"የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ" ዘጸ. ፳፡፯

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

Комментарии • 118

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 года назад +51

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK

    • @user-yf6os7bo3g
      @user-yf6os7bo3g 4 года назад +1

      ፀጋውን ያብዛላችሁ ግን የተለያዩ ሰዎችን መታገዝ እሚፈለጉ ሰዎችን ስታቀርብ ስልክና አካውት ጋ አቅርብ!!

    • @belay2405
      @belay2405 4 года назад

      እግዛብሄር ያበርታቹህ እንዲህ አይነት አባቶችን ሰፊ ግዜ እየሰጣቹህ ቀጥሉበት እኔ ቃላት የለኝም ደግሜ ደግሜ ብሰማቸው ልጠግብ አልቻልኩ ብቻ የነብሴን ምግብ ሰጡኝ

    • @leenaleena5737
      @leenaleena5737 4 года назад

      Hii

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m 4 года назад

      በርቱልን ነዉ የምንል እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከጎናቹ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

    • @fjdhfhdh965
      @fjdhfhdh965 4 года назад

      አሜን ቃለህውት ያሰማልን ለአባታችን

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 4 года назад +31

    ሊቀ ሊቃውት እዝራ ሀዲስ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥልን በጣም ነው እምወደዎት ኑ መምህራችን ጋ እማማር እህቶች ላይክ ማረግ እዳረሱ ከላይ

  • @user-wy6jv3zz7e
    @user-wy6jv3zz7e 4 месяца назад

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማ ልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማል ን።

  • @woldemikeal3705
    @woldemikeal3705 4 года назад +20

    በእውነት ለአባታችን ለመምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-gw4gu7rj4n
    @user-gw4gu7rj4n 3 года назад

    እኝህን አባት ስወዳቼዉ አሜን አባ የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yordi9587
    @yordi9587 4 года назад +17

    ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 года назад +10

    አሜን የቃሉ ባለቤት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሰገን 🤲🤲🤲 አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋው ያቆይልን 🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r 4 года назад

    የህወት ቃል ያሰማልን አባታችን በከታችሁ ይደረብን አሜን ፫

  • @user-ds2gz5em2g
    @user-ds2gz5em2g 2 года назад

    ቃለህይት ያሰማልን ፫ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 года назад +10

    የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
    ሰማያዊ ዋጋ ያድልልን እድሜና ጤና ያድልልን
    ተመስግን እግዚአብሔር

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-zu8nd8sk7v
    @user-zu8nd8sk7v 4 года назад +12

    እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን

  • @user-te3vx9mr9m
    @user-te3vx9mr9m 4 года назад +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አባታችን አሜን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    #ቃል ህይወት ያሰማልን።
    #እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጽዎት።
    #እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 4 года назад +2

    እኝህን አባት ስወዳቸው ግርማ ሞገሳቸው ይእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸው ታላቅ አባት ናቸው በረከቶ ይደርብን አባታችን ቃሉህይወትን ያሰማል እረጅም እድሜን ሰጥቶ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳዳርብን 😢

    • @azebdmtsu5179
      @azebdmtsu5179 4 года назад

      እኔም በተለይ አጣማጠማቸው የሆነ ሞጎስ አለው

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 года назад

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kabiabi7575
    @kabiabi7575 2 года назад

    በዉየት ላባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋ እኛም የሠማነዉን እምንኖር ያድርገን

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 года назад +8

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 года назад +3

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin

    • @ffyudgghu1331
      @ffyudgghu1331 4 года назад

      እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን

    • @genetkasss536
      @genetkasss536 4 года назад

      በእውነት።ምስጋና።ይገባችዋል።።ማህበረ።ቅዱሳን።።ለእንቁም።።አባታችን።።እረዷም።ከጤናይስጥልን

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @simretabebe4115
    @simretabebe4115 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ድንቅ ምግብ ነው
    የተመገብ ነው በተለይ ለታቦት ፈይሳ አዱኛ የሰየሙት ቢሰሙት ጥሩ ነበር።

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 года назад +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን
    ለአባታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @store8674
    @store8674 4 года назад

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልል አባታቺን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299
    @tsegemarreyammerreyaminate1299 11 месяцев назад

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 4 года назад +4

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ለአባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርልን አሜን

  • @meskieEthiopia7043
    @meskieEthiopia7043 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 года назад +2

    አሜን።ክቡር አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 года назад +1

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእለት ምግባችንን የሰጠኸን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና አምልኮት እና ዝማሬ ላንተ ይሁን መጋቢያችን መምህር ተስፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f 4 года назад +2

    በእውነት ለአባታችን ቃለህውት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገና ይሁን እኛም በተማረው ያማረ ፍሬ እንደነፍረ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤

  • @user-lh1xm8kv1b
    @user-lh1xm8kv1b 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +4

    በረከትዎ ፀሎትዎ ይድረሰን አባታችን❤️💐

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m 4 года назад +1

    ሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለም አሜንንን

  • @elsabetyemaryamlgi1760
    @elsabetyemaryamlgi1760 4 года назад +2

    በእውንት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ስም በከቱ ከመጥራት ይጠብቀን

  • @astermelkamuaster4222
    @astermelkamuaster4222 4 года назад +1

    የእኛ እንቁ አባት ቃለ ሕይወት ይስጥልን ማኅበረ ቅዱሳን ሊቃውንትን ጋብዙልን እነ ግርማ እነ መላክ ስማዕኮነ ብዙ ሊቃውንት አላት ቤተክርስቲያን

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 4 года назад +1

    ምንም አልልም አባታችን እንቁዋችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን አጽራር ቤተክርስትያንን ያስታግስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን

  • @user-sf8wd9ns7f
    @user-sf8wd9ns7f 4 года назад

    Amen amen amen abatachin

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ

  • @asterassefa2714
    @asterassefa2714 3 года назад

    Abatachen May God gives you long life 🙏🏽

  • @beza778
    @beza778 4 года назад +2

    ለአባታችን ቃለሒወትን ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላከ ቅዱሳን ያድልልን በረከቶ ይደርብን

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መማልማ ልምድ ሁኖብና እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 года назад +1

    መምህራች ሊቀ ላቃዊት ኢዝራ በእውነቱ ረጅም ዕድመ ይስጥልን

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 года назад +1

    አባቴ መምህሬ ሥወዶት በእዉነት እረጅም እድሜ እድኖሩልን ምኞቴ ነዉ የእርሶን ትምህርት አልጠግበዉም የእግዚአብሄር ቃል በእዉሀተኛ ሠዎች ሢነገር እደ ማር ይጣፍጣል

  • @user-cr4ko3hx5t
    @user-cr4ko3hx5t 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አባታችን

  • @saalileneiqidst2911
    @saalileneiqidst2911 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን። እግዚኣብሔር ይመስገን። ስም እግዚኣብሔር ኣምላኽና ክቡሩን ቅዱሱን እዩ። ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ የስማዓልና። ኣሜን።

  • @marazimarazi8618
    @marazimarazi8618 4 года назад +2

    ቃል ሂወት ይስማልን ኣባታችን በረከታቹ ይህደረብን

  • @hawiirabirraahawiirabirraa2502
    @hawiirabirraahawiirabirraa2502 4 года назад +1

    Egizyabher yistelen kale hiweten yaseman fetary tsegawen yabzalot abatachin

  • @user-zk6zm5lb4g
    @user-zk6zm5lb4g 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልዎት አባታችን እኚህን አባት በጣም ነዉ የምወዶት ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን

  • @shiferawgashaw8060
    @shiferawgashaw8060 4 года назад

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። 💚
    ላባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። 💛
    ይኽን የተቀደር የእግዚአብሔርን ቃል። ❤ የምታስተላልፉልን
    ማህበረ ቅዱሳን እግዝአብሔር ይስጥልን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z 4 года назад +3

    ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎ የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @tekluhawey1002
    @tekluhawey1002 4 года назад

    Qal hiwet yasemaln

  • @azebdmtsu5179
    @azebdmtsu5179 4 года назад

    አባታችን ረጂም እድሜ ይስጦት።አምላካችን እግዚአብሔር እንደ እናንተ ያሉ አባቶች አያሳጣን ።

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 4 года назад

    kalhywat yesmalen Abtachen

  • @user-qf1qp6ep1t
    @user-qf1qp6ep1t 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 4 года назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆየልን

  • @user-wl3ut4gn4u
    @user-wl3ut4gn4u 4 года назад

    አባቴ ስወደዉት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sadortsi9865
    @sadortsi9865 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g 4 года назад +1

    ፀጋውን ያብዛለዎት አባታችን!!

    • @yyyuuu9073
      @yyyuuu9073 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 4 года назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን በረከታችሁ ይደርብን የመጣውን መቅሰፍት ቸር አምላክ በምህረቱ ይመልስልን

  • @user-gw4he6tl4e
    @user-gw4he6tl4e 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ኣሜን፫

  • @selamawithabtom6991
    @selamawithabtom6991 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ በጤና በእድሜ በፀጋው አብዝቶ አብዝቶ ያኑርልን!!በረከቶት ይደርብን!!🤲🤲🤲🕯🕯🕯❤❤❤⛪️⛪️⛪️

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ለአገራችን ጤናዋን ይመልስልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 4 года назад

    ለአባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በእውነት የኔ የከንቱዋን እድሜ ለእናንተ ያድርግልኝ አባቶቼ እናንተን የማመሰግንበት ቃላት የለኝም እናንተ እግዚአብሔር ባይሰጠን እኛም ሃይማኖት አይኖረንም ነበር

  • @selambelete7219
    @selambelete7219 4 года назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብረከተወ በሁላችን ይደርብን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад

    አሜን መምሕራችን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ማስተዋሉን ያድለን።

  • @amanuelluel3995
    @amanuelluel3995 4 года назад +2

    Abatachen bedemi bestigawe yetebekute

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 года назад

    ፍጣሪ ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад

    ቃለ ህወት የስማልን ኣባታችን የስማነው ለተግባር ለመዋል ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን።

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y 4 года назад

    አይናማው ታላቁ ሊቅ አባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድልልን
    ወለተማርያም ብላችሁ አስቡኝ እቃም ሲወድቅብኝ ስመ አምላክ ን ነው ምጠራ ፀልዩልኝ

  • @user-xm2gs1zd5u
    @user-xm2gs1zd5u 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን 🙏✝️💒💚💛❤

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሀዲስ በጣም ነው የምወድዎት እግሮ እር ቁጭ ብዬ ለመማር ያብቃኝ

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abrahamalemneh1295
    @abrahamalemneh1295 4 года назад

    kalehen Endetebek Erdagne

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 года назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @kuwaitcity5236
    @kuwaitcity5236 4 года назад

    💚💛❤👏👏👏👏👏

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 4 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 4 года назад

    Amen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    ሊቀ ሊቃወት ክብረ አባታቾን እዝረ አዲስ በጣም እናመሰግናለን መሥማት ብቻ ሆነ አባትወቻችን ብዙ እየለፉ አተገብረም ያሳዝናል እኔ በሆነ ባልሆነዉ ሥምል ነዉ እምዉል

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 4 года назад

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ያድሎት

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 года назад

    Abtachen kale hiwot yasemalen berketote yedereben.🙏🙏🙏

  • @Dink159
    @Dink159 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @aynalemngtu6426
    @aynalemngtu6426 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @asterhaile8145
    @asterhaile8145 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማስግንአሜን

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @allankll3165
    @allankll3165 4 года назад

    Amen amen amen klhiwtn ysmalen lbatacen edmen tenane ysteln eyame bsmanee kale 30÷60÷100 ymnfra yaregene

  • @meme3059
    @meme3059 4 года назад

    Abatachin bewnet kale hywet yasemalin ifffff ewnet new libona ysiten

  • @delinatsehaye3649
    @delinatsehaye3649 4 года назад

    Eyesus krstos amlakachn lezelalemu yetemesegene yhun amlakachin enwedhalen

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 4 года назад +1

    Kale hiwet yasemaln abatie. Gn lemn Ethiopian orthodox and ayadergulnm???

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን የኔታየ 👏👏እኔ እግዚአብሔርን ነዉ እምለዉ እዉነት ሳወራ በዉሸት ግን ብሞት አልምልም ይህ ሀጥያት ይሆን? እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qz8rc3sv5v
    @user-qz8rc3sv5v 4 года назад

    እሽ አባታችን እናዳምጣለን

  • @Genet665
    @Genet665 4 года назад

    Egziabher yistlen, yitebklen, bereketwot yidresen.
    Demo, 22:25 (ye iletu misbak neber kaltesasatku) march 18, 2020 upload endemidereg yasebut nw yemimeslew 🙏🏽

  • @smartalseraidi1789
    @smartalseraidi1789 4 года назад

    አሜንአሜን🙏⛪⛪🚣

  • @ha-ek2vh
    @ha-ek2vh 4 года назад

    what about 2. commandment? Thou shalt not make unto thee any graven image

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 4 года назад

    ከመንጌ ያመለጠ ዙፋን መሆን አለበት።

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l 4 года назад

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን