1 እንቁላል ካለሽ | በእጅ ሳይታሽ በቀላሉ ሚስጥሩ | የሚገዛዉን ዶናት ያስንቃል | ትኩስ ዶናት በቤታችሁ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 16

  • @yemiten
    @yemiten  Год назад +6

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናሁ❤❤❤
    ruclips.net/video/tTKAUs3iQOs/видео.html

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ Год назад +2

    የሚዬ መልኩ ሲያምር

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 Год назад +2

    Yemiten Recipe Tube, you've done it - this dish looks like a taste explosion waiting to happen!

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ዋዉ ያምዬ ዉዴ በጣም የምይምር የዶናት አሰራር ነዉ ጎበዝ ነሽ ሳይታሽ ጥሩ ዘዴ ነዉ አመሰግናለሁ ስላጋራሽኝ እህቴ ❤

  • @sarafishaha9629
    @sarafishaha9629 Год назад

    ዶናት ለመስራት በጣም ማሸቱ ይደክመኛል አንቺ ግን አላሸሽውም ግን ሲያምር❤❤❤❤ በርቺ

  • @genetwolde-giorgis3387
    @genetwolde-giorgis3387 Год назад

    ግሩም ድንቅ ነው❤❤😊

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 Год назад

    በጣም ቆንጆነው ሠርቼ እሞክራለሁ

  • @ሶሊያናይቻለዋል
    @ሶሊያናይቻለዋል Год назад +3

    የሚዬ ወይኔ ሲያምር ከዶናት የሚከብደኝ ማሸቱ ነዉ የአንቺ ደሞ ሳይታሽ እንዴት እንደዚህ ሊያምር ቻለ ለማየት ጓጉቻለሁ የሚሸጠዉን እኮ ነዉ የሚመስለዉ 🤔🤔🤔

  • @SaraAhra
    @SaraAhra Год назад

    መልኩ በጣም ነው እሚያምር

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 Год назад

    ዋዉ👍👍❤️❤️

  • @mekonnenalemahu1076
    @mekonnenalemahu1076 Год назад

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Год назад

    Where do you find the donuts 🍩 cutting

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      www.amazon.com/Plastic-Decorating-Desserts-Cookie-Cutter/dp/B0CDBXQ357/ref=mp_s_a_1_31?crid=225TFZW6ZYK9X&keywords=donut+cutter&qid=1693168054&sprefix=dounut+cutt%2Caps%2C87&sr=8-31

  • @ዋሰ
    @ዋሰ Год назад

    እኔ ደግሞ ለምን አገርሸ ገብተሸ ዶናት እየሸጥሸ በድንች ጥብሰ በሚጠብሱበት በማሸን በማብኳት ኳሊቲዉን ከጠበቅሸ ገበያ ታገኛለሸ ሱቅም አያሰፈልግሸም ሱቅ ላይ ብታሰቀምጪ ያለሸበትም ሀገር መሸጥ ትችያለሸ የሚቻል ከሆን ከዶናት ቤትቤት ልዩነቱን ቀምሰዉ ሲለዩት ለልጆቻቸዉ እሁድ ለቤቴክርሰትያን ለመሰጊድ መሸጥ ይቻላል