ገዳማ ሕይወት | ዘመናዊ ትምህርት ለገዳማዊ ሕይወት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 74

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 года назад +19

    በእናተ ፆምና ፀሎት ነው እኛ ያለነው 😭❤️⛪️❤️🙏🔐

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 22 дня назад

    አቤት መመረጥ መታደል ነው እዴት ያሰቀናል በረከታችሁ ይድረሠን❤❤❤

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን በጸሎታችኹ አስቡን በአለም ላይ ያለነውን❤❤❤

  • @addis2675
    @addis2675 3 года назад +5

    በእውነት መመረጥ ነው
    በረከታችሁ ይድረሰን የቅዱሳን መላእክት ቅዱስ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛውን መንገድ ለእኛም ይምራን

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    አቤት መታደል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏😢💚💒💚

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 2 года назад

    መታደል ነዉ ኦፍ በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁ ይጠብቀን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +11

    በእውነት እናቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን🤲

  • @kingcloud9461
    @kingcloud9461 8 месяцев назад

    ወገዳምኒ ገዳምኒ አንትሙ
    ለዓለም ብርሃኑ አንትሙ ለዓለም ብርሃኑ

  • @yemariyamkidan6509
    @yemariyamkidan6509 2 года назад +1

    ሁሌም የምመኘው ነገር ነው ምንኩስና እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን

  • @ymt17
    @ymt17 3 года назад +7

    በእውነት አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡
    ክርስትና የገባው እንዲህ ይሆናል፡፡

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ

    እውነት ውድእናታችን ጸሎታችሁ ይድረሰን በረከታችሁ ይደርብን

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 3 месяца назад

    Thank so much from tigrayns USA Ethiopia tikidem Ethiopia tikidem

  • @ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናቶች በእውነት መታደል ነው ፀሎታቸው አይለየን እዊ እንዴቴ መታደል ነው

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 года назад +13

    አቤት መታደል እናቶቼ ይችን ቆሻሻ አለም ትቶ የፈጣሪን መንገድ መያዝ እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    በረከታችሁ ይደርብን
    መመርጥ ነዉ ከዚች ቆሻሻ አለም የእግዚአብሔር መሆን😭👏

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 месяцев назад

    አቤት መታደል።❤❤❤❤❤❤❤

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 8 месяцев назад

    በረከታችሁ ይደርብን😢😢😢 መታደል ነው

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 3 года назад +9

    እማሆይየ እግዚአብሔር አምላክ ሴመርጥነዉ ጸሎታችሁ ይደርብን ❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አየ መመረጥ እናቶቸ በረከታችሁ ይደረብን 🤲😢

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Год назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalene

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад

    አየ መመረጥ እኔ በሃጢያት እዋኛለሁ 😭😭💔💔 መቸ ነዉ ጌታ ሆይ የዉነት ክርስቲያን የምሆነዉ?😭😭💒💒💒 ልቤን መልሰዉ ጌታሆይ እደ ፍቃድህ ይሁንልኝ💒💒💒

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 3 года назад +1

    እናቶቸ ጸሎቶታችሁ ይደርብን ምንኛ መታደል ነው በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 года назад +4

    በእውነት ይሄ የኔም ምኞቴነው ፈጣሪ ያርግልሽ በሉኝ እስኪ ፈጣሪ ከዚህ ክፉ ሂወት አውተህ ገዳም አስገባኝ ይሄ ከቱ አለምነው የዘላለም ሂወት ያለው ገዳምነው።

    • @imdove7528
      @imdove7528 3 года назад

      Janat እኔም ምኞቴ ነዉ እስኬ ስልክሽን ስጭኝ

    • @brtukandamtew6543
      @brtukandamtew6543 2 года назад

      የኔም መኞት ነዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

    • @Israel9563
      @Israel9563 Месяц назад

      የኔም ነው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    በርከተወት ይደርብን

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 11 месяцев назад

    _በረከት ይደረበት ኣናታች ✝️_

  • @ymt17
    @ymt17 3 года назад +12

    ኧረ መታደል፣ መመረጥ እኮ ነው፡፡
    በዚህ ዘመን በዚህ ጊዜያችሁ “ሁሉን ትቶ እውነተኛውን መንገድ መከተል!
    በእውነት እኛም ፍፃሜያችን ያምር ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡን!!!

  • @amaamm-dy6ep
    @amaamm-dy6ep Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማሌን

  • @mulatubekele3524
    @mulatubekele3524 2 года назад

    የ ዘመናዊ ትምህርት ኢትዮጵያን እንዳጠፋ ለምን እንረሳለን😭

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ፖሮግራምተው በርቱ ኢኦቲሲዋች እዲህ ያለ አስተማሪ ነገር አቀራርል

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 3 года назад +1

    በረከታችሁ ይደርብን እናቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 3 года назад

    አቤት መታደል ነዉ እዉነት እናቶቸ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    እናቶቻችን መታደል መመረጥ ነው አለምን ንቆ ክርስቶስ መምሰል ፀሎታችሁ ይድረሰን ክፍል ሁለት እጠብቃለሁ እናቶቻችን

  • @alemuteshale7609
    @alemuteshale7609 2 года назад

    WOW

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +1

    መመረጥ ነዉ ገዳም መሸሻ አይደለም የናንተ ፀሎት ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 3 года назад

      ❤❤❤❤❤ እግዛብሄር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን ይሰጠን

  • @tesfayemisker2882
    @tesfayemisker2882 3 года назад +2

    አቤት መመረጥ, ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @አብየእመብርሃንልጅ
    @አብየእመብርሃንልጅ 3 года назад

    መመረጥ

  • @tesfamichaelawoke1343
    @tesfamichaelawoke1343 3 года назад +2

    ፍፃሚያችሁን ያሳምር

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    ጌታሆ ይሄን መመርጥ ለእኛም አድለን አለም ከቱ ምን አተርፈችን

  • @አንድቀን-ረ4ዀ
    @አንድቀን-ረ4ዀ 3 года назад +1

    የቅዱሳን አባቶቻችንን ገድል እንደነሱ መሆን ስላልቻላችሁ በስጋዊ ቅናት በመቃጠል ለመተቸት ገድል ወይስ ገደል እያላችሁ የፖስተሮችን እግር እጣቢ የምትጠጡና የምትሰግዱላቸው እንዲሁም በየ ቸርቹ የሚያስረግዟችሁ ተረፈ ንስጥሮሳውያን ወገኖች ሆይ ኑ ስሙ የቅዱሳን ገድል ምን ያህል የሕይወት መንገድን እንደሚመራ ክብር ለቅዱሳን አባቶቸ ይሁን አሜን/፫

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 3 года назад

    በረከታችሁ ይደርብኝ😭🤲🏻

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 года назад +1

    EGZIABHER Dinikki New Misikirochum Dinikkoch Nachew Zemenun Yewajachihut Zemenawi Malet Enanite Nahu, Euff 😭Yene Geta Tiwedegni Yele Bemignot Bicha Atasikkeregni, Eshi Ehitochachin Bereketachu Yidiresen Amen

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 3 года назад

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ

    በእውነት እናንተ ቢያደርገኝ እህህህህ

  • @ወንዴነኝስደተኛው
    @ወንዴነኝስደተኛው 3 года назад

    በረከታችሁ ይደርብን እናቶች

  • @Geni2341
    @Geni2341 3 года назад

    ❤️🙏😭😭

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 года назад

    በቤቱ ያጽናልን::

  • @mekdesalemayehu676
    @mekdesalemayehu676 2 года назад

    Egizabhar yekier yebel.
    Kirstos Samara hiyewt tawekewaleh.
    Bekidima sattera botaw litfeten ayekadem.

  • @imobilezr9015
    @imobilezr9015 2 года назад

    Berktachu yderbne Betlotachu asebune

  • @አንተያልከውይኹንብየኹሉን
    @አንተያልከውይኹንብየኹሉን 11 месяцев назад

    ቀጣዩን ሊንኩን አስቀምጡልን ብፈልግ አጣኹት😢

  • @ወለተኪዳን-ጘ3ዘ
    @ወለተኪዳን-ጘ3ዘ 3 года назад +5

    እናንተን ባረገኝ

    • @ymt17
      @ymt17 3 года назад +2

      ኧረ በጣም ይህን ሁሉ ቅራን ቅቦ ትተን እንድንሄድ በመረጠን!!!

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 3 года назад +3

    እኔ በበኩሌ በገዳም ውስጥ ዘመናዊ ትምህርት አያስፈልግም

  • @mekdesalemayehu676
    @mekdesalemayehu676 2 года назад

    Kennan libu yensa engine degemo min tiesmawo ygermsl fetinama alle Ginn egiziabha ketktaw garem ayedl.

  • @KiriAbi232
    @KiriAbi232 Год назад

    እማሆይ ልጅ ከወለዱ በሗላ መግባት ይቻላል ወይስ?

  • @ማራናታማራናታ-ዐ3ጘ
    @ማራናታማራናታ-ዐ3ጘ 9 месяцев назад

    የት ኖው የሄ ገዳም?

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 3 года назад +1

    መቼም መመረጥ ነው

  • @mekdesalemayehu676
    @mekdesalemayehu676 2 года назад

    Emiwednn binor hulun Tito yeketlnn yel yel teyakiw.
    Alemawiwen timehiert k amelk menged eketl gar mawedaderh yaszinal.
    Tizita endayasefelig enat abatun yeew yelal.
    Aleminn inna befsum atawedader. Yeha sihitet sayhkn flagotina ewntenn mengedn nnewna tewachew.

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 2 месяца назад

    የትኛው ዘመናዊነት?የነጮችን ትምህርትስ ዘመናዊ ያለው ማነው?ምነው ገዳማዊያኑ እንኳን ከነጮች ሴራ ቢተርፉ ብትተዋቸው::

  • @soloaskias3105
    @soloaskias3105 11 месяцев назад

    😂😂😂 እሰይ የቀረው በግልፅና በይፋ እፋረትን ኩራት እንደሆነ በዘመኑ ቋንቋና ትምህርት ሽፋን ማቅረብ ነበር እሄው...😂😂"ዘመናዊ ትምህርት" ደጋፌና አቀናቃኝ ታገኙ ይሆናል እኮ::

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Год назад

    Amen amen Amen kale hiwot yasemalene

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 3 года назад +1

    እኔ በበኩሌ በገዳም ውስጥ ዘመናዊ ትምህርት አያስፈልግም