ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፣ህዳር 6, 2015/ What's New Nov 15, 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 14

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +5

    ሀገራዊ ይሁንልን መታወቂያዉ በዘር አፋጀን

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Год назад +2

    የክልል ባንዲራ እና የክልል መታወቂያ መቅረት አለበት የውጭ አገር መታወቂያ ዲጂታል ነው ስለዚህ በርቱ

  • @ermiaseltamo4563
    @ermiaseltamo4563 Год назад

    በቀበሌ ዉስጥ የሚሰጠዉን አገልግሎት ካልሰጠ ጥቅሙ ምንድነዉ ?

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +1

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እና በስደት ነው ያለውት መታወቂያ ላይ እድሜ ቀረ እንዴ ከቀረ እመጣለው ለማለት ነው 😀

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 Год назад +1

    ዜግነት የሌለው መታውቂያ ምን ሚሉት መታወቂያ ነው እና አንድ ሰው በምን ይለያል

  • @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ
    @የሐበሻልጅ-ኰ1ዐ Год назад

    ዜግነት የሌለው ዲጅታል መታወቂያ ያስቃል ዜግነት ለመፃፉ ምነው ፍራቹ ለምን የውጭ ሀገር መታወቂያዋች ልምድ አትወስዱም

  • @ድንግል.እናቴ
    @ድንግል.እናቴ Год назад

    እድሜ ቀረ እዴ 🤣🤣🤣እንግዲህ ምንም አይቀርም 😏😏🤫🤫

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Год назад

    እረ የኢትዮጵያ ህግስ ቅጥ አጣ ተወዛግበው አወዛገቡን እረ አንድ እቅድ ይኑራችሁ ተውን እንኑረበት እዴ ።

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад

    ኮሚቴ ተብየው መታወቂያና social security number መለየት ማይችሉ ሰዎች ናቸው .... ከነሱ ጋር በመመካከር ጊዜ አታጥፉ ዝም ብላቹ ስራችሁን ስሩ ..... ቀስ ብሎ ነው እነሱን የሚገባቸው .....SSN ህጻን ሲወለድ እስከ ሞት ድርስ የሚያገለግል ነው ፡፡
    ከነዚህ ቅል ጭንቅላቶች ጋር ጊዜ አታባክኑ ..... ምርጥ ስራ ላይ ነው ያላችሁት በርቱ

  • @simbakali8996
    @simbakali8996 Год назад

    እኔ የምለው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ህዝብ መንግስት ጤናማ ነው 😂🤣🤣😂
    እኛ ከአፍሪካ የገባን የመጀመሪያ ዜግነት ተጠቅሶ ሙሉ የውጭ ሀገር ዜግነት አግኝተናል
    ቆይ ሰውየው ፖስፖርት ላይ ምንድነው የምፅፈው ?