን ኑሩልን 🥰😍🥰😍

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ወጣውረድ ታልፎ ለዚህ መብቃት እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብዎት እግዚአብሔር ይጠብቃችኹ እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ይባርኩን አባታችን ማኅበረ ቅዱሳንን ያስፋልን አሜን❤❤❤

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 8 месяцев назад +6

    ጠንካራ አባት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 месяцев назад

      ፈጣሪ ለዚህ. ቤተሰብ የበረከት. የደስታ ዘመን ይስጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉ን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w 8 месяцев назад +3

    ቀሲስ ይባርኩን ብርቱካን ቀሲስ አሸናፊን ሰላቀረብሽልን እናመሰግናለን እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር አድለኞች ናችሁ የቀሲስ አሸናፊ ልጆች ስለሆናችሁ😍 እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ከዚህ በላይ የምሰሩበትን ኃይልና ብርታት ይስጦት

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 8 месяцев назад

    አባታችን እደሜ ከጤና ይስጥልን ቃል ሕይወትን ያስማልን እደሚውን ያረዝምልን አሜን

  • @ሠላማዊት-ኘ7ለ
    @ሠላማዊት-ኘ7ለ 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ❤❤❤😢😢😢 የኔ አባት ይፍቱኝ ረጅምየአገልግሎት ዘመን ጤና ሙሉከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን❤

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 8 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቸሩመድሀኒአለም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ቸሪቱ እመአምላክ ትፈውሰወት እደርስወ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን፫ የኔ እንባ ይፍሰስ🙏😢😢😢😢

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ቸርነቱ ድንቅ ነዉ በአንድም በሌላም ቆመን እንድንሄድ እንድናመሰግነው ያደርጋል አባቴ እኔን😢😢😢አያልቅሱ እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይኹን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 месяца назад

    እግዛአብሔረ በእድሜ ጤና ያብዛሎት .እንደረሶ ምግባረ ያለው ያብዛሎት.

  • @ump1715
    @ump1715 16 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ እረዥም አድሜ ይሰጠዎት አድህ አይንት ያብዛልን አያለፍብት ታይረሱ ለሰው መራራት በጣም መታደል

  • @ወለተወልድየገብርኤልልጅ
    @ወለተወልድየገብርኤልልጅ 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛላችኹ

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር በትዳሮት በልጆቶት ይባረኩ ያብዛልን እንደርሶ ያሉ አባቶች

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 8 месяцев назад

    አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጠና ያቆይልን እደእርስዎ ያሉ አባቶች ያብዛልን❤

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 8 месяцев назад +1

    በእዉነት ቃል የለኝም የቅዱሳን አምላክ ጤናዎትን ይመልስልን እድሜዎትን ያርዝምልን ልጆቹም ደስስስስሲሉ እግዚአብሔር ይርዳን የድርሻችንን እንድንወጣ የአባቶቻችን አምላክ ይርዳ😢😢❤❤❤❤❤

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 8 месяцев назад

    ሰላም የሚሰማኝ የማህበረ ቅዱሳንን ፕሮግራም ብቻ ስከታተል ነው ማህበራችን ልዩ ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 8 месяцев назад

    አቤቱ ዛሬም እኳ እንደዚህ አይነት ኑሮ የሚኖር የቤተክርስቲያን ልጆች አሉ መርዳትም የምንችል ወንድሞችና እህቶች አለን። ሁለቱን የሚያገናኝ እንደ ማህበረ ቅድሳን አይነት ያስፈልጋል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ያድልልን ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ
    @ወለተኪሮስ-ጨ2ዀ 8 месяцев назад +1

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም የፍቅርን ቤተስብ እውነት አባታችን እድሜን ከኔ ቀንሶኦ ለእርሶኦ ይስጥልን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 месяцев назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎትን ይስጥዎት. መልካሞችን ያብዛልን ምነኛ መታደል ነው. ለኔ ለኔ በሆነበት ዘመን ከኔ ይልቅ ለተቸገሩ ማለት. መመርጥ ነው ❤❤

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ከሞላ ቤተሰበዎት ጋር ይጠብቅልን በእንባ ጨረስኩት😢

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 8 месяцев назад

    እድሜና ጤና ያድልልን አባታችን አይ ችግር

  • @AyenyaAssefa
    @AyenyaAssefa 8 месяцев назад

    አባቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎት ከኔእድሜ ተቀንሦ ለእርሥዎ ይሠጥልልኝ

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh 8 месяцев назад

    በእውነት እንደዚህ ክርስትናን በሕይወት እሚኖሩ አባቶቻችነን ስናይ እንደሰታለን እግዚአብሔር አምላክም ሰለነዚህ ብሎ እንደሚታረቀን ተስፍ እናደርጋለን ተመስገን
    የእኔ እናት አታልቅሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @meronTsefaye2711
    @meronTsefaye2711 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነቱ እጅግ ግሩም የሆነ ስንቅ ነው 🌹🌹🌹በእድሜ በጤና ከነመላው ቤተስብዎት ይጠብቅልን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 8 месяцев назад

    ይፍቱኝ አባቴ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቀሲስ አሽናፊ ስለ ሁሉም ነገር ክብሩን እግዚአብሔር አምላክ ይውስድ

  • @fikrresilase
    @fikrresilase 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጤናዎትን ያድልልን

  • @GebruMelake
    @GebruMelake 7 месяцев назад

    ግቢ ጉባኤ ያፈራችሁ የተዋሕዳ ልጆች ስብሰብ እንበል እስኪ

  • @abiytube8063
    @abiytube8063 8 месяцев назад

    አይደለም በቴሌቪዥን መስኮት በግዙፍ መድብለ መጽሐፍ ተጽፎ የማያልቅ ድንቅ የህይወት ውጣ ውረድ አሳልፈው በተፈተነ ማንነት ውስጥ አልፈው ዛሬ አማናዊ ካህን ሆነው አስደናቂ ስራ እየሰሩ የሚያስደምሙን ቀሲስ አሸናፊ መልካሙ።
    በአንድ የህይዎት የፈተና ገጠመኝ ላይ ማርያም አንድ ብር ስጭ? የሚለው
    ን ታሪክ ሲተርኩላችሁ አልቅሰህ አልቅሰህ መጨረሻ የደስታ እንባ ያለ ማቋረጥ ታረግፈው አለህ።
    እናመሰግናለን እህታችን ቡርቴ ወ mk

  • @MmN-fp4rf
    @MmN-fp4rf 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በእንባ ነውየጨርስሁት❤❤❤😢

  • @በሰውከመታመንይልቅበእግዚ

    የኔ እናት ብርቱካንዬ ናፍቀሽኝ ነበር በእውነት በእመቤቴ ትቅረብሽ እውይይይይ የእኔ እናት ነገር ❤❤❤
    የሚገርም ፍቅር መከባበር ጥንካሬ ፍጹም የኾነ በጎነትን ያየኹበት ቤተሰብ እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነቱ አባታችን እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማረዎት ❤❤

  • @السيدحسين-ذ6ت
    @السيدحسين-ذ6ت 8 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር በድሜ በፀጋይጠብቅልን አባታችን

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 8 месяцев назад

    የኔ ውድ አባት እኔ ላልቅስ አባቴ በምኒዬ የኔ ውድ እህት የኔ ጀግኖ እህት አታልቅሽ አስለቀሳችሁኝ እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ አባቴ የኔ ትሁት እሩሩ አባት ለእርስዎ ቃል የለኝም ብቻ እረጅም እድሜ ኑሩልኝ ❤❤❤❤ሁላችሁንም እወዳችዋለው

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 8 месяцев назад

    የእኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ዛሬ ሁሉም አልፎ ለዚህ ደርሰዋል እግዚአብሔር ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳን ብዚ ተምረናል።

  • @meronTsefaye2711
    @meronTsefaye2711 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአስብሽውን ያሳካልሽ ማማየ አይዞሽ አታልቅሺ 😢

  • @demidemeke8795
    @demidemeke8795 8 месяцев назад

    እድሜን ያርዝምልን abatachin

  • @aynalemchernet3437
    @aynalemchernet3437 8 месяцев назад

    እድሜህን ያርዝምልን ወንድሜ

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉amen 🙏🏽 amen 🙏🏽 amen 🙏🏽

  • @fentahunmeseret1380
    @fentahunmeseret1380 8 месяцев назад

    ከቃላት በላይ ነው, ግሩም ቤተሰብ!

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 8 месяцев назад

    የኔ አባት ችግር ኡፍፍፍ 😢😢

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 8 месяцев назад

    kalehiwot yasemalin

  • @abrahamshewarega4687
    @abrahamshewarega4687 8 месяцев назад +2

    አራጣ የሚያበድር ካህን
    ሰላም MK የአብርሃም ቤት እንግዳ አዘጋጆች:: አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይቀበለው; አሜን::
    ቀሲስ በጨዋታቸው መሀል አራጣ የሚያበድር ካህን (9:30 ደቂቃ) ሲሉ ተሰምተዋል:: ምንም እንኳ ታሪኩ ልክ ቢሆን ይህ አነጋገር ሚዲያ ላይ ስለሆነ መስተካከል የሚኖርበት ይመስለኛል:: ቪዲዮው ኤዲት ቢደረግ እላለሁኝ::

    • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
      @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 8 месяцев назад

      ታዳ አራጣ ቢሉ ቃሉን በይ እንጂ በቤተክርስቲያን ስለማይፍቀዲ ነው እምትይው አይደል ቀሲስኮ ስለተቸገሩ አበዲሩኝ ነው እንጂ ያሉት. አራጣ አበደርኩ አይደለም ያሉት አራጣ የሰጣቸው ሰው ግን ተቸግረው እያዮእሚያበሩት ናቸው ተጠያቂዎች. የተቸገረ ሰው ስርቆትቢበላ ነብስን ለማትረፍ. ስርቆት ይፍቀዳል ማለት አይደለም. ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. በፍናን አልፎ እዚህ መዲርስ ተመስገን

    • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
      @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 8 месяцев назад

      እንዴየ ታዲያ መዋሸት አለበት እንዴየ ደግሞ እኮ ወደገጠር ያለው ማህበረሰብ ያለ አራጣ አያበድርም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt
    @AfariMoranSleuthExportedSalt 4 месяца назад

    ቀውስ