🛑ጆቢራ እያሉ ስም አወጡላቸው ይሄ ያቀራርበናል⁉️ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር /መንክር ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 101

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  Год назад +15

    Like,Share,Subscribe ያድርጉን።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +1

      ❤❤❤እድሜ ይስጥልን መምህራችን ብዙ ነገር ይጎለኛል እስካሁን ላጠፋዉት ይቅር ይበለኝ 🙏😂

  • @tigsttesfalem7945
    @tigsttesfalem7945 Год назад +15

    የመምህር የመላእከ መንክራት ግርማ ፍሬ ወድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ እመቤቴ ከለላ ትሁንህ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    ❤መምህሬ የኔ አንቂ ባንተ ትምህርት ከስንቱ ነገር ተመለስን እድሜ ላንተ ለንስሀ በቅተን ለቅዱስ ቁርባቱ ተዘጋጅተናን እናመሰግናለን❤

  • @abi4294
    @abi4294 Год назад +9

    እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ መምህር በአንተ ነው የተቀየርኩት የኔ ጌታ መምህር ተስፋዬ አበራ ህይወት ሁሉ ይብራልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እስቲ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዋች ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +11

    ለመምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ መምህር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 Год назад +19

    ❤❤❤❤የምኖድህ መምህራችን በብዙ ነገር የነቃንብህ ሀይማኖቴን የወደድኩት ያወኩት ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @bestofever18
    @bestofever18 Год назад +18

    ውዱ መምህራችን ወንድማችን እንደ አባት መክአረያችን ክርስቶስ የስጠን ስጦታችን የድንግል ልጅ ክነሙሉ ቤተስብክ ጋር ይጠብቅ።ላቀርብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን።እግዝያብሔር አይነ ልቦነችንን ይክፍትልን።ለሁላችን።

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +14

    መምህራችን በድጋሜ መክረ ሚድያ ላይ ሰላየንህ ደሰ ብሎናል ቃለ ህይውትን ያሰማልን ለሰጋውደሙ እድንበቃ የሚተጋ ውሰጣችን እያከመ የሚተጋ የቅዱስ መንፈሰ የእረኩሰ መንፍስ ለይቶ ያውቀ ዘመኑን የዋጀ መምህረ ነው በፀሎት አስቡት

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Год назад +4

    መምህር ተስፋዬ የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን እዳተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ያድልህ መምህር

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +14

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤🌺🌺🌺🌿🌿🌿

  • @ribekaassfa7889
    @ribekaassfa7889 Год назад +7

    መምህር ተስፋዬ ኮራውብህ የምትሰጠው መልስ ከበቂ በላይ ነው ጠያቂውን በጥሩ ያስረዳህው አንግቦ የመጣውን ጥያቄ በደንብ መልሰሀል መንፈስ ቅዱስ ሁሌ ካንተጋር ነውና በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ወንድሜ

  • @Adne_
    @Adne_ Год назад +6

    እየጓጓሁና ዬየጣፈጠኝ የማዳምጠው ፕሮግራም ወይም መምህር ቢኖር መምህር ተስፋዬን ነው ስምን መላክ ያወጣዋል እደሚባለው እንደስሙ ነው ትምህርቶ በእውነት መምህሬ እምለው ነገር ቢኖረኝ የኔን እድሜ ቀንሶ ላተ ይስጥልኝ

  • @sabamengeste2075
    @sabamengeste2075 Год назад +8

    መምህር ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Год назад +12

    መምህር አስተምረህ ከቀየርካቸው አንዷ ነኝ አመሰግናለሁ

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    መምህር የኔ እንቁ አንኳንም በሠላም መጣህ ባንተ በዛ ተምረናል መምህር ከጨለማ ወደ በርሄን የመጣሁት ባንተ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤ ወንድማችን አንተንም እናመሰግናለን መምህር ስለመጣሁ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +9

    ❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ መክሮች
    መምህራችን ስላቀረባሁችልን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ገብረአብ6251
    @ገብረአብ6251 Год назад +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ከቪዲዮው ሁሉ ብዙ ነገር እንማራለን ጠንክረህ ቀጥልበት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tesfayeabebe-gg2wf
    @tesfayeabebe-gg2wf Год назад +10

    መምህር ባንተ ብዙ አትርፈናል።❤

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Год назад +1

    መምህር ተሰፋዬ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን አምላክ ቅዱሳን

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 Год назад +3

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ፀጋውን ያብዛልዎት።

  • @HiwotGizaw-s5z
    @HiwotGizaw-s5z Год назад +2

    ጠያቂው ትህትናህ ጥሩ ነው ለምን ያቀማመጥ ትህትና አትጨምርበትም በተረፈ መምህራችን ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ፀጋውን ያብዛልክ አብዝቼ ስለሀይማኖቴ ያወኩት በነዢ በሚነቀፉት አባቶችና በመምህር ተስፋዬነው ግን ተከተልኳቸው ማለት አይደለም አስተምህሯቸውን ግን እከተላለው በስደት ተምሬበታለው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Год назад +1

    ያገልግሎት ዘመንክን ባርክልክ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +3

    እፁንድንቅ መምህራችን ለሁሉምጥያቄ በፍቅር በእግዚአብሔር ቃል በትህትና በሚገርም ዉሁኔታ በሚያስደንቅ አነጋገር ሙሉ ቃለምልልስ በትህትና ጨረሱ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ሰዉ እንደዚህነዉ ልጆቸወትን ትዳራወትን እግዚአብሔር ይባርክ!!!!!!!!❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +1

    እውነት መምህረየ ፀጋውን ያበዛልህ የተለወጥኩት ባንተ ትምህረት ነው ሰለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን መንክረ ሚድያ❤

  • @ephremdessie-fq4hn
    @ephremdessie-fq4hn Месяц назад +1

    አባታችን አባ ዮኋንስ በናዝሬቱ በእየሱስስ ክርስቶስ ስም አንተ ክፉ መንፈስ ውጣ እግዚአብሔር ይገስጥህ ብለወሰ ነው በቃል የሚያስወጡት የተለዩ አባት ናቸው አባታችንን መተቸት አይቻልም የተደበቀና የተሰወረ የለም ሁሉንም ቢዲዮ መየት ነው ውድ መምህራችን መምህር ተስፍየ እንወድሀለን በቂ መልስ ሰጠህልናል

  • @metasebiyayemariyam1767
    @metasebiyayemariyam1767 Год назад +2

    የኔ እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በአንተ ብዙ ተለወጥን እውነት ነው አባቶች እባካችሁ በተለይ በቴሌ ግራም እነ ደብተራ እባካችሁን ህዝቡን ከእግዚአብሔር እቅፍ አታውጧቸው አሰኛስ ነቅተናል እባካችሁ ጥንቆላን አትዝሩብን እንደው በማርያም

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Год назад +1

    ያገልግሎት ዘመን ይባርክልክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад +2

    አይነልቦናቸውን ያብራላቸው እኛስ እግበናንተ አድሮ ከብዙ እስራት ተፈታን

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Год назад +4

    መምህር ብጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Месяц назад

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የሚአስፈልንን የህይወት ቃል በስረዓት ነው የሚአስተምሩን እናተ ስለመንፈስ የምታስተምሩት ሰው በሚፈልገው በኩል ነው እኛ የምንፈልገው ሳይሆን የሚያስፈልገን ነገር ነው የሚበጀን በተክርስቲያን በቀመረችልን ነው የምንመራው ከቤተ ክርስቲአን ስረአት አንወጣም አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 Год назад +1

    እድሜ ጤና ይስጥሕ መምህር እም ብርሃን ትጠብቅልን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቤችህ እማ ፍቅር ከአንተ ጋር ትሁን❤❤❤

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    መምህር የኔ እንቁ ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 Год назад +1

    ቃለህይወት
    ያሰማልን
    አሜን❤

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Год назад +4

    ለምንድነው አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳንን ስክሪን ላይ ፎቶአቸውን ምትለጥፉ ኧረ በስመአብ
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +1

    እርዥም እድሜ ይስጥህ መምህራችን❤❤❤👏

  • @Yemaryam21Leji
    @Yemaryam21Leji Месяц назад

    መምህርዬ እኔ ምስክርነኝ በአንተ ትምህርት ተዉጫለሁ ቅዱስ እሩፍኤል ይጠብቅህ እማ ፍቅር ከነልጇ ትጠብቅህ❤

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem Год назад +3

    መምህር ተባረክ

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 22 дня назад

    እውነት ሁሌ እቅፋት ይበዛባታል አይዞህ መምህር ያፈራሆው ፍሬ ሌላ ፍሬ ስያፈራ እያየን ነው ክርስቶስ እውነት ስለ ሆነ አለም ጠላቹ ሰቀለቹ አንተም እውነት የቤተክርስትያን አስተምህሮ ስላለህ አለም ትጠላሃለች በርታ እኔ ሃጢእ በፀሎታቹ አስቡኝ❤

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ ⛪️
    ውንድማችን መምህርን ለኢተርቪ በማቅረብህ በጣም ደስ ይለናል ግን አንተ ምንም ስለመንፍስ አልገባህም ይመስለኞል ምክናቱም የቅዱሳን መላህክት እርዳታ ከሌለበት የመንፍስ ቅዱስ ፍቃድ ከሌለ መንፍስ አይጮህም እና እስቲ እየገባቹ ፕሮግራሙን ተከታተሉ አመስግናልው

  • @ሳራየማራምልጅ
    @ሳራየማራምልጅ Год назад +1

    መምህሪ ባተ ቡዙ አውቀናን እድሜ ከጥናጋር ይስጥህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #memihir tesfay abera tsgawin Yabizaleh yene enku❤ #kale hiwot yesemalen 💚💛❤

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Год назад +4

    ቤተከርስቲያናችን ውስጥ ሆነው ሰለ ስለሚያምሱን ትዳራችንን በመስተፋቅር በመተት ስለሚያፈርሱት ደብተራዎችስ ምነው ምንም ምነው አልተናገሩም አባ ገብረኪዳንንም እንወዳቸዋለን እየመረጥንም እናዳምጣቸዋለን

  • @mmss8278
    @mmss8278 Год назад +4

    እንኳንደህናመጣችሁመክሮችመምህራችን

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Год назад +1

    የዛሬ 3 ሳምንት የቀረበ አይደል እንዴ ወይስ እንዴት ነው? ለምንድ ነው ያየነው የተደገመው🤔

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Год назад

    ባህታዊ ሊቀ አዕላፍ ቆሞስ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ከማንም ጋር ፎቶ እየለጠፋችሁ አፋችሁን አትክፈቱ ማንም ላይ አልደረሱም ጫካ ገብተው እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ ድውያን እየፈወሱ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ የሚሰሩ አባት ናቸው ማንነታቸውን ቤተ ክህነቱ ያቃል አባታችን አባ አብርሃ የቤተ ክህነቱ ዋና ጸሐፊ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ያቃሉ ምንም ጥፋትም የለባቸውም አባታችን አባ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን

  • @sarongalkeshijob2692
    @sarongalkeshijob2692 Год назад +1

    memhirchin ewent bante biz temrenal❤❤❤

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 4 месяца назад

    ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Год назад

    መምህራችን አንተን በማወቄ እና ተማሪህ በመሆኔ እድለኛ ነኝ

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Год назад

    በዚህ ዘመን ብዙዎች የመንፈስን አኳኋን ባለማወቃችን ተጎድተናል ስለዚህ የመንፈስን ዉገያ የሚያስተምረን ሰው መግኘታችን ችግሩ የነካው ነው የሚያውቀው የፀጋ ልዩነት እንዳለ ማወቅ ያሰፈልጋል አግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ አድሮ እንደሚየድን ለማሳወቅ በአርሴማ ሲባል ሊለቅ ይችል ይሄንን መቃወም ቅዱሳ መናቅ ነው ደግሞ ቡና እግዚአብሔር የፈጠረው ነው ማለትም ጥሩ አይደለም ቡና ማስመለኪያ ነው በሱስ ምክንያትም ፆም ይሻራል እራሱ አጋንንት እንኳን በና አስጠጣሁት ሲልም ይሰማል እና ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ማገልገል እንጂ ማንም በማንም ፀጋ አይቅ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад +1

    እኔም ከትህትናቸዉ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሳቸዉ የምወደዉ አልነበረም ከተማ የሆነ ነገራቸዉን ሰልቧቸዋል :::: ልክ ነዉ እሳቨዉ የኔ ብቻ ነዉ ልክ የሚል ነገር አላቸዉ ማጣጣል ይወዳሉ ተቆርቋሪ ልከዉህ ከሆነ ንገራቸዉ የሌላዉን አስተምሮ ያቋሽሻሉ ስለዚህ ብትወዳቸዉም ልክ ያሉትን ልክ አይደሉም

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +1

    መምህሬ መሰረቴ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад

    መህምራችን እንወድሀለን ጠየቃዊ ግን ሳታያ ሳታደምጥ አታውራ ስነስርሀት

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ

    በአንተ ትምህርት የስንቱ ህይወት ተቀየረ ተረተረት ነው የምትሉ ሰዎች እስኪ አንድ ግዜ ብቻ ገብታችሁ አዳምጡ በጭፍን ከምትተቹ ምእመናን ዘመኑን ዋጁ❗

    • @NabratNabrat
      @NabratNabrat Год назад +1

      Er ene beand vido new yetemesekakelewun hiwoten yawokut silene yemiyawor new yemeselig edime ketena gar yadile Egizabeher

    • @NabratNabrat
      @NabratNabrat Год назад +1

      Er ene beand vido new yetemesekakelewun hiwoten yawokut silene yemiyawor new yemeselig edime ketena gar yadile Egizabeher

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад +1

    በውጭ ያለው እኮ የጠላቱን ሴራ ስለገባቸው በጾም በጸሎት በአስራት በመባ እያረጉ ሰይጣንን እያቃጠሉት ነው ሲጠሩት አቤት የሚል አጋንት

  • @አቤቱበመግስትህአስበኝ

    በእዉነቱ መምህር ተስፋየን ልናበረታታዉ ይገባን እኔ በሱ ትምህርት ነዉ ሀይማኖቴ ያወቅሁት ግን አባ ገብረ ኪዳን ቡዙ ጊዜ ይነክፋችዋ መምህራችን ጥፋት የለበተም

  • @ተክለእስቲፋኖስ
    @ተክለእስቲፋኖስ Год назад +1

    እባካቹህ ጠያቂዎች አንድ እንግዳ ከመጋበዛችሁ በፈት ለምን የሁለቱንም ቪዲዩ አታዩም ሳይድ እንደያዝክ ያስታውቅብሀል አጠያየቅህም የንቀት ነው
    ሲዘባርቁ እያየናቸው ምነው ባጣ ተቆረቆርክላቸው
    ዘመኑን የዋጀ እንቁ መምህር

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +2

    ሲጀመር መምህር ተስፋዬ እኔን አክብሩኝ ባይ አስመሰለብህ።

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Год назад +3

    ለምን በዚህ ሰዓት ለቀከው ወርቅ አፈራው በዚ ሰዓት ከመምህር ጋር ቀጥታ ስርጭት ነበረው

    • @roosvandermee6678
      @roosvandermee6678 Год назад

      ቆንጃ ጥያቄ ነው ደግማም የተደገመ ነው እካ የዛሬ 3 ሳምንት የተለቀቀው ነው ደግማ የለቀቀው እኔም አልገባኝም

  • @kedestmengesha2220
    @kedestmengesha2220 3 месяца назад

    ችግራችንን ስለሚነግን እናዳምጣለን

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 4 месяца назад

    ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Год назад

    መምህርዬ አንጀት አርስ የዘመኑ ንቁ መምህር በቂ መልስ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Год назад

    Ikunwan selam Maxchu wandimochacheni🙏🙏🙏🙏

  • @frezghitesfamariam1653
    @frezghitesfamariam1653 Год назад

    መምህረ ተሰፋዬ ምንም ጥፈት የለብህም አንተ ከመንገድህ ፈቀቅ እንዳትል

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад

    መጨረሻውን ያሳየን።
    ቤተክርስቲያን ግን ለምን መረር ያለ እርምጃ አትወስድም ብሎ ብሎ online መንፈስ ማውጣ ጊዜውን የዋጀ ነው‼️?

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 Год назад

    Telyalhe eko mamaherye ante becha awera gabrilne kedete areghe eko nw metataetane 😊god bless you 🙏

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад +1

    መሀበሩህ መሀበረ ቅዱሳንህ ነው ሲቀጥል አባ ገብረኪዳን የተናገሩት ነገር ልክህ አደለም በቃ

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan2444 Год назад

    በስደት ላለነው ግን ላይቭ ፈውሱ ብዙ ጥቅም አምጥቷል ።እኔ አንዱ ነኝ ።

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Год назад

    ፀደንያ ይህ ሰውዬ እና አንዳንዶች ግራ ከሚገቡኝ ሰዎች ውስጥ ግልፅ ካልሆኑልኝ አንዱ ይህ ሰውዬ ነው

  • @tihitinalehulum-zq3bv
    @tihitinalehulum-zq3bv Год назад

    የቤተክርስትያን ሥርዐት እይደልም እግር አነባብሮ መቀመጥ በተለይ እንግዳ አስቀምጠህ ተጠያቂውም ያው በበላበት ነው !!!

  • @rozar7081
    @rozar7081 Год назад +2

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️😁😅😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😄😄😄🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад

    ጋዜጠኛው ክርክር ነው እንዴ የያዝከው? እንደጋዜጠኛ መዓል ሆነኽ ነው መጠየቅ ያለብህ ለግሌ ትንሽ አልተመቸኽኝም ምክንያቱም የሆነ ሳይድ ይዞ የሚጠይቅ ጠያቂ ትክክል አይደለም። በዛ ላይ አቀማመጥህም ትክክል አይደለም።

  • @kukualemayehu8401
    @kukualemayehu8401 Год назад

    ጆቢራ የሚል ስም በቤቴ አለ ምን ማለት ይሆን ??

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад

    አጥማቂ አብሶ በጣም ያጣጥላሉ የኔን ብቻ ነዉ የሚሉት ስለዚህ ዝምብለህ በአንድ ሳይድ ይዞ ነዉ ጠያቂዉ የሚከራከረዉ

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Год назад

    ድጋሚ ቀርቦ ነው ወይስ የበፊቱ ነው

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 4 месяца назад

    ጎንደር ተወልጀ አዲስ አበባ አደግሁ ማለት አሳፈረህ እንዴ? ሁሌ ስለ ሰይጣን ሥራ እና ፍልስፍና ማውራት እግዚአብሔር ይወደዋል ወይ!?

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Месяц назад

    ግን አባ ገብረ ኪዳንን ለመተቸት የሚነሳ ሰው ይገርመኛል የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ይላል አገሬ ልቦና ይስጥህ በእውነት ከአባ ገብረ ኪዳን ይልቅ ዘመኑን ዋጀውት አልክኮ በክርስትና ስም ተሸፍናቹ ምእመኑን ከፋፈላቹት የስራቹን መድኃኒአለም ይስጣቹ 😢😢😢

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehubelete6729
    @sintayehubelete6729 Год назад

    memihir yene metsihaf keArbahara yegezahut metsihaf,lelela sew awushew, indeagatami yenesu bet tekatlew yachi metsihaf kin satikatel terefechilign. osu tiz silegn new yetsafkut.

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Год назад

    እንደመጀመሪያዉ ፠፠ ትህትናቸዉ አይደለም የማህበረ ቅዱሳን ሀሳብ እያራመዱ ነዉ ማለት ነዉ እንደዚህ አትሉንም እንዴ ከዛማ ከመጡ እንደድሮዉ ትህትና አይኖራቸዉም

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Год назад

    👏☦️✅

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 Год назад

    እረ ይሄ ባለፈው ሁለት ክፍል የታየው ፕሮግራም ነው ::

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 Год назад +1

    Bafiti asarati mawaxa le min yemasilani yemajamara damoze yazazinani alamawaqenehu😢yeqir yebalen amilak ikuli nw yakafakuti gin iko😢bemini tamarku liki idahoku be abatachin mamir girma nabare bexami azakuti egzibher yeqir balen aku tolo dawiye yabir lebetakirstan bicha adirgu akacho yaraguti alaqim ingin ketinati sitate tamalaku Egzibher yemasgen 😢

  • @aass5403
    @aass5403 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 Год назад

    በዚህ ዘመን አጥማቂ አጋንት ማስጮህ ቢዝነስ ነው። ማንኛውም ካህን ማጥመቅ አጋንትን ማስወጣት ይችላል ግርማም ራስተውም ሃሰተኞች ናቸው።

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +1

    በዓለማዊ እውቀትም ምሁር ናቸው እሳቸው ትሁት ስለሆኑ አይናገሩም እንጂ።

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 Год назад

    Aye adi nagar agabahim ate xayaqi sehu ye mamir yede magadi yena gudi beti nw bate kadaradebi atanim lazanehu
    Bebetasabochachin mazigidi 4balayi nabare baza sinafi ede betakirstani warqen inisalamalen barulayi agabachum iko inate ena sanaqi yalanibati egzibher yeqir balen minineni neni inate adaraqiwochi tahulin mamirachin

  • @tirsitmulugeta7248
    @tirsitmulugeta7248 Год назад

    Memeher asertemeroteh lik lihone yechelale gn ewedachewalew akeberachewalew eyaleke aba geberekidane sewye bemalet makalele agebab ayedelem mulu video ayechewalew selesachew yawerahebet megede des ayelem demo esachew memeher engi RUclipsr aydelum leloch ye betechrstian agelegayoch nachew video kersew ega endenemarebet new milekulene yekereta beteyekachew des yelegale yegele telacha wey cheger kelelebeh ke aba gar wey kenate kehone egziabeher yatefalek ketemeheratachew yelek sehetetachewen becha new yemeteketatelew

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 Год назад

    Qali maxayaqi kamaragi bafiti adamiti eshi asamahim iyaki edeti tixayiqale minanatuno 😮baqa itarfi maragi atiruxu magamara lemaxayaqi biqu huni😡😡😡mamirachin tsgahun yabizaliki ❤mamir tasifaye mixi yezamanu mamir nacho atadarquti

  • @jipeesan382
    @jipeesan382 Год назад +2

    የፈለገ ቤተ ክርስቲያንን ቢያውቁ አለምን ላያውቁ ይችላሉ ማለት ምን ማለት ነው ? ከቤተክርስቲያንና ከዓለም ማንኛው ነው ጥልቅ መምህር? አስበህ ተናገር።

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 4 месяца назад

    ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና❤

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 4 месяца назад

    ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና

  • @ቤዚነኝ
    @ቤዚነኝ Год назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @GetahunHailu-x6p
    @GetahunHailu-x6p 4 месяца назад

    ለሁሉም ተቀራርቦ መስራት ይበጃል በመሃል ብዙዎቹን ስለምታስቱ ተጠንቀቁ የናንተ አንድ መሆን ሀይል ስለሚሆን በዚህ ደረጃ አይቶ በአደባባይ ሳይሆን ከሚዲያ ውጪ በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታል ለጠላት እጅ ባንሰጥ ይሻላል ሁላችሁም በየጸጋችሁ ልክ ናችሁና