ተጠባቂው የምክር ቤቱ አስቸኳይ ስብሰባ | በቀጥታ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 82

  • @ahmedmohammed-d1v
    @ahmedmohammed-d1v 2 месяца назад +2

    ሀገራችን ለዘመናዊ ባርነት እጃን ሰጥታለች

  • @ShegawShitie
    @ShegawShitie 2 месяца назад +6

    ኧረ ምን አይነት ስብስብ ነው ወይ ዘንድሮ 😂😂😂

  • @MameMusa-ql1yh
    @MameMusa-ql1yh 2 месяца назад +1

    ሚኑነው ለሀገር የሚጠቅመው የራስን ዝቅ አርጎ የሌለውን ማንሰትነው እድገት

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +1

    Bayyee gaariidha jabaadhaa issin wajjiin jiraa!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 2 месяца назад +7

    ሞት ለብልፅግና

  • @BriktiTsegai
    @BriktiTsegai 2 месяца назад +2

    I think this is the house of refuges representative??

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 2 месяца назад

    Xነብሤ መሀመድ አላሩሢ አህለን።

  • @myfannos
    @myfannos 2 месяца назад

    ማነው ከዚህ ምክር ቤት ጥሩ ነገሬ የሚጠብቀው?

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y 2 месяца назад

    Prosperity yashenifal

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 2 месяца назад

    በኑሮ ውድነት አሁንም ለዘላቂው እንድንጠበስ ተፈረደብን በቃ ጥያቄ ነው።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 2 месяца назад

    The country needs reform on macro-economic level, by using new way of experimenting rather than walking in the same path that did not bring radical progress for decades .All considerations must be taken for smooth transition of this newly established system.

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 2 месяца назад

    ለነጋዴ ገጀራ አገታችንን አሳልፋቹ ትሰጡናላቹ በሁለት ቀን የዋጋ ጭማሪና እቃ የለም እያሉ በመደበቅውጤቱን እያያቹ ይህን ውሳኔ ትሰጣላቹ ነጋዴውን ፈርታቹ ህዝብ ትመራላቹ አይጠቅማችሁም የህዝብ እባ ጎርፍ ሆኖ እዳይወስዳቹ ግፍ መጥፎ ነው ቀን ያጎላል ጥንቃቄ ብደረግበት መልካም ነው ረሀብ መጥፎ ነው ።

  • @felimingo52
    @felimingo52 2 месяца назад

    የደንቆሮ ፡ ጥርቅም። ለሆዳቸው ፡ ብቻ ፡ የሚያስቡ ፡ አሳፋሪ ፡ ፍጡሮች።

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 2 месяца назад +1

    በአለም ላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈረደ የረሸነ የገንዘብ ሚኒስትር።

  • @esayasmulugeta7435
    @esayasmulugeta7435 2 месяца назад

    ኧረ ጉድ ነው ዘንድሮ...

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 2 месяца назад

    2:23 2:23 2:23 2:23 2:23 2:23

  • @yohannesasmare4402
    @yohannesasmare4402 2 месяца назад +6

    መሞከሪያ ሆንን እኮ

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 2 месяца назад

    ዶላር በብላክ መርኬት ዘርዝረው ከውጭ ገዝተው ለሚያስገብ ሸቀጥ መግስት አስገብተው እዲሸጡ ለምን ይፈቅዳል ዶላሩን ከዬት አመጣህ ብሎ ለምን አይጠይቅም በጭራሽ ሊፈቅድ አይገባም እደውም መውረስ ይገባዋል ለምን በህዝብ ለይ ነው ጫናውን የሚያራግፈው ስለዚህ ከዬት አመጣህ ማለት ይገባዋል መግስት።

  • @amaremekonnen1245
    @amaremekonnen1245 2 месяца назад +4

    We are suffering day to day. Really it is so hard to live here in our country. It is unjust

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉም ሀብት ምንጭ ሌብነት ነው አሁንም ዶላሩን እየወሰዱ ዱባይ ቱርክ ቤት ይግዙበት ለሀብታም የቆመ መንግሥት

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 2 месяца назад +1

    ነፍሰ ገዳዩ ዉሳኔ we never forget it forever 💀💀💀ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 2 месяца назад

    ድንጋይ ራስ የምክር ቤት አባላት።ስለ አዋጁ ምንም ሳያውቁ እጅ የሚያወጡ።የራሳቸው ሃሳብ የሌላቸው የብልጽግና ካድሬ የተሰበሰበበት ነው።እነሱን ፓርላማ ውስጥ ለመሰብሰብ የሚወጣው ገንዘብ በጣም ይቆጨኛል።

  • @brukeyob3666
    @brukeyob3666 2 месяца назад

    እረ እናንተ ሰዎች ለህዝባችው ኑሩ እረ ኡኡኡኡኡ

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 2 месяца назад

    የድንጋዬች። ስብሰባ

  • @liul1985
    @liul1985 2 месяца назад

    ለምንኑ ነው የሚጠበቀው 😢

  • @GjHalima
    @GjHalima 2 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 2 месяца назад

    ያልታደለች አገር! የግመል ደላላ የገንዘብ ሚንስተር የሚሆንበት

  • @Newmenged
    @Newmenged 2 месяца назад

    ብልፅግና ብቻ አራዳ 😂😂😂 ዛሬ 80 ነገ 90 እያለ ይሔዳል.. እነሱም ፕሪንት ያደርጋሉ ወረቀታቸውን!
    አሁንም ይሔ ምክር ቤት ተብዬ ምንም የማይፈይድ 😂😂😂 ይዘባርቃል ከፀደቀ በሁአላ

  • @berhanushewago5643
    @berhanushewago5643 2 месяца назад

    ሸሠማ ሚንስትር ዴኤታ የነበረ ሠው ዛሬም በዝቅተኛ አመራርነትም ቢሆን ጉዳዩ አልገባውም:: ሁሉም ነጋዴ የውጭ ምንዛሬ ከባንክ በአዲሱ ተመን እንደልቡ አውጥቶ ከውጭ የሚያመጣ መስሎታል:: በፊት ከጥቁር ገበያ ዶላር ይዞ ነበር ሸቀጥ የሚያመጣው ዛሬ ግን ከባንክ ከጥቁር ገበያ ባነሰ ዋጋ ነው ሸቀጥ የሚያስገባው ስለዚህ የዋጋ ጭማሪ አይኖርም ይሉናል:: እውነታው ግን ዛሬ አንድ ዶላር 160 ብር ገብቷል: የውጭ ምንዛሪ እጥረት ስላለ ነጋዴው በውድ ዶላር ገዝቶ ነው ሸቀጥ የሚያመጣው ስለዚህ ሸቀጦች ዋጋ መጨመራቸው ሳይታለም የተፈታ ነው::

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y 2 месяца назад

    Jil jilajil jilanfooch nachu A tebiyewooch

  • @WondimuHaile-o1t
    @WondimuHaile-o1t 2 месяца назад

    እናንተ ማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ስትሉ ነጋዴው በራሱ ጊዜ ማይክሮ ኢኮኖሚውን አባብሶ እርፍ😭!

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye 2 месяца назад

    ዘይት አገሯ ገባች

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад

    They are objects ❗️

  • @yednekachewgeremew1886
    @yednekachewgeremew1886 2 месяца назад

    አፈ ጉባዮው አቀማመጡ ግሮስሪ ላይ ያለ ይምስል፣ ይወዛወል ምክር ቤቱን ፕሮቶኮል ማን ይከተል 😂

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 месяца назад

    እናታችሁ አፈር ትብላ ኑሮን አናራችሁብን ከእንግዲህ በዛ

  • @GebrieloTafese
    @GebrieloTafese 2 месяца назад

    which Ethiopian nation & Nationalities are Arabic speaker?? I heard Arabic speaker MP.

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 2 месяца назад

    ምንድን ነው የሚዘባርቀው! ውሸት ምን ያደርጋል ይሄን የድንጋይ ዘመን ከህወሃት ጋር ለማነፃፀር መሞከር ትልቅ ድፍረት ነው ቢያንስ መላጣው ያራዳ ልጅ ነበር ባለጌ ሲነሳ ጨምላቃ መጣብን አሁን አሁን ፈጣሪን ራሱ ቃሊቲ መፈለግ አለብን!.... እናንተ የሀገሬ ድሆች ወየውላችሁ ስለምን የዚህን ያህል አህዮች ትሆናላችሁን???? ጉራ ብቻ ለጨቅላው ሠውዬ ጋብዙልኝ

  • @AmanoKabeto-g6h
    @AmanoKabeto-g6h 2 месяца назад

    Gaariidhaa jabaadhaa isin maddi jirraa

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 месяца назад

    አዪዪ ድቄም ብልፅግና😂😂😂ካንጋሮ ምክር ቤት ድሮሰ ላያፀድቁ ነው ሁለት እጃቸውን ነው እሚያወጡት::

  • @happy9177
    @happy9177 2 месяца назад

    እደ ፓርላማው ሰዓት የሞተ ምክርቤት ቆሻሻች!!!

  • @ZebBur-jv5wi
    @ZebBur-jv5wi 2 месяца назад

    የፋይናንስ ሴክተር የማስፈፀም አቅም እንዴት ነው?
    ከስርቆት ስ የራቀ ነው ወይ? ከታች ያለ ማሕበረስብ በድህነት የሚኖር ያለ ከአዋጅ በፊት ለምን የደመወዝ እናጭማሬና የኑሮ መሻሽያ ለምን አልተደረገም
    ለምን ቀድሞ አዋጅ ተለቀቀ በአሁን በሁለት ቀን ንሮ ከነበረ ጫና ተጨማሪ ጫና ተፈጥረዋል ፣አብነት ዘይት ከ1060 ወደ1380ገብተዋል በሁለት ቀን ውስጥ

  • @AfeworkEngida
    @AfeworkEngida 2 месяца назад

    አገር በቀል ሲሉ??!

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 2 месяца назад +1

    ከዚህ ምክር ቤት ምን ይጠበቃል?

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 2 месяца назад +1

    በባንክ ብር ያስቀመጥነው ከሰርን መላ ይደረግልን

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 2 месяца назад

    መሀሙድ ሺዴ እኮ የIMF ኤጀንት ነው ገና ሀገራችንን ይሸጧታል !

  • @አንብስው
    @አንብስው 2 месяца назад

    ህዚቡ ድምፅ ይስጠብት

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio 2 месяца назад

    አይ ብልጽግና የመርካቶ ነጋዴን ለማረጋጋት ነው ካድሬው ጉራጌ አቶ ሺሰማ ምስክር የሚሆነው ለዚህ ግዜ ሲሆን ጉራጌ ትዝ አላችሁ

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 2 месяца назад

    ወንድም እባክህ ህዝብህን አስብ? አሁን የምታወራው ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆነህ እኛን ወክለህ ነው? ህዝባችሁን እዩ!!

  • @GetnetTaye-m3j
    @GetnetTaye-m3j 2 месяца назад

    ይሁን እሺ ግን ነጋዴው ከአሁኑ ከነበረው ገበያ ዋጋ 300 ከዛ በላይ እየጨመሩ ስለሆነ መንግስት አፋጣኝ ቁጥጥር ማድረግ አለበት። ከዛ ውጭ ህብረተሰቡን ማጫናነቅ እና ወደ አላስፈላጊነት ትርምስ እንዳታስገቡት።

    • @Abay_Mado
      @Abay_Mado 2 месяца назад

      ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም። ይሁን ብለህ ተስማምተህ ቁጥጥር ያድርግ ማለት ምን ማለት ነው???? መንግስት ይደጉመን ነው የሚባለው

  • @tedigetachew8918
    @tedigetachew8918 2 месяца назад

    Are they represent us, very ashamed....

  • @Lagadhuga
    @Lagadhuga 2 месяца назад

    ayiii biyyakoo jirachuun kana booda hafe

  • @MythreeFace
    @MythreeFace 2 месяца назад

    መሀይም ሁላ።ሀገር በቀል ይላል እንዴ ሀገር ሸጦ።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад

    Ethiopia bizu " Hodamoch " yalubat Ager nat❗️

  • @DuduThe
    @DuduThe 2 месяца назад

    ዶማ ራስ ሁላ!

  • @lahaddalahadda4935
    @lahaddalahadda4935 2 месяца назад

    😊😊😊😊😊

  • @tamratabebe5386
    @tamratabebe5386 2 месяца назад +2

    መንግስት ያገኘውን ዶላር በአግባቡ ኢኮኖሚውን ለማነቃቃትና ገበያውን ለማረጋጋት በአግባቡ ከተጠቀመበት ደሞ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ካልሆነ ግን ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሃል ነውና በአግባቡ ለልማቱ እንደሚያውለው ጥርጥር የለውም። ስለዚህ ለአጭር ጊዜ መንገጫገጭ የሚጠበቅ ቢሆንም በረጅም ጊዜ ግን ወደ ዕድገት ጎዳና እንደምንገባ ጥርጥር የለውም።

  • @BereketYohannes-ki1zt
    @BereketYohannes-ki1zt 2 месяца назад

    የሞተ ፓርላማ

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 2 месяца назад

    Minu new tetebaki sibseba 😂😂😂

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 2 месяца назад +2

    ባዶዎች!!

  • @EthiopaLove-p2r
    @EthiopaLove-p2r 2 месяца назад

    ምድረ ሰገጤ

  • @aliyihassen1355
    @aliyihassen1355 2 месяца назад

    Mallattof tessan malee ummataf fi kan ta'a hin jirtan.

  • @yonastesfaye7393
    @yonastesfaye7393 2 месяца назад

    mnm atebku chebchebaa becha new

  • @ይህይስbimrew113
    @ይህይስbimrew113 2 месяца назад

    Modal denikoro

  • @MameMusa-ql1yh
    @MameMusa-ql1yh 2 месяца назад

    ምድራ ቂል ሁለ

  • @berihunnigussie3747
    @berihunnigussie3747 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 2 месяца назад

    አፈር ብላ ደደብ ለራስህ ምንም ክብር የለህም??

  • @mesfinfikereslassie1404
    @mesfinfikereslassie1404 2 месяца назад

    House of Dumb 😊

  • @YohanesYoni-js1sp
    @YohanesYoni-js1sp 2 месяца назад

    ማሽቃበጥ ትችላላቹ

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 2 месяца назад

    ከብቶች

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 2 месяца назад +4

    ዝንተ አለም ችጋር ከሚያሰቃየን ልጆቻችን አንኳ ተጠቃሚ ይሁኑ ዘላቂ መፋትሔ ነው መንግሰት የወሰደው ዕርምጃ

    • @asnakematebie6599
      @asnakematebie6599 2 месяца назад

      ትቀልድ የለ አብዛኛውን ነገር import እምታደርግ ሀገር ውስጥ ዘላቂው መፍትሄ ምንድን ነው? please ante meleselgne.

  • @zerhunlanta1954
    @zerhunlanta1954 2 месяца назад

    የቆሻሻ ስብስብ ነው

  • @mulu65
    @mulu65 2 месяца назад

  • @OBservant-5
    @OBservant-5 2 месяца назад

    በኑሮ ውድነት አሁንም በዘላቂው እንድንጠበስ ተፈረደብን በቃ ጥያቄ ነው።