እግዚዮ የገዛ ልጄ ባሏ በሙያዋ ምክንያት ፈታት ተብሎ ሲወራ ጎረቤት ዘመድ አዝማድ ምን ይሉኛል እናቷ ሙያዋን ከቀመሱ በኋላ አበዱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 464

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 5 дней назад +70

    በእምነቷ ፀበል ይውሰዳት ባልየው😮እደኔ ማነው ባልየው ልፍታ ሥላለ የተናደደ👍👍🤕🤕

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 5 дней назад +74

    ዘሌ የዚች ልጅ የሙያ ችግር ሳይሆን ሰወች መተት አርገውባት ነው ዘሌ ከቻልክ ልጂቱንም ባሏንም ፀበል ይሂዱ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 дней назад

      Inate setoch machenawu gin wode Geta matachu setanin mitasafirut? Ara tohut LA setan irat atihunu ibakachu wode EGZABHER chuhu

    • @heleenheleen3936
      @heleenheleen3936 5 дней назад +1

      አዎ ልክነው ትዳሯን በዚህ እንድታጣ የተደረገባት ነገር አለ ታዛዝናለች ምክነያት በማታቀው የሎነችው ነገር አለ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 дней назад

      @@heleenheleen3936 ba Ewunat iko nawu awun gize minsamachawu nagaroch tidarin mihafata hono Kara, ya dagimo ye setan sira nawu, inenat malet irasu ye setan sira nawu esh

    • @GvuThj
      @GvuThj 5 дней назад

      ,እወነት.ነወ.ፀበል.የሒዱ

  • @bereketbelechew12
    @bereketbelechew12 5 дней назад +86

    ዘሌ ይቅርታ የዝህች ልጅ ሙያ ሰይሆን ተመትቶበት ነው እመኔኝ የሆና ግዜ የሆነች ሴት ምግብ ቤት ነበረትና ልክ እንደ እሷ ሆነላት ከዛም ነብያት ቤተክርስቲያን ስትሄድ መተቱ ጮሆ ስወጣ አይተን ነበረ በጌታ ስወደዱ እንደይፈቱ ወደ ፀሎት ቤት ውሰዷት

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 5 дней назад +2

      ትክክል ነዉ የሰይጣን ስራ ነዉ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 дней назад +1

      አይሰሙም ውዴ ኮመንት እንኳ አያነቡም 😢😢

    • @nemroudgidey3202
      @nemroudgidey3202 5 дней назад +1

      ትክክል ነሺ ግን ያልገቫኛ ነገረ እናትዮ እንደት ኣይገባትም የዚቺ ነገረ እንደት የመተት መሆኑ ሳይገባት ይቅረል ።

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 5 дней назад

      አዎ አልገባቸዉእኮ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ

    • @محمدمقدم-ه7غ
      @محمدمقدم-ه7غ 5 дней назад

      እባካቹሁ ፀበል ትወሰድ

  • @RojaRoja-w1l
    @RojaRoja-w1l 5 дней назад +23

    ባካችዉ ልጂቷን አታሰቃዩዎት ፀበል ዉሰዱዎት መተት ነገር ነዉ

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 5 дней назад +25

    ሲጀመር የመተት ነዉ😢😢😢😢

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 5 дней назад +24

    ,የጠቋይ ስራ ነዉ ፀበል ዉሰዷት
    ,ቤቱን ፀበል እርጩት
    ,አይዞሽ የኔ ቆጆ
    ይስተካከላል ሁሉም ነገር አትጨነቄ ፀበል ግቤ 😢😢

  • @tesseragebru5223
    @tesseragebru5223 5 дней назад +21

    ዞል ልጁ ለሚስቱ ያለውን ፍቅር ፣ ለእናትየው ያለውን ክብር ፣ ለትዳሩም ያለውን እምነት በግልፅ አማርኛ ተናግሮዋል። ልጅቱም ምንም ስህተት የለባትም። እናት ለክብራቸው ሲሉ ቁጣ ቁጣ ሲሉ አረጋግተህ ማሳመን ነበረብህ። በተረፈ ችግሩ መተት ነው ። በፍጥነት ወደ አባቶች እና ፀበል መሄድ ብቻ ነው ።

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 5 дней назад +25

    ዞለ አንተ ቆራጣ እና ጎበዝ ነህ ለምን እሰካሁን ለምን ወዴ ፀሎት ቦታ አትወሰዱም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Genet1223
    @Genet1223 5 дней назад +17

    የኔ እህት 😢ኣይዞሽ ፀበል ውሰዳት ፍጣሪ ምን ይሳነዋል 😢

  • @marye9391
    @marye9391 5 дней назад +59

    የእኔ እናት ፀበል ውሰዶት እመብርሀን ትደረሰልሸ😢😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 дней назад

      Kkkkkkkkkkk anch dagimo ba tsabal matash? Woyi inate tsabal 😭😭😭😭, zimbilachu LA EGZABHER iji situ

    • @heleenheleen3936
      @heleenheleen3936 5 дней назад

      በፀበል ብቻነው እግዚያብሔ መብቴው በሱብቻነው ማግኘት የሚቻለው ፀበል ፀበል

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 5 дней назад +1

      ​@@MulatuTadesseHaile-jj8hiአዎ ፀበል ትጠመቅ ፀበል ያድናል ይፈውሳል እውነቱ አልዋጥ ካለህ በውሀ አወራርደው

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 дней назад

      @@HanaHana-io3bq setanim tsabal yilali sawum tsabal yilali ina EGZABHERN yet tilachu gin? Ara ist EGZABHER Amilaki ye ESRAEL Amilak EGZABHER bicha nawu adagn silazi Geta EYESSUS adagn ina LA alem mulu gazhi indehona aminachu danatu, ibakachu gize sayirafid hiwotachawun kaz ka setan sira amiltut ::

    • @marye9391
      @marye9391 5 дней назад

      @@MulatuTadesseHaile-jj8hi ላመነበት ሰው አወ ሰይጣን ያፍራል ይሄ የዳቢሉሰ ሰራ እንጀ የሱ አይደለም ሰለዚህ ለመነበት ሰው ከምንም በላይ ፀበል ይፈውሳል

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 5 дней назад +13

    እረ ይችይ ልጅ ኣትፍረዱባት መተት ተደርጎባት ነው የኔ እናት እረ በእግዚአብሔር ፀበል ውሰዳት😢😢😢

  • @jimmabel7916
    @jimmabel7916 5 дней назад +10

    መተት ነው ከሷ ጎደኞች ሊሆን ስ ለሚችል ጠበል ውሰዱዋት ።

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 5 дней назад +20

    እረ ልጅቷ ወደ ፀበል ውስዷት የሆነ የተስራ ሴራ አለ ወይም ልጁን ሚፈልጉት የሴት ጓደኞች ካሉ አስርተውባት ይሆናል ወይም ክልጁ ቤተስብ ካልፈለጓት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Bettu361
      @Bettu361 5 дней назад

      በትክክል

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 5 дней назад +4

    ይህ የልጅቷ ሙያ አለመቻል ሳይሆን የተደረገባት ነገር አለ እህቴን በጣም ያማል 💔💔ወደ ፀበል ውሰዳት እህቴን 😭😭ሰው ክፉ ነው ምቀኞች እንዲህ በሰው ላይ ክፉ ስራ እረ ሃገራችን ሰዴት እየሄደች ነው በጣም ያሳዝናል።

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 5 дней назад +5

    እባካችሁ ለእህታችን ድረሱላት እርኩስ መንፈስ ነው ትዳርም አይፈርስም እህታችን ለይ መተት ተመትቶባት ነው በንግድ የተሰማራች ጋደኛ ነበርችን እንዲው መተት ተሰርቶባት የታሸገ መጠጥ እንካን እሳ ስትነካው ትኝኝ ትላትል ይሞላዋል ከቤቱ ነው ብላ እኔጋም አርጋ እሳ ስትነካው ያው ነው ከዛ እርግፍ አርጋ ብተውም ወደ መግቡ መጣባት ብኮ ያቦካት ነው ሚተላባት ካዛ ጉዱ ፀበል ስትሄድ ጉዱ ወጣ ክፉ መንፈስ ነው

  • @AlFintas-hh4jt
    @AlFintas-hh4jt 5 дней назад +4

    ዘሌ ታደጋት ይቼ ልጅ ወደ ጠበል ትግባ እመብርሃን ትርዳሽ በጣም ነው ያዘኩት

  • @الاسد-ت3ك
    @الاسد-ت3ك 5 дней назад +14

    በመጥፎ ጓደኛ ወይም ሌላ ሰዉ መተት የሚባል የሴጣን ስራ ሊሆን ይችላል ቶሎ ወደ ፀበል ዉሰዷት😢😢

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi 5 дней назад

      Ara inate setoch tsabal malet irasu iko setan nawu, ist yanin chaka iyehedachu kamitkaratatu ba libachu Getan aminachu tafawosu, LA Agarachinim chiger atebizu

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 5 дней назад +8

    ዘሌ ከይቅርታ ጋር ይከ ከሙያ ችግር አይደለም የሴጣን ስራ ነው መተት እኔ የማውቀውን ልገርህ አንድ የሆቴል ቤት ሼፍ የነበረ ሰውዬ ነበር በጣም ጎበሽ ምግቦቹ በጣም ተወዳጅ የሆነ ሰው ነበር ከጊዜ ወዲህ ምግቡ እየተበላሸ ሲሰራ ጨውም ሁሉንም አስተካክሎ ከጨረሰ በሇላ ለከስተመር ሲቀርብ ጨው ብቻ ነው 😥😥😢😢እሱ የሰራው የነካው ሁሉ ይበላሽበት ነበር ጨው አስተካክሎ ብዙ ሰው ቀምሶት አድንቀውት በሇላ ላይ ግን ጨው ብቻ ነው ከስተመርም መሸሽ ጀመረ ባለቤቱም አባረረው ሌላ ሆቴል ተቀጠረ ለውጥ የለም ያው ነው አሁንም ከዛ ተባረረ በመጨረሻ ፀበል ሄደ ቤት ውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጀ መትጋ ጀመረ ፀበል እየተፀበለ እኔ ነኝ ጨውን የምጨምረው መተት ነኝ ብሎ ጮኸ እሱ ጎበዝ ባለሙያ ስለሆነ አበላሽ ተብለን ተልከን ነው አለ ወጡን አስተካክሎ ከሰራ በሇላ ከሇላው ጨውን እንጨምረዋለን ብሎ ተናገረ መንፈሱ ከወጣ በሇላ እዛው ሆቴል ጠይቆ ተመለሰ የደረሰበትን ተናገረና ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን እንደበፊቱ ቆጆ ምግብ እየሰራ ይገኛል በፀሎት እየተጋ እና ይከ መተት ነው ፀበል ውሰዷት 😥😥😥

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 5 дней назад +7

    ፀሎት ፆም ስግደት እና ንስሃ አባት ያማክሩ ቤታቸውን ፀበል ያስረጩት
    ገዳም ይሂዱ
    የቤት እቃቸውን ፀበል ያስረጩት

  • @SinafikishMolla-ib6zq
    @SinafikishMolla-ib6zq 5 дней назад +2

    እባክህ አንተ ልጅ ምንም ነገር አትቅመስ ተጠንቀቅ። ብዙ ደርሶብሀለና። ሌላ ችግር እንዳይደርስብህ። ጌታ ይጠብቅህ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 5 дней назад +8

    ዞላ የዚችን ልጅ መጨረሻ ማየት እፈልጋለሁ እንዴት እንዳሳዘነችኝ😢😢😢😢

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 5 дней назад +3

    የኔ እናት እኔ ለእስዋ ስቅቅ አልኩኝ አይዞሽ መድኃኒት አለው ፀበል ፀበል ፀበል

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 5 дней назад +1

    ይሄማ የመንፈስ አሰራር ነው ከባሏ ተስማማምታ እንዳትኖር የተሰራ ሊሆን ስለሚችል ወደእምነት ቦታ ሄዳ ፀሎት ቢደረግላት ጥሩ ነው

  • @tru1614
    @tru1614 5 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ወደ ፀበል ሂጂ ቤቱን ድስቱን ሁሉንም ፀበል እርጭው እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ሱደዪስ
    @ሱደዪስ 5 дней назад +8

    የንስር አይን ዳካ ሾወ ጠፉሳ በሰላም ይሆን😢

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 5 дней назад +2

    ፀበል ወሰዷት የሰዉ እጂ ይሆናል

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s 5 дней назад +2

    የኔ ማር እኔ ስቅቅ ልበል ልብ አይዞሽ እሽ ይሔ መንፈስ ድግምት ነው 😢😢😢😢😢

  • @girmayassefa3011
    @girmayassefa3011 5 дней назад +1

    በእግዚአብሔር ዘሌ ውሰዳት ቋራ በርሚል ጊወርጊስ ፀበል አደራ አደራ!!!!!!!!!!!!

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 5 дней назад +3

    ሲህር ነው አሏህ ይርዳሽ ሲቀጥል ዘሌና ልዑል ሁለት ቀናቸው ማነው እደኔ እየጠበቀ ያለና ያሳሰበው

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 5 дней назад

      እኔም እንደንች ሁፍፍፍፍ

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f 5 дней назад +3

    የኛ የኳሚንቶቹ ሱሙን መተት ነው ሶፋ ስር አልጋ ስር በርብሩ የሆነ የተቆጠረ ነገር የኖራል 😢😢😢 ሆ ልጅታ አትጨናንቆት😢

  • @retibeta
    @retibeta 5 дней назад

    እቻ ምስኪን ወጣት ተመትቶባት ነው ፀበል ውሰዳት ባላደሞ መፍቴ መፈለግ ነው እንጂ እንዴት ይፈቴል የተደረገባቸው ነገር አለ ፀበል ይጠመቁ በዙሪያቸው እስታ መርምሩ እውነቱን እግዛቤር ያውጣላት ተሳቁች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 5 дней назад +3

    ዘሌየ ግሩሜ ድረስለት በማርያም ለዋህ ርህር ለሶው አዜኝ ነበር አሀን ግን ታግቶ በፍጥነት ድረስለት 🙏😭😭😭😭

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 5 дней назад +1

    በትዳርም ምቀኛ አይጠፍም እና ፀበል ብትጠመቅ ባይ ነኝ ስታሳዝን 😢

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 дней назад +4

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እቺ ልጅ ፀባል አስገቡት ባሊም ሚስትም አሁን ዋሬ አቁም ፀባል እና ፀባል ቢቻ ነው

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 5 дней назад +5

    ይቅርታ ባጭሩ መተት ነው

  • @FtisumAserat
    @FtisumAserat 5 дней назад +1

    ፀበል ፀበል ዘሌ እባክህን ትፀበል እርሶ ደሞ ማዘር በልጁ አይፍረዱ ወደው አይደለም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በትዳሩ የሚቀና ሰውቹ ናቸው የመንፈስ ስራ አይዞሽ እህቴ ለእግዛብሔር ይቻለዋል ፀበል ሄጄ

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 5 дней назад +4

    ጰበል ትጠመቅ የሰው እጅ ነው

  • @AAs-e3x
    @AAs-e3x 5 дней назад +3

    ባልዋ መፍትሄ እናምጣ እንፈልግ እንጆ የሚባለው እንፋታ አይባልም ነበር እሡም ግራ ገብቶት ነው እኮ መፍረድም አልችል ግን ወይ በብተሠቦቹዋ ወይንም በባሉዋ ዘመዶች ወይንም የሡዋ ጉዋደኞች በሡዋ ትዳር የሚቀኑም ይኖራሉ ወይ ደግሞ እሡ ከሡዋ በፊት ፍቅረኛ ከነበረዉ ብቻ በሁለቱም ዙሪያ ያሉ ሠዎችን ማወቅ ይኖርባችሁዋል ዞላ ጀምረህዋል አጣራ እና ትዳራቸዉን አድን ልጅቱ ታሣዝናለች በጣም

  • @GennetGennet-u2b
    @GennetGennet-u2b 5 дней назад +1

    የሆነ ነገር አለ እግዞኦ 😢😢😢😢😢😢 መተት ነው በጭራሽ

  • @Betibeee
    @Betibeee 4 дня назад +1

    ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ያስደረገባት ወደ እምነት ቦታው 🙏

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 5 дней назад

    የኔ እናት😢😢 መተት ነው እባካችሁ ጠበል ውሰዳቸው ንስሀ አባት ያዙ ንስሀ ገብታችሁ ስባኤ ግቡ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 5 дней назад +6

    አስርግዜ ለምን ሚዲያ የምታመጦት ለምን ልጅ ቱን ታሳቁቆታላቹ እዴ ለምን ወደፀበል አትወስዶትም መተትነው በርግጠኝ ነት ጎደኞቾ ናቸው ያረጉባት ምን አልባት እሱንም ስለሚፈልጉት ሊሆን ስለሚችል ዘላለም አተ ታውቃለህ ፀበል የማይፈታው ነገር የለም እና ወደፀበል ንሳሀ ገብታ ትግባ ፀበል በጣም ነው የምታዛዝነው የኔ እናት አይዞሽ ህቴ ሁሉንም ተይ እና ፀበል ግቤ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 5 дней назад

      ስራ እኮ ነው ሲስ

  • @SamrawitNuguse-b3f
    @SamrawitNuguse-b3f 5 дней назад +1

    ዘሌ አረ እህ በጣም ግልፅ ነው ሞያ የላትም የተባለች ሴት እንካን ምንም አይቅታተም ይህ አይን ስር ያለነው ድብን ያለ መተት ነው ምንም መነጋር አይስፍልግም ልጅቱን ፀበል አስግባት ሰይጣን ያስረውን እግዚአብሔር ይከፍታል ❤❤❤❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 5 дней назад

    ለምን ፀበል አትወስዷትም ይህ መተት ነው የኔ እናት በጣም ነው እምታሳዝነው

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 5 дней назад

    ዘሌ ወንድሜ ወደ ስራክ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል ልጂቱ በከባድ ተደግሞባታል ባላም እሳም ፀበል ይግቡ

  • @የማረሚያልጅ
    @የማረሚያልጅ 5 дней назад +1

    ፀበል ዉሰዶት በማርያም እሱም እሶነ ፀበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 5 дней назад +3

    በቃ አታሰቃዮዋት ልጅቱዋን😢😢 እንዴ?? እናትየዋ ሲቀጥል በጣም ባሌጌ ኖት😢 ሆይ ልጃችሁን ውሰዱ ፀበል ፡፡ ባልዬው ምን ያድርግ አዎ ይፍታት ፀበል ካልወሰድሺ ታዲያ ልጁ እስከመቼ ነው እሚሰቃዬው አንቺ የተቀየምሺውን ምግብ እሱ ምን ይሁንልሽ???? አትሳደቡ ልጁን😢 እናትየዋ የሆነ የባአድ አምልኮ ያለባት ይመስላል ለሰው ነው እየተጨነቀች ያለችው፡፡ ምን ጉድ እናት ኖት😢 ጋዜጠኛውም ኮሜንት አብብ ፀበል፣ጸበል፣ ጸበል ውሰዱዋት አሰሙም እንዴ ቀረፃ ብቻ ነው????????

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 5 дней назад +1

    ሶው እንደዚህ ያሐል እንደት ይደነቁራል እቺልጂ ሞየ ኣይደለም ቺግረዋ የሆነ መተት ኖው የተደረገባት

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 5 дней назад +1

    የሆነነገር ተደርጎባት ይሁን 😢😢😢😢

  • @Habesha28
    @Habesha28 5 дней назад

    በጣም ታሳዝናለች በስዋ ቦታ ሆኜ ሳየው በጣም አሳዘነችኝ። ይሄ የመተት እንዳይሆን በጓደኞችዋ አካባቢ በሌላ ምክንያቱ መፈለግ አለበት።😢

  • @neima2690
    @neima2690 5 дней назад

    ዲግምት የሚሰሩ ሰወች ያሚያሰሩ ሰወች አሏህ ከመሬት ያጥፍችሁ አስደግመውባት ነው

  • @susu21
    @susu21 5 дней назад +4

    ተው በሀይማኖታችሁ ወደ ምታምኑበት ውሶዷት

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 5 дней назад +2

    ይህ እኮ ግልፅ ነው ድግምት ነው እምነት ቦታወች ህዱ የምን መፋታት ነው ሆ የኛ ዘመድ ደብተራ ደግሞባችው እንጀራውን ጋግራ ልታወራው ስትል አፈር ይሞላበታል ደብተራ ለምኖት አልሰጥም ብላው አስደግሞባችው እናም አስፈቱ የስው ልጅ ክፍልቱ

  • @SaraSara-pj1jw
    @SaraSara-pj1jw 5 дней назад

    ወደሜ.በሄደክበት.አህልም.ሆነ.የሚጠጣ.አትዉሰደ.ባለፈዉ.ምቡናወሰደክ.በጣም.አነደታምምክ.ሰለምናቅ.አደም.ነገር.አትቀመሰ.አራሰህነ.ጠብቅ.ወደሜ.አግዚሕቤር..ድነግል.ማርያም.ትጠብቅክ🎉🎉❤❤🙏🙏👏

  • @HawaHussein-r5d
    @HawaHussein-r5d 5 дней назад +1

    እፍየኔምሥኪን፡እሥዋም፡ተሠቃየች፡አላህ፡ከመተት፡ነፃያውጣሺ

  • @letushmis
    @letushmis 5 дней назад +2

    የኔ እናት 😢 ወደ ፀበል ውስዳት😢

  • @JerusalemJiru
    @JerusalemJiru 5 дней назад

    ምናይነት ሰውነህ መንፈሳዊ አንደሆነ ጠፍቶክ አይደለም አጋጣሚውን እየተጠቀምክበት ነው የሚመስለው

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 5 дней назад

    ዘልየ እንኳን በሰላም ወደ ሚድያ መጣህ ደስ ብሎናል እባክህ ራስህን ጠብቅ አደራ

  • @mamealemu9539
    @mamealemu9539 5 дней назад

    እረ በመድሐኒዓለም እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው እባካችሁ ቶሎ ወደ ፀበል ውሰዷት ይሄ መተት ተደርጎባት ነው እቺን ልጅ አድኗት የከፋ ነገር ሳይመጣ በተለይ እናት ለልጅዎት ዋጋ መክፈል አለቦት እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 3 дня назад

    እንዴት ሰነበትክ ዘላለም በጣም ደሰ ብሎኛል በሰላም እየተነፈሰክ ሰላየሁህ እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @higtug6
    @higtug6 5 дней назад

    በእውነት ይህንን ማወቅ እዴት ተሳናችሁ መተት ድግምት ነው ወደ ፀበል ወስዶት ወሰዶት ወሰዶት

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 5 дней назад

    አባቶቺ አማክሩ ፀበል አሲርጢ🙏🙏🙏

  • @gsjhsh6181
    @gsjhsh6181 5 дней назад

    ዘሌ እባክህ ልጂቱን እርዳት መተት ተሰርቶባት ነው ወደ ፀበል ውሰዷት በሱም ይሁን በሷ ጓደኞች የተደረገባት ባናውቅም ግን እንደተደረገባት ግልፅ ነው እባክህ እርዳት ምንም መሙያ የላትም ቢባል የነካችው ነገር ይሸታል ማለት አይደለም እባክህ እርዳት 😢😢😢😢😢

  • @mumyousufal986
    @mumyousufal986 5 дней назад +1

    እህቴ ጓደኛን አትመኝ በትዳርሽ በፍቅርሽ ይቀኑብሽ ይሆናል ንሰሀ ገብተው ፀበል አንቺም እሱም ተጠመቁ አገራችን ወዴት እያመራች እንደሆን ይደንቀኛል እህታለም ማንንም አትመኝ ጓደኛን በሩቁ ነው አንቺ በየዋህነት ሚስጥረኛዬ ብለሽ የያዝሽው ሰው ነው ጉድ የሚሰራሽ

  • @momethio3664
    @momethio3664 5 дней назад

    እናትየዋ ክብሬን ምኔን ማለቶትን አቁሙና ወደ ፀበል ውሰዷት😢 ልጅቷ ተሸማቃና አፍራ አለቀችኮ የኔ ምስክን💔

  • @SimonSimon-z5e
    @SimonSimon-z5e 5 дней назад +2

    የሚወዳት ከሆነ ወደ እምነት ቦታ ማስቀደም ነበረበት እህቴ እውነት ይወጣል ጠላት እረፍት የለውም እ/ር አዋቂ ነው

  • @nadaQatar-u1j
    @nadaQatar-u1j 5 дней назад

    ፀበል ትግባ እምነት ቅባቅዱስ 😢😢😢😢 ሱባዬ ገዳም ትቀመጥ ለተወሰን ቀን 😢😢😢😢😢

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 5 дней назад +3

    ፀበል ውሰዷት 😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 5 дней назад

    😢😢😢ስታሳዝን የኔ እህት ኣይዞች ባለሞያ ነሽ።መተት ስለተደረገብሽ ነው።ጋደኛ ኣታምጪ ወደ ቤትሽ።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 5 дней назад +1

    ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁ ጓደኛ ብሎ ማመን ከባድ ነው በቅናት ሊደረግ ይችላል ፀበል ተጠመቂ ሁሉ በፈጣሪ ይሆናል ዘሌ በርታ

  • @mdet8849
    @mdet8849 5 дней назад +1

    ካሜራ ላይ መቀመጥ ምንም አይጠቅምሺም እህቴ መተት ሊሆን ይችላል ወደ ፀበል ቦታ ሂጀ ትዳርሺን አድኝው 😢

  • @Rediat-yt1zj
    @Rediat-yt1zj 5 дней назад +1

    በጣም ነው ልጅቱ ያሳዘነችኝ የፈለገው የሞያ ችግር በዚህ ልክ የለም እናቲቱም ባለቤትየውም ሃላፊነትን ወስደው ለልጅቱ መፍትሄ መፈለግ ነው እንጂ ችግሩን ላለመጋፈጥ አትሞክሩ ባል ማለት እኮ አካል ማለት ነው አማኝም ከሆናችሁ ፀበል ውሰዳት እናቲቱም በጣም ለማቃለል ባይሞክሩ ጥሩ ነው ልጁንም ማክበር አለባቸው ባጠቃላይ ሁለቱም የችግሩ አካል መሆን አልፈለጉም ልጅቱን አሰቃዮት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 дней назад +3

    ዋንድም ዘላለም አንቴ ታቃለህ አደል ለሚን ፀባል አታስገባችሆም

  • @greferba7533
    @greferba7533 5 дней назад

    ዜሌ ለምን ሠራተኛ ቀጥራችው ነገሩን አታጣሩም የውእነት የሆነ ሠራ አለ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 дней назад +1

    ደግሞኮ ምግብ ሳሚር ሳዩት እባካችሑ ፀበል ውስዳት 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Salma-d2n3d
    @Salma-d2n3d 5 дней назад +2

    ኦርቶዶክስ ካሆነች ጸባ ልውሰድዋት ይሄ በሰላም አይደለም ሰይጣን የማይሰራው ነገር የለም😢😢😢😢😢

  • @Selamyoutob
    @Selamyoutob 21 час назад

    ምን ችግር አለው እናቴ የመጀመሪያ ባሏን ስታገባ ዶሮ መስራት አትችልም ነበር ባሏነው ያስለመዳት ዛሬ ቢለያዩም ስታመሰግነው እሰማታለሁ ሁሌም ❤❤❤ ❤ እኛ ሀበሾች የሰውን ደካማ ጎን ለመጣል ነው የምንጠቀምበት እንጅ አናበረታታም አስተምሯት ፀበል ውሰዷት አይዞሽ በሏት

  • @DASOMadamo
    @DASOMadamo 5 дней назад +3

    ጎዴኞቾ በትደሮ ሰለቃኑ መታት አድርጎበት ነው እሰት አሰብ ከአምስት ወር ብሆላ ከሆነ የሆነ ነገር እንደለ ግልፅ ነው ፀበል ዞላ እባክህ ኳሜንት አንብበው ቶሎ ወዴ ፀበል ውሰዶት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Weynishet631
    @Weynishet631 5 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወንድሜ ፀበል ውሰዶት

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 5 дней назад

    ተረጋጋ ለመፋታት አትቸኩል. መተት ተደርጎባት. የናንተን. ፍቅር የጠላ ሰው ነው ቀላል ነው አይዞሽ እህቴ ፀልይ።

  • @asterjesuus6168
    @asterjesuus6168 5 дней назад +1

    በኢየሱስ ስም ይስጣን ስራ ይፍራስ 😭

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 дней назад

    ዘሌ አንተ ብዙነገር አሣልፈሀል ኢሄ ላአንተ ቀላል ነው መፍትሄ ፈልግ ከፈጣሪጋ❤❤💪💪💪

  • @SamrawitNuguse-b3f
    @SamrawitNuguse-b3f 5 дней назад

    የእኔ እናት ፀበል ውስዶት እመቤቴ ድንግል ማርያም ትደረስልሽ ትማርሽ❤❤❤

  • @genetn9512
    @genetn9512 5 дней назад

    ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን መፍትሄው ፀበል ያለበት ቦታ ዉሰድዋት ትድናለች እውነታውን ይውጣል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ አሜን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 дней назад

    ምግብአበላሽተብሎ የተላከ መተት ነዉ በርግጠኚነትበማግቦቶደስተኛ ያልሆነሰዉአለ ጠላት በቅርብ ነዉ ያለዉ እህቴ እሩቅአትጠብቁ መቶ በመቶ መተት ነዉ መለያየት ሳይሆን ችግሩ መፍታትነዉገዳም ገብታ ትጠሙቅ ሱባኤ ግቡ መምህርተስፋዬ አበራብለሽ ገጠመኝ ስሙ ይስተካከላል ምትድነዉ በእምነቶ ነዉ ኮመንት አንብቡ

  • @هياءالطحامي
    @هياءالطحامي 5 дней назад +2

    ወንሜ በቻለከው ያህል ,መፍትሄ ፈልግላት

  • @አርሴማየድግልማሪያምልጅ

    ፀበል ውሰዷት እማ ፍቅር ትድረስልሽ ፀበል ሂጅ አይዞሽ ትዲኛለሽ😢

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 5 дней назад +3

    ተው ወዳ አይደለም መተት ነው ልጅቱዋን ይዛችሁ ፀበል ሂዱ በጣም ነው ያሳዘነችኝ😢😢😢😢

  • @sosojed416
    @sosojed416 5 дней назад

    የሰው እጅ ነው ሌላ አይደለም እባክህ ተረዳት በፀበል ትድናለች ሰብር አድርግ ጊዜው ከፍቷል ከዚክም የባሰ አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @urael225
    @urael225 5 дней назад +1

    Solution is holly water

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 5 дней назад +1

    የኔእናት ስታሳዝን መተትነው ፀበል ውሰዶቸው❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 5 дней назад +1

    የልጅቷት ሒሊና ተብቁላት😢 እባካቹ ወዳ አይሆንም

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 5 дней назад

    ወይየኔእናትስታሳዝን.የሆነ.ነገር.አርገዉባታል.ልጅቱ.ከቻላቹህ.አግዟት.ፀበል.ትሂድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 5 дней назад +1

    ፀበል ፀበል ፀበል ፀበል ብቻ ነው መፍትሔው

  • @EmuAbebe-vc6bk
    @EmuAbebe-vc6bk 5 дней назад

    መተት ነዉ ዘልዬ ፀሎት ቤት ትሂድ የመንፈስ ስራ በመንፈሰ ቅድስ ነዉ የሚፈርሰዉ በጌታ ሰም ይፍረስ ሰዉ ነዉ የሰረባት

  • @Spiritual027
    @Spiritual027 5 дней назад

    በመንፈሳዊ መንገድ ይፈታል ፆም ፀሎት ስግደት እንዲሁም ፀበል ሁለቱም ቢጠመቁ በታቸውንም ቢያስረጬ ጥሩ ነው

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 5 дней назад

    አላህ ከሳህረኞች ከዳግመኞች ይጠበቀን ልጅታ ታሳዝናለች 😢ወይም እሰዋ ሚፈልግ ና እሱን የሚፈልግ ይሆናል አላህ ይጠብቀን 😢

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 5 дней назад +1

    ስውሯ ማሪያም ውስዷት ልጅቱ ችግር ላይ ነች 😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlamDweik
    @AlamDweik 5 дней назад

    ፀበል ውሰዱት😢😢😢 መተት ነው ጓደኞችህን ትዳር ከእሺ በኋላ ሊቀንብሽ ይችላሉ እና ብዙም አትቅረቢያቸው ራስሽን ጠብቂኝ😢😢😢 አይዞሽ በትዳርሽ ቀንተው ነው