"ማሸነፍ እንፈልጋለን?" መጋቢ ታምራት ታሪኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2024

Комментарии • 7

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 дня назад

    ፡ አሜን።። እውነት ፡ ነው ፡ እግዚያቤሄር ፡ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ፡ ይቅር ፡ በለኝ ፡ የቃልኪዳን ፡ አምላክ ፡ የታመንክ ፡ የምትችል ፡ ነህ እስከዛሬ ፡ ድረስ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ እየመራህ የማይታለፈውን ፡፡ እያሳለፍክ ፡ እያደረክ ፡ ያደረስከኝ ፡ አሁንምለአንተ ፡ ፡ ሰጥቼአለሁ ታስጨርሰኝአለህ ፡ ወደአሰብክልኝ ፡ አላማ ፡ ታደርሰኝአለህ ፡ በእየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ስም ፡ አመሰግንሀለሁ ፡ አከብርሀለሁ ፡ ፡ ፡

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 2 дня назад

    አሚን አሚን ጌታ ሆይ ባንተፌት እለት እለት እንድገኝ እርዳኝ ጸጋህን አብዛልኝ ለአንተ የሚገዛ ልብ ስጠኝ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 2 дня назад

    እግዚያቤሄር ፡ ይባርክህ ፡ ወንድሜ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልህ።

  • @nowarnopeace3432
    @nowarnopeace3432 День назад

    ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ከፍ ያድርግህ

  • @nunuzewdie7767
    @nunuzewdie7767 22 часа назад

    Amen 🙏🙌

  • @KidistHabtamu-u4i
    @KidistHabtamu-u4i 2 дня назад

    Amen 🙏

  • @antenehhailemariam3970
    @antenehhailemariam3970 2 дня назад

    ሃሌሉያ