ምስራቅ ተፈታለች ታዬ ቦጋለ ተቸግረዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 29

  • @rebka5068
    @rebka5068 День назад +3

    ስላም በላይ ልክ ነህ መምህር ታዬጎበዝ ሀገር ወዳድ ስው የተማሩ ለሀገራቸውም የደከሙ ስው እና በተቸገረ ስው ላይ እናሹፍ ህዝቦች ሀገራችን ኢትዮጵያ የተማረ ስው ያስፈልጋታል ስው ይሳሳታል እና እንርዳቸው ቢያንስ ምን ደርሶባቸው ነው እርዳታ የጠየቁት እንበል መምር ታዬ እይዞኝ ይህ ቀን ያልፍል

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 23 часа назад +2

    በርታ ጀግናው ወንድማችን በላይ መንገሻ

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_ День назад +6

    በአዲስቷ ኢትዮጵያ ማንም ከሕግ በታች ነው::

  • @Joshua.basse_
    @Joshua.basse_ День назад +3

    Thanks and appreciate your very fact !!!!❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 День назад +3

    በርታ

  • @Mesfinabebe-wp2sr
    @Mesfinabebe-wp2sr День назад +2

    ሰላም ሰላም በላይ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 12 часов назад

    እንዴት ልታውቃቸው ቻልክ።ቢዘገይም ስላወካቸው በጣም ደስ ብሎኛል።ትክክል ነህ።

  • @californa6827
    @californa6827 День назад +4

    ታየ ወረቀት የለውም እንዴ ሰላም ትሁን አቢቾ በራታ

  • @SimonteferaLamore
    @SimonteferaLamore День назад +2

    Belye mangsha qoxe wai harmon qoxe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Myen0912
    @Myen0912 День назад +3

    ታየ ቦጋሌ አሜርካ ነው ያለው ለምን ከፖለቲካ ወጣ ብሎ ሥራ አይሰራም ❓❓❓🤷🏾

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 10 часов назад

    በላይ መንግሻ ጀግና ልጃችን 💪
    ስለታዬ የተናገርከው አደነከህ
    ልበ ብርሃን ነህ 👌
    እንዲህ ነው በጋብቻ በትምህረት የሚሄዱትን
    ከአገር እንዲወጠም በማባበል ስንቱ በረንዳ አደሪ አድርገውታል
    ከሞቀ ቤቱ እና ከተመቼ ሥራው አፈናቅለው
    በንዴት ጀዝበው ይታያሉ
    እገዚአብሄር ይፈረድ
    በላይ መንገሻ ግን የምር ጀግና ነህ
    ማንም ያላወቀውን ጉድ
    ገለጥከው✅🎉👌
    ❤️🇪🇹❤️💕💕

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 День назад +5

    ምስራቅ ምትባለዋ አትመቸኝም ፅንፈኛ ፋኖ የዘመነ ካሴ ውሽማ ትመስለኛለች ። እሷ ብቻ አይደለችም ፍራሽ አዳሽ ብሎ የሚሰራውና እሷ የምትሰራበት አርት ቴሌቭዥን ላይ የሚሰሩት ሁሉ የሚያቀርቡት ግጥም ሁሉ ሸር ሴራ አሽሙር ለሀገር ለትውልድ እና ለህዝብ ምንም ማይፈይድ ጭራሽ ህዝብ ከመንግስት ጋር ሚያጣል ህዝብ ከህዝብ ጋር የሚያጋጭ ሥራና ሴራ ነው የሚሰሩት ። ስለ ታዬ ቦጋል ብዙ ባላውቅም አንድ ሰሞን መንግስት ቦታ እንዲሰጠው ይፈልግ ነበር ዝም ሲባል ተቃዋሚ ነገር መስሎ መንግስትን ሲሳደብ ነበር በቦረና ድርቅ ወቅትም እረዳለሁ ብሎ ገንዘብ ሰብስቦ እንደውም እንደሰማሁ የሰበሰበውን ገንዘብ ወስዶታል ሲባልም ነበር ከዛም በኋላ ከአማራ ፅንፈኞች ጋር ሲሞዳሞድ ነበር ከዛ ውጪ ሀገር ሄዶም ዘራፍ ነገር ውስጥ ገብቶም ነበር ሰሚ ያገኘ አልመሰለኝም ከዛ በኋላ ድምፁ ጠፋ አሁን ደግሞ ቸግሮኛል እርዱኝ እያለን ነው ። የራሱ ጉዳይ

    • @ShitaBelay-tl1hq
      @ShitaBelay-tl1hq День назад

      እሷ ሴትዮ ግንነገረሰራዋ አይሠቼኝም አርት ቲቢን በፊት እወደዉ ነበር አሁን ግን እሷ የምታሰመሰለዉ ነር አይጥምም ሴት የሰላም ተምሳሌት ልትሆን ሲገባት የምታደርገዉ ፀባጫሪነት ጥሩ አይደለም ከሌሎቹ ሴት እህቶቻችን መማር አለባት ሴራዋን ታቁም ጥሩ አይደለም

  • @melaku6462
    @melaku6462 10 часов назад

    💯👍

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 23 часа назад +1

    መምህር ታዬን በፊት በጣም እወዳቸው ነበር ብዙ ታሪክ ስለሚያውቁ መጥተው ሲቀሩ በዘረኞች ተጠለፉ አሁን አሜሬካ ለስደተኞች ያውም ፕሮሰስ ላይ ላሉ በጣም ከባድ ነው እነኔ በ ኢትዮጲያዊነቴ ያቅሜን እረዳለሁ

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y День назад +1

    ቢሻን ❤❤❤❤❤

  • @KaBeye
    @KaBeye 19 часов назад +2

    ወንድሜ መምህር ታዬ የአሜሪካ ስደተኞች ፖለቲካ አምነህ ማሄድህ ነው ጉድ ያደረገው ሌላ ምንም ችግር አልነበረም አልነበረም አልነበረም

  • @Myen0912
    @Myen0912 День назад +1

    ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የተገደደበት ምክኒያት አንድ አይነት ነው😂😂

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 12 часов назад

    እኔ የምገርመኝ ስተሰሩ ለምን ታሰሩ ስፈቱ ለምን ተፈቱ እነሱ ከልተመቻቸው ሁሉም ነገር መጥፎ/ትክክል አደለም ምን ጉድ ነው?መጀመሪያ ስተት መኖሩን ለማወቅ እራሳችንን እናሪም እኔ ማነኝ ማለት እጀምር ከዛን በሃላ እንወጅል😢😢

  • @Myen0912
    @Myen0912 День назад +1

    ታየ ቦጋሌ አሜርካ ነው ያለው ለምን ከፖለቲካ ወጣ ብሎ ሥራ አይሰራም ..ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የተገደደበት ምክኒያት አንድ አይነት ነው😂😂

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 22 часа назад

    Yes we respect,we have great place yes we must reach out distinct profound history Scholar person "MEMHIR TAYE"

  • @Black-2024
    @Black-2024 День назад +2

    እናመሰግናለን #በላይ #መንገሻ ጀግናችን | #ሀሌታ_1
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @zewdua155
    @zewdua155 День назад +2

    Myen0912
    አንድ ሰው ተቸግሬአለሁ ሲል ስብዕና እቅሙ ካለህ እጅህን ዘርጋ! አለበለዚያም ዝም ማለት ይመረጣል:: ለምን ከፖለቲካው አይወጣም? ለምን አይሰራምን ምን አመጣው? ከንቱ ነቃፊ አማራ ን ትሸታለህ:: እግዚአብሄር የፈጠረህ የእርሱ አገልጋይ እንድትሆን መሆኑን አትርሳ!

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 День назад +6

    ኢትዮጵን የነካ
    የለውም በረካ።
    የኢትዮጵያን ታሪክ በመራራ እውነት መፅሐፉ ፅፎ ያካፈለን መምህር ታየ የፖለቲካ ቁማር ውስጥ ገብቶ እራሱን ጠልፎ ጣለው።
    የትዕቢት መጨረሻው ውድቀት ነው።
    በጣም ያሳዝናል።
    መምህር ታየ ቦጋለ ያለውን እውቀት እምቅ ችሎታ ለሀገሩ ህዝቦች እያካፈለ ተከብሮ መኖር ሲችል በፖለቲካ ቁማር ተጫውቶ ለማትረፍ በመሰደዱ ይኸው መጨረሻው ታላቅ ውድቀት ሆነ።
    ይበልኝ የእጄን ነው ያገኘሁኝ የሚል ዘፈን ታወሰኝ።
    ወዶ እና አምኖ የገባበት ስለሆነ ይበለው።
    በቅርቡ የትራምፕ ጎርፍ ጠርጎ ወይ ወደ ኢትዮጵያ ካልሆነም ወደ ጓንታናሞ ይወስደዋል።
    ከኑማ?
    😂😂😂😂

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 23 часа назад +1

      እንደው በሰውነት ይቅርታ እናድርግላቸው ነገሩ እበላ ብዬ ተበላሁ ነው ተንኮለኛ ፋኖ ጠልፎ ጣላቸው

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 23 часа назад

    Belay, everything you said about foolishness of Taye Bogale is true. He was used by fanatics Jawissa terrorist. Teshewede. Bekerbu deport yederegal absheer 😂

  • @ሚሊጥላሁን
    @ሚሊጥላሁን День назад

    በላያ አንተና አብቹ ግራ እያጋባቹኝ ነዉ