ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @kalbeteseb3073
    @kalbeteseb3073  Год назад +45

    ሱርየን ሰብስክራይብ አርጉልኝruclips.net/channel/UCAaKI7SfgzrP9VpYnRbZhww

    • @fatemakassaw
      @fatemakassaw Год назад +1

      እኔማ ብችል መቶ ጊዜ ባደርገው እራሱ ስወደው ቅን ልብ ነው ያለው

    • @InaIsua
      @InaIsua Год назад

      L3bs new

    • @InaIsua
      @InaIsua Год назад

      Ye leba ayinederrk

    • @citytours2318
      @citytours2318 Год назад

      ruclips.net/video/hpM2ZDlpN0c/видео.html

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy Год назад

      በአላሕ እሕትማሞች ናቸዉ ያወቀ ይገረኝ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +244

    አለምዬ ትለያለች በዛ ላይ ቀስ ያለች አስተዋይ ዋውውው አለማድንቅ አይቻልም❤😊

  • @Waaqayyo_arjaadha
    @Waaqayyo_arjaadha Год назад +128

    ቃል እንደ እኔ እንደ እኔ ይሄ ልጅ ብቀርብሽ ጥሩ ነው ጌታን🙏 የኛ ወንዶች ፍቅር አይገባቸውም። አንዴ በፍቅር ከተጎዳሽ ልብሽ አይድንም😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ትክክል ደምሪኝ ውዴ

    • @SlamTesfaye
      @SlamTesfaye Год назад

      በትክክል 🥺🥺🥺

  • @Sosinayirgu
    @Sosinayirgu Год назад +94

    አለምዬ ግን አስተዋይና ጥሩ ሴት ናት

    • @burite-l3f
      @burite-l3f Год назад +1

      በጣም

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ​@@burite-l3fደምሪኝ ❤

    • @hanaademasu5679
      @hanaademasu5679 Год назад

      በጣም እጂ

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj Год назад +2

      ግንኮ ጠፋ አልጠፋ አዳሜ በየቦታዉ አዳርሠዉታል የተረገመ ሠዉ ነዉ በፍቅራቸዉ ገብቶ የሠረቃት አይ ሠዉ😢🥰❤️❤️

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    ስታሳዝን በማርያም ውስጥሽን እግዚአብሔር ያውቀዋል እባክሽ አይዛሽ ፀሎት አርጊ እህቴ እምነትሽ ያድንሻል ቃልዩ በርቺ😢

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ ❤

    • @birqigirma3797
      @birqigirma3797 Год назад +1

      እዉነት አለት ቀልዬ እንዳ እኔ አሰብ 😢

    • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
      @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ Год назад +2

      @@birqigirma3797 እውነቱን እግዚአብሔር ያቃል በሁለቱ መፍረድ አንችልም ግን እንባ ጥሩ አይደለም እንባ ልብ እግዚአብሔር ይቀስቅሳል ይባላል ለልጂ ጥሩ አይመጣም ለሁሉም እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችው ፍቅር ያሽንፋል

    • @etho826
      @etho826 Год назад +1

      እህቶቼ በአዛኝትዎ ደምሩኝ😢😢😢

  • @astheertsfao8218
    @astheertsfao8218 Год назад +101

    ሱሬ መልካም ሰው ተባረክ እዳተ ያለሽማግሌ ጠፍቶነው ሀገር የሚተራመሰው ወዲሜ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад +1

      ደምሪኝ ❤

    • @abay5630
      @abay5630 Год назад

      ሱሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አለምዬ የኔ ሞክሼ ትያለሽ ስውድሽ የኔ ድርባባ
      ሱሬ ወንድሜ የልጅ ሽማግሌ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናህን አይቀይርብን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይቅርታ የእግዚአብሔር ነውና 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Год назад +19

    ልጁ ግን ሌላ ሂወት አለው ያስታውቃል ቃል ጠንከር በይ 🙏

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      በጣም ያሥታውቃል ደምሪኝ ሳርዬ

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +62

    ሱራ ምርጥ ሰው ምርጥ ሽምግሊና አርጋችኃል እንኳን ታረቃችሁ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አቤት አለምዬ እርጋታሽ ደስ ማለትሽ የኔ መልካም ሽማግሌዎች በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ስላም ፍጠሩ

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 Год назад

      Erswa lewere men Schekolat? Dawit berun alwesedem. Satatara lewere mechekol.

  • @azitabxe3380
    @azitabxe3380 Год назад +4

    እንደኔ አብረው እሚዘልቁ አይመስለኝም ልጁ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ለምኑኝ አለ ቢቀርብሽ ቃልዬ ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Год назад +2

    የቃል ንግግር በጣም የወረደ ነው ተረጋጊ እንጅ አለምዬ ጀግና ነሽ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Год назад +44

    አለምዬ በጠም ትልቅ ሰው ነሽ ሸማግሌ ሰብሰበሸ አስታረቅሸ እግዚአብሔር ይሄንን ነወ የሚወደው ጀግና ነሸ ተባረኪ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Год назад

    ቃል በጣም አዝነንብሻል ለዚች መልካም እህት ክብር የለሽም ታላቅሽን ያላከበርሽ ሌላውን ታከብሪያለሽ ማለት ዘበት ነው። እሷ ለሰላም ስትል ነው ዋጋ እየከፈለች ነው ለሰላማችሁ።ዛሬም በአደባባይ መሰባሰባችሁ ያረገችው ልክ ነች።

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад +6

    ቃልዬ የእውነት እሰን ፍልጎ የመጠ መስሎት ነው ዳዊት ጋንዘብ ፍልጎ እንደመጠ አልገበትም ዳዊት ጌታ የስራህን ይስጥህ 😢😢😢😢😢😢

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 Год назад +2

    ሰላም እዚህ ቻናል ኮሜቴ ስፅፍ የመጀመሪያው ነዉ ቃል አይዞሽ እህት ተረጋጊ እዉነት ለመናገር በዳዊትም አይፈረድ ጥፋት ቢኖርበትም ብቻዉን ብታናግሪዉ ምክንያቱም የልቤ ሰዉ የምትይዉን አደባባይ ባታወጭበት መልካም ነበር ለሞራሉም ለክብሩም ይዝለቅም አይዝለቅም ለፍቅራችሁም ስትይ ክብር ብሰጭዉ የሆነዉ ሆነና አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ እራስሽን ጠብቂ አትዘኝ

  • @washingtondctube6871
    @washingtondctube6871 Год назад +41

    የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብአ ወልቅ ❤❤❤አትጃጃሉ የስረቀዉ እሱ እያወቃችሁ ነገም ❤አይጠቅምሽም በጊዜ ተለያይ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +1

    ቃልየ በጣም ስሜታም ነሽ ስታዉሪ በተለይ ለእህትሽ እስከዛም ደረቅ ነሽ እንዴ ሃይለኛ አትሁኒ አለምየ በጣም ደግ ለዋህ ናት ሰነስርዓት ያላት ረጋብለሽ ተናገሪ አታስኮርፍይስት እህትሽ ደግየ ናት🎉❤

  • @kokobeazanaw9115
    @kokobeazanaw9115 Год назад +19

    አለምየ አስተዋይ ሴት ነሺ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Год назад +58

    ይሄ ጠቅሞ ላይጠቅማት ህይወቷ ውስጥ ገብቶ ያንን ሳቋን አጠፋብን😢 አይዞሽ ቃልዬ

    • @Sabit33
      @Sabit33 Год назад +1

      ትክክል. እንፈል. የሆነ የወንድ አልጫ

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Год назад

      አስታራቂ አይጥፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

    • @abebeche722negash
      @abebeche722negash Год назад +1

      እኔ ሲጀመር አላማረኝም የሆነ እውቅና ፈልጎ የመጣ ሰገጤ ነው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ​@@Sabit33ደምሪኝ ውዴ

    • @tigistgosheme5246
      @tigistgosheme5246 3 месяца назад

      Tekekel weda in sak fagagta yamikma❤❤❤ ayknawe

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +64

    አለምዬ በጣም የሚገርም ስብእና ነዉ
    ያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад +21

    ቃልየ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ እህቴ የበለጠ አላህ ይሠጥሻል ሢጀመር ኢሄ አይሆንሽም እሽ ጥርግ ይበል ኢሄ ወጠጤ ዘዎሪ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад +8

    ቃል እባክሽ ይህ ልጅ ይቅርብሽ ከይቅርታ ጋር አሑን ፍቅር ውስጥ ስላለሽ ላይገባሽ ይችላል ይሔ ልጅ ጤናማ አይደለም ቀስ ብለሽ አስቢበት ዳግም መጎዳት እንዳይሆን እራስሽን ጠብቂ

  • @RoRo-pn5dd
    @RoRo-pn5dd Год назад +35

    ቃል ፀባይሽን አስተካክይ

    • @hirutlegesseyazew1276
      @hirutlegesseyazew1276 Год назад

      ይሄ.ልጅይቅርብሸአርፈተቀመጭ.ኘትመጣጠኑም እረፋና.ሰራችሁን.ሰሩ

  • @ቤዛሙሉ
    @ቤዛሙሉ Год назад +10

    ማርያምን አስታራቂ እወዳለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሽማግሌወች ሱራ አለምየ ትለያላችሁ አለምይ የኔ አስተዋይ ጥሩ ሰውነሽ ቃል አይዞሽ ተይ ብትበደይ የግዚአብሔር አቃለሁ ትይ የለ ሁሉንም ለፈጣሪ ተይው ሰው የሚልሽን ስሚ ቃል

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +23

    እንኳን በሰላም ታረቃችሁ ፍቅር እግዚአብሔር ነው የምያስታርቁ ብፁዓን ናቸው

  • @Ayall12
    @Ayall12 Год назад +16

    አይዞሽ ቃልየ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ሲጀምር ዳዊት እሚባል ሰው ተዱሮውም አያምረኝም ነበረ ለአንቺ የሚሆን ሰው አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር ጠንካራ ሁኚ አብረው መስራት ይቅርባችሁ ❤

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube Год назад +2

    ሲጀመርም ደስ የማይል ነገር ነበር ቃልየ አታልቅሽ ማን ክፉ እደሁ ፈጣሪ ያቃል ቃል ጠከር በይ አይዞሽ ግን ካልተማመናቹሁ እዚህ ላይ ይቁም

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ Год назад +19

    ሱራፌል ለካ ትልቅ ሰውነህ አላህ ይስጥህ በርታ 👌👌👌👌👍👍

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      ምኑነው ትልቅሰው ዳዊት ቢዶዎው ይጥፋልይ ሲል አይመጥፋትየለበትም ይላልዴ ይሄጥሩነገርነው ቢዶዎው መጥፋት አለበት ልክአደለም ወላሂ የሰውሞራል መጉዳት

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Год назад

      @@FatySam ነገሩን በውስጥ ከጨረሱት በኋላ ያስጠፋለታል ለማንኛውም ሶብር ጥሩነው ሶብር ከለለ የፈለግነውን ነገር ማግኘት አችልም so የግድ ነው ሶብር 🙏

  • @abrhamabrham2052
    @abrhamabrham2052 Год назад +2

    በደስታ መካከል ሃዘንም አለ አይዞችሁ ቃል አለም ዳዊት በመካከላችሁ የገባውን ሰይጣን በፈጣሪ ስም የታሰረ የተወገዘ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Год назад +16

    ቃል እህትሽን ኣክብሪ እህትሽ ብጣም ጥሩ ስው ናት

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Год назад +6

    ቃልዬ ዳዊት ጋር ያለውን እውነትን እግዚአብሔር እና እሱ ብቻ ናቸው የሚያውቁት ምናልባት ሌላ ሰው ይሆናል የወሰደው ብሩን አንቺም ደሞ ትክክል ነሽ ነገሩ ተገጣጠመ ለማንኛውም እርቁ መልካም ነው ተረጋጊ እናቴ አይዞሽ ❤❤

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Год назад +5

    ወይኔ ቃል ከትንሸ ግዜ ወደህ ተበላሺተሻል ማርያምን አትረጋጊም እዴ ሰወ አታከብሪም በጣም ደባሪ ባህሪ ነወ ያለሸ አለምዬ እህትሸ የተረጋጋቺ ናት የኔ ጠካራ እደሷ ለመሆን ሞክሪ

    • @alemalem4124
      @alemalem4124 Год назад +1

      በጣም ነው የምትንቀለቀል😂😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад

      አንቺ በሷ ብትሆኚ ትብሻለሽ

  • @almazhadgu5704
    @almazhadgu5704 Год назад

    ቃልየ ቀዝቀዝ ማለት ጥሩ ነው አለምየ በጣም አስተዋይ ነች።ቃል በአደባባይ የዳዊት ማውጣት አልነበርሽም የወደፊቱ ባል ይሆነኛል የምትይው ሰው።ዳዊትን አግኝተሽ ማናጋገር ነበረብሽ። ይህ ሁሉ አይደርስም ነበር።

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +4

    አስራቂዎች ብፁዓን ናቸው የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ተባረኩ የማስታረቅ ጥበብ ያብዛላችሁ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Год назад +5

    ዳዊቴ አብሽር ሞጭላፊው በበዛበት አገር ወሰድክ ብዬ አዝኜ ነበር 44ቱ ስትል አመንኩህ ከጎንህ ነኝ

  • @toybatoyba8953
    @toybatoyba8953 Год назад +7

    ኮሜቶች ግን ምንሁናችሁ ነው ቃልየ የተበደለችውን ነው የተናገረችሁ አትጩሂ ብሎ ነገር አለ ዛሬ በኔላይ ቢይደርስ ብላችሁ እሠቡ ቃልየ አይዞሽ ማማየ ዛሬ ጊዜ ሠው የለም ገዘብ እጅ ፍቅር የለም ለራሥሽ ከእህትሽ ጋ ሥሪ በተረፈ አይዞችሁ እህት አማቾች ጠካራ ናችሁ ለወደፊትም አላህ ያድርጋችሁ

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      አባሰችው በመጮህ አይሆንም በመርጋጋትነው አታዳምጥም

    • @amenamenselasa9298
      @amenamenselasa9298 Год назад

      እህቴን በስርሀት ማውራት አለባት እንጅ ሰው ስታምኝው ደሞ እንደዚህ ሲሆን ያሳዚናል

    • @toybatoyba8953
      @toybatoyba8953 Год назад

      @@FatySam በሆንም ማማየ አንድ ሠው ሢበሣጭ የጮሆኩ አይመሠልም ሥለዚህ እሷም መናደዷን እጅ መጮኋን አላወቀችም

    • @toybatoyba8953
      @toybatoyba8953 Год назад

      @@amenamenselasa9298 ለእህቷማ ክብር ሊይኖራት ይገባል ግን ደሞ ንደቷን አይታነው አላህ ሦብሩን ይስጣት

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 11 месяцев назад

    የወደፊት ህይወትሽ ያበላሽብሻል ይሄ አይጠቅምሽም። ይቺ ፅሑፍ ታስታዉስያታለሽ አሁኑኑ አስብበት ቃልየ

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z Год назад +9

    ሱሬ አለምዬ ተባረኩ የእውነት ደስስስስስ ብሎኛል ሁላችሁም ትልቅ ነገር ነው ያደረጋችሁት

  • @Sofia-is3nb
    @Sofia-is3nb 14 дней назад

    ቃል ስርአት ይኑርሽ ለሽማግሌወቹ በተረፈ አይዞሾ

  • @maryam-hy9oe
    @maryam-hy9oe Год назад +4

    ቃልየ አላህ በመካከላችሁ ሰላምና ፉቅር አውርዶ ሳቅሽን ያሳየን አለምየም የኔ ሲብረኛ በጣም ነው ደስ የምትይው ትግስተኝ ነትሽ በርች ማርር

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Год назад

    ቃል በጣም ጥሩ ሰው ናት። ዳዊት የሚሉት የሰራው ነገር ትልቅ ስህተት ነው።በጣም ጥሩ ሴት ልጅ ነበር ያገኘው። ግን ብቻ የሰራው ስህተት ነው። ስህተት የሰራ ሰው ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ይቅርታ መጠየቅ እንጂ ሌላ ነገር መቀባጠር አያስፈልገውም።

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ Год назад +3

    ቃል ግን ጤናሺ ደህና ነው ምን ያጣጣሻል እረ እረጋ በይ አለምዬ ግን ዋዉ ነሽ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    አለምየ ጎበዝ አሰተዋይና አነጋገረሸ በጣም ደሰ ይላል ቃልየ ተረጋጊ አይዞሸ

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Год назад +4

    ቃል ራስሽ እኮ ነሽ አደባባይ ያውጣሽው አለምዬ ምን ታድርግሽ አለምዬ የኔ ልዩ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 Год назад

    አለምዬ የኔ አስተዋይ ልዮ ነሽ አንቺ ቃል ግን በጣም ጥሩ ባህሪ ይኑርሽ የምትጠቅሽው የእግዚአብሔርን ቃል ለመተግበር ሞክሪ ነውር ነው የምታወሪው ሌላ የምትሰሪው ሌላ ነው እና እህትሽንም ሽማግሌንም አክብሪ አልተበደልሽም አይደለም ግን ሰው የሚልሽን መስማት ግን ትልቅነት ነው

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Год назад +4

    ዳዊት እንደልጅ ይሆናል የራሱን ስሜት ፣ስሙን ነው የሚያዳምጠው ጥሩ ልጅ ይመስለኝ ነበር ግን ምኑም አልተዋጠልኝም አለምዬ አስተዋይ አሳባችሁ ይሙላላችሁ

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa Год назад

    ቃል የምትባዩ ስዉዮ በጣም ኔ ይበልጥ እኔ ትክክለኛ እኔ እዉቀተኛ እምትዩ ነሽ እንድዴ እባክሽ ትህትና ከህትሽ ተማሪ እንደዚ ከሆንሽ ማንም ኣይጠጋሽም

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Год назад +4

    ቃልየ ማሪያምን እህትሽ ሁሌም አስተሳሰቧ ትክክል ነው እና አክብሪያት ታላቅሽ ነች ስለዚህ ተረጋግተሽ ለማውራት ሞክሪ

  • @محلالوه
    @محلالوه Год назад +2

    አለምዬ ጎበዝ ነሽ ጌታችን ና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር በሉ ይቅር እላችሁ አለሁ ነው ያለው 🙏🙏👏🌿🌿

  • @almaze214
    @almaze214 Год назад +4

    ቃል እህትሽን አክብሪ የምር
    አለምየ ጀግና ነሽ ተባረኪ
    ሱሬ ግን ትለያለህ ማርያምን በቃ ቃል የለኝም ተባረክ

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 Год назад +5

    አለም ዋውውውው ስነምግባር የሴት ደርባባ አስተዋይ ፊትም እወዳታለሁ ኮመንቴም አልተቀየረችም ለአለምዬም ለቃልም እንዲሁ አስመሳይ እንደሆነች እንገር ነበር

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Год назад +11

    አይሆንሺም ቃል የልጅለመፈመስነው ቃል አላህ ሚሰጥሺጠብቂ

  • @seadayoutube1030
    @seadayoutube1030 Год назад +3

    አኡዙቢላህ ቃል በጣም ምላሳም ናት ወይይይይይይ ምላሳም አለምየ የኔወድ ወላሂ በጣም ጠካራ ናት ማሻ አላህ✅✅✅✅

  • @amarechchruko7335
    @amarechchruko7335 Год назад +24

    አልምዬ ጌታ ይባርክሽ ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ

    ሱሬ የኔ አባት እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Год назад +3

    ቃል አታልቅሽ የውስጥሽን እግዚአብሔር ነው
    የሚያቀው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል
    ውዴ እውነት ፍቅር ካለው ዞሮ ይመጣል
    እህቴ አይዞሽ

  • @HanaHana-mi3ew
    @HanaHana-mi3ew Год назад +1

    አለምዬ አንደኛ ብልህ ጀግና ሴት ናት ስወዳት ደግሞ

  • @Mulutube-nl7nr
    @Mulutube-nl7nr Год назад +15

    ሱሬ መልካም ሰው ነህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад

    የእናት ቀልዬ ያነው ትከፈለች ያአነው ትደስተለች ይህው ስው እንደዚህ ነው በእውነት አለምዬ በጠም ርገ ያአልሽ ሴት ኔች ግን ቀልዬ ከዚህን ቦሀለ እንደዚህ አይነት ስው ወሽተም ነው ተይው ይቅርብሽ አይዞሽ ለአንች እግዚአብሔር ያዛጋጅልሽ ነገር አለ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdulkarimAbobakr
    @AbdulkarimAbobakr Год назад +18

    ቃልዬ,ዳዊቴ,በቃቹ,ሰላምፍጠሩ,ፈጣሪ,ይጨመርበትና,እወዲችውለሁ

  • @RahmaRahma-ux9mo
    @RahmaRahma-ux9mo 2 дня назад

    መጨረሻዉ😢ኣሳሰነችኝ የኔ😢ዉድ ኣይ ድሮም ልጁ ደስ አላለኝ😢

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Год назад +8

    ቃልዬ አይዞሽ ተረጋጊ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም በቃ ያለፈን ነገር እያነሳሽ አትበሳጪ አለምዬንም የምትልሽን ስሚያት ከህትመት በላይ የለምና ካለፈጣሪ ወደ ሳቅሽ ተመለሺ እህቴ ቃልዬ

  • @afiifam8890
    @afiifam8890 Год назад

    አይዞሺ ውዴ አታልቅሺ ጠንካራ ሁኝ እሺ. ሁሉንም አላህ ያውቃል ግን አታልቅሺ ከዚህ በሁላ ለነገሮች ጠንቃቃ መሆን እንዳለብሺ አስተምሮሻል

  • @SlamTesfaye
    @SlamTesfaye Год назад +6

    ቃል ጋ እውነት ያለህ ይመስለኛል 🥺❤ አይዞሽ በርቺ

  • @beetbeti4602
    @beetbeti4602 Год назад +1

    እኔ ግን አዝናለሁ ዳዊት ከዚች ጋር በእውነት ድሮም ነገረኛ ነት አለም ግን ሁሌም እላለሁብምርጥ ናት ቃል ስርአት የለሽም ዳዊትም ወርደህ አዋረድክን እርቅም ከዚች ጋር ሲጀመር አያስፈልግም አጊታውነው ሲጀመር

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 Год назад +3

    ቃል እኔ ከአንቺ ጎን ነኝ የዳዊት ጉዳይ አጠራጣሪ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu Год назад +1

      ወንዶች ምናቸውም አይታመንም ልጁ ሲ ያዩትም ያስፈራል

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Год назад

      ​@@YordiAlemuጎንደሪ ነዋ ❤❤❤

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 Год назад

    አንቺ ቃል አስሬ ከገዳም ነው የመጣሁት የምትይው እንኳን ገዳም የሄድሽ ቃሉን የሰማሽ አትመስይም ክፉ ሰው ነሽ ።

  • @asiamoh
    @asiamoh Год назад +4

    ገና ሳያት ነው አለም አስታዋይ እደሆነች ያወኩት አርቆ አሳቢናት ምርጥ እህት

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 Год назад

    እር ቃል እርጋ በየ እንዴ ምን ማለት ነው ለህትሽም ክብር ይኑርሽ ታላቅሺ ነች እንዴ ok ከወሰድውም ክካድሺ ፈጣሪ የሠርውን ይሠጠው ብሩም ትሠረቱ ይገገኛል የተድፋ ወሃ አይታፍሰም በፍቅሩ ጉድይ ክሁንም እንዴህ እሜያድርግሺ ወዱች ፈሲትን ማሠንባት እንጅ ሲትን ልጅ መክባክብ ማፍቅር ወተሮ በአባቶቻችን በእናቶቻችን ቀረቷል እህቴ ጠክር በለሺ በለጠሺ ተገኝ ፀባይሸን አሠትካክይ አቦ

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube Год назад +67

    አለምዬ ሺ አመት ኑሪ ቤትሽ ያምራል ኑሪበት የኪራይ ካልሆነ ነፍ አመት ኑርበት

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Год назад

      ደምሪኝ ❤

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад +8

      ሸገር የራስ ቤት በቤት ሰራተኝነት ተሰርቶ ይገዛል ለዛውም አድስ አበባ ከባድ ነው ከሆነ ጥሩ ነው አለያ ያማረ ቤት ከድሜጋ ይስጣት

    • @lily1437
      @lily1437 Год назад

      Amen❤❤❤❤❤

    • @lily1437
      @lily1437 Год назад +1

      ​@@አለልኝአባቴመድኸንአግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል

    • @ፂዮንTube
      @ፂዮንTube Год назад

      @@sebelyoutube ታዛዥ ነኝ አድርጌሻለሁ ማሬ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Год назад +1

    አሊየ መልካም ሰው ነሽ ቃልየ የኔ ቆጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል

  • @kisuntkabomedia625
    @kisuntkabomedia625 Год назад +4

    ሱሬ ትልቅ ሰው ስወድህ💗
    From Eritrean

  • @እዛውዋርካውስርነኝ

    ለወድ የምታለቅሱ ሴቶች ይድፋቹ ብር አይደለም ነብስም ይጠፋል በቃ ሰረቀ የምን መነፍረቅ ነው ድሮም ለጥቅም እደመጣ ህዝብ ነግሮሻል አትሰሚም እጂ ንግግርሽ ሲያስጠላ ቃል መሰሪ ነሽ አለምዬ መልካም ሴት ነሽ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад +4

    አቺ ቃል እምትባይ። አጉል ሠለጠሺ መልካምነትን ከአለም ተማሩ

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Год назад +2

    እግዚኣብሄር ይፍረድ እሱ አዋቂ ነዉ ማን እንደወሰደ ያዉቃል በጣም ይከብዳል የምር ለማንኛዉም. ዋናዉ መታረቁ ነዉ ❤😢

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Год назад +3

    ቃል ምላሳም ነሽ ከምታቃጥይዉ ቢቀርበት እሱም😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +1

    ቃልዬ እንባሽ ይፋረድሽ የኔውድ እመብርሀን ትፋረድሽ ግን ተጠንቀቂ ይሄ ዳዊት ተብዬውን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +42

    አለምየ አስተዋይ ናት ጌታን😍
    ቃል ደሞ ተርጋግ 😳

  • @mekdesmekdes5886
    @mekdesmekdes5886 Год назад +2

    ቃል ግን ስነስርአት ይኑርሽ እኔብቻ ልደመጥ አትበይ ሽማግሌም ስሚ እርጋ በይ እህትሽም ታላቅሽ ናት አክብሪያት ይቅር ለግዛቤር ነው ከዚህ ብሀላ ጓደኝነቱን መቀጠል አለመቀጠል መብትሽ ነው ይቅርታ ግን ጥሩ ነገር ኑው

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተመሰገን!አምላኬ ❤️ ሱሪዬ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    ሁሉነገር አይለቀቅም ሁሉነገር አይወራም የታወቀሁሉ ሚዲያ ንሳሀመሰለሽዴ ሁሉነገር ለሚዲያ የምታዎሪው መወራትያለበት ንእና መወራት የለበትም ገመናሽን ደብቂ

  • @solomonmelak6986
    @solomonmelak6986 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን አፈረ ደስ ብሎኛል አልም ቃል ዴብ ክፉ አይንካችሁ ❤

  • @yemariamwork123-hz6kj
    @yemariamwork123-hz6kj Год назад

    እግዚአብሄር ሁሌም የተሻለ ነገር አለዉ አትዘኝ ።አለምየ እህትሽን በጣም ስለምትወጃት ብዙ ነገር እየሆንሽላት ነዉ።ግን ስለታረቁ አብረዉ ቢቀጥሉ እንኳን ድጋሚ ከበፊቱ ትሰበራለች ።መታረቅ መልካም ነዉ ግን እሱን ማመላለስና እሱን ከጠያቂነት ነፃ ማድረግ በቁስሏ ላይ እንጨት መስደድ ነዉ።

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia Год назад +8

    አለምየ የኔ ውድ ትእትናሺ እንዴት ደሰ ይላል ልዩ እኮነሺ ፈጣሪ መልካም የሆነ ትዳር ይሰጥሺ 😍😍

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 Год назад +2

    ቃል ታላቅሽን አክብሪ ስርአት ያዥ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Год назад +3

    አለምዬ የኔ እናት ማርያምን ነወ የምልሸ አስለቅሰሺኛል በሁሉም ነገረሺ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ ውዴ

  • @wubittadie2908
    @wubittadie2908 Год назад

    Betam melkamsew neh Suraye kalye ayizosh ehte stasazgn fikregnash gin glftegna new wandlji regasil new yemiyamrbet❤

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 Год назад +7

    ቃል ምላሷ አምላክ😂😂😂

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад

    ሱሪ ምርጥሰዉ ቃልየ አትበጅ ሰከን በይ አብሮ ያሳለፈሰ በስነስርአት አዉሪ እደአለም በዉስጥ መጨረስ የነበረበትነገር አዉጥተሽኝኝኝ አትበይ

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Год назад +8

    አለምየ ለእህቴሺ ያለሺ ኪብር ደሴ ይለል❤❤❤❤❤❤

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 Год назад

    አለምዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ትልቅ ስው ነሽ ማርያም ን ሱሬዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ትልቅ ስው ነክ እሚስታርቁ ስው በጣም ደስ እሚሉኝ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Год назад +3

    ቃልዬ ይቅርለፈጣሪጥሩነው ሰው ይሳሳታል አለምዬ በጣም ተጨንቃለች ቃልዬ ክርስትያን ቂምአይዝም ታረቁ በድንግል❤❤❤❤❤

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Год назад

    አለምየ እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች ማለት ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Год назад +78

    ሲጀመር ይሄ መቼም ባል አይሆንሽም ቢቀርብሽ ይሻላል ወበኔ ነወ ልጅ ወስላታ ነገር ይመስላል😂😂😂

    • @TigaryLove
      @TigaryLove Год назад

      😅😅😅😮

    • @ratube5665
      @ratube5665 Год назад +3

      ባሏ ነው እደ እኔ እኮ አብረው እሚሰሩ ነው የመሰለኝ

    • @trenshjemal3970
      @trenshjemal3970 Год назад +1

      @@ratube5665 ፍቅረኛ ነወ ግን ተቃጥሎ ከሚሞት ከወዲሁ ቢቀርበት እሱም ምላሳም ነች

    • @ህይወትነኝየልጄናፋቂ
      @ህይወትነኝየልጄናፋቂ Год назад

      😂😂

    • @DestaSis
      @DestaSis Год назад

      😂😂😂😂እዉነትሽን ነዉ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +1

    ቃልዬ የእኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው በርቺ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፣ 😍😍😍😍😍😍አለምዬ አስተዋይ ጌታ ይባርክሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +4

    አለምዬ እኮ ምርጥ ሴት ነሽ እውነት ቃል ተረጋጊ በቃ የተፈጠረው ነገር ተፈጥሯ ሁሉም ለበጎ ነው ብለሽ ማለፍ እና መተው ነው እህቴ ፍቅር ነው የሚበልጠው እግዚአብሔር ለእኛ አትያተኞች ሲል ፍቅሩን በመስቀሉ ላይ አሳይቶናል ይቅር ለእግዚአብሔር መባባሉ መልካም ነው 🙏🥰

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er Год назад +1

    አለምዬ ግን የምትገርም ሰዉ ናት እዉነት ስታወራ እነሱን ለማቀራረብ 👏👏

  • @የምንጃርልጅTube
    @የምንጃርልጅTube Год назад +18

    ወይኔ ቃል ለካ እንደዚክ አይነት ባህሪ አለሽ አለምዬ አስተዋይ ❤❤❤

    • @Eman-du2gf
      @Eman-du2gf Год назад +2

      አትፍረድ ይፈረድበሀል አለ ያገሬሰው ከዚህም በላይ አለመሆኗ

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      እኮ ባህሪየላትም

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ Год назад

      አይ ሰው ስንባል 🤔🤔

  • @kidistasefa8138
    @kidistasefa8138 Год назад

    በርግጥ ማስታረቅን ፈጣሪ የሚወደው ስራ ነው ጥሩ ነው እንደድሮው በእምነት መቀጠሉ ግን ምንም ብትወደውም እምነቱን ግን አጉድልዋል ቃልዬም አላመነችበትም ዋናው ለሰው ልጅ ደሞ እምነት ነው ።

  • @ffan1065
    @ffan1065 Год назад +8

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈጣሪ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ 🥰🥰🥰🥰