Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሪፍ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ። አለንልሽ ከጎንሽ ነን:
ሰላም ለዚህ ቤት እውነትም ፈታ የሚያደርጉው የድሮ ዘፈኖች በጣም ተወዳጅ ናቸው እኔ ተመችቶናል 👍😘
የኔ ዘመን ሙዚቃዎች በተለይም ሁሉም ዘፋኞች ትዝ ይሉኛል በተለይም ማእከላዊ ዕዝ ጃንሜዳ ያለው ሙዚቀኞቹ ሲለማመዱ ከኦኬስትራው ጋራ አሁንም ከህሊናዬም ከልቤም አልጠፋም
አህለን ወሳህለን አቤት ድሮ ድሮ ትምህርት ቤት ስሄድ ሁልግዜ ይሄ ዘፈን ጎረቤታችን በጠዋት እየተንሳ ይከፍተው ነበር ትዝ አለኝ
Wawww old is gold ✨️ ❤
ሎንዬ ወድሜ በጣም መሳጭ ሙዚቃ ነዉ ግን ራስህን አጋልጥ ከታች በሴት እየተሩህ ነዉ ሴት መስለሃቸዉ አይ አለማወቅ ፍትህ ለፆታዬ አትልም እንዴ በተረፈ ሙዚቃዉ 👍👌😍💚💛❤
ሰላአም ሰላም ውድሜ በጣአም ጥሩስራአን ዋውነው በዚዉቀጥልበት
Betam des yemil muziqa newu 👍👌 Thank for shering Lonye wedme selamh ybzalgn
ዋው ሊዮንዬ የምወደው የቴዲ ዘፈን ነው አዝናናኸኝ ይመችህ 🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሄር ይመስገን🌿🕊🌹🙏
ስላም ለዚህ ቤት እንካን ደህና መጣህ ዋውውው ትዝታ እፍፍፍፍ😥😥😥😥
ሰላም ለዚህ ቤት የድሮ ዘፈኖች በጣም ነው ደስ የሚሉት
ሰላም ወንድሜ በጣም ደሰ የሚሉ ዘፈኖች ናቸው ዘና ያደርጋሉ
Waoo እጅግ በጣም የዱሮ ሙዚቃ እናመሰግናለን like share
ሰላም ሰላም ሉኦንዬ
ሎን ወንድማለም መሣጭ ሙዚቃ ዋውውውው❤❤❤
አመሰግናለሁ እህትነት
ስላምህ ይብዛ ሊ አጎቴ በጣም ጠፈተሀል ባለህበት ስላምህ ይብዛ
Liona yetefa sew🙏👍👍
Waw cool so music and the scenery
ሊዮና😍😍😍
Wendim alme loney endite neh betam desi yemel yetid zefenoche aytegbum betam desi yela yedro muzica betam desi yemil sibesib enamesginalen
ሠላም ነዚቤት
Waw
አንተ በቃ ለቀህ አታውቅም ቪድዮ ጉድ

ስላምህ ይብዛ ሊ አጎቴ በጣም ጠፈተሀል
ባለህበት ስላምህ ይብዛ