የጽንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ምክንያቶች || Causes of reduced fetal activity

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 267

  • @KidusTinsu-hy9ck
    @KidusTinsu-hy9ck Год назад +2

    አመሰግናለው ምን አይነት ጭንቀት ውስጥ እንደነበርኩ ልነግርህ አልችልም ልጄ ዝም ብላኝ 2ቀን ፈረቼ ነበረ ግን እንቅስቃሴ ይቀንሳሉ ካልካቸው ችግሮች መሀል የኔ ድክመት የሆኑትን አጊንቻለው በቂ ፈሳሽ እየወሰድኩ አደለም እና ይሄን አስተካክላለው ተባረክ ❤🙏

  • @tigstgirma9915
    @tigstgirma9915 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልኝ

  • @AdanechFikade
    @AdanechFikade 9 месяцев назад

    ሰላም ዱክተር ሁለተኛ ልጄ ሆዴ ሞተ አሁን አርግዛለው ምክንኛቱ ሀኬሙቹ አላወቁትም ጤና ጣቤያ ላይ ነበር ክትትሌ 5ኛ ወር ታይቼ ሰላም ነው አሉኝ

  • @zinashabebe924
    @zinashabebe924 Месяц назад +1

    ዶክተር በማርያም የኔ መንታ ናቸው 35 ሣምንቴ ነው ግን ትንሽ እንቅስቃሴው ቀንሶብኛል ፈሳሽ እጠቀማለሁ ምግብም እጠቀማለሁ ምንድነው ደግሞ ማህፀኔ አከባቢ ይወጋኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Месяц назад +1

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ከዚህ ሳምንት በኋላ እንቅስቃሴ መቀነሱ የሚጠበቅ ነገር ነው ፣ ክትትል ማድረግሽን እንዳታቋርጭ ወደ መጨረሻው ጊዜ እየተቃረብሽ ነው!

  • @Helu-v8e
    @Helu-v8e Год назад

    Yengede lej kebotw zeksil kemn yetenesanw

  • @hlove9817
    @hlove9817 Год назад +1

    ሰላምዶክተር እባክህእዳታልፈኝ በአራት ወሬ አትራሳውድ አርጌ ሁሉም እቅስቃሴው ደህናነው ተብየ ነበር አሁን አምስት ወሬ ንጨረስኩ ግን ትንሽ ትሽነው እቅስቃሴው እኔምግብ ብዙምአልበላም ፈዛሽነገርብዙም አልወስድም እረፍት ግን አረጋለሁ የልጂን ቢታሚን በሰአት አልወስድም እየረሳሁት መልስልኝ

  • @absalat4996
    @absalat4996 Год назад

    Selam doctor. Eni 5 wer9qeniy new altrasawdm tenesichy arif new bilognal. Mnm chigr yelem blognal. Gn yemejemeriyaye new embirte akababiy adidadiy tur tur yemil ysemagnal abzagnawn. Yemtegnaw begira goniy new ena nech wetet yemimesil and qen fesesegn please melsilgn. Chigr alehu vaytamin ewesdalehu beseatu

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 3 года назад

    ሰላምዶክተርየበርታ ሀገርስገባማርገዜስለማይቀርእየተከታተልኩህነውበሰላምሀገራችንያስገባንና

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ ! አሜን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ElsaDesalgn
    @ElsaDesalgn 7 месяцев назад

    Selam D/R ene gen betam yikesakesal 25 samenty new betam eferalehu betam yimatal

  • @MdMd-nn2gf
    @MdMd-nn2gf Год назад

    እኔም 6ዉሬነዉገን ብዙጊዜ አይቀሳቀሥም ምግብ ተመግቤ አይፈጭም የነፍኛል ይከብደኛል ሰቀጥልበሠደትነዉየለሁት በጣምአቁማለሁ ሥራይበዛልወጋት ይሠማኛል መላበለኝ

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሁን ስድስት ወር ማለቂያውላይ ነኝ እና በደብ ይንቀሳቀስ ነበር እሄው ሁለት ቀኔ ብዙም አይንቀሳቀስ ቆይቶ ቆይቶ ነው ትንሽ ትንሽ በጣም ትንሽ ትንሽ እሚንቀሳቀሰው ምግብ አይርበኝም አረቤት ስለሆኩ የተመጣጠነ አላገኝም አይገዙም እሩዝ ብቻ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ቢያንስ አትክልት እና ፍራፍሬ ውሰጂ ፈሳሽ ነገርም እና ቫይታሚኖችን ውሰጂ

    • @ወለተስእላሴ
      @ወለተስእላሴ 3 года назад

      @@Yetena_kal እሽ ወድሜ

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 3 года назад +1

    እናመስግናለን በርታልን

  • @ShewagetBelayne
    @ShewagetBelayne 5 месяцев назад

    ዶክተር እዴት ነህ ለቤትህ አድስ ነኝ እና እባክህ መልስልኝ ጥያቄዩን እና ምን መሰለህ አሁን ስድስት ወሬ ገባሁ እና እቅስቃሴ ቀነሰብኝ ልክ እንዴ አምስት ወሩ አልሆን አለኝ በጣም ጨነቀኝ እባክሸህ የሚስማኝ አልፎ አልፎ ትንሽ ትንሽ ነዉ🙏

  • @seid-hh3bb
    @seid-hh3bb Год назад

    40 samnt lay negh ye lije enkiskase bizum eyetesemagh adelem kensual min mareg alebigh

  • @MikiyasAndinet
    @MikiyasAndinet 3 месяца назад

    ዶክተር ስላም ነው አንድ ነገር ልጠይቅ ነበር ዶክተር እኔየ4ወር እርጉዝ ነኝ ፅንሱ ብዙም አይንቀሳቀስም ለምንድነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 месяца назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? እንደየ ሰው ይለያያል የጽንሱን ደህነንት ለማወቅ የእርግዝና ክትትል ካልጀመርሽ ጀምሪ .. በአልትራሳውንድ ደህንነቱን ማረጋገጥ ትችያለሽ አትጨነቂ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ዶክተርየ እናመስገናለን ስወድህኮ ዘርዘር አርገህነውታስርዳን 👍😯የሽርት ውሀ ማነስ ምልክቶች ምድናቸው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ruclips.net/video/0Qq7Q_kSNBU/видео.html

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 года назад

      ዎሀ በደምብ ጠጪ ፈሰሽ አብዢ እነ እኔም በ 5 ዎር 15 ቀን ነዉ ማቀሰቀስ የጀማረቹዉ

  • @HusiniMuzemill
    @HusiniMuzemill Год назад

    ዶክተር ከእብርቴ በታች እንቅስቃሴ አለው ግን ከቀኝና ከግራ ግን እንቅስቃሴ የለውም አምስት ወሬ ነው ጨንቆኛል

  • @AsQe-l9q
    @AsQe-l9q 4 месяца назад

    ወንድሜ በአላ መልስልኝ 7 ወሬን ልገበ 6 ቀን ቀራኝ እና የለሁን ስደት ነው የሰውቤት ነው የምሰራው በጠም ሙቀት ነው በዘለይ የኩሽና ስራ ነው የምሰራው ለመታኛት ስገበ ነው ቀዝቀዘ ቦታ የምታኘው እና ሙቀቱ ለልጁ ዩጓደዋል መልስልኝ😢

  • @amaamm-bv5uk
    @amaamm-bv5uk Год назад +4

    አላህዋ እኔም 6 ወሬ ነወ አንተ እርዳኝ አንደዜ ብቻ ነወ ሀኪም የሂድኩት ሲጀምረኝ ብቻ ሁሉንም ላላህ ትቸዋለሁ ያረብ አኔተ ጠብቀኝ

  • @mesaman4957
    @mesaman4957 2 года назад

    Hi selam new duktere 16 samete new zare eksekasew knsbge betam tchnkuge xuketer mene yelgal

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 3 года назад +1

    ዶክተር እኔአራትወሬ በግራጎኔስተኛነውእሚመቸኝ እሚላወሰውበቀኝ ጎኔነው ወድነውሴት መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      አተኛኘትሽ መልካም ነው ጾታውን በአልትራሳውንድ ማየት ትችያለሽ ክትትል የምታደርጊበት ቦታ

  • @hadeg1928
    @hadeg1928 3 года назад

    Selame dokter endate nhe ena 7wer lcherse nwe ketetlme adergalhwe hulume selame nwe yalwege gen hoda btame aytawekem lelalchen saywe btame telke nwe yna tenswe tenshe huno yhone beya btame techenankwe eskiy melselige

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ክትትል መጀመርሽ መልካም ነው! የሆድሽ ማነስ እንዳያስጨንቅሽ እሽ ዋናው ጽንሱ ጤነኛ መሆኑ ነው የሚፈለገው ቫይታምን ትወስጃለሽ? እርግዝና እንደየሴቶቹ ይለያያል ለአንዳንዱ ትልቅ ሆድ ላንዳንዱ ትንሽ ላንዳንዱ.... ምንም ችግር የለውም

    • @hadeg1928
      @hadeg1928 3 года назад

      Eshe doktr btame amsgnalhwe awe vtamin ewsdalhwe

  • @TizuMekonen
    @TizuMekonen Месяц назад

    ሰላም ዶክተርዬ እኔ 41 ሳምንት ሊሞላኝ ነው ግን አሁን እንቅስቃሴ ቀንሶብኛል ለምን ይሆን እባክህ መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Месяц назад

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ወደ መጨረሻ አከባቢ እንቅስቃሴ መቀነሱ የተለመደ ነው በጣም ቀንሽ ቀርቧል ክትትል የምታደርጊበት ቦታ ታይው

    • @TizuMekonen
      @TizuMekonen Месяц назад

      @@Yetena_kal አመሰግናለህ በጣም ፈርቼ ነበር

  • @teweldetesfahiwet9685
    @teweldetesfahiwet9685 2 года назад

    Vitamin prenatal new weys prenavit miwesedew lenie yesetugn prenavit nw

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ያው ነው ጥቅሙ ብቻ ጨጓራሽን ይስማማሽ እንጂ

  • @sumyaseidendresmest409
    @sumyaseidendresmest409 3 года назад

    enmsginan.wendm.ene yemsmgin.sira tersha.sekmet leba lay new betam.alfelo alfo yemsmmgine ye 6 wer ngin

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ያው ስራ ጨርሰሽ ሻወር ወስደሽ አረፍ ስትይ የዛኔ በደንብ ይሰማሻል ሞክሪው እስኪ እንደዚህ!

    • @sumyaseidendresmest409
      @sumyaseidendresmest409 3 года назад

      @@Yetena_kal አልትራሳውድ አድርጌ ምንሞ፡ችግር የለም ያለበት ሁኔታ ጥሩ ነው አለችኝ፡ቨታሚኖች አዘዘችልኝ

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Год назад

    አመሠግናለሁ

  • @ነኢማደሴ
    @ነኢማደሴ 11 месяцев назад

    ወንድም ተባበረኝ 7ተኝ ወሬ ገብቷል ግን ብዙም አትቀሳቀስም አንትራሳውንድ ስታይ ደህና ናት አለች 1 ኪሎ ናት አለችኝ ግን ብዙም አትቀሳቀስም መጀመራያ መደሀኒት ታዞልኝ እሱን ክትትል እያደረኩ ነው ግን እኔቅስቃሴም ብዙም የላትም እኔ በሀሳብ ልሞት ነው አንትራሳውንድም ስነሳ ደህና ናት ትላለች እንቅስቃስ የላትም ብየ አማክራታለሁ ከዛ ሽንትሽን ስጭ አለች ሽንትም ብሰጥ ደህና ነው አሉኝ

  • @vbvb7896
    @vbvb7896 2 года назад

    ዉንድሜ፣አምስታኝ፣ዉርነኝ፣አይቃሳቃስም፣ዳሞ፣ሁድ፣ረሱ፣ትንሽ፣ነዉ፣ምግባ፣ረሱ፣ምንም፣ፊለጎት፣ይለም፣ለምን፣ይሁን፣ምልስልኝ፣

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? አንዳንድ እናቶች ላይ ዘግይቶ ነው የሚንቀሳቀሰው ቢሆንም የልጅሽን ደህንነት ለመከታተል በአልትራሳውንድ መታየት ያስፈልግሻል ፎሊክ አሲድ መውሰድ አለብሽ ክትትል ካልጀመርሽ ጀምሪ አይዞሽ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ፈሳሽ ነገር በደንብ ውሰጂ

    • @vbvb7896
      @vbvb7896 2 года назад

      አንዴ፣ሂጀለዉ፣ስድስት፣ዉር፣ስሙለሺ፣ናይ፣አለኝ፣፣ዉንድሜ፣አማሳግናለዉ፣፣፣፣፣፣፣ጡሀት፣ካሂንቅልፍ፣ስናሳ፣አፊ፣ዉስጤ፣ዳም፣አያለዉ፣፣ኤህ፣ምን፣ይሁን፣

  • @zuzutube610
    @zuzutube610 2 года назад

    ዶክተር Dupbaston ሚባል ሚዋጥ መዳኒት ብወስድ ችግር አለው?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      Dydrogesterone, sold under the brand name Duphaston among others, is a progestin medication which is used for a variety of indications, including threatened or recurrent miscarriage during pregnancy
      በእርግዝና ወቅት ለሚከሰት ችግርወይም ተደጋጋሚ የፅንስ መጨንገፍ ጨምሮ እንዳይፈጠር የሚረዳ መድሃኒት ነው።

  • @selamassefa1878
    @selamassefa1878 3 года назад

    Selam Docter 6Wer Gebichalew Enkisikase Kenisobiyal Hodem 9 Yederesech New Yemimesilew kititil Lay Minm Chigir Yelem Tenenya New Bilewinyal Enam Lay Minm Ayinet Yetena Chigir Yelem gin Sinisu Alfo Alfo (ስንቅር ) eyale Yetewesene Seat Menkesakes Alichilm Dirik Biye Ekeralew Yihi Yemihonew Kemin Chigir New?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ዋናው ነገር በክትትል ሂደቱ መሰረት ልጅሽ ጤነኛ መሆኑ ደስ ይላል። ሌላው ነገር እንደየሰው የሚለያይ ነገር ነው አንዳንዶች ጋ በደንብ ይንቀሳቀሳል አንዳንዶች ጋ ደግሞ እንዳንቺ ይሆናል። ስንቅር የሚለው የአተኛኘት ሁኔታሽ እንዴት ነው? በግራ ጎንሽ ነው መተኛት ያለብሽ በጊዜ ሂደት የሚስተካከል ነገር ነው!

  • @batulaabdu738
    @batulaabdu738 3 года назад

    እናመሰግናለን ጥያቅዬ የአንድ ወር እርግዝና ህይወት አለው ማለቴ አልፎ አልፎ ቱርቱር ይልብኛል ገና አንድ ወር ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      አዎ ነብስ አለው

    • @aregashabebaw5232
      @aregashabebaw5232 2 года назад

      2 ወር ሆነኛ ምንም አይነት የልብ ምት የለውም

  • @toybahassentube4478
    @toybahassentube4478 2 года назад

    ዶክተር አናመሰግናል በጣም የኔ ግን በቀኝ ጎኔ ስተኛ ነው የምትቀሳቀሰው አምስት ወር ገብቻለሁ በቀን ብዙየ ብድግ ብድግ ትላለች ግን በሰአት 30 ግዜ አይሆንም አልፎ አልፎ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ዋናው መንቀሳቀሷ ነው ደስ ይላል!

  • @birtukanababu70
    @birtukanababu70 Год назад

    Enamesgenalen

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ዛሬ ሲንቀሳቀስ አልሰማሁትም ትላንት ሙሉ ቀን ሰምቼው ነበር በቀኝ ጎኔ በጣም እያመኝ ነበር ትላንት ስራ በጣም በዝቶብኝ ነበር ከባድ እቃም አንስቻለሁ ምን ላድርግ ዛሬ ሙሉቀን አልሰማሁም ህመምም አልተሰማኝም 5ወሬን ልጨርስ ነው

  • @selamshale5549
    @selamshale5549 3 года назад

    Ebakeke malselgn hody 3war nw memaselaw gn 6war hongnal heger yalawem

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ምንም ችግር የለውም ዋናው ልጅሽ ጤነኛ መሆኑ ነው

  • @mabrokedirib5526
    @mabrokedirib5526 3 года назад

    ine 9war ka 18kane nw masane wust betaam wugat yisemagnal lela himam yelagnim lijem inkiskasem arif nw gin mahasane wust yemiwagagn negar chigiru min indahone alawekum istii mikaruugn

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      የት ሃገር ነው ያለሽው እህቴ ምጥ ካልመጣ የምጥ መርፌ ልሰ ጥሽ ይገባልኮ ምናይነት ቀልድ ነው
      ካልሆነ በ ኦፕራስዮን መውለድ አለብሽ አንቺ ቺላ አትበይ እንጂ

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 3 года назад

      @@Yetena_kal ስላም ወንድሜ ስለምትሰጠን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን እኔ 4 ወር ተኩል ሆነኝ ክብደቴ ጨምሯል የታችኛውን የሆደ። ክፍል በጣም ያመኛል ወገቤንም እንደዛው ክትትል አደርጋለሁ ከሳምንት በፊት በቀጠሮየ አሪፍ ነው አሁን ግን እግሬ ያብጣል ሰውነቴ ይከብደኛል ህመም አለው ችግሩ ምን እንደሆነ አልገባኝም የሽንት መቋጠሪያየ አካባቢ ቶሎ ቶሎ ይንቀሳቀሳል የሽሉ አይመስለኝም የመጀመሪያ ልጄ እንደዚህ አይነት ስሜት አልተሰማኝም ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለሁ.

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26 3 года назад

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ደሞ የመጀመሪያዋ ልጅ ግዜ የምግብ ሽታ አያስቀምጠኝም ከበላሁም አይርጋልኝም ነበር አሁን ግን ምንም የለብኝም

  • @yohanankebede5395
    @yohanankebede5395 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተር ሁሉንም ቪድዮችህን እከታተላለሁ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ አሁን 35ተኛ ሳምንቴ ነው እንቅስቃሴ እነደ በፊቱ አደለም ቀንሷል ምግብም ብዙ አይበላልኝም በአብዛኛው ሆዴ ይወጠርብኛል በግራ በኩል ዝቅ ብሎ በቀኝ በኩል ደሞ ከፍ ብሎ የፅንሱ አቀማመጥ ላይ ችግር ይኖር? የመጀመሪያዬ ነው እባክህ መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የጽንሱ አቀማመጥ ችግር መኖር አለመኖሩን ለማወቅ የግዴታ የአልትራሳውንድ ምርመራ ያስፈልግሻል ታይው ሌላኛው አትክልት እና ፍራፍሬ እንዲሁም ትንሽ ትንሽ ቶሎቶሎ ብይ የዝንጅብል ሻይ ውሰጂ ሆድሽን እንዳይነፋሽ!

  • @teshaleganewo502
    @teshaleganewo502 3 года назад

    ሰላም dr doctor አንድ ጥያቀ አለኝ አንድ እርጉዝ ሴት ከ8 ወር በዋለ ምን ምንም አይኔት ስሜቶች ልስማ እንደም ችል አስዳኝ እባክ

    • @teshaleganewo502
      @teshaleganewo502 3 года назад

      አስረዳኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ? እዚህ ቪዲዮ ላይ በደንብ አብራርቼዋለሁ እየው ተጨማሪ የሚያስፈልግ ከሆነ ጻፍልኝ
      ruclips.net/video/sfrck6L5HW4/видео.html

  • @chh7048
    @chh7048 3 года назад

    ሰላም ዶክተር ይቅርታ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ ኣሁን 9 ወር ከሳምንት ደሪሻለዉ ግን ስንት ቀን ነዉ ሚጨመረዉ ንገረኝ በፈጣሪ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሽበትን ጊዜ ካስታወሽው ማስላት እንችላለን

  • @ያስሚን-ወ7ዸ
    @ያስሚን-ወ7ዸ 2 года назад +3

    ዶክተር አመሰግናለሁ 9ወሬ ነው ግን ምግብ መብላት በጣም እሸማቀቃለሁ ስለማይፈጭልኝ ልቤን ይጨንቀኛል ከራበኝም ከፍተኛ ህመም ልቤላይ ይሰማኛል እስከማልቀስ እደርሳለሁ መፍትሔ ይኖር ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +4

      ቶሎ ቶሎ የሚፈጩ ምግቦችን መመገብ እንዲሁም ብዙ አለመላት አትክልቶችን መመገብ የዝንጅብል ሻይ መጠታት ይመከራል!

  • @ፈቲሀዬቲብ
    @ፈቲሀዬቲብ 2 года назад

    በምታምነው ጌታ ይሆንብሆመልሥልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      የህክምና ቦታ ሂጂ እና በአልትራሳውንድ ደህንነቱን ማረጋገጥ ትችያለሽ አንዳንዴ እንዲህ አይነት ነገር ስለሚያጋጥም መደናገጥ አሳስፈልግም!

  • @የእምዬልጅኢትዮጵያዊነኝ

    እኔ አሁን ሃያ አራተኛው ሳምንት ላይ ነኝ እስካሁን ልጄ ሲንቀሳቀስ በደንብ ይታወቀኝ ነበር ግን ከትናንት ማታ ጀምሮ ምንም ስሜት የለም ምን ላድርግ ጨነቀኝ ዶክተር እባክህን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? አንዳንዴ እንደዚህ ያጋጥማል ምናልባት በጣም ከስጨነቀሽ ክትትል የምታደጊበት ቦታ አልትራሳውንድ ታይው!

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 3 года назад +1

    ዶክተር እባክህን ስለ መንታ ልጆች እርግዝና አቅርብ እኔ መንታ ነው ያረገዝኩት ጭንቀት ሊገለኛ ነው በጣም ያመኛል በዛለይ እቅስቃሴቸው ብዙም አይደለም እባክህ ።

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 года назад +1

      አብሽር ፈጠር ይርደሽ

    • @yasemeinassefa879
      @yasemeinassefa879 3 года назад

      Amen

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      ሰላም እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንቅስቃሴው በጣም ከቀነሰባችሁ አልትራሳውንድ ተነሱ ክትትል አድርጉ ቫይታሚኖች ውሰዱ ነቃ በሉ እንጂ
      እሺ ስለመንታ ልጅ ፕሮግራም አዘጋጃለው ግ ን ብዙም ለውጥ የለውም እሺ

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 года назад +1

      @@Yetena_kal እሽ ሹክራን

    • @asdgasd4508
      @asdgasd4508 2 года назад

      ማሻአላህ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ጰ4ኘ

    ዶክተር በፍጣሪ አትለፍኝ። መጀመርያ በርታልን 4 ተኩል ሁኖኛል ግን አይቀሳቀስም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? አዎ አንዳንድ ልጆች ይዘገያሉ ምንም ችግር የለውም!

    • @kedijaasfa
      @kedijaasfa Год назад +1

      የኔም 4 ጨረሰኩ ግን አይቀሳቀስም

  • @u3uueue120
    @u3uueue120 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 3 года назад

    ዶክተር እኔ ሁለት ወሬ ግን የማቅለሸለሸም ሁነ ህምም ብዞም የለኝም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ደስ ይላል እንደዛ ከሆነ። አብዛሃኞቹ እናቶች ጋ የመጀመሪያው 3 ወር ላይ ይቸገራሉ።

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ጐ1ዠ

    ዶክተር እኔ አይረን መዳሃኒት እወስዳለው ግን ያስመልሰኛል መዳሃኒቱን ስወስድ ያስመልሰኛል ምን ይሻለኛል የ4ወ እርጉዝ ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ምግብ ከበላሽ ቡሃላ ነው መውሰድ ያለብሽ ቢሆንም ግ ን አሁን ማስመለሱ ይተውሻል 4ወር መጨረሻው ላይ

  • @kimyatemam4652
    @kimyatemam4652 2 года назад +1

    ጥያቄ ነበረኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ጠይቂ

    • @kimyatemam4652
      @kimyatemam4652 2 года назад

      @@Yetena_kal ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ ያየውት 20 ነው መቸ ነው ምወልደው

    • @kimyatemam4652
      @kimyatemam4652 2 года назад

      @@Yetena_kal ግቦት 20

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      የካቲት ወር ውስጥ

    • @aregashabebaw5232
      @aregashabebaw5232 2 года назад

      @@Yetena_kal ስላም ዶ ር 3። ነው ነው ግን ምንም ነግር ትርታም ሆና ህመም አይሰማኛም

  • @zeharashefa6889
    @zeharashefa6889 2 года назад

    ሀይ ዶክተር እኔ አምስተኛ ወር ላይነኝ ሆዴ ከታች ጫፍናጫፍ ህመመ ይሰማኛል ሆዴ እደውጋት ያረገኛል እናየመጀመረያዬ ነው ምክንያቱ ምንድንነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ማህጸን እየተለጠጠ ስለሆነ ነው አይዞን

  • @mulukenbizuayehu
    @mulukenbizuayehu Год назад

    ዶ/ር ሚስቴ 5 ወር አልፏታል የ መጀመሪያዋ ነው ጽንሱም መንቀሳቀስ ጀምሮ ነበር ነገር ግን ትላንት እና ዛሬ አልተንቀሳቀሰም ምን ሆኖብን ይሆን?

    • @Guggi-zw4ev
      @Guggi-zw4ev Год назад

      ችግር የለዉም ወንድሜ አይዞህ ምንም አይሆንባችሁ አንዳንዴ መንቀሳቀሱ ይጨምራል አዳንዴ ደሞ አይቀሳቀስም ምናልባትም ሳታስበዉ እሷ ሊንቀሳቀስም ይችላል እኔም እደዛዉ ነኝ አዳንዴ ዝም ይላል

    • @Samaadres-o9h
      @Samaadres-o9h Год назад

      ❤❤❤❤😂😂የኔ ማር ማለቴ ምርጥ አባት እኔም ዝም ሲልልጄ ይጨንቀኛል

  • @AsterAdelo
    @AsterAdelo Год назад +2

    እኔ ከ3 ነው የጀመረኝ እንቅስቃሴ አሁን 8ተኛ ወሬ ነው ግን ሲቀሳቀስ ልብሴም አብሮ ይቀሳቀሳል🎉

  • @መክያዩቱብመክያዩቱብ
    @መክያዩቱብመክያዩቱብ 3 года назад +1

    የምታቁ መልሱልኝ እኔ 4ወሬን ግማሽ አረኩ ግን ምንም ሆደአያስታዉቀኝም ተቀንቀን አይጨምርም ህመም 1 2 3 ወር እያመመኝ ነበር አሁን ደግነኝ ሀኪቤትም አልሄርኩም ጨቆኛል መልሱልኝ

    • @nddnhdh9225
      @nddnhdh9225 3 года назад

      4 ወር ላይ ጤነኛ ነዉ የምትሆኚው እኔም እንዳንቺ ነበርኩ አሁን 5ወር ሊሆነኝ 10 ቀን ነዉ የቀረኝ ሆዴም በጣም ጨመረ ግን አይንቀሳቀስም እና እኔም ጨነቀኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንቅስቃሴው በጣም ከቀነሰባችሁ አልትራሳውንድ ተነሱ ክትትል አድርጉ ቫይታሚኖች ውሰዱ ነቃ በሉ እንጂ

  • @الحمداللهالحمدالله-ت5ظ

    አስላመኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዴ እህቱችየ ስላም ብያለሁ. ሰላምችሁይብዛልኝ. ሁላችሁም የመታውቁመለሱልኝ በአላህ. ደኩትርም ከየሀው መለስ በፈጣሬ. የኔ. 8 ሀገባ ሳምቴ እና እቅስቃሴው. በዙም አይደለም. ማለት. ትንሽ ትንሽ በቀኝ ጉኔ ብቻ ነው. በገራያ አይቅሳቅስም. በአላህነገሩኝ ሀኪቤት እዳልህድ. ስድትነኝ እቃማየለኝ. አንድጊዜብቻነብር የህድኩት. ባድገጥብቻነው. ወዘውዝ እሚለው ምንለርግ የጀማአ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ካሁን በኋላ እንቅስቃሴው እየቀነሰ ነው የሚሄደው እንዳትጨነቂ ምክንያቱም እያደገ ስለሆነ እንደበፊቱ አይሆንም በተረፈ ፎሊክ አሲድ ውሰጂ ካሁን በኋላ ወደ ህክምና ቦታም ብትሄጂ መልካም ነው!

    • @الحمداللهالحمدالله-ت5ظ
      @الحمداللهالحمدالله-ت5ظ 2 года назад

      @@Yetena_kal የኔ ወድም አመስገን አለሁ. ያውስድትላይ ሰለሁክ በጣም ፈርችነው. ብቻአልሀምዱሊላ. ከመጀምራያው አስቱነብር ብዙም. አይቅሳቅስምነብር. አሁን ግን ትንሽ ትንሽ በቀኝ ጉኔ ይገላበጣ.

  • @temraseid1039
    @temraseid1039 3 года назад

    ሰላም ወድም እኔ ሰባተኛየነው በቀደም ህጀ ጡሩሁኔታላይነውያለው ብለው ቨይታሚን አይረን ብቻነው የሰጡኝ እሱን መውሰድ ስጀምርግን እቅስዋሴው ቀነሰ ምንአይነት ህመም ነገር አይሰማኝም ምን ትለኛለህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ቫይታሚኑን በደንብ ውሰጂ

  • @fanahailselasssie782
    @fanahailselasssie782 3 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ 20 ሳምንት እርጉዝ ነኝ በፊት ከ16ሳምንት ጀምሮ ጥሩ እንቅስቃሴ ነበረው አሁን ግን ቀንስዋል ምክንያቱ ምን ይሁን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +4

      ምናልባት ስራ የምታበዥ ከሆነ ቀነስ አድርጊ እና እረፍት ወስደሽ አዳምጭው ። ምንም ለውጥ ከሌለ ክትትል የምታደርጊበት ቦታ ታይው አልትራሳውንድ

  • @emubirhanu3847
    @emubirhanu3847 2 года назад

    እንዴት ነክ ዶክተር አረገዝኩ 20 ሳምንት ሁኖኛል እና ትንሺ ትንሺ ያንቀሳቀስ ነበር 2 ግን ምንም አልተሰማኝም ምን ላድርግ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      በአልትራሳውንድ ቸክ አድርጊ

  • @birtukanhailegg3768
    @birtukanhailegg3768 2 года назад

    ደኩተርዬ እንቅስቃሴው ቢበዛስ ችግር ኣለው እንዴ ኣላስተኛ ኣለችን እየተንቀሳቀሰች የ 6 ወር እርጉዝ ነኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ምንም ችግር የለውም

    • @Tube-el1ew
      @Tube-el1ew Год назад

      እኔ እራሱ በጣም ይንቀሳቀሳል ደግሞ ታች ማሀፀኔ ጋር ነው የሚሰማኝ እናም ፈራሁ

  • @saniawel2317
    @saniawel2317 3 года назад

    ዳክተር እናመሰግናለን ግን እራተኛ ወራ ጨርሼ 5 ተኛ ይዣለው አዳዴ ይቀሳቀሳል አኪም ቤት አሌኩም ችግር አለው መሄድ አለብኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ክትትል መጀመር አለብሽ እንዴት አትሄጅም ሆስፒታል?

  • @suzulove5842
    @suzulove5842 3 года назад

    እኔና 5ተኛ ወር መጀመሪያ ላይ ነኝ ብዙ እርግጠኛ አይደለሁም ግን መንቀሳቀስ የጀመረ ይመስለኛል ግራ የገባኝ ግን አንዳደ ወደታች ይወጋኛል ከእንብርቴ ስር ያበጠ ይመስለኛል በእጀ ስነካው ያመኛል ብዙ ሰው ስጠይቅ እዛ አካባቢ አሁን ላይ ሊሰማሽ አይገባም ይሉኛል እና ትንሽ ፈራሁ ምን ትመክረኛለክ ዶክተር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      መታየት አለብሽ ክትትል ካልጀመርሽ ጀምሪ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 года назад +2

    የቐንየልና ዶክተር ግን 12 13 ሳምንት ከምትል ምናለ በወር ብትገልጽልን እኔ 4 ወር ከ 20 ቀን ጀምሮ ነው መጎሰም የጀመርኝ ችግር ይኖረው ይሆን ??? አሁን 5 ወር ከ 3 ቀን ሆኖኛል ስተኛ ከሆዴ ጎንና ጎኔ ላይ ጉስም ጉስም ያደርገኛል ስደት ላይ ነኝ የስራ ቦታየ ምንም ስለማይመቸኝ ህክምና ታይቸው አላውቅም ምን ትመክረኛለህ

    • @nddnhdh9225
      @nddnhdh9225 3 года назад +1

      እየተንቀሳቀሰ ሁኖ ነዉ ዉዴ እየጨመረ ነዉ የሚሄደው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ክትትል ብትጀምሪ መልካም ነው። ቫይታሚኖችን ውሰጂ ። እንቅስቃሴው መልካም ነው።

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 года назад

      @@nddnhdh9225 እሽ መቐረተይ እስካሁን ህክምና ስላልታየሁ እየፈራሁ የስራ ቦታየ ትንሽ ከከተማው ወጣ ያለ ነው ኢንሻ አላህ ሓጅ ላይ እታየዋለሁ

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 3 года назад

      @@Yetena_kal እሽ ሓወኒ የቐንየለይ ከኣ

  • @mahamadsofyarasid9180
    @mahamadsofyarasid9180 3 года назад +4

    ያረብ የኔልጂ ብዙ አትቀሰቀስም የረብ እርደኝ ዎይ ስደት በለፈዉም ሆጄ ሰለም ነት አሉሉኝ የረብ ሁለችንም እርደን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ሰላም እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንቅስቃሴው በጣም ከቀነሰባችሁ አልትራሳውንድ ተነሱ ክትትል አድርጉ ቫይታሚኖች ውሰዱ ነቃ በሉ እንጂ

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 года назад +1

      @@Yetena_kal እሽ በጠም አማሰጊነለሁ ዶክቶር የኔ ልጂ ከማጀማረም አትቀሰቀስም ነበር በዝ ሰሞን ነዉ የጀማረቹዉ 7 በት ዎር ልጨርስ ነዉ

    • @ነኝሀላሌንናፍቂ
      @ነኝሀላሌንናፍቂ 3 года назад

      አኡዞሽ

    • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
      @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 года назад

      @@mahamadsofyarasid9180 ወለድሽ እህቴ እስኪ ምክር ስጭኝ የኔ አሁን 6ወር ሲሆነኝ ጀመረ መቀሳቀስ ለዘውም ትንሽ ችንሽ ነው የሚቀሳቀስ ምን ላድርግ

  • @shehirasallah9650
    @shehirasallah9650 3 года назад

    ሰላም ዶክተር አምስት ወር ሊሆነኝ ነው እና ከመጀመሪያው ወር አንስቶ ግራ ጎኔን ያመኛል ለምንድነው እባክህ መልስልኝ የእግር መንገድም አላስኬድ ብሎኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ ክትትል የምታደርጊበት ቦታ ሂጂ ና ታይው አልትራሳውንድ ያነሱሻል ምርመራም ያደርጉልሻል

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 года назад

    አምስት ወሪነው የልጄ እንቅስቃሴ ከንብርቴ በታች እና በግራዬ ነው ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ታዲያ ምን ችግር አለው?

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 3 года назад

      @@Yetena_kal አይ እኔማ ሁሉም ቦታ ሚንቀሳቀስ እየመስለኝ ነው ለምን የኔብቻ ብዬ ነው የመጀመሪያዬ ነው አላቅም

    • @خديجةخديجة-ب6م9ذ
      @خديجةخديجة-ب6م9ذ Месяц назад

      ሀቢበቲ እኔም እዳችው ነኝ አብሸሮ

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 3 года назад

    Yene 4 ke 2 weeks nagye gin aynqasaqesme hodem aystawqem

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ትንሽ ጠብቂ አይዞሽ ይንቀሳቀሳል ከ 4 ወር መጨረሻ አከባቢ

    • @amantsaeed6056
      @amantsaeed6056 3 года назад

      እኔስድስተኛወሬነውግን ምንክትትል አላደርኩም እንቅስቃሴውሀሪፍነው ግን መታየት ግድ ነው እደ

  • @bethelgossa5877
    @bethelgossa5877 3 года назад

    Selam doctor ene 21 weeks honognale gen menem ayinet enkesekase yelewem hikemena last week niberign akimametu teru ayidelem enam ye libe metu aletaye alen belew August 3 appointment alegn enam ke eniberit betachi yamegnale sera yemiseraw 6 days a week new Cashier laye new seraye kome mesrate le tsinesu cheger kalew bengerign beya new 41 hours a week new mesraw pls kome mesirate cheger kalew bengerign

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ብዙ ሰአትማ መቆም የልብሽም ላንቺም ለጽንሱም ጥሩ አይደለም ደሞ እረፍት እያደረግሽ ስሪ

    • @bethelgossa5877
      @bethelgossa5877 3 года назад

      Doctor betam new mamesegenew yemisetachew temertoch betam tekame nachew egizabher tenana edeme yesiteke

    • @jitubekele3913
      @jitubekele3913 3 года назад

      ሰላም ዶክተር የእንሽርት ውሀ መብዛት የሚያመጣው ችግር አለ ካለስ መፍትሄው ምንድን ነው

  • @napiebelay229
    @napiebelay229 3 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ 9 ወሬ ገብቷል እንቅስቃሴው በጣም ከፍተኛ ነው እና ምንም ችግር የለውም?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ምንም ችግር የለውም እህቴ

    • @yegatalij1164
      @yegatalij1164 3 года назад +1

      9ወር ነኝ በጣም ነው የሚረግጠኝ የምጥ የሚመስል ምልክት እያየሁ ነው ልጁ በጎን ነው 37 ሳምንት ልይዝ ነው

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 2 года назад

    ሠላም ዶክተር በቅድሚያ አላህ ይሥጥህ እንዲህ አይነት ትክክለኛ መረጃ ለመሥጠት በመዘጋጀትክ..የ7ወር ከ10 ቀን እርጉዝ ነኝ የመጀመሪያ ልጄን በኦፕራሲዮን ነው የወለድኩት የማህፀን ጥበት አጋጥሞኝ እና ምግብ በምበላ ሠአት እሥክጠግብ ከበላሁ እንብርቴን ያቃጥለኛል ይጨንቀኛል መቀመጥ አልችልም ከማንኛውም ሠው በታች ነው የምመገበው እና ምን ይሻለኛል ሌትም እንቅልፍ የለኝም መኝታ አይመቸኝም????

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      በእርግዝና ወቅት መኝታ አለመመቸት የሚያጋጥም ነገር ነው ሌላውን ግን የህክምና ቦታ ሄደሽ አስፈላጊውን ምርመራ ማድረግ ይኖርብሻል!

  • @hibistgetachaw2851
    @hibistgetachaw2851 2 года назад

    ዶክተር አሁን 6ወሬ ነው እንቅሰቃሴ የጀመረው 5ወር ሊሞላኝ አካበቢ ነዉ እና እስካሁን ጥሩ ነበር በዐይን ሁላ ይታይ ነበር አሁን 3ቀን ሆኖታል በጣም እንቅስቃሴ ቀንሷል ትንሽ ትንሸ ነው ሚሰማኝ ልክ ገና 5ወሬ አካባቢ እያለሁ ሚሰማኝ አይነት ነዉ የሆነብኝ በቂ እረፍትም አደርጋለሁ ጨነቀኝ ምግብም በስርዓቱ ነው ምበላው ምን ይሆን ምክንያቱ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      አንዳንዴ እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል በጣም ካሳሰበሽ ግን በአልትራሳውንድ ታይው

  • @uegudgu5996
    @uegudgu5996 3 года назад

    ዶ/ር መልስልኝ .መርፌ ነበር የምጠቀመው በ27 መርፌው ቀኑ ያልቃልእኔን በሚያልቅበት .ስአ ግንኙነት አድርኩ ጽንስ ይፈጠራል .እንድ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ሊፈጠር ይችላል!

    • @uegudgu5996
      @uegudgu5996 3 года назад

      በጣምምምምም አመስግናለው ኑርልን ..የመርፌ ቀኑ ካለቀ ፒሬድ ይዛባልድ ።ማለት መርፌ ጨርሽ ለ6ቀን ጥቁር ድም እና ቆሻሻ ነገር ፈስስኝ .ከዛ ልክ በውሩ 1ቀን ብቻ ፈስስኝ .በሽንት ማየቻው ቸክ ሳድርግ1መስመርነውየሚያሳየኝ .ግን ፒሬድ ሊመጣ ሲል እድሚያመን አሁን ያመኛል .ነጭ ውፈር ያለ የሚለጠጥ ፈሳሽ ብዙም ሳይሆን ይፈስኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የወሊድ መቆጣጠሪያ የወር አበባ ያዛባል። ድጋሜ ቸክ አድርጊው እስኪ በደንብ እርግጠኛ ለመሆን

  • @ፈቲሀዬቲብ
    @ፈቲሀዬቲብ 2 года назад

    እኔ 5ወሬነው 4ወሬላይ ፀንሡ ይቀሣቀሥነበር አሁንግን አይንቀሳቀሥም ኩላሊቴ በጣም ይሠማኛል ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      የህክምና ቦታ ሂጂ እና በአልትራሳውንድ ደህንነቱን ማረጋገጥ ትችያለሽ አንዳንዴ እንዲህ አይነት ነገር ስለሚያጋጥም መደናገጥ አሳስፈልግም!

    • @ፈቲሀዬቲብ
      @ፈቲሀዬቲብ 2 года назад

      ጃዛካ አላህ ኸይር

  • @seteyaakeber9908
    @seteyaakeber9908 2 года назад

    አመሰግናለው ዶ/ር የሽርት ውሀ ማነስ መስተካከል ይችላል እዴ ዶ/ር እባክህ የሆነ ነገር በለኝ ጭቀት ላይ ነኝ

    • @meremaschalew8441
      @meremaschalew8441 2 года назад +1

      ውሀ በብዛት ጠጪ እኔም ተብዬ 8 9 ጋሩራ ውሀ ጠጥቻለሁ በየቀን አልሀምዱሊላ በሰላም ወለድኩ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ጓደኛሽ የጻፈችልሽ ልክ ነው

  • @abebamebrate9929
    @abebamebrate9929 3 года назад +1

    ዶክተርዬ prenatal እወስዳለሁ ግን እየረሳሁ አንድ ቀን እየዘለልኩ ነው ምውጠው ችግር ያመጣ ይሆን?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ለምን ሪማይደር ስልክሽ ላይ አትሞይም

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 2 года назад

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ አራት ወሬ ነው ግን አልፎ አልፎ ሆዴን ቁርጠት ይሰማኛል ምን ሊሆን ይችላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ምናልባት አመጋገብሽ ሊሆን ይችላል!

  • @fatumahusan1000
    @fatumahusan1000 3 года назад +1

    ሰላም ዶክተር 5ወሬን እደያዝኩ ሀኪም ቤት ሂጆ ባይታሚን ክክን አዛልኝ ነበር ግን አዲ ቀን ውየ አዲ ቀነው የምወስደው ክኒኒም ትልቅ ስለሆነ ቆርጥሜ ለሁለት ነው የምውጠው አሁን አምስት ወሬን ጨረስኩ ላቀም ክኒኑን ወይስ ልጨርሰው ሲቀጥል አምስተኛ ወሬ ላይ ልጀ በደብ ይላወስ ነበር አሁን ትንሽ ቀንሷል ምን ይሆን ችግሩ ወላሂ አሁን ሀኪም መሄድ አልችልን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ቫይታሚን አይቋረጥም እስክትወልጂ ድረስ መውሰድ አለብሽ! ሌላኛው እያደገ ሲሄድ ጽንሱ እንቅስቃሴ ይቀንሳል!

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 Год назад

    እኔ 3ተኛ ወር ላይ ነኝ አንዳንድ ጊዜ ሲንቀሳቀስ ይሰማኝ ነበር ክትትል ከጀመርኩ ወድህ መቀሳቀሱ አይሰማኝም folic Acid Tables የሚል ማታ ማታ የሚዋጥ መድሀኒት ሰጥተውኝ እጠቀማለሁ
    በቂ ከሚባል በላይም እረፍት አደርጋለሁ ለምን መቀሳቀስ ቀነሰ 😢? የቀጠሮየ ቀን ሰኔ 7 ቀን ነው አልደርስልኝ አለ
    ከቻልክ መልስልኝ🙏

  • @tsehayimerdessalegn1932
    @tsehayimerdessalegn1932 3 года назад

    ዶክተር አሁን 5 ወር ላይ ነኝ የውሀ ማነስ ያሳያል ምን ላድርግ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      የእንሽርት ውሃ ማነስ
      👉 የእርሽርት ውሃ ለልጅሽ ህይወት መቀጠል አስፈላጊ ሲሆን ልጅሽን በመከላከል ለጡንቻ ፣ሳምባ፣ እጅና እግር፣ እንዲሁም ለስርአተ ምግብ አካላት እድገት አስተዋጽዎ ያደርጋል፡፡ ከጸነስሽ ከ12 ቀን በኋላ የእርሽርት ከረጢት ይፈጠራል፡፡ ይህ የእርሽርት ከረጢት ከተፈጠረ በኋላ የእርሽርት ውሀ መመረት ይጀምራል፡፡ በመጀመሪያ እናትየው ከምትጠቀመው ውሀ መመረት ይጀምራል፡፡ ወደ 20 ሳምንት አካባቢ ሲሆነው የፅንሱ ሽንት ለእንሽርት ውሀ ዋንኛው ግብዓት ይሆናል፡፡
      👉👉 ምልክቶች
      • ከማህጸንሽ የሚወጣ ፈሳሽ
      • በቂ ክብደት አለመጨመር
      • ፅንሱ ማደግ ባለበት ፍጥነት አለማደግ
      👉👉 ማንን ያጠቃል
      • በአንዳንድ ምክንያቶች የእርሽርት ውሃ ሊያንስ ይችላል፡፡ ከነዚህም ውስጥ
      • የእንግዴ ልጅ ችግር ፡- የእንግዴ ልጁ በቂ ንጥረ ነገር ለፅንሱ ማድረስ ካልቻለ ፅንሱ በበቂ ሁኔታ የፈሳሹን ዑደት መጠበቅ አይችልም
      • በሽንት ቧንቧ ወይም በኩላሊት እድገት ላይ ፅንሱ ችግር ካለበት
      • የመውለጃ ጊዜ ካለፈ
      • እናትየው የደም ግፊት፤ ስኳር እና የመሳሰሉት ችግሮች ካሉባት
      • ሁለትና ከዛ በላይ ፅንስ መሸከም
      • የእርሽርት ውሃው የሚፈስ ከሆነ
      👉👉 ህክምና
      • የእንሽርት ውሃ ማነስ ከ 3-6 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ከተፈጠረ ውርጃን፣ ያለጊዜውመውለድን፣ የፅንስ ጉዳት ሲከፋ ፅንሱን የመግደል ሁኔታ ይኖራል። ከ 6 ወር በኋላ ከተፈጠረ የፅንሱ እድገት ሊያዘግምና በቀዶ ጥገና እንድትወልጂ ሊያስገድድሽ ይችላል። የእንሽርት ውሃ ማነስ ምንም አይነት መከላከያና ህክምና የሌለው የጤና እክል ነው።

    • @abalisgebru2959
      @abalisgebru2959 2 месяца назад

      እንደት ሆንሽ

  • @cnfdsafgn1646
    @cnfdsafgn1646 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እኔ6 ኛ ወሬ ነው መደበኛ እንቅስቃሴ እለው ግን እዳደ ለየት ያለ እቅስቃስሴ አለው 18 ሳምት ላይ በዶክተር ታይቸ ሁምሉም ሀሪፍ ነው ትንሽ የስኳር መጠንሽ ዝቅ ብሏል አሉኝ እና ስኳሬ ዝቅ በማለቱ ችግር ይኖርው ይሆን ከቻልክ መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የስኳር መጠን እንዲስተካከል የስኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች መመገብ ነው አንዳንዴ በራሱ ጊዜም ይስተካከላል ከሚበዛ ቢያንስ ይሻላልኮ!

    • @netsin1279
      @netsin1279 2 года назад

      @@Yetena_kal hi doctor 6 wer honognal gen betam sewneten tasakekegnal lebenm yemagen neger yesemagnal mn yeshalegnal

  • @kuletamkuletam967
    @kuletamkuletam967 2 года назад +1

    ልጄ እንቅስቃሴ ቀንሣለች አቁማለች 4 ቀን ሆኖኛል

  • @zinethussen4421
    @zinethussen4421 3 года назад +1

    ወንድሜ ጥያቄ ነበርኝ 6ወር ነው እናም ሰራ ተሰራ ወደኩኝ ቂጤ ነው አሁን ሰሜት የለውም ግን ችግር ያምጣል ነገርኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ችግር የለውም! ግ ን ክትትል ታደርጊያለሽ? ቫይታሚንስ እየወሰድሽ ነው?

    • @zinethussen4421
      @zinethussen4421 3 года назад +1

      @@Yetena_kal አወ በ2ወር እታያለሁ ክትትል አለኝ አሁንም ከ10ቀን ቡሀላ እሂዳለሁ እናም አንተንም አመሰግናለሁ መልካም ሰው አይዛህ ጎበዝልን 🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahamayasin1459
    @rahamayasin1459 3 года назад

    ዶክተር ከልብ እናመሠግናለን እኔ አምስት ወሬ ነው በግራ ጎኔ አያስተኛኝም እና ብዙ እቅስቃሴ የለውም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? በቻልሽው አቅም በግራጎንሽ ብትተኝ መልካም ነው ለምግብ እና ለደም ዝውውር የሚመቸው እሱ ስለሆነ! እንቅስቃሴውን በተመለከተ አንዳንድ እናቶች ላይ ይዘገያል ለዛ ነው ከ5 ወር መጨረሻ ጀምሮ በደንብ ይጨምራል። ግን የሚያሳስብሽ ከሆነ በአልትራሳውንድ ማየት ትችያለሽ በተረፈ መልካም የእርግዝና ጊዜ ይሁንልሽ የሚያሳስብሽ ካለ ጻፊልኝ።

  • @እኔከሙሥሊሞችነ
    @እኔከሙሥሊሞችነ 3 года назад

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ልጄ አክዚማ አለበት በጣም ያሣክከዋል ሠውነቱ ሽፍ ይላል ሀኪቢት ብዙ ግዜ ወሥጀዋለሁ መርፌ ሽሮብ ክሬም ሠጥተውኝ ነበር ወትም ቀይረውልኝ ነበር ወተቱ አሪፍ ነው ጨርሶ አልተውም ምግብ ምንም አይነት ሥሠጠው በጣም ይነሣበታለ ምን ላድርገው አሁን 7ወሩ ምን ልመግበው ወተት ብቻ ነው እሚጠቀመው አሁን እባክህ ዶክተር ካየኸው መልሥልኝ ሥለ በሽተው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      የቆዳ ሃኪም ቤት ውሰጂው አዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል ወይም ሌላ ስፔሻሊስት ጋ

  • @msseyam4674
    @msseyam4674 Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ 19ሳምንት ነብሰጡር ነኝ ሁሌም ይቀሳቀስ ነበር አሁን ምንም እቅስቃሴ የለም 2ቀን ሁነኝ 😔

    • @Tube-nf1mc
      @Tube-nf1mc Год назад

      እንደት ሆንሽ እማ

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 года назад +1

    ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ከሁለት ወር በፍት የእርግዝና መዳኒት እወስድ ነበር ካቆምኩት በኻላም ፔሬዴ እየመጣ ነው አንዳንድ መዳኒቶች በቀላሉ እስከሰድስት ወር ይቆያሉ ይባላል ማለት ካቆምንቸው በኻላ የትኞቹን ነው እኔ ክኒን ነበር ምወስደው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እንደዛ የሚባል ነገር አላውቅም ከ ሉፕ ውጭ ሁሉም ከሆርሞን ጋ የሚገናኙ ስለሆኑ ምናልባት ከዛ አንጻር ይሆናል

  • @yeshiworklegesses1936
    @yeshiworklegesses1936 3 года назад +1

    ስላም ላንተ የሁን ወንድም አንድ ጥያቄ አለኝ ካላስቸገርኩህ 7ወሪን ልጨርስ ነው ኪሎየ ግን 57ነው ሳላረግዝ በፊት 50 ነበርኩ ኪሎየ ትንሺ ነው ችግር ሊያመጣ ይችላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ምንም ችግር የለውም 7 ኪሎ ጨምረሽልኮ ጥሩ ላይ ነሽ

    • @ሱሱ-ወ4ጨ
      @ሱሱ-ወ4ጨ 3 года назад

      @@Yetena_kal ሰላም ደክተር እኔ 5 ወሬ ነዉ ግን አይንቀሳቀስም ችግር አለዉ

  • @nddnhdh9225
    @nddnhdh9225 3 года назад

    4ወር ከ 20ቀን ሁኖኛል ግን አይንቀሳቀስም በግራ ጎኔ አንዳዴ ወጋ ያረገኛል ከወር ወዲህ ህክምና ማግኘት አልችልም እና ምን ማድረግ አለብኝ

    • @Sነኝየመርሳዋ
      @Sነኝየመርሳዋ 3 года назад +1

      አይዞሽ እህት እኔም ሆደ አያስታውቅም ዘጠኝ ወር ሁኖኝ ያ5 ወር ነው የሚመስለው ሀኪም ደግሞ መሄድ አለብሽ እኔ በስደት ስለሆ ያለሁት ሁለት ጊዜነው የሄድኩት

    • @nddnhdh9225
      @nddnhdh9225 3 года назад

      @@Sነኝየመርሳዋ እኔም ያለሁት ስደት ነዉ ሁለት ግዜ ሂጃለሁ አሁን ግን መሄድ አልቻልኩም ሆዴ ይለያል እኔም ደህናነኝ አንዳንዴ ብቻ እራሴን ያመኛል

    • @Sነኝየመርሳዋ
      @Sነኝየመርሳዋ 3 года назад

      አይዞሽ እኔም ያመኛል እኔግን ቀኔ ሞልቶል በዝህ ወር ነው የምወልደው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      ሰላም እህቶቼ እንዴት ናችሁ እንቅስቃሴው በጣም ከቀነሰባችሁ አልትራሳውንድ ተነሱ ክትትል አድርጉ ቫይታሚኖች ውሰዱ ነቃ በሉ እንጂ

    • @ፍቅረይበልጣል
      @ፍቅረይበልጣል 3 года назад

      @@Sነኝየመርሳዋ ውይ ኧሪ እኔሰ በጣም ትልቅ ነው ደሙ ይጨቀኘል

  • @ShewagetBelayne
    @ShewagetBelayne 5 месяцев назад

    🙏

  • @tigistgezu4351
    @tigistgezu4351 2 года назад

    Thank you Dr.

  • @hiwotasefa4965
    @hiwotasefa4965 3 года назад +7

    እኔ ስድስተኛ ወር ጀምሬለው እስካሁን ምንም አይነት እንቅስቃሴ አይሰማኝም መቸነው እንቅቃሴ እሜጀምርው ዶክተር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      አሁንማ መጀመር አለበት ካልጀመረ ታይው ክትትል የምታደርጊበት ቦታ

    • @ሀዋመሀመድ-ጘ8ፀ
      @ሀዋመሀመድ-ጘ8ፀ 3 года назад +2

      የኔ ግን አራት በአራት ወሩ ነው የጀመረው

    • @hiwotasefa4965
      @hiwotasefa4965 3 года назад

      @@ሀዋመሀመድ-ጘ8ፀ አሁንማ የኔም ጀመረ በአምስትወር ከአስራ አምስቀኑ

    • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
      @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 года назад +1

      @@hiwotasefa4965 እዴት ሆንሽ እህት እኔ 6ወር ሊሆነኝ 10ቀን ቀረኝ ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም

    • @hiwotasefa4965
      @hiwotasefa4965 3 года назад

      @@ቅድስትእናቴንናፋቂ ደናነኝ 6ወር ጨረስኩ እንቃሴው አሪፍነው ያንች እንዴት አይንቀሳቀስም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ

    ሰላም ዶክተር
    እኔ ሁለት። ወር ከአስራምስት ቀኔነው
    ምንም እሚሰማኝ የለም ችግር አለው
    ፔሬደ እደቀረ ለምርመከራ ቼክ አረኩ አለሽ
    አሉኝ ሰውነቴ የተቀየረ ነገር የለም ወይም
    የርግዝና ምልክት አላየሁም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      Selam ehte endet neshi? Mnm chigr yelewm ktitl adrgi vitamins wseji ayzosh

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 3 года назад +1

      @@Yetena_kal እሽ አመሰግናለሁ

    • @tigistidagafe3893
      @tigistidagafe3893 3 года назад +1

      Are chigir yelawm ethe ane 3 ware naw gin minm simat ayasamagn gin cheki adarige min chigir yelamwm alugn

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 3 года назад

      @@tigistidagafe3893 እሽ እህቴ። ፈጣሪ ይርዳን እኔ ያሳሰበኝ ክብደቴ በጣም ዝቅተኛነው

    • @tigistidagafe3893
      @tigistidagafe3893 3 года назад

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ kasi bekis kibidatim tichamaralesh anem ahun kebafitu minm lawat yelawm bezalay ahun sirawm kabadi naw ramadan silagone

  • @ሩሃማ-ዘ1ቨ
    @ሩሃማ-ዘ1ቨ 3 года назад

    ዶክተርአንተ፣የእርግዝናምርመራታረጋለህ፣አሁንስደትላይነኝ፣ስመጣአንተጋርነው፣ክትትል፣የማረገው፣አሁን፣ሶስትወር፣ከ12ቀኔነው፣ክትትል፣አላረኩም፣ልጄም፣ምንምእንቅስቃሴ፣አያረግም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ምንም ችግር የለውም በ 3 ወር እንቅስቃሴ የለውም አይዞሽ አትደንግጭ

    • @ሩሃማ-ዘ1ቨ
      @ሩሃማ-ዘ1ቨ 3 года назад

      @@Yetena_kal እሺ አመሰግናለው፣አድራሻክንትንግረኝና፣መጣለው፣ሆዴእስኪገፉትንሽልስራብዬነው

  • @tizitamekonen7952
    @tizitamekonen7952 3 года назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ሰባተኛዬን ለመያዝ አስር ቀን ይቀርሻል ብሎኛል ዶክተሬ ክብደሽ እና ስኳርሽ ጨምሯል ብሎ ምግብም አስተካኪይ ወክም ጠዋትና ማታ አርጊ ብሎኝ ለ1:30 ያህል ወክ አረኩበት ፅንሱ እንቅስቃሴ ቀነሰብኝ ግን አልፎ አልፎ ንዝረት አለው ችግር አለው ??

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ምንም ችግር የለውም እንቅስቃሴ አድርጊ

  • @zowainahussen7544
    @zowainahussen7544 3 года назад

    ዶክተር .እኔ 9ወር ጨረስኩኝ.ግን ህመም.ይሰማኛ.እንቅስቃሴው ደካማነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      አዎ ስላደገ እንደበፊቱ ለመንቀሳቀስ አይችልም ህመም ይኖራል

  • @alemabera9195
    @alemabera9195 3 года назад +1

    ሰለም አሁን 6ወር ከአስር ቀኔ ነው እንቅስቃሴው ያን ያክል አይደለም በ4ከ15 ቀኔ እንደሆነ ታይቸው ነበር ጥሩ ሁኔታ እንዳለ እና ቫይታሚን አዛልኝ ነበር ግን ተጠቅሜው አላቅም አሁን ብጠቀመው ችግር አለው ወይ ደሞ አሁን ሆዴን በጣም እስበዋለሁ እሱስ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ወይ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ወደ መጨረሻው አከባቢ እንቅስቃሴው ይቀንሳል! አይዞሽ አያሳስብም እሱ ! ለምን ቫይታሚኑን አልወሰድሽም? በጣም ጥቅም አለውኮ ላንችም ለልጁም አሁንም መውሰድ አለብሽ ከወለድሽም ቡሃላ ብትወስጂው ይጠቅምሻል!

    • @alemabera9195
      @alemabera9195 3 года назад

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ ያው ሆዴን ስለምስበው ለልጄ ችግር እንዳያመጣብኝ ፈርቸ ነበር ቫይታሚኑም ያልወሰድኩት ያስመልሰኝ ነበር አሁን ግን ትቶኛል እወስዳለሁ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ሆድሽን ለምንድነው የምስቢው መሳብ የለብሽም!

    • @alemabera9195
      @alemabera9195 3 года назад

      የምሰራበት ስራ ቦታ እንዳያቁብኝ ነው ነብሰጡር አያሸሩም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад

      ለልጁ ጥሩ ይደለም እንደሱ አታድርጊ ባይሆን ሰፋ ያለ ልብስ ልበሽ

  • @lidya8299
    @lidya8299 2 года назад

    የምግብ አፈጫጨት ችግር አለብኝ በዛም ምክንያት የልጄ ኪሎ እና እንቅስቃሴ ቀንስዋል የሽንት ውሀ እና የደም ዝውውር የልጄ ምንም ችግር የለውም ለጨጋራ የሰጡኝ ኦምፕሮዞል መድሀኒትና ጋቪስኮን አለ ግን ብዙም ሊረዳኝ አልቻለም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      እስኪሻልሽ ድረስ የህክምና ክትትሉን ቀጥይ ምግብ ትንሽ ትንሽ ቶሎቶሎ ውሰጂ!

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ የመጀመሪያዬ ነዉ ከ16ተኛ ሳምንት ጀምሮ በጣም ሲቀሳቀስ ይሰማኝ ነበር በ19 ሳምቴ በጣም ቀነሰ😢

  • @hudas4018
    @hudas4018 2 года назад

    ሰላም ዶክተር አሁን 30 ሳመምንቴ ነው ። የኔ ጥያቄ ከእንብርት በታች ከማህፀን ትንሽ ከፍ ብሎ ልጁ ሲንቀሳቀስ በጣም ህመም አለኝ ምን ይሆን ዶክተር? ለሰጠኸን መረጃና ምላሽ አስቀድሜ አመሰግናለሁ።

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад +1

      ማህጸን በሚለጠጥበት ወቅት እንዲህ አይነት ህመም ይከሰታል ከባሰብሽ ሃኪም ጋ ሂጂ

    • @hudas4018
      @hudas4018 2 года назад

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ

  • @sosi8831
    @sosi8831 2 года назад

    ዶክተር መልስልኝ እኔ ጨንቆኛል አምስት ወር ከአንድ ሳምንቴ ነው አልተቀሳቀሰም ግን ከእብርቴ በታች የመርገብገብ ስሜት አለው እደዚህ ነው እቅስታሴው እንዴ መልስልኝ

    • @Yehya838
      @Yehya838 2 года назад

      ሀኪም ሄደሽ ነበር ማለቴ ትክክል ነው ቆጠራሽ

    • @sosi8831
      @sosi8831 2 года назад

      ክትትል አለኝ ግንቦት አራት ነው ፔሬዴ የሄደው እስኪ አስቢው

    • @sosi8831
      @sosi8831 2 года назад

      ያየሁት ግንቦት 4 ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 года назад

      አዎ እንቅስቃሴ ሲጀምር እንደሱ ነው

  • @weynuo
    @weynuo 5 месяцев назад

    አረ ዶክተር በምታምነዉ አምላክ መልስልኝ የ5ወር እርጉዝ ነኝ ጥርሴን አሞኝ አሶልኬ ነበር እንቅስቃሴዉ እንደበፌቱ አልሆን አለኝ ትንሽ ትንሽ ነዉ የሜሰማኝ😢 በፈጠረህ መልስልኝ ጨንቆኛል🥺

  • @sikosilo399
    @sikosilo399 3 года назад +1

    ሰላም ዶኮተር እንደት ነህ ሰላም ላተ ይሁን ጥያቄ ነበረኝ ሸንት ሸንት ይለኛል ቆየ ከአንድ አመትበላይ ሁኖኛል የመቆጥቆጥ ሰሜት ይሰማኛል መሀፀኔ አካባቢ የህመም ሰሜት ይሠማኛል በጣም እንደሸንጥማጥ እያደረገ ያጨናንቀኛል ሆሰቢታል ሂጀ ብዙ ግዜ እተለያዩ ሆሰቢታሎች ታይቸዋለሁ አርትራሳዉድ የሸንት የደም ምርመራ አድርጌ ነበር ምንም የለብሸም ብለዉኛል የሸንትማጥ ማዳኒት ሰተዉኝ ወዳው ሰጠቀም ይተወኝእና መዳኒቱን ሳቆም መልሶ ሰንት ማጥ ይይዘኛል እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ምን አልባት እሱ ይሆንደ እንድህ የሚያደርገኝ በብዛት ዉሀ ጥጠጣም ይተወኛል ግን አሁን በእኛ በሙሰሊሙ ጾም ሰለሆነ ሰለማልጠጣ ዉሀ ተሰቃየሁ ሸግሬ ምን ይሆንን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +3

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የአንቺ ኬዝ የሚመስለኝ የሽንት ቧንቧ እንፌክሽን ነው
      ታድያ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን መከላከያ መንገዶች ምንድናቸው
      በቂ ውሃ መጠጣት።
      ውሃ መጠጣት ሽንትን ይበርዛል፤ እንዲሁም ቶሎ ቶሎ እንድንሸና በማድረግ ባክቴሪያው ኢንፌክሽን ሳያመጣ ከሽንት ቧንቧ እንዲወርድ ያረጋል።
      ሽንት ከሸናን በኋላ ከፊት ወደ ኋላ መጠረግ፦ ከተጸዳዳን በሁላ ከፊት ወደ ኋላ መጥረግ ባክቴሪያዎች ከመቀመጫ አካባቢ ወደ ብልት እንዳይሄድ ያደርጋል።
      ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ የሽንት ቧንቧ አከባቢን ማጽዳት፤ እንዲሁም አንድ ብርጭቆ ውሃ በመጠጣት ባክቴሪያው እንዲወገድ ማድረግ
      የሴቶች የተለያዩ የብልት ማጽጃዎች እንደ ዴወደራንት ፓውደር እና douches አለመጠቀም።
      እነዚህ አይነት ማፅጃዎች ባክቴሪያ ወደ ሽንት ቧንቧ እንዲገባ እድል ይፈጥራሉ
      የወሊድ መከላከያ መንገዶችን መቀየር ካለብዎት ከ ሐኪምዎ ጋር ይማከሩ ፣ በተለይ ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃዎት ከሆነ።
      እንደ ዲያፍራም (Diaphragm) ወይም spermicide-treated ኮንደሞች ለባክቴሪያ እድገት አስተዋጾ አላቸው።
      በጊዜ ሐኪምዎን ያማክሩ ፣ መድሃኒት ከታዘዘሎት በአግባቡ ይውሰዱ ።

    • @sikosilo399
      @sikosilo399 3 года назад

      @@Yetena_kal እሸ አመሰግናለሁ ዶክተር ታዳ የሸንት ቧንቧ ኢንፌክሸን አርትራሳዉድ ላይ አያሰታዉቅምደ ብዙ ግዜ ታይቸዉ ነበር አሁንም የሰድሰት ወር ነብሰጡር ነኝ በጣም ዉሀ እጠቀም ነበር ቢያንሰ በቀን እሰከ 4 ሊትር ዉሀ እጠጣ ነበር ፆም ሰለሆነ ከሁን ብዙም አልጠቀምም ዉሀ ሸጥማጡም ተነሳብኝ እንዳልከዉ ካገባሁ ወድህ ነዉ ሸንጥማጥ እያደረገኝ የተቸገርኩት በግብረ ሰጋ ግኙኝነት ግዜ የብሰብኛል ሸጥማጡ ከዛ የተነሳ ወድ እሰከምጠላ ደርሻለሁ አሁን ግን ነብሰጡር ነኝ ሆሰቢታልም ሂጀ የሰጡኝን መዳኒት ተጠቅሜአለሁ ዉሀም በብዛት ለመጣጣት እሞክራለሁ እንዳዉ ጨርሶ በቅርብ ጊዜ የሚተዉብኝን ምክኒያት ካወክ ንገረኝ እባክህ ላሰቸግርህ በምን ምክኒያት ወይም ምን ተጠቅሜ ላጥፍዉ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 года назад +1

      ኧረ ጾም መጾም የለብሽም
      ነፍሰ ጡር ወይም ጡት የምታጠባ ሆና እያለች ረመዷን መፆም የሚመጣው ችግር አለን?
      .
      መልስ: በቅድሚያ አንድት እናት በእርግዝና ጊዜዋ እና ጡት በምታጠባበት ጊዜ ከመቸውም በላይ የተሻሉ እና በዛ ያሉ ምግቦችን እና ፈሳሽ መመገብ ይጠበቅባታል። ከሌላው የእድሜዋ ክፍል የተለየ የተመጣጠነ ምግብ ያስፈልጋታል። በተጨማሪም ደግሞ በተለይ የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ላይ (በተደጋጋሚ ማቅለሽለሽና ማስመለስ) እና በስመጨረሻ ወር ደግሞ ቶሎ የመጥገብና ምግብ ፍላጎት ስለሚቀነስ በ24 ሰኣት ውስጥ ከ5 ጊዜ በላይ መብላት ሊያስፈልጋት ይችላል።