Ethiopia - የመጨረሻዎቹ የህወሓት ሁለት ጥያቄዎች | የነደብረጺዮን የእናምልጥ ተማጽኖ | ሞተ የተባለው አነጋጋሪው የእርዳታ ሰራተኛ | እና ሌሎችም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 247

  • @asead5209
    @asead5209 2 года назад +23

    ክብር ውድ ሂወታችውን መተኪያ የለላት ነፍሳቸውን ሰጥተው ኢትዮጵያን ለሚያስቀጥሉ ጅግኖቻችን።

  • @ayalb3305
    @ayalb3305 2 года назад +19

    ድል ሰላም አንድነት ለእማማ ኢትዮጵያ እና ለጀግኖቿ 💚💛❤️

  • @hamdallahkadeer8489
    @hamdallahkadeer8489 2 года назад +1

    ድል ለጀግናዉ ለምየዬ የኢትዮጵያ ወታደር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +119

    ክብር ሞታችንን ሞተዉ ሀገራችን ለሚያስቀጥሉልን ጀግኖቻችን🙏💪

    • @johnnyhussenyoussof3361
      @johnnyhussenyoussof3361 2 года назад +2

      💪💪💪💪💪

    • @halima9663
      @halima9663 2 года назад +1

      nejat l ላችነው

    • @mogosdesale3523
      @mogosdesale3523 2 года назад +3

      በፈታ ሁሌም አይሻለሁ ክብር ለሀገር መከላከያ ክብር ለጥምር ጦሩ እድሁም ለሀገር ወዳድ

    • @therelaxedguys1557
      @therelaxedguys1557 2 года назад +2

      አንች የአብይ አህመድ አህያ

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 года назад +4

      @@therelaxedguys1557 👎👎👎

  • @yonaliza5
    @yonaliza5 2 года назад +2

    ክብር ለጀግኖቻችን በደም የተከበረች ሀገር ኢትዮጵያ አዋራጆቻችን ተዋርደዋል ሀገሬ በልጆችሽ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 года назад +2

    ሰላም የምወድህ አስጨናቂዬ በሰሞኑ ደግሞ ምን ይፈጠር ይሆን ጥሩ ነገር መድሀኒአለም ያሰማን።
    ክብር ለጄግና ጥምር አይላችን ሰላም ለእናት ሀገር እማማ ኢትዮጲያችን የተጨነቁት ከጭንቅ ነፃ የሚወጡበት የድል ብስራት ያሰማን ።

  • @የማርያምልጅ-ፐ7ተ
    @የማርያምልጅ-ፐ7ተ 2 года назад +4

    ክብር ለልዩ ሀይላችን ክብር ለአማራ ፋኖ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፋኖነት ወደፊት 😍😍😍😍💪💪💪💪

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 года назад +3

    የማይተኛው የማናቀላፋው የኢትዮጵያ አምላክ መጨረሻውን ያሳዬን🙏💚💛❤️🙏

  • @kelemwadubale8176
    @kelemwadubale8176 2 года назад +3

    ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ለፍኖ ።።💛💚❤️💛💚❤️🙏🙏🙏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +42

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹✊🇪🇹💪
    ድል ለጥምር ጦራችን 🇪🇹✊💪🇪🇹
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹🕊🇪🇹🙏😘🇪🇹

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 года назад +1

      ሀሊማ አሜን❤🇪🇷🇪🇷🙏

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 2 года назад +13

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን ለሚያስከብሩ የሚዋደቁ ክብር ለእነሱ ፈጣሪ ይርዳቸው

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 года назад +9

    ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +17

    ዝምታን በመረጡ አንደበቶች ላይ የአላህ ስላም ይስፈን!!

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት

    ክብር ለልዩ ሀይላችን

  • @adelnewaf1139
    @adelnewaf1139 2 года назад +1

    ጀግኖቻችን እናመሰግናለን!!!!

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 2 года назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁን ኤርትራ ጭምር ሰላም ለህዝብ ይሁን

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 5 месяцев назад

    ድለሰ ኢትዮጵያ አትፈርስም ለዘላለም ትኖራለች ብለዉ ደማቸዉን ለሚያፈሱ አጥንታቸዉን ለማከሰከሱ ጀግና የአማራ ፍኖዎች

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +2

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wagey6343
    @wagey6343 2 года назад +1

    ድል.ለጀግኖናችን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 года назад +4

    አጋእዝት አለም ስላሴ በለተቀኖ በቃ በሉንና የወያኔን መጨረሻ አሳዩን ።👏👏👏

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ድልለመከላከያ እና ለአማራ ፋኖ ልዩሀይል ምንሻ ክብር ይገባችኃን ግን ድል ድል የሚል ዜና ብዙም ደስ አይለኝም ምክንያቱም ህዝባችነን ችላ ያስብላል ባለፈውጦርነት ድል ድል እየተባለ ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 2 года назад +15

    የጨነቀለት 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷💚💛❤️😀 ድል ለእናትዓለም ኢትዬጲያ!!! 😍😍😍

  • @s.8681
    @s.8681 2 года назад +13

    ክብር ለጥምር ሐይሎች ድል ለጀግኖቻችን 🙏🏾💚💛❤️🙏🏾💚❤️💙🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🤲🌿🕊️

  • @nahodeeyu7056
    @nahodeeyu7056 2 года назад +7

    # ድል ለመከላከያ ❤ ድል ፈኖ ❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 😢🤗❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @malex9146
    @malex9146 2 года назад +3

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷💞

  • @yonaliza5
    @yonaliza5 2 года назад +1

    ፋከራችሁ ይቅር ትጥቅ ፍቱ ድል ለሀገሬ ምድሯ እንደሳት የሚያነድ ጀግኖቿም ተወርዋሪ ኮከብ ድል ለጥምር ጦራችን ይለያል ዘንድሮ

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 2 года назад +1

    Long live to eirtrea and Ethiopia

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    ሁለተኛ ነኝ አላህ ከይሩን አሰማኝ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 года назад +4

    Thank you Feta God bless you all

  • @sakhirasakhira1782
    @sakhirasakhira1782 2 года назад

    ድል ሀገሬ ድል ለማከለከያችን ❤

  • @fantaneshtsegaye9262
    @fantaneshtsegaye9262 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ማምለጥ የለም እነደፂ

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 года назад +7

    ክብር ለመከላከያ ለጥምር ጦራችን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 года назад

    Good morning Fetha Midya today thanks for sharing the truth news mostly Ethiopin people's and TPLF

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +17

    ውድ የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ጦር በአሁኑ ቀናት እንድጠናቀቅ ሁላችንም በዱአ እንበርታ ጦርነት በቃን ያረብ🙏🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Kadr495
    @Kadr495 2 года назад +3

    ሠላም ሠላም ትውልደ ኢቲዮጲያን በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበል ድል ለኢቲዮጲያን ድል ለጥምር ጦራችን🌹🌹

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 2 года назад

    ውያኔ ለአንዴም ልመጨረሻም ካልጠፋ ጦርነቱ መቆም የለበትም ድል ለጥምር ጦሩ ጀግኖቻችን በርቱ

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 2 года назад +2

    ድል ለሀገር ሟቾቹ ጀግኖች ድል ለሀገራችን E 💪💪💪💪💪🇪🇹❤♥

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 2 года назад

    እማማ ኢትዮጲያዬ ላች ሲሉ ስቶችህይወታቸዉን ሰዉልሽ ስቶች ቆሰሉልሽ ስቶች ተሰደዱልሽ ክብር ለሀገራቸዉ ሲሉ የሚዋደቁ ሁሉ

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 2 года назад +2

    ዲል ለጥምርጦራቺን እና ለፍኖ እንዲሁም ለኢትዮጰያ ወዳጆቺ

  • @ሸጋነኝየሀረሯ
    @ሸጋነኝየሀረሯ 2 года назад +1

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጲአ

  • @gt9746
    @gt9746 2 года назад +5

    ሰውና እንሳትን ያለርህራሄ ባለፈበት እየገደለ የቆየ ወሮበላ አረመኔ ከመቼ ጊዜ ነው ለሰብል ስብሰባ ጉዳይ የሆነው?🇪🇹💪❤️🙏

  • @seidfatuma7605
    @seidfatuma7605 2 года назад +1

    ፍትህ ለኢቶቢያጀግኖች

  • @zenaomer6241
    @zenaomer6241 2 года назад +1

    እነሱ አፈር ካልተጫናቸዉ በህይወት እያሉ የትም ሀገር ቢወጡ የሀገራችን ስላም አታገኝም ፡፡

  • @ambachew1654
    @ambachew1654 2 года назад +2

    ክብር የኛን ሂወት ለማስቀጠል ሂወታቸዉ እየከፈሉልን ላሉት
    ለመከላከያ ሰራዊት ልዩሃይል ፋኖ ሚሊሻ በጠቅላላ ጥምር ጦር።

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 года назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሆይ አተው አስበን ኢትዮጵያ አደራህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +5

    ክብር ለጥምር ጦራችን 🇪🇹💪
    አይ ህውሃት ራሱ ጦርነት ተኩሶ ራሱ ይጮሃል
    ትቀበራላችሁ የትግራይ ህዝብ ነፃ ይወጣል

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 2 года назад

    አቤቱ በቃችሁ በለን የኢትዮጵያየ
    የደፈርረሽ ይውድም

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 2 года назад +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ 👌😩

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td 2 года назад +2

    እረ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን ሰሚ ያጣጩህት ሆነባቸው እፉፉ

  • @abdihadji5744
    @abdihadji5744 2 года назад +1

    ኣንደኛ ነኝ

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 года назад +1

    ወሎ ፋኖ💪💪💪💪💪💪✊✊✊✊✊

  • @zzzz2904
    @zzzz2904 2 года назад +1

    ያረብ 🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 2 года назад

    የአላህስላሙን አውረድልን

  • @የአራያዋሀዊይነኝ
    @የአራያዋሀዊይነኝ 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአራያ ህዝብ ዋጃ አና ጥሙጋ በከባድ መሰሪ ህዝብ አልቀ ነው

  • @embayetewelde7417
    @embayetewelde7417 2 года назад +3

    ብሉጽ ዓወት ንህዝብታት ኤርትራን ኢትዮጵያን ይኹን ።

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ጥምር ጦር!
    ክብር ለሀገራችሁ ሞታችሁ ሀገራችንን ለምታሰቀጥሉልን ጀግኖች❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 2 года назад +3

    ባለቀ ሰዓት ትንፋሽ ለመሠብሰብ ነው አይሳካም

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 2 года назад +1

    ክብር ለጥምር ጦራችን

  • @የልዑልቤት
    @የልዑልቤት 2 года назад

    ህዊ የጨነቀለት የሚለውን ዘፈን ጋብዙልኝ

  • @adineg4651
    @adineg4651 2 года назад +1

    የኢትዮጵያውያንን ልጆች ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ድረስ አስጨርሰው እና ጨርሰው የምን ወደ ውጭ መውጣት ነው ሌላው ደሀ ሞቶ እነሱ የሚድንበት ምክንያት መኖር የለበትም።

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 года назад +4

    ተኩስ ማቆም ሳይሆን ላንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ መደምሰስ አሊያም ትጥቅ ማስፈታት ነዉ ዘላቂ ሰላም የሚያስገኘዉ

  • @abrhamaschalew1602
    @abrhamaschalew1602 2 года назад +2

    Ethiopia

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 2 года назад

    Thank you for the update 💪✊👍

  • @ራያራዩማ-ፈ8ዠ
    @ራያራዩማ-ፈ8ዠ 2 года назад

    ነፃ በወጡ የትግራይ አከባቢዎች በፍጥነት ሁሉንም አገልግሎቶች መጀመሩ በጣም ጥሩ ነው ። ህዝቡ እነዚህ ነገሮች ከተሟሉለት ለወያኔው የአንድ አከባቢ ሰዎች ግሩፕ አንቅሮ ይተፋዋል

  • @ahmdala6135
    @ahmdala6135 2 года назад

    አላህዋበቃበለን

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 2 года назад

    ነጃት ሊበን ክብር ይገባሻል።

  • @kasahunmisew1360
    @kasahunmisew1360 2 года назад +1

    ክብር ለ ፋኖ

  • @zenaomer6241
    @zenaomer6241 2 года назад +2

    ማምለጥ የለም እርምጃ ይወሰድባቸው ፡፡

  • @alexstesema4075
    @alexstesema4075 2 года назад

    አይ ሱዳን ጣራናት ሰይየልቅ ፍትህ ወደ እኔን ትምጡሌች ብለህ ነው በጊዜ ድራድራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 2 года назад

    ትጋታችሁ ደስ ይላል: ነገር ግን ኣርእስተ ዜና የምታቀርቡበት መንገድ በጣም አሰልቺና የሚናቅ አቀራረብ ነው።

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 года назад

    አንድም የህወሃት ታጣቂ መትረፍ ዬለበትም ምክንያትም ባአማራ ኑፁሃን እና በአፋር ኑፁሃን የፈፀሙት ግፍ መቼም የሚረሳ አይደለም

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 2 года назад

    The best

  • @solomonashamo6333
    @solomonashamo6333 2 года назад

    Feta😍😍😍😍

  • @paksam7436
    @paksam7436 2 года назад

    ያራብ ዳል ላኢትዮጵያ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 2 года назад

    ግን ውጭ አገር ከሄዱ ግብጽ ቤት ጽፈት ከፍቶ እንደገና ሰራዊት በሃገር ገንብቶ ኢትዮጵያን ከመረበሽ ዝም ይላሉ እነዚህ አያርፉም ምዕራባውያን በደንብ ይረዳቸዋል እግዚኣብሄር ይርዳን የአፍሪቃ ህዝብ ከነዚህ የምፋታበት ዘመን ደርሰዋል ሃይል ግን ያስፈልገናል 🙏🏻

  • @yonasalemayehu2762
    @yonasalemayehu2762 2 года назад +2

    በስንት መሰዋትነት የተገኘው ድል መቀጠል እንጂ በተኩስ አቁም ምክንያት መቀልበስ የለበትም!!
    ጦርነቱ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በድል መቋጨት ይኖርበታል!!
    💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 года назад

    ይሙት

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 года назад

    ህዋትን ማመን ቀብሮነው በጊዜ መጨረስ ነው

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 2 года назад

    ሞት ለሕውሀት ክብር ለኢትዮጲያ ጀግኖች

  • @mustefamohammed9777
    @mustefamohammed9777 2 года назад

    ሱሌማን አብደላ

  • @user-lq8fq9id9k
    @user-lq8fq9id9k 2 года назад +8

    ፈታ ዛሬ እኔ ንኝ አድኛ ልይ ላኪ ያርኩት 💚💚💚

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад

    yetegeray (yethiopa nekeresa kaletewegedu selam yelm del letemer jagenochachen

  • @dr.girums.1892
    @dr.girums.1892 2 года назад +3

    መቆምም ማቆምም ለዛ ነገር 😁እንጂ ለመከላከያ አይበጅም በለው....በለውና አሳጣው መድረሻ.....አለ አይ እንደው በአፍጢሙ ተተክሎ ልየው

  • @birhanutikuye6852
    @birhanutikuye6852 2 года назад +2

    ትኩርት ለራያ ዋጃ

    • @ሀዋራሠይድ
      @ሀዋራሠይድ 2 года назад

      የራያ ልጆች ደሴ ሆስቢታል ብዙ አሉ😭😭😭እናት አባታቸው። ቤታቸው ነደው 😌ተይኝማ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +1

    ያንን ሁላ ጉራ ሲነዙ ይሄ ቀን እንደሚመጣ የተረዱት አይመስሉም ነበር ዛሬ ግን እባካችሁ ተንበርክከንም ቢሆን አብያችንን ይቅርታ እንጠይቃለን ለምኑልኝ ማለት ጀመሩ ግን እንዴት ለምን ያንን ሁሉ ህዝብና ሰራዊታችንን ጨፍጭፈው፣ አርደው፣ሴቶች ህጻናት ጭምር ደፍረው እንውጣ ?ሲያምራችሁ ይቀራል እጅ ሰጥተው ወይም ተማርከው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 года назад

    I was working with IRC as field adminstrator for 3 years before I come to Canada where I live London Ontario Canada

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 года назад

    ወያኔ ያፍርስልን በእጁ የስው ደም አለና ኢትዮጵያ በልጆችዋ ጀግንነት ታሸንፋለች❤❤❤

  • @shawulnigatu5697
    @shawulnigatu5697 2 года назад

    እጅከሠጡ ዘና ብለው በሠላም ባንደቤትውሠጥ አንዲኖሩ ይፈቀድላኘዋል

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey 2 года назад +2

    ምዕራብች ለፍልልፉ
    ህዋት ስወርዝም😒
    ኢትዮ🇪🇹🇪🇹ሲሆን መግለጫ በመግለጫ
    አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
    ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430
    @salameeyesusenewsalameeyes2430 2 года назад

    Geta woyi hayilim gulbetim Yentenet ena Amidire Ethiopia 🇪🇹🇪🇹ekifat yehinutin sirechowun nikalowu Ke midire layi ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️📖✍️✝️🙏🙏🙏

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 года назад

    ለኛሢሉለሚሞቱጀግኖቻችን

  • @gemelbarka9345
    @gemelbarka9345 2 года назад +1

    💪🏼🇪🇹💪🏼🇪🇹💪🏼🇪🇹💪🏼🇪🇹💪🏼🇪🇹🌿🇪🇹🌿🇪🇹🌿🇪🇹🌿🥰🥰🥰🥰ድል ለኢትዮፕያ ድል ለጀግናዉ ሰራዊት ፈታ 🙏🙏🙏🙏

  • @ajaybakshi7957
    @ajaybakshi7957 2 года назад +1

    We African do not need USA interference inour business..
    Leave AFRICA for African....
    God Bless Ethiopia, ERITREA & AFRICA....

  • @aliali-ce7mq
    @aliali-ce7mq 2 года назад

    👍

  • @genetmenghis2799
    @genetmenghis2799 2 года назад +1

    አፍሪቃ ትቅደም🙏🙏🙏

  • @serekebrehanlegesse6810
    @serekebrehanlegesse6810 2 года назад

    የጌዴኦ ህዝብ የክልልነት ጥያቄ በትክክል ሊታይ ይገባል። እንደተባለው ዞኑ ከየትኞቹም ጋራ በምንም መንገድ አይገናኙም።

  • @Dimbi378
    @Dimbi378 2 года назад

    Gedeo erasun chilo kilil yihun
    Selam le ethiopia

  • @user-lq8fq9id9k
    @user-lq8fq9id9k 2 года назад

    ስጣብቅ ንብር

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 2 года назад +1

    እነዚህን ጭራቆች እስከመጨረሻው ተከታትሎ አጥፍቶ የአትዮጵያ የጥፋት ታሪክ መማርያ ማደረግ ነው.

  • @sew1391
    @sew1391 2 года назад

    ህዝብ ከሚያስጨርሱ ምን አለበት እጅ ቢሰጡና ቢገላገሉ። ምን አይነት ሰይጣን እንደተጠናወታቸው። ኤዲያ አይ ወያኔ...