ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • የዛሬው ቪዲዮ የኮሜዲያን እሸቱ እና የሜላት ልጅ የሆነው ይትባረክ እሸቱ የ አንደኛ ዓመት ልደቱን በማስመልከት 1000ሺ ሰው የሚታደምበት የልደት በዓል እያከበረ ይገኛል በዚህ የልደት ቀን ደግሞ ይትባረክ ሲወለድ የነበረውን የምጥ ጊዜ ወላጆቹ እዴት እዳሳለፉ ወደኋላ አንድ አመት ተመለሰው ያቺን የጭንቅ ቀን ምን እደገጠማቸው የሚያወሩበት የእግዚአብሔር ረዳትነት የእመቤታችን ማርያም ምልጃ የሚመሰክሩበት ቪዲዮ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱንም ውድ ተመልካቾቹ ለ ይትባረክ ውድ የሆነውን ስጦታ አበርክተውለት ሰርፕራይዝ አድርገውታል ለ 1000ሰው የተዘጋጀው ድግስስ በቅቶ ይሆን ቀሪውን ከቪዲዮ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ!!!
    Today's video is the son of Comedian Eshetu and Melat, Yitbarek Eshetu, who is celebrating his first birthday with a crowd of 1000,000 people. On this birthday, his parents went through the labor time when Yibarek was born. It is a video, comedian Eshetun, the dear viewers gave a precious gift to Yitbarek and surprised him. The party prepared for 1000 people is over.
    📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
    tally.so/r/mYZrk5
    📌 1 ሳምንት የኮንተንት ክሬተር ኮርስ ለመውሰድ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/wQr2xY
    📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
    tally.so/r/mO5JdM
    📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
    ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
    tally.so/r/wLdMKy
    Item Title: This Advertising
    Item URL: elements.envat...
    Item ID: R96HRJT
    Author Username: GlowCity
    Licensee: donkey tube
    Registered Project Name: other
    License Date: May 21st, 2024
    Item License Code: M4QEAKVWPY

Комментарии • 4,1 тыс.

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 4 месяца назад +1056

    እኔም እርጉዝ ነኝ እመቤቴ ትቅረብሽ በሉኝ የኔ መልካም እሸየ ልጅህም ኪዳነ ምህረት ታሳድግልህ አሜን🙏❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 4 месяца назад +27

      እመቤቴ በሰላም።ትገላግልሽ

    • @HanaDejen
      @HanaDejen 4 месяца назад +10

      አይዞሽ እማዬ ፀልይ

    • @ZereHalefom
      @ZereHalefom 4 месяца назад +12

      ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሽ እህቴ

    • @LidtMariamTesfu
      @LidtMariamTesfu 4 месяца назад +7

      ድንግል ማርያም ታስደስትሽ የኔ እናት

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 месяца назад +4

      ድንግልማረያም ትቅረብሽ ፀሎት አድርጌ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 4 месяца назад +302

    ወይኔ ጉዴ በስደት ማንም የለኝም እርጉዝ ነኚ ልወልድ ሁለት ወር ነው የቀረኚ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኚ በፅሎት አስቡኚ

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 4 месяца назад +8

      አይዞሽ አትፍሪ የኔ እህቴ ስደት ናት አምስት ደቂቃ አላማጠችም ❤❤❤❤❤

    • @medihanitbelete8001
      @medihanitbelete8001 4 месяца назад +7

      እመቤቴ ከነልጇ አለችሽ ብቻሽን አይደለሽም እመኚ

    • @AAaaa-j1v
      @AAaaa-j1v 4 месяца назад +4

      እመቤተ ክዳነ ምህረት ትርዳሽ አይዞሽ 🤲

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 4 месяца назад +1

      @@Hayat1998-c4l አሜን

    • @የፈረሰተስፍ
      @የፈረሰተስፍ 4 месяца назад +4

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ

  • @Engudaytube21
    @Engudaytube21 4 месяца назад +304

    እንባዬ እየመጣ ያየሁት ቪድዮ
    የእናትን የፍቅር ጥግ የምናስታውስበት
    ክብር ለእናቶች ይሁን

  • @TenagneAse
    @TenagneAse 4 месяца назад +47

    እሼ አና ሜላት ልጃችሁን ይትባረክን የዘረያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ንግስት የሁላችን እናት በፀጋ፣ በክብር ፣በሞግስ እና በጤና ታሳድግልህ። ለሃገሩ ክራት ለእምነቱ ሰማዕት ለእናት ለአባት ጧሬ ያድርግልን።

  • @Hayat9314
    @Hayat9314 4 месяца назад +558

    የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የሚያውቅ ያቀዋል በተለይ ለወንዶች ማስረዳት መሞከር ትርፊ ድካም ነው አልሀምዱሊላ እናት ላደረገኝ ጌታ

    • @HannahNegasi
      @HannahNegasi 4 месяца назад

      አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
      5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
      36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
      1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
      2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
      3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
      1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
      3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
      14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
      8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
      9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
      10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
      11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
      24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
      38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
      24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
      7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
      24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
      12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
      12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
      13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
      3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
      5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
      6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

    • @meram123
      @meram123 4 месяца назад +6

      ❤❤❤

    • @Mekdes-jf4kc
      @Mekdes-jf4kc 4 месяца назад +6

      በጣም❤❤❤

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 4 месяца назад +6

      ሳህ 100%😢

    • @ጅሩሚዲያTube
      @ጅሩሚዲያTube 4 месяца назад

      ደምሩኝ በፈጣሪ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 4 месяца назад +137

    እሼ ሚስትህ ደስ ስትል የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳያት አነጋገሯ ሁኔታዋ የሰውን ቀልብ ይስባል አንተም ምርጥ ሰው ነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 4 месяца назад +5

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

    • @ethiopiancusin8516
      @ethiopiancusin8516 3 месяца назад +1

      @samitrghn min tikebateraleh be see lidet lay. Ante erash tenegna neh gin

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 4 месяца назад +264

    የትብይ እንኳንም ተወለደከ እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤ ይህን የምታነቡ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜን❤

  • @ለሰላምእንትጋ
    @ለሰላምእንትጋ 4 месяца назад +87

    ዶ/ር ቢኒያም እና የሜቆዶንያ አባሎች ደጋፊዎች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 4 месяца назад +530

    ኦርቶዶክሳዊያን ልደት እንደዚህ ለተራቡ በመመገብ ስከበር ሀፂያት አይሆንም ከዚህ ውጭ የሚደረግ ልደት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ❤❤❤❤❤❤❤ እሸቱ እስከነባለቤትህ እንወድህ አለን ❤❤❤❤

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 4 месяца назад +4

      ትክክል❤

    • @FGgzfsfdf8v
      @FGgzfsfdf8v 4 месяца назад +3

      በትክክል👍👍👍😍😍😍😍

    • @M198020
      @M198020 4 месяца назад +3

      እሽዬ

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 4 месяца назад +2

      ❤❤❤

    • @FevneAberhim-ks1wu
      @FevneAberhim-ks1wu 4 месяца назад +6

      በጣም ተምሳሌት ነው እርግጠኛ ነኝ ይቀጥላሉ ልደት ለልጆቻቸው የሚአከብሩ ቡሩክ ሁኑ እሸ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤

  • @samriangt
    @samriangt 4 месяца назад +36

    መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ❤❤

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok 4 месяца назад +52

    እውነት እናት ለልጇ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ ነው ክብር ለእናቶቻችን

  • @firhiwothayilu3013
    @firhiwothayilu3013 4 месяца назад +35

    ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው እሸቱ እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!!

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 4 месяца назад +137

    እሸቱ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ሂወትክን ኑሮህን ይባርክ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅህ እንወድሀለን ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤❤❤ እሸቱን እምትወዱ 3k👍 ላይክ አርጉኝ

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 4 месяца назад +1370

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤

  • @LIkaMelakegenete
    @LIkaMelakegenete 4 месяца назад +65

    እሼ ድንግል ማርያም ቤተሰብህን ትባርክልህ ልጅህን መድሀኒአለም ያሳድግልህ አንተ የተለየህ ፍጥረት ነህ አሁን ደግሞ ለፊኒሽግ ስራ ለመቄዶንያ ቀሪ ነገሮችን እንደምታሟላ ተስፋየ ነው! ፈጣሪ ክብር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ክብረ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 4 месяца назад +4

    ማርያምን ትለያላችሁ እሼ የእኔ ውድድድድ እመብርሃን ታሳድግላችሀ❤❤❤❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 4 месяца назад +154

    በስም አብ እያለቀስኩም እየሳቅኩም ያየሁት ፊልም የሚመስል ታሪክ ወንድሜ በከንቱ ከሚንዘላዘል እድሜዬ እግዚአብሔር ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ኢትዬጵያዬ ትጠቀምብህ

    • @21-uk9fg
      @21-uk9fg 4 месяца назад +10

      የኔ እናት አሰቀሰሸኝ የኔ ውድ ላንችም ከኔ እድመ ቀንሶ ይስጥሽ ❤🎉

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 месяца назад +4

      አሜን አሜን አሜን ማርያምን ከኔም ቀንሶ ይስጠው❤❤❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад +7

      እግዚአብሔር የእድሜ ችግር የለበትም የኔ መልካሞች እናተም ሰላማችሁን ያብዛው መልካም ምኞታችሁ ያስቀናል ማሮቸ

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 4 месяца назад +2

      የእግዚአብሔር አላማ በህይወትሽ ሙሉ አለ። በማንኛውም ህይወት ቢሆን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 месяца назад +88

    ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው ይባል የለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰው በእናት ሆድ ውስጥ አቤት ምህረትህ ብዙ አንተ ግሩም አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ! መልካም ልደት ! በጥበብ እና በሞገስ እደግ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሰላም ለምድራችን ይሁን

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 месяца назад +2

      እኔ የዛሬ 8 አመት በፊት ነው የወለድኩት ምጡን መቼም አረሳም ወገቤ ውስጥ የሚሰማኝ ቁርጥማት ብቻ እንደዛም ሆኖ በ ኦፕሬሽን ነው የወለድኩት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ልጄም ደና ናት እኔም 🙏🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 месяца назад +1

      ❤❤🎉🎉ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ🎉🎉

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +30

    እሼ የእኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤ይትባረክዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያሣምርልህ❤❤❤H B D❤❤❤

  • @SisayStotaw
    @SisayStotaw 4 месяца назад +4

    በጣም በጣም መቀዶንያ እናመሰግናለን ቢኒያም እሼ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እርሱ የፈቀደው ይሁን

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 4 месяца назад +119

    ለምንድነው ያለቀስኩ ፈጣሪየ ሆይ እንደሸቱ ሚስቱን አክባሪ ባል ስጠኝ እሸቱ ቤትህ በፍቅር ይሙላ😢❤

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 4 месяца назад +166

    ለምጥ 2 ደቂቃ ራሱ ብዙ ነው
    የእድሜህን እጥፍ የቆየ ነው የሚመስልህ
    የወለዱ ሴቶች በሙሉ ይረዱታል
    የአላህ ስራ አጂብ ነው
    አልሃምዱሊላህ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 месяца назад +8

      ኡፍፍፍፍ እኔስ ገና ሳላገባ ሀሳብ ሆነብኝ😢

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 4 месяца назад +3

      በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል አራት ሰአት ያለማቃረጥ ነበር ሳምጥ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ

    • @Dena.E
      @Dena.E 4 месяца назад +5

      የ መጀመሪያ ልጄን ለመውለድ ሆስፒታል ተራሩጬ ነው የሄድኩት ስደርስ ደሞ ዶክተሩ ገና ነሽ ተመለሽ ሲለኝ የምናገረውን አላቅም ነበር። ከዚህ ሆስፒታል ንቅንቅ አልልም ብዬ አልጋ ሰጡኝ😊 እድሜ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ዶክተር ቢሆን እንደውም ሂጂ ከዚህ ነው የሚለው

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 4 месяца назад +2

      @@Dena.E 😂😂😂

    • @hayutiyiegla
      @hayutiyiegla 4 месяца назад +3

      እኔ አለዉ 12ሰአት ያማጥኩት አልሀምዱሊላህ

  • @bettyamare4688
    @bettyamare4688 4 месяца назад +43

    እሸቱ በእውነት አንተ ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ሰው ነህ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!!!

    • @user-msaneshe-EThy
      @user-msaneshe-EThy 4 месяца назад

      አሜን ፫ በእውነት ሰብስክራይብ ❤❤

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 4 месяца назад +1

    የኔ ልዩ ወንድም ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ በፍቅር በጥበብ ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይትባረክን የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ በፀጋው ያሣድግልህ የሁላችንም ልጅ ነው እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ሁሌም ልዩ ነህ ሥንወድህ ከልብ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 4 месяца назад +107

    የእናት ውለታዋ ባወራው እወዳለሁ ደግነቷ ቡዙ መሆኑን አውቃለሁ ❤❤❤ እናት ያላችሁ ዘላለም ያኑሩላችሁ ያኑርልን

  • @drabeyisaking3042
    @drabeyisaking3042 4 месяца назад +16

    መቆዲያን እናመሰግናለን ።ቢንያም የድሃ አደጎች አባት እናመሰግነዋለን ።

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 4 месяца назад +34

    ይትቤ እመብርሃን በረጅም በወርቅ ቀሚሷ ሸፍና በሞገስ ታሳድግህ የአባትህን መንገድ ይዘህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሜሉዬ እሼን ብቻ ስንጠራው ቅር እንዳይልሽ ከእግዚአብሔር በታች ውብና ብርቱ እንዲሆን ያረክሺው አንቺ ስለሆንሽ ልጃችሁ በሞገስ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ቤተሰቦቹን ሀገሩንና ህዝቦቹን የሚጠቅም ሆኖ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏 መልካም ልደት ይትባረክ እሸቱ መለሰ 🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-msaneshe-EThy
      @user-msaneshe-EThy 4 месяца назад +1

      አሜን ፫ በእውነት
      መልሺ ሰብስክራይብ

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 месяца назад

      ማርያም ወርቅና ዘርፈፍቀሚሥ የላትም ቢመርሽም ዋጭው በተረፈ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 4 месяца назад

      @@AmsalMengistu እየሄድሽ እናቱ ያልበላሽ ቦታ አትከኪ ይደማብሻል 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 4 месяца назад

      በወንጌልላይ ሢዋሽ አልወድም በጣም ያመኛል ፣ያሣክከኛል ወንጌል፣ወንጌል ሥለሆነ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ ማርያም የሌላትን ሥለሠጠሻት፣ያልሆየችውን ነች ሥላልሽ ትወጃታለሽ ማለትአይደለም እየዋሸሽነው እንጂ ሥለእኔ ዋሺልኝ ዋሹልኝ አላለችም።

    • @tenayedigillij6188
      @tenayedigillij6188 4 месяца назад +1

      @@AmsalMengistu ስራ የለሽም እንዴ እናቱ ካመመሽ ፀበል ሂጅበት

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 4 месяца назад +6

    መልካም ልደት ይትባረክ እኔም ትንሽ ልመርቅህ ወላጆችህን አክባሪ ሀገርና ህዝብን የምትጠቅም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን እደግ ተመንደግ ልክ እንደ አባትህ እንድትሆን እመኛለሁ እንወድሀለን

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt 4 месяца назад +30

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @gig9732
    @gig9732 4 месяца назад +23

    በአማን ተንስአ መድኃኒነ።
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አደረሳችኹ።
    ይትባረክ እሸቱ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 4 месяца назад +70

    የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ ።እኔ መቆዶኒያን እንደዚህ ጋብዞ ልደት ማክበርህ የበጎ ስራ መገለጫ ነው ።እኔ በጣም ደስተኛ ሆኑኩኝ በአንተ መልካምነት።

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya2241 4 месяца назад +34

    ዶ/ር ቤላዳም ደስ የምትል ስርአት ያላት ምታበረታ ናት እኔም ባለቤቴን በእግዚአብሔር ቸርነት እስዋ ነበረች ያዋለደቻት ❤❤❤

  • @abby8509
    @abby8509 4 месяца назад +30

    ይትባረክ በሀብት እደግ ያባትህን ፈለግ ተከትለህ መልካም ስራ እድትሰራ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ደግ ልጅ ሁንልን እደግልኝ ባባየ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 4 месяца назад +11

    ሜሉዬ እርጋታዋ ደስ ሲል እሼ ሲያወራ የምትሠማበት ዝምታዋ ልብ ያስደስታል ፈጣሪ ልጃቹን ያሳድግላቹ መቆዶኒያንም እናመሠግናለን

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 4 месяца назад +14

    ቢኒዬ የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሐር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስላደረከው ነገርሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ይትባረክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ።

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 4 месяца назад +2

    እሼ እመቤቴ ጠብቃ ታሳድግልህ ትዳርህን ስራህን እርምጃህ ሁሉ የተጠበቀ ይሁን ❤❤❤❤ሜሉ እንወድሻለን ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @AbebeAlehengAbe
    @AbebeAlehengAbe 4 месяца назад +82

    ዋውውው እንቁው ኮሜዲያን እሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ አገር ወገን ቤተሠብ የሚያስጠራ ያድርግልህ እግዚአብሔር

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 месяца назад +35

    ዋው አንተ ለወጣቱ የጥሩ ትዳር የታታሪ ሰራተኛ የሀይማኖተኛ የመልካምነት ምሳሌ ነህ እናመሰግናለነ ልጅህን በሰላ ያሳድግልህ ፈጣሪ🎉

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 4 месяца назад +14

    ወይኔ እሽቱታድለህ የልጅህን ልደት ለመቆዶንያ ማብላትህ ስለተመረጥክ ነው ይህም እኮ ሲስጥ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ልጅህም እድግ ይበልልህ❤❤❤🙏

  • @yasminhayat3117
    @yasminhayat3117 4 месяца назад +6

    እናትነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
    ግን ምጡን እሚገልፅ ቃላት አለ ብዬ አላምንም ፣፣፣ ህመሙ እኮ ይለያል ሞት በስንት ጥአሙ ያስብላል ይሄን ስሜት የሚያውቀው ያውቀዋል ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላ

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 месяца назад +122

    አሼ እኔም ልጄን ይትባረክ የምለም ❤,ምኞቴ ነው
    መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ🙏
    እመብርሐን በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ😍

  • @Ass121-b7b
    @Ass121-b7b 4 месяца назад +4

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 4 месяца назад +81

    እንኩዋን ተወለድክ ይትባረክ ኢትዩጵያን ከረሀብ የምታወጣ ልጅ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 месяца назад

      አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 4 месяца назад +13

    ድንቅ ወንድም ድንቅ ኢትዮጵያዊ እሸቱ መለሰ ልጅህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ !!!

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt 4 месяца назад +129

    ልጁ እንደናቱ ቆንጅዬ ልጅ ነው ደሞ እናቱን ነው የሚመስለው😘
    መድኃኔዓለም በሞገስ በጥበብ ያሳድካክ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 месяца назад +12

      Abatus Mn ywotaletal❤❤❤

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 4 месяца назад +5

      ምንም አይወጣለትም አባቱም ቆንጆ ነው

    • @OppoCell-n4i
      @OppoCell-n4i 4 месяца назад +3

      እሸቱ ቆንጆ ነው

    • @LemlemGadisa-iw9lt
      @LemlemGadisa-iw9lt 4 месяца назад

      ቤተሰቦች የራሴም ምልከታ ነው የጻፍኩት ለወንድ ልጅ ውበት ምን ይሰራለታል ልጁ ህጻን ነው ህጻን ደሞ ማር ነው ልክ እንደናቱ ሲያድግ ደሞ ያባቱን መልክ እንዲመስል እንመኛለን!ልጆች መልካቸው. ስለሚቀያይሩ ለምን እናቱም አሞገሽ ብላቹ ጓ አላችሁብኝ እኮ🤔

  • @assegedechwondimu7660
    @assegedechwondimu7660 4 месяца назад +26

    እሼ አነተን መመረቅ ማንም ቢያደርገው የተለመደ ስለሆነ ነው እንጂ አንተን ፈጣሪ አምላክ ወደ ምደር ሲያመጣሀ‍ ከነተልኮህ ነው ። እንዴት መታደል ነው ። የላከህ አምላክ ከአንተና ከምትወዳቸው ጋር የሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 месяца назад +36

    ፈጣሪ ከናቱ ከድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ክልል አደርገው በሞጠስ ያሳድግልን አገሩን የሚወድ ለወገኑ ደራሽ ያርግልን

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388 4 месяца назад +10

    ሜቆዶኒያን እናመሰግናለን ንፁሕ ኢትዮጵያዊትን ስለምናይባት

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 4 месяца назад +50

    ምናይነት መባረክ ነው ጌታ ሆይ በህይወቴ ስኖር አንተን እያስደሰትኩህ ልኑር

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 4 месяца назад +7

    መቅዶኒያ እናመሰግናለን ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 месяца назад +14

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
    እንኳን ደስ ያላችው እሺ እና ሜላት
    ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ናቸው
    🙏🙏🙏💚💛❤️❗❗❗

  • @SurprisedBocce-yj4wz
    @SurprisedBocce-yj4wz 4 месяца назад +1

    Wow......ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ይደግልን ለቁም ነገር ያብቃህ ፣ይትባረክ እሸቱ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ HBD, I ❤ you
    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 4 месяца назад +42

    ምስጋና ይህን ሀሉ በጎ ነገር እንዲሆን ላደረገ ልዕል እግዛብሔር ይመስገን።

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 4 месяца назад +7

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ምን ይባላል እግዚአብሔር ያሳድገው ይትባረክን

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 4 месяца назад +32

    እኔ ሶስት ቀን ነው የቆዮሁት በስደት ላይ ሆኘ በስምአብ የወንድ ምጥ ደሞ ይለያል ወገብህ ለሁለት የተከፈለ እስኪመስልህ ድረስ ባሌ ከኔጋ ነበር እንደናቴ ሁኖ በስደት ይከብዳል በሰላም ወልጀ ልጄን እቅፍ ሳርግ ሁሉንም ረሳሁት ተመስገን❤❤❤❤

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 месяца назад

      Algebaym endet agbteshi was lemn bechashin

    • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
      @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 4 месяца назад

      @@Zeze-ds6qq አይ እሆቶቼ ነበሩ የራሴ የባሌ በተሰቦች አሉ ግን ማን እንደናት ያለሁት ሳውዲ ነው ከኔ ጋ ነበር ማለቴ ደሞ ያ 3ቱ ቀን ያለ እንቅልፍ እጄን ይዞ ስጨነቅ ነበር

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 4 месяца назад

      የሴትም ያዉ ነዉ ወገብ ህመሙ ምድር ላይ ያለ አይመሰልም እኮ

  • @BirtukanTadesse-oc9eo
    @BirtukanTadesse-oc9eo 3 месяца назад +9

    የቤተ ክርስቲያንን መደገፍ ለእሽየ መንገር አይጠበቅባችሁም እሱ ሁሉን ለማድረግ ወደኋላአይልም እሽየ መልካም ሰው ነው!!!!!

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 4 месяца назад +18

    ስለምጥ ህመም ለሠው ቢወራ ይገባው አያመስለኚም እናት የሆነች አምጣ የወለደች እናት ብቻናት የሚገባት አቤት ምጥ ግን ያልፋል ውጤቱ ማር ነው አቦ❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 4 месяца назад +10

    የተባረከ ልጅ ይሁን የአባቱን አርያ ተከትሎ ደሞ የሚያኮራ ይሁንልን የህዝብ ልጅ ነው ወንድማችን እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 4 месяца назад +16

    እንዲያው እሼ አንተ አርገዝህ እየው አልልም ወንድሜ ምጡ በጣም ያየ ያወራው እህህህ ዋናው ምጡን እርሸው ልጁን አንሸው ነው እግዚአብሔር ይትባረክን እንደ ማቱ ሳላ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 4 месяца назад +12

    እሸ የኢትዮ የቁርጥቀን ልጅ ይትባረኬ እድግ በል የአባትህን ፈለግ የምትከተል ምርጥ ልጅ ያድርግህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenmesfin3870
    @helenmesfin3870 4 месяца назад +16

    ብቸኛው በህይወት እያለ መንግስተ ሰማያት መግባቱን ያረጋገጠ ሰው እሸቱ መለሰ (የይትባረክ አባት)

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 4 месяца назад +7

    እንኳን ተወለድ ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ አድገህ ሀገር ወገንህን የምጠቅም ያርግህ

  • @meskeremgeleta909
    @meskeremgeleta909 4 месяца назад +12

    እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ
    እመብርሐን ታሳድግህ

  • @yemariyambety4332
    @yemariyambety4332 4 месяца назад +5

    በጣም አለቀስኩኝ😭 የሚያስቀና ልደት ነው እሸቱዬ አንተን የሰማ ፈጣሪ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ አሜን🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 4 месяца назад +10

    እድሜ ጤና ይስጥህ ልጅህን ጧር ቀባር ለሀገር ጠቃም ያድርገው ዘር ማንዘርህ ይባረክ ደሞ ለሥጋው ደሙ ያብቃቹ

  • @zuzi8166
    @zuzi8166 4 месяца назад +61

    እኔም አንደኛ ነኝ happy berth day yitbarek
    እሸቱን እንደኔ የሚወድ 👍👍👍ሚስቱ ግን ረጋ ያለች ነች ትልቅ ስጦታ ነው ይትባረክ ሲያድግ ሲያየው ምን ይሰማዋል

  • @SameeraDemisa
    @SameeraDemisa 4 месяца назад +11

    ግንእኮእሼ አላህምእሚጨምርልህ ጓደኞችህ የበታቾችህ ስለሆኑነዉ ስንት ሚኒየነሮች እኳንልደታቸዉንእና በራቸዉ ቆሮቁሮ ሲለመኑ ተፍተዉነዉበርእሚዘጉት የተለየህ ወጣትነህ አላህይጨምርልህ

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 4 месяца назад +1

    መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 4 месяца назад +11

    እሼ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ ሜሉዬ የምጡ ግዜ አልፎ ይሄው ልጃችሁ 1 ኛ ዓመቱ አከበረ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ 🙏❤

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 4 месяца назад +11

    በእውነት መግለፅ አቅቶኛል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መቆዲያዎች እናመስግናለን
    እሽትዬ የሁሉም ምርቃት አያስቀርብህ ይትባረክ ልጄ መድሐኒአለም በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @trr1069
    @trr1069 4 месяца назад +31

    ይደግልህ አቦ ያባቱን ምትክ እዳባቱ ጠንካራ የሚስኪኑ ህዝብ ደራሺ ያድርገዉ አላህ ያሳድግልህህህ❤❤❤

  • @ayalbirhanu3208
    @ayalbirhanu3208 4 месяца назад +5

    እሸቱ ዘርህ በእውነት ይባረክ የተባረከ ልጅ እንደስሙ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 4 месяца назад +7

    የይትባረክ ልደት በመቀዶኒያ 🙏🎂 እሼ አንተ እኮ ገና ስትወለድ ተባርከህ ነው የተወለድከው በጣም የሚገርመው ደግሞ የልጅህ ስምም ይትባረክ መሆኑ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስም እ/ር አምላክ በክብር በሞገስ በእቅፋ ያሳድግላችሁ አሜን. ባለቤትህ ደግሞ እርግት ያለች እድለኛ ነሽ እሼን የመሰለ ባል እ/ር አምላክ ስለሸጠሽ እረጅም እድሜ ኑሩ ተባረኩ አሜን

  • @applered4091
    @applered4091 4 месяца назад +4

    እናትነት እኮ መታደል ነው ወላሂ በተለይ አምጦ መውለድ ዋው አላህ ምጥን እንደአቅማችን ነው የሚሰጠን ❤❤❤❤❤

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 4 месяца назад +4

    መልካም ልደት ልዑሉ👑 ይትባረክ
    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ አንተ እድለኛ ልጅ ነህ በእግዚአብሔር የተመረጡ አባትና እናት ስላለህ
    እሼ እመአምላክ እመፀሀይ እመፅድቅ እመብዙሃን በዘርፋፋ ልብሷ ሸፍና ትጠብቅህ ምንም ማለት ስለማልችል ነው

  • @Benak2921
    @Benak2921 4 месяца назад +43

    ይትባረክ እድለኛው ልጅ አንተም እንደ ወላጆችህ የተባረክ የፈጣሪ ሞገስ የፈሰሰልህ ሀገርህን ወገንህን የምትወድ ልጅ ያድርግህ

  • @KGorthodox
    @KGorthodox 4 месяца назад +16

    እናት ያላችሁ እግዚአብሔርን አመሰግኑ! እናት አባታችሁን አክብሩ አግዙ!!!
    እሸቱም ሁሌም የምትሰራው ፕሮግራም የምንወደውን እና አስተማሪ ነው!
    መቄዶንያ ይሄን ያክል ወጪ እንዳለበት አናውቅም ነበር!
    ህንፃውም እዚህ ደርሶ ስላየነው ደስ ብሎናል!
    ያደረግነው ድጋፍ በዚህልክ መስኮት ሰርቶ ከ80 ሚሊየን ብር ለተጎዱ ወገኖች መርዳት፣ ቅርንጫፎችን 27 ማድረስ፣ 1500 ሰዎችን ከጎዳና ማንሳት በዚህ በረከት ላይ እንድንሳተፍ ምክንያት ስለሆንከን እናመሰግናለን!

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 4 месяца назад +10

    የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የምየውቅ የቀወል 😢❤እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ስለሆኩ

  • @YoditMelese-fh3jn
    @YoditMelese-fh3jn 4 месяца назад +7

    እፅብ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር በጥብቅ በሞገስ ያሳድግልን ወንድሜ እህቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 4 месяца назад +3

    ይትባርክየ እመቤቴ ታሳድግህ❤❤እዳባትህ ትሁትልጅሁን ለቁምነገር ያብቃህ😍😍🙏

  • @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ
    @አብዱመንገሻ-ሰ2ነ 4 месяца назад +66

    እኔም ሚስቴን ያዋለድኩት ብቻየን እኔነኝ ህመሙ ነው እጅ የማይደርሰን እረ አብረነ ነው ምጡንስ የምናምጠው አቤት ሲያልፍ አልሀምዱሊላህ🎉🎉

    • @ፋፉነኝስደትያደከማት
      @ፋፉነኝስደትያደከማት 4 месяца назад +3

      ዋው መታደል ነው ማሻ አላህ

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 4 месяца назад +5

      ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ለጅህን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @misrakroyer234
      @misrakroyer234 4 месяца назад +1

      Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤

    • @Merem-ht7by
      @Merem-ht7by 3 месяца назад

      አኔም ባሌ አኔ ብቻሆነን የለኩት አልሀምዱሊላህ

  • @YayeshiZewude
    @YayeshiZewude 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግልህ በሞገስ በጥበብ ወላዲተ አምላክ ታሳድግልህ እሸ ከነባለቤትህ ይጠብቃቹ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ !!!!እውነትም ይትባረክ አሁንም እረዲት በረከት ያብዛላቹህ !እሸ አንድ ነገር ልበልህ ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርብል ጠበል እድታየ እድትሄድ እጠይቅሀለው!!!!ቦታው ጎደር

  • @tewabechgebremeskel4600
    @tewabechgebremeskel4600 4 месяца назад +6

    እሸቱ በእውነት ቪዲዮን ሳይ እንባዬ ይወርዳል ምክንያቱም ይህ ሁሉ የሆነልህ እግዚአብሔር በመያዝህ እና በቅንነትህ ነው ታድለህ እንዲህ አይነት ልብ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን አሜን ።

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 3 месяца назад +2

    እሸቱ ቃል የለኝም ግን የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነው እና እማምላክ ወላድት አምላክ እስከመጨረሻው እስገቤተሰብህ በምዬ ኦርቶዶክስ ቤት ታፅናህ ልቦናህን አይቀይርብህ ሰጣን ከቤተሰብህ ፈፅሞ ይራቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DirsanMelkamu
    @DirsanMelkamu 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ አሰከ ቤተሰቦችህ
    ንጉሥ ዳዊት ለልጁ ለ ንጉሥ ሰለሞን ምን አለው ሰውሁን አለው።እናም አንተ ትክክለኛ ሰው ነክ እናመሰግናለን

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 4 месяца назад +4

    .እግዚአብሄር ከዚህም በላይ አትረፍርፎ ይባርክህ ወድማችን እሸቱ ልጂህንም እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ❤❤❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji 4 месяца назад +4

    እንኳን ተወለድክ ይትባረክ እሼ መልካም ከነቤተሰብህ በበረከት ተሞሉ❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 4 месяца назад +1

    እሽዬ መልካም ስው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሰራው ልጅህንያሳድግልህ ሜላት ጀግና በርቱ ሴት ነሽ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 4 месяца назад +20

    የኔ ልዩዎች እመብርሃን ትባርካችሁ።ዘመናችሁ ይባረክ ይትባረክየ።እድግ በልልን እንደእናትና አባትህ ለሀገር ለዎገን ጠቃሚ ያድርግህ።

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 4 месяца назад +26

    ይትባረክ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሰ ያሳድግህ አድገህ ለቁም ነገር ያብቃህ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 4 месяца назад +4

      እትባረክ እንኳን ተወልድክ እደግ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 4 месяца назад +40

    መልካም ልደት ይትባረክ እንኳን ተወለድክልን እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላችሁ❤እንደ አባትህ አገርህን የምታኮራ ያርግህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 4 месяца назад +1

    እሸቱ በእውነት የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ልጅህም መዳንዓለም በሞጎስ ያስድግልህ !!!

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 4 месяца назад +22

    እናትነት በጣም ደስ የሚል ነው ስትኖርው ነው የሚታውቀው እኔ 3 ቀን አምጨ በኦብሬሺን ነው የወለድኩት አሁን ደሞ ተቸው ስደት ሄደኩ❤❤❤❤❤

    • @Fire-ez9wl
      @Fire-ez9wl 4 месяца назад +1

      Enam3 kan naw yamaket emjmae lejan emabat men ysanatal🙏

  • @meselechbelachew4447
    @meselechbelachew4447 4 месяца назад +5

    🎂🎉ልጆች የእ/ር ስጦታዎች ናቸው ወደዚህ ምድር ሲመጥ የራሳቸውን ነገር ነ ይዘው የሚመጡት ስለዚህ ወላጆች ተጠቃሚ ናቸው

  • @tigesttesfaye16
    @tigesttesfaye16 4 месяца назад +7

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት። ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልህ።ከምንም በላይ ቤተሰብ ለልጁ ነገ ማስቀመጥ ያለበት ሃብት ንብረት ሳይሆን የፈጣሪን በረከት ፣መልካምነት መሆን እንዳለበት የሚያሳይ ነው

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 4 месяца назад +1

    ደስታችሁ ደስታችን ደስታችን ነዉ ❤በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 4 месяца назад +24

    የምጥ ህመሙን የሙረዳው የወለደ ሰው ነው እኔም ስላየሁት በጣም ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂ባባዬ እንኳንም ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ እንደ አባትህ መልካም ሰሪ ያድርግህ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz 4 месяца назад +36

    መቅዶንያን ቢኒያምን ከእነ ባለቤቱ እናመሰግናለን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይድረሰን❤❤❤

  • @Ynigatu
    @Ynigatu 3 месяца назад +2

    የምር ነው እንባዬ የመጣው እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ላንተ የተሰጠው ሰውን የመርዳት ፍርድ ለኛም ያድለን

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 месяца назад +1

    ምጡንማ ያላት ይየው እሸ እግዚአብሔር ያሳድግልህ እንደአንተ ይሁን እሽ ❤❤❤መልካም ልደት ይትብዬ እንኳንም ተወለድክልን