Best Ethiopian Classicals| ለድብርት|ለንባብ| ለ እንቅልፍ| የሚሆኑ ምርጥ ክላሲካል ጥንቅር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • 🛑🛑ሰብስክራይብ ማድረግዎን አይርሱ!!
    Don't click / @atefretube
    Best Ethiopian Classicals| ለድብርት|ለንባብ| ለ እንቅልፍ| የሚሆኑ ምርጥ ክላሲካል ጥንቅር.
    lassical ethiopian music
    ethiopian airlines classical music
    ethiopian classical music collection
    ethiopian classical music በሃሳብ ጭልጥ ሀገር ቤት ደርሰዉ ይመለሱ
    ethio classical music
    amharic classical
    ethiopian classical music tizita
    ethiopian classical music for relaxation
    best ethiopian classical
    ethiopian relaxing music
    amharic classical music collection
    classical music ethiopia
    ethiopian classical
    classical amharic music
    best ethiopian classical music
    ትዝታ
    ethiopian instrumental
    ethiopian instrumental music
    ethiopian instrumental classical music
    ethiopian instrumental music collection
    ethiopian instrumental music tizita
    ethiopian classical music
    ethiopian classical music collection
    ethiopian classical
    ethiopian news
    habesha
    best ethiopian classical music
    amharic classical

Комментарии • 245

  • @DargeBelex
    @DargeBelex 2 месяца назад +19

    እናቴ ሀገሬ ባንቺ ነው ማማሬ
    እሠው ሀገርማ ሲያሣድደኝ አውሬ
    ያኑርሽ ፈጣሬ ከሰላምሽ ጋራ
    ክብርሽም ይታይ ከፍ ብሎ ባንዲራሽ
    ሲቃዩ መከራው አይብዛ በኛ በልጆችሽ
    የሀገሬ ሰላም በጣም ያስፈራል
    ብዙ ወድሞች እህቶች እንደወጡ ቀርተዋል
    እኛ አይንሽን እያየን አለን እስከ ዛሬ
    እባክሽ ሰላምሽን መልሰሽ ልግባ ወደ ሀገሬ
    ሀገሬ ናፍቆኛል እንደ ውሀ ጥማት
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 11 месяцев назад +17

    ሆድ ይብሰኛል የአግሬ ትዝታ ሁሉም ነገር ግን የዛሬን አያድርገው ሁሉንም ፍቅሩንም ሰላሙንም ይመልስልን እንደዱሮአችን ምንም ሳይወስነን ሳንሸማቀቅ እንድንዘዋወር ማን ማንነቱን እንዳንጠያየቅ 👏🏽

  • @AnnoyedCap-di5lb
    @AnnoyedCap-di5lb 2 месяца назад +3

    አይ ኢትዮጵያዮ ኢትዮጵያውነት እኮ አንድነት ነው ሃይማኖት ነው መተሳሰብ ነው የጀግንነት ተምሳሌት ነው አኩሪ ባህል ያለበት ነው ግን ለምንድነው በነጮች ሴራ እርስ በእርሳችን የምንጋደለው እስኪ ያለፈውን አልፏል ከንግዲህ ወድያ ላለው ተፈቃቅረን እንኑር እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እችን አለም አይደለም ተጣልተን ተፈቃቅረንም ሞልታልን አታውቅም እስኪ እንደኔ ከሆናችሁ አሳዩኝ ፃፉልኝ

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +13

    ይችን የመሠለች ሀገር እያለችን ግማሻችን ስደት ብትንትን ሲያደርገን ሌላዉ በዘር በጎሳ መተናነቅ በዛ😭💔👉💚💛❤💕💞

    • @Atefretube
      @Atefretube  Год назад

      ፈጣሪ በጎውን ቀን የምጣልን🙏🙏🙏

    • @y.5206
      @y.5206 Год назад

      @@Atefretube አሚን🙏🙏

    • @finotgirma156
      @finotgirma156 11 месяцев назад

      ምን ይደረጋል ዘረኞች ሀገራችንን ሊያሳጡን ነው

  • @Enchalew-ui1cg
    @Enchalew-ui1cg 11 месяцев назад +8

    የእናቴ ❤️❤️❤️ የሀገሬ ናፍቆት ገደለኝ ይኸን ስሰማ አልችልም ልቤ 💘💔❤️‍🩹 እናቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 2 года назад +10

    እምየ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር በረከት ቅድሰና የበዛብሸ ሰላምሸን ይብዛ እወድሻለሁኝ ናፈቅሺን ሁሌም ሰላምሸን ያሰማኝ ጠላትሸን ብትንትኑ ይጥፋ ሀገሬ ታሸንፋለች ።

    • @Atefretube
      @Atefretube  2 года назад

      አሜን!!!🙏🙏🙏🙏

  • @tilahungebeyehu6687
    @tilahungebeyehu6687 Год назад +6

    ይህን ክላሲካል ስሰማ ሀገር ውስጥ እያለሁ ባህር ማዶ ያለሁ ይመስለኛል

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 11 месяцев назад +21

    መልካም መሪ ፈጣሪ ያድለን የሚያስለቅሰን ሳይሆን የሚያፋቅረንን ፈጣሪ ያምጣላት ለኢትዮጵያዬ

    • @Atefretube
      @Atefretube  11 месяцев назад +2

      አሜን ወንድም አለም🙏🙏🙏

    • @AmuFood
      @AmuFood 8 месяцев назад +1

      አሜን

    • @user-ww5we5do1k
      @user-ww5we5do1k 7 месяцев назад +2

      የመሪ ችግር ሳይሆን የተመሪው ችግር ነው ያለው የእምነት አባትም ምእመናንም ፖለቲከኛ መሆን አይከብድም ?

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 6 месяцев назад

      GOD BLESS ABYI AHMED

    • @aberabulto2276
      @aberabulto2276 5 месяцев назад

      ጣትን ወደ ሌላ ከሚያሳይ ወደራስ ችግር የሚያመላክት ከራስ ጋር የሚያስታርቅ ልቦና ፈጣሪ ይስጠን። መሪ ፍቅር ሲል ጥላቻን ከሚመርጥ፣ መሪ አንድነት ሲል መለያየትን ከሚመርጥ፣ መሪ መቻቻል ሲል ትእቢትን ከሚመርጥ፣ መሪ ብልፅግና ሲል ጉስቅልናን ከሚመርጥ ፣ መሪ አብሮነትን ሲል ግለኝነትን ከሚመርጥ፣ መሪ ልማት ሲል ውድመትን ከሚመርጥ ጨለማ አእምሮ ፈጣሪ ያውጣን። የአለም ብርሃን ጌታ ኢየሱስ መጥቶ እያለ መልካም ስራውን አይናቸው እያየ ክደው ባለመቀበል ጌታ ገና ይመጣል ብለው እንደተሞኙ አይነት አይሁዶች ከመሆን ፈጣሪ ያውጣን።
      ለጋራ አገራዊ እድገትና አንድነት ቅን አመለካከት ፈጣሪ ይስጠን።

  • @user-cc7dv9rq1l
    @user-cc7dv9rq1l 11 месяцев назад +3

    ይሄን ክላሲካል ስሰማ አልሽ አልሽ የሚለኝ ነገር

  • @user-si4hz8rc1i
    @user-si4hz8rc1i 6 месяцев назад +3

    ባልሰማው እመርጣለሁ ትልቅ ትዝታ አለብኝ

  • @marufentahun1476
    @marufentahun1476 29 дней назад +1

    ገራሚ ክላሲካል!!

  • @user-us3gu5ez1j
    @user-us3gu5ez1j Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 месяцев назад +3

    😭😭😭😭😭ሀገር ማጣት ቀላል አይደለም 😭😭😭😭😭እረ ተው ፈጣሪ ዝም አትበል 😭😭😭😭😭😭ሳንኖር እየታረድን ነው 😭😭😭😭😭😭

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 11 месяцев назад +2

    ሆድ የሚብሰኝ ፍቅር ስለሌለን ብቻ ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @AmanAman-jj2gc
    @AmanAman-jj2gc 4 месяца назад +2

    ብእወነት ምልካም😢😢😢😢😢😢

  • @abrahamshiferaw8035
    @abrahamshiferaw8035 Год назад +1

    ለሁሉም ግዜአለው ጥበቡ ሰለሞን

  • @user-gg8qs2hx9f
    @user-gg8qs2hx9f 4 месяца назад +2

    ሀገሩ የናፈቀው ማነው እንደኔ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @senberetube378
    @senberetube378 Год назад +5

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት የመረጥሽው በጣም ትዝታ ይቀሰቅሳል በድጋሚ እጠብቃለሁ በርቺ

    • @Atefretube
      @Atefretube  Год назад

      አመስግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 3 месяца назад +2

    📣🔔🔊📣🔔📣🔊🔔📣🔊🔔📣🔊🔔.📣ሀገሬ ኢቺ ናት።አዎን ኢትዮጵያ ኢቺ እራሷ ነች።የናፈቀችኝን ሀገር ሥለአሣያችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ።

    • @Atefretube
      @Atefretube  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ!

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 4 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ይህን ልብ ሰራቂ ክላሲካል እጅግ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zi3ic1dp6x
    @user-zi3ic1dp6x 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉😢🎉 ናፍቆተይይ ሕስም 🌹🙏🙏🙏😢

  • @user-cc2ep2gr8b
    @user-cc2ep2gr8b 10 месяцев назад +5

    Ende ene hod yebasew ale biye alasibm mariyam❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sy7xg2qu1j
      @user-sy7xg2qu1j 7 месяцев назад

      Ale bezu esat behode weste
      Am lake selamena Tena yestne

  • @TamimaShj
    @TamimaShj 5 месяцев назад +2

    አለመታደልሺ ሀገሬ😢😢😢😢

    • @Atefretube
      @Atefretube  5 месяцев назад

      የታደለች ሀገር አለችን። የተግማማው ፖለቲካው ነው።

  • @ketemabalcha2435
    @ketemabalcha2435 2 года назад +3

    ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA I LOVE YOU

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +2

    እፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔ሀገሬ

    • @Atefretube
      @Atefretube  Год назад

      ማን እንደ ሀገር! ለዚያውም ኢትዮጵያ!

  • @gladisgladis4521
    @gladisgladis4521 2 года назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ😭😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @MafkerTadyos
    @MafkerTadyos 7 месяцев назад +1

    ሀገረ እትዮጲያየ ልዩኮ ነሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amare_2003
    @Amare_2003 2 года назад +13

    በጣም ምርጥ እና ገራሚ ክላሲካል ሙዚቃዎች ናቸው
    እናመሠግናለን

  • @sadaa5891
    @sadaa5891 2 года назад +13

    ሰላም እንዴት ነሽ ማማዬ በርች

  • @BirhanuAshenafi
    @BirhanuAshenafi 8 месяцев назад +2

    ሰላም ለኢትዮ😢

  • @teddyfikireshowlrjiso3563
    @teddyfikireshowlrjiso3563 Месяц назад +1

    ❤❤

  • @TsegayeGatachwe
    @TsegayeGatachwe 5 месяцев назад +1

    ለሐገራችን ሠላምን ያብዛልን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 11 месяцев назад +1

    ሁሌ የሚያስለቅሰኝ ክላሲካል አገሬ ይሄዳል ልቤ 😭😭😭

  • @mekiafeker6961
    @mekiafeker6961 11 месяцев назад +1

    እኔ መቸም እደዉም ያከንፈኛል በትዝታ ከዚያ
    መጨረሻ ላይ ማልቀሴ አይቀርም እኳን እቅልፍ ሊወስደኝ

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 10 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያዬ🙏🔥❤

  • @almasa6055
    @almasa6055 6 месяцев назад +1

    ትዝታየየ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 5 месяцев назад +1

    ሀገር ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ge7yf9ir2i
    @user-ge7yf9ir2i 6 месяцев назад +1

    ምርጥ ክላሲካል

  • @user-we5tb8pq3b
    @user-we5tb8pq3b Год назад +1

    ወይይይይይ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል ወሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @TesemaAsmare-dt4oz
    @TesemaAsmare-dt4oz 11 месяцев назад +1

    ጥሩ ትውስታ ነው ቀጥሉበት

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w 2 года назад +1

    እመየ ሃገረ ሰላምሻ ነፍቀኝ😭😭😭😭

    • @Atefretube
      @Atefretube  2 года назад

      ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @MelakusmachewMekbb
    @MelakusmachewMekbb 5 месяцев назад +1

    አይ ኢትዮጵያ🙏

  • @user-hk8cz3rn4s
    @user-hk8cz3rn4s 10 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ci6cp6ru8g
    @user-ci6cp6ru8g 8 месяцев назад +1

    ዋው ፈጣሪ ኢትዮጲያን ህዝቦቹዋን ይጣብቅ የምሪ የምወዳው ደሞ ሀገር ቤት ትዝ አሰኜኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 11 месяцев назад

    ሐገሬ ኢትዮጵያዬ ሠላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን

  • @SamrawitTesfaye-hi9nc
    @SamrawitTesfaye-hi9nc 2 месяца назад +1

    ዋውውው

  • @frehiwotassefa6159
    @frehiwotassefa6159 7 месяцев назад

    ሀገሬ ናፍቆቴ እባክህ ፈጣሪ ሰላም ስጠን እና በሀገር እንኑር።

  • @alemayehuworku6587
    @alemayehuworku6587 10 месяцев назад +1

    እኔ ማለት ትተን እኛ ማለት እስቲ ከዛሬ እንጀምረ።እ/ር ይመስገገን።

  • @EndaleGashaw-wk7ip
    @EndaleGashaw-wk7ip Год назад +2

    ljineten melso yasayegn classic music betam amesegnalehu enem lk endezihu new yadeghut.

    • @Atefretube
      @Atefretube  Год назад +1

      አመሰግናለሁ ወንድምአለም🙏🙏🙏

    • @EndaleGashaw-wk7ip
      @EndaleGashaw-wk7ip Год назад

      hulachinm yegetere ljochi nen

  • @selamsewkibew612
    @selamsewkibew612 2 года назад +4

    Always ethiopia 1st. Emye ethiopia andegna.

    • @Atefretube
      @Atefretube  2 года назад

      yes! Ethiopial shall raise

  • @EmanuelEmanulie
    @EmanuelEmanulie Год назад +9

    ወይኔ እኔ ምን ልሁን በትዝታ ሞቱኩ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @Atefretube
      @Atefretube  Год назад +1

      አይዞን ወንድም አለም! ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

    • @user-gg8qs2hx9f
      @user-gg8qs2hx9f 4 месяца назад

      አይዞን ዋናው ጤና ብራዬ ሁላችንም ነን ለመኖር ሢባል ሁሉንም መቻል ግድ ሆኖብን ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhretM-zg7lh
    @MhretM-zg7lh 4 месяца назад

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @kubromtesfay9399
    @kubromtesfay9399 6 месяцев назад +2

    Ya.des.selealn.nu.yemertkun.des.yebelacu

  • @user-ci6cp6ru8g
    @user-ci6cp6ru8g 8 месяцев назад +1

    Wow so amzing I love my beautiful home country Ethiopia silta reign ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesTes-ys4cb
    @TesTes-ys4cb 6 месяцев назад +1

    Tizita ethopia❤

  • @AmanAmanuel-sb8hf
    @AmanAmanuel-sb8hf 6 месяцев назад +1

    Betam migerm new inamesegnale

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 2 года назад +2

    እኔስ ስሰማዉ ጭንቅ ነዉ የምለዉ😭😭😭😭😭

  • @melesemohammedlelago9576
    @melesemohammedlelago9576 11 месяцев назад +1

    Lijinate tizi alegn

  • @yayeh-ir1wk
    @yayeh-ir1wk 5 месяцев назад +1

    አገሬ

    • @Atefretube
      @Atefretube  5 месяцев назад

      A country with great history and bravery!

  • @user-sb3bl7vw7u
    @user-sb3bl7vw7u Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gajigaji-vq9yq
    @gajigaji-vq9yq Год назад +1

    Manew endane bahset yatamol❤

  • @user-mu5hy2sy1m
    @user-mu5hy2sy1m 8 месяцев назад +1

    ወወ

  • @AshuroDajebo
    @AshuroDajebo 11 месяцев назад +1

    Ye hagar nafkoti.sigdati idiyamchin kamtnali.amara ye hagar kurati geta yitabike

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 9 месяцев назад +2

    ዉስጤ ተረበሽ 😢

  • @tilahunalegn3126
    @tilahunalegn3126 7 месяцев назад +1

    U tapped my heart.

  • @abaymulugeta9962
    @abaymulugeta9962 2 года назад +6

    ውድድድድድድድድ ,,,,,,,,, God bless you 🙏🙏

  • @kelemudemle8715
    @kelemudemle8715 11 месяцев назад +1

    thank you so much

  • @welelabelete2118
    @welelabelete2118 11 месяцев назад

    በጣም

  • @sisaygo
    @sisaygo 11 месяцев назад +1

    Wawe andana

  • @anaselamry5001
    @anaselamry5001 2 года назад +5

    Vive Ethiopie by morocco

  • @desalegndenebo1311
    @desalegndenebo1311 2 года назад +4

    Very nice classical

  • @walelignabebaw9384
    @walelignabebaw9384 2 года назад +2

    Betam Konjo

  • @user-zm1nj5ft2y
    @user-zm1nj5ft2y 11 месяцев назад

    በጣም ያምራል

    • @Atefretube
      @Atefretube  11 месяцев назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @netsanetasemare5064
    @netsanetasemare5064 11 месяцев назад +1

    ሆዴ በጣም ተሸበረብኝ ሐገሬ ናፈቀኝ

  • @tube9919
    @tube9919 2 года назад +3

    ሠላም ለይክ ድምሩኘ

  • @user-mq2cc2xf7y
    @user-mq2cc2xf7y 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @rehanaabdulkadir5039
    @rehanaabdulkadir5039 11 месяцев назад +1

    So beautiful remember my home country Ethiopia Addis Ababa 😢

  • @user-ic3ku3cf3h
    @user-ic3ku3cf3h 8 месяцев назад +1

    Yes

  • @JelaluShamsu
    @JelaluShamsu 2 месяца назад +1

    Ena.alhn

  • @kelifamehamed9497
    @kelifamehamed9497 Год назад +1

    እኔማ እያለቀሥኩነው የምሠማው

  • @etaferahufekyibelu623
    @etaferahufekyibelu623 7 месяцев назад +2

    Wi minu haset new skay mayet ene yegeter lij neberku yemitayewun sra Hulu serchalehu leseriwu mekera new

  • @BiscutiDerje
    @BiscutiDerje Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @cherunsrane5411
    @cherunsrane5411 2 года назад +1

    Efffffuuuuuuuuu dessssss aleign 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmranMedia
    @AmranMedia 3 года назад +9

    konjo new betely ledibirt yemihon yimeslegnal

  • @user-we5tb8pq3b
    @user-we5tb8pq3b Год назад +1

    As agenral traditional life is good

  • @AyalewbaleteMan
    @AyalewbaleteMan 3 месяца назад +1

    Yefet Maya mestwat new yehuola Maya degmo tizita new

  • @user-eo5sw4td8d
    @user-eo5sw4td8d 2 года назад +2

    በጣም የኔ ደሞ የብሳል

    • @aredogetenet4518
      @aredogetenet4518 Год назад

      የኔ ደሞ ይበልጥ ይባሰ ነው ልቤን ነው የሚሰማኝ

  • @woyneshetewunetu7123
    @woyneshetewunetu7123 2 года назад +1

    Ethiopia selamsh yibzalgn

  • @user-io6he6vc7c
    @user-io6he6vc7c 10 месяцев назад +1

    51:01 ❤❤❤

  • @ChrisTad-cl9xc
    @ChrisTad-cl9xc 3 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @user-qp3fx7hv4z
    @user-qp3fx7hv4z 7 месяцев назад +1

    Ere fetari hagerun Selam argln ena ke sdet nuro melsen beka Belen enat abatachin nafekun

  • @birkiebelay3686
    @birkiebelay3686 2 года назад +1

    wow yamral editingum classcalum betam konjo new

  • @shemsuabo
    @shemsuabo 10 месяцев назад +1

    Best clasical❤

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Год назад

    ያምራል

  • @aduadu9102
    @aduadu9102 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭💚💛❤

  • @user-bg2ux1nn7z
    @user-bg2ux1nn7z Год назад +1

    IT is my interest. I like it very much. It is excellent clasical ethiopian music.

  • @kubromtesfay9399
    @kubromtesfay9399 6 месяцев назад +1

    Nafekot.hesum.ubetaemi.ye.nafeke.zeleku.adey.kerei

  • @zerihungetahun6576
    @zerihungetahun6576 2 года назад +2

    It going to mix my soul and blood inspire me is that meditate or Idont know makes me more energetic after classical music

  • @user-ic3ku3cf3h
    @user-ic3ku3cf3h 8 месяцев назад +1

    ❤️

  • @user-pe7gp3sq9i
    @user-pe7gp3sq9i 2 года назад +3

    ዉአዉ ምርጥ ትላስቲካል ነዉ ያምራል ድስ ይላል