Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት።ruclips.net/channel/UCUdf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ...ruclips.net/video/P1TSRE5FGJA/видео.htmlfeature=sharedruclips.net/video/K81TD-NC7oQ/видео.htmlfeature=shared
በጣምየሚገርም ታሪክነዉ ገንየ አንች ደግሞ እግዚአብሔር እረጂምእርሜእነ ጤነ ይስጥልን
ገኒ ሳይቆይ ዩቲዩቡን ትክፈት አሁኑኑ ከሆነ ብዙ ሰብስክራበር ታገኛለች
Geniye shikorrrr! Betam tiru sew nesh, tihtinash betam wodije alehu!!
ሒዎትዬ ስምሽም ሒዎትሽም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ታሪክን ይቀይራል ተመስገን ጀግና ነሽ የእውነት ላንቺ ሒዎትን ላንቺ በቃ ብዙ ፈተናዎችን አልፍሻል ደስታሽ ይብዛልኝ የኔ እናት ለማማርር ምክናት ስንፈግ አንቺ ግን ለማመስገን ይገርማል እንዲ ሳቂልኝ 💚💛❤💒🙏
She’s so beautiful soul.
የዝች ልጅ ድስታ ያስደስታቹ እስኪ በላይክ አሰዩኝ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ይጣብቃት
የኔ ማር ዴምሪኝ
8😢😢😢🎉😢UIZP😅😢Z😅🎉😮
🙏❤
የኔ መልካም አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሰው ጥግ
Betam amsegnalhu RUclips gemeryialhu
ነግግሯ ከተማረ ሰው በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም ማሻአላህ
ይችልጅ ሁል ጊዜ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤
በራሧ,,ሥራ,ትመጣለች,,የቺ,,ጠንካራ,,ሤት❤❤❤
እረ ማርያምን
በረሱወ ቸነል ትምጠ
ዴምሪኝ ማርዋ
በጣም አስተማሪ ለሁላችንም አርአያ የምትሆን ጠንካራ ልጅ
ይህች ልጅ ንግግሯ እንደ ማር የሚጣፍጥ ጥንካሬዋ እንደ ብረት የሆነች ልጅ መዳረሻዋን በብርሀን ይሙላላት
❤❤❤
የህይወት ደስታ. እደኔ ያስደሰተው. ላይክ ግጩኝ
Thanks 🙏
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከነርወይ ነኝ። ታሪክዋ መጨረስ ኣልቻልኩም ኣይኖቼ እንደ ውሃ ነው ያዘነቡ። ኣንድ ነገር ግን ኣልኩ መጨረሻዋ ደስ የሚል ይሁንላት ብዬ ተመኘሁ። ድንግል ማርያም ካንቺ ነች ኣይዞሽ
Ya germ u ab amlakna delewa amnetn brtaean yeqnaka
ብጣዕሚ ክነመስግን ኣሎና
Amen
እውቀቷ ፣ አመለካከቷ ፣ ጥንካሯ ፣ እምነቷ ሁሉ ይለያል 💪ቸሩ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፣ ዋቀዮ ጀባደ 🙏
ይህንን ደስታ ከእግዛብሄር በታች የሰጣቿት ልበ ቃና ኢትዮጽያዋያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
amennnnnnnn
እውነት የምትገርም ልጅ ናት ።ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ታስቀጥላለች። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን።
@@Hiwi_show የኔ ቆንጆ በዩቱብ መጣሽልን
የኔ ውዲ. ዴምሪኝ
ወላሂ በህይወት ላይ ተስፋ የቆረጠን ሰዉ ተስፋ የምታደርጊ እናት ነሽ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
እንዲ ፏ ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ለሰጣቹ አብዝቶ ይስጣችሁ!
ይህች ልጅ በጣም ጠንካራ እምነት አላት። እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን እና ከክፉ አፍ ይጠብቃት።
እኔ ምለው ሰው እንዲህ ተርቦ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እኛ ጠግበን የምናድር ሰዎች ማመስገን ያቃተን እራሴን ታዘብኩት
በጣም
Bethame yamer...
Betam😢
😢😢😢
"እግዚአብር ሆይ ጉልበቴንም አንደበቴንም አንተ ተጠቀምበት" እግዚአብር አንደበትሽን በሚጣፍጥ ቃል አጣፍጦታል እምትገርም ልጅ ናት ተልቅ ቦታ እንደምትደርስ በደንብ ታስታውቃለች ልዩ የሆነች ልጅ
ማርያምን ይችልጅ ለሰው ሁሉ ተስፋ ነች❤❤❤❤ይገርማል
@@Hiwi_show እውነት ለመናገር አችን ለመግለፅ እኔጃ ከባድ ነው የኔ ጀግና እግዚያብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው በእምይነትሽ መፅናትግ እግዚያብሔር ይመስገን።
በጣም የማስገርመኝ በእምነቷላይ ያለት ጥንካሬ ያስገርማል ማርያምን እመብርሃን ትጨምርልሽ የኔ እህት
አባቴን ይበልጥ ወደድኩት ያችን ታሪክ ስሰማ የኔ ውድ አባት በልተን እንኳ የባላን የማይመስለው ምርጡ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ ቤተሰቦቸ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤እህቴ ጀግና ነሽ❤❤
❤❤❤❤❤bexm
Daniye endyet nehelgn tsgyen Selam belelgn 😊dha lehaftam enji haftam ledha ayawukeeum tlaleh 😜 ena ewedachwalew ❤️
የንግግርሽ መጣፈጥ ምን አይነት አንደበት ነው በማርያም እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ይቺ ልጂ በሀይማኖቷ ያለው ጥንካራ በስመአም በርቺ የኔ መልካም❤
አቤት ፈገግታ😂 አቤት ምስጋና ቸሩ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳከው❤
ጀግና ሁሌም ከሚደረግብን ጋር መቆዘም ሳይሆን የወደፊቱን ብርሀን እያለሙ መጓዝ ነው ጀግኒት❤
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም ስቃይሽ እንዳቀለለልሽ ደስታሽንም ብዝት ያርግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት በጣም ጀግና ነሽ
እደዚህ ሆነሽ በማየቴ ወላሂ ደስ ብሎኛል ታርክሽ ሰምቼ ልቤ ተሠብሮ ነበር
ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሬ ካንቺ ይሄ ቅዱስ መዝሙር ይገልፅሻል ሂዊ በምስጋና ህይወትን ቀጠልሽ በእምነትሽ ተሻገርሽ እንደማር የሚጣፍጥ አንደበትሽ አይጠገብም ሁፍፍፍ ምስጋናው ይቀጥል በቃ ዝማሬው ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገኒ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ❤❤❤❤
ገኒ በጣም ደስ የምቲይ ሴት ነሽ
ጭንቅ ብሎኛል ያለሁት ስደት ነዉ ነገሮች አልሞላ አለኝ ጉልበቴም ልጅነቴም በስደት አለቀ አሁንማ ጤናም አጣሁ
እኔም ብዙመከራ አሳልፌ አለሁ ግን አልሀምዱሊላህ
❤ጀግና
@@ekrammohammed3009አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ😘❤❤🙏
ትናንት ነው የሁት አጋጣሚ ብጋቢ ሜድያ እናም አንቺ ጋ መጥታ እንደነበረች ስለተናገረች አንቺ ሚድያ ላይ ፈለኩዋት ።እንደዚህ አባት እናም እናት በመኖራችውም ገርሞኛል ።እኔ ዛሬ ነው የእንጃራ አባቴን ያመሰገንኩት ትንሽ ያለመግባባት ቢኖረንም እንደ አባት አሳድጎኛል። አሁን መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦ ታ የሜለውን የሀመልማል ዘፈን እያታወስኩ ።እግዚአብሄር በኔ ላይ ተአምር ስለሰራልኝ እግዚአብሄር ይመስገን እያልኩ አሁን እንግሊዝ አገር እኔራለሁ ።ባለትዳር እናም የልጆች እትም ነኝ ።እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰደው አሜን አሜን አሜን
ማይተኛው ማያቀላፋው የአለም ጌታ እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁላችሁንም እረዢም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ክብር ያበቃሽ የምታምኝውና የደገፈሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤቴ ማርያም ይህንን የአንቺን ደስታ ስላሳየችን ክብር ሁሉ ለእርሷ ይሁን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰላም አምላክ ሰላሙን ከነቤሰቦችሽ ያብዛልን፡፡ ገና ብዙ አለ የተደገፍሽው አምላክ ይጠብቅሽ፡፡ ለኔ አስተማሪዬ ነሽ፡፡
አይ እምነት አንቺ እኮ ኒቆዲሞስ ነሽ የማታው ተማሪ ትክክለኛዋ አማኝ አቤት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዴት እንደ ቀናው ባየሽ ህይወትን ውጣ ውረድሽን እያሰብኩት አሁንም ያመንሽው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ ገንዬ የኔ ዘመድ ለብዙ ሰዎች ምክንያት እና መንገድ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር ገኒ እራሱ ሀቀኛ እውነተኛ ልጆቿን ወዳጅ ልብ ያላት ሰው ነች እንኳን እሷ ጋር ይሄ ፕሮግራም ቀረበ ጠንካራ ልጅ💝💝🤝
በጣመ❤
በሰሞነ ብንሄድ ይሻላል እያላቹ ፋሽን ያረጋችሁት ሁሉ ኑ ከዚች ጀግኒት ተማሩ 👌
አዉነት❤❤❤❤❤
እኮ
👍
Anifired ibakachihu sew wedo aydelem motin yemishaw, andanide milikit sesetun mefitihe inihunilachew inakiribachew himemachewin inisima gudatachewin inesu inji iga anakewimina
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ እናትነሺ ማነው እደኔ ደስያለው❤❤❤❤
በጣም❤
ገንዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ጋር በስማአብ ልጅቷ በእምነቷ ያላት ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
በእግዚአብሄር ላይ ያላት እምነት በጣም ያስቀናል እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ🎉🎉🎉❤❤❤
አባትሽ ሳይሁን አባትሽ ላይ ያለው ክፉ መንፍስ ያንቼን የእግዚአብሔር መታመን ፅጋው እናዳለሽ ስለምይውቅ ሊገልሽ ይፍለገ አጋንት ነው አባትሽ አይደለም ፅሎት ይለለብት ቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል
በትክክል
በትክክል ግነሰ ደግሞ አጋንት 24 ሰኣት አይቆጣጠርም አዳዴ ወደራሱ ሲመለስ ማሰብ ነበረበት እንደ አባት 😢😢
በእምነትዋ ያላት ጥንካሬ ይገርማል።እንኳን ደስ አለሽ።
ገኒ ላንቺ ትልቅ ተሞክሮ ነው! ከቀረፃ በፊት ሁሌም እንግዶችሽን ያሉበትን ሁኔታ ጠይቂ ለሌሎችም ትምህርት ነው ! ቢርባቸው ቢጠማቸው !ቢያማቸው !
Tikkil 😢
የኔ ውድ እህት ደስ ብሎኛል በጣም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
ገኒዬ የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ .......እንደዚህ ደስ ብሏት ስላየዃት ደስ ብሎኛል
እኔ እስካሁን ብዙ ሰምቻለዉ የዝች ልጅ መከራና ጥንካሬ ይደንቀኛል የምታወራሁ ሁሉ ሰምቼ መቋቋም አልቻልኩም ደሞ የይቅርታ ሰው ነች ደሞ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ተባረኪ ገንዬ አንቺም መልካም እናት ነሽ
😭😭😭😭የሃያቲ ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ሰማሁት ከምር እኔ ምንም ችግር አላየሁም አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጀግና ነሽ ሶብር በጣም ጥሩ ነዉ
የእምነት ጥንካሬሽ በእውነት ያስደንቃል የዚ ዘመን ሀዋርያ ነሽ።
የኔ ሴት ጠካራ ጅግና ነሽ በዚህ ሁሉ እሳት ውስጥ አልፈሽ አላቅም ቃል የለኝም እመቤቴን አቺ ገና ትልቅ ደረጃ ደረስ አይሻለሁ ምንም ጥረጥረ የለውም ❤️👌🙏
የምትደነቅ ልጅናት በጣም የሚገርምነው እግዚአብሔር ለታምር ያስቀመጣት ናት የኔናት ጠካራ ናት ❤❤❤❤
Amasgenalhu hiwi negn
ሰላም ሰላም 🌷
ምክንያት ለሆነችሽ ለአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ቤተሰቧ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር !!!!
እግዚያብሄር አምላክ ጨምሮ ደስታሽን ይጨምርልሽ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጥንካሬሽ ልዩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ካንች ጋር ይሁን❤
በጣም ደሰ ብሎኛል እጅግ በጣም እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ከልጅነት ጀምሮ የኑሮ ችግር አሳልፌለሁ አሁንም ቢሆን አልቅሳለሁ ግን የዚችን ሳይ እኔ ምንም አልሆንኩ አልኩ ብቻ ጌታ ይርዳኝ
የዚች ልጅ የእምነቷ ጥንካሬ ከቃል በላይ ነው😢እንዴት ያለች ጀግና ልጅ ናት በማርያም😢ነፍፍፍ በረከትና ፀጋ ያድልሽ እህቴ አለም❤
Yen jegenaa
በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ❤❤❤❤ ደግሞ ስታወራ ቅመም ናት ጌታን በሳል ልጅ ናት😢😢
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤
አባቴ የኔ ኩሩ ለልጆችህ ከሰው በላይ አድርገህ ከጥቁር ነጭ አማርጠህ ጮማ ቆርጠህ እንዳይጎልብህ አድርገህ ስላሳደግከኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ውለታህን መመለስ አልችልም❤
ወይኔ ይችን ልጅ በንግግሯ በጣም ቀናሁ እድሜዋ ትንሺ ሀሳቧትልቅ እመቤቴካለሺበት ከፍ ብለሺ እንዳይሺ እመኛለሁ የኔውድ ገኒንም እናመሰግናል❤❤❤❤❤❤
ህዬወትዬ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ አሁንም በርቺ ገና ከዚ የሚበልጥ ነገር ታያለሽ ።የቤት ኪራዬ የከፈሉልሽ ሰዎች ጌታ እየሱስ ዬባርካቸው ።
Thanks hiwi negn
Hiwi negn amsegnlhu
እግዚአብሔር ይመስገን ታታሪና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሷ ያደረጋችሁላት ደጋግ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፈጽሞ ያክብራችሁ❤❤
አሜን ❤❤❤
አይይይይ ማጣት አላህ ሆይ አግኝቶ ከማጣትና ጀሀነም እሳት ጠብቀኝ ያርብ😢😢😢😢
በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነበር እስኪ ምን ደረሰች ልስማው 🥺🥺
እኔም ፣አልቅሻለሁ 😊😊
የሰዉ መጨረሻው ሲያምር ነዉ እና መጨረሻውን የሳምርልሽ!!!
በስመአብ አቤት የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እኮ የእግዚአብሔር ስራ ብይ የአመንሽ አልተዋሽም የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@@Hiwi_show ህይዊዬ የኔ ጀግና በይቱብ መጣሽ እንዴ?😍😍😍😍 ደሰ ይላል በጣም link ላክልኝ
@@Hiwi_showየኔ ውድ 😘❤❤
@@saragirma5196ስሟ ላይ ስትጫኚዉ ይመጣል
እህቴ በጣም ይምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ብርቱ ሴት😘🥰
አስተዋይ ሴት በእምነቷ ምን አይነት ጠንካራ ናት እንባየ እየወረደ ነው የምሰማት የዚች ልጅ ታሪክ ገኒ የምስኪን እናት❤
እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ይድረሰው በእርሱ ያመነ አያፍርም እምነትሸ ጠንካሪሸ ታሪክሸን ሰሰማ በእንባ ነው የሰማሁት ደሰታሸን ሰላየሁ ደሰ በሎኛል አሁንም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትድርሻለሸ ❤❤❤
እግዚአብሄር በብዙ መንገድ ያስተምራል። በዚች ልጅ ተመስሎ ያስተማረን ግን ይለያልደግሞ እንዴት እንደምታምር አንደበቷስ በጣም ተገርሜለሁእግዚአብሄር ሁላችንም እንድንማርበት ልቦናችንን ይክፈትልን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
Thanks
እግዚአብሄር በአንቺ የጀመረውን ሳይፈፅም ስራውን አያቆምም ተባረኬ ❤❤❤❤❤
የኔቆጆ ስታምር ደሞ❤የእምነቷጽናት ሁሌ እግዚአብሔር ፈገግታሽንያብዛው እማ😍
አይገርምም አባቷ በዓለም እንዳንቺ የምጠላውና አስቀያሚ ሰዉ የለም ያላትን ሳስታውስ ይገርመኛል
@@gezahegndebella6972 እኔ በክደት ፍርድቤት አብሬው እስከመቆም ደርሻለው ግንመለስብዬ እንዳስብና እንድራራ የማደርገኝበህይወት ባይኖርም ሣይወልደኝ ከ3ወርአራስ ልጅ ጀምሮ ያሣደገኝ ደግ አባት ሞትነጠቀኝ አልታገል ከፈጣሪ😢ወልዶ የጣለኝሁለትጊዜ ለንብረት ሲል የካደኝ አባት ይባላልደሞ አይደል?🤔አለ በህይወት ለምንግንፈጣሪ ደጉን ስለኔ የደከመውን እኔን ለቁምነገርለማብቃት የለፋውን አባቴን ወስደክ ወልዶየጣለኝን ታስቀምጣለ እያልኩ ፈጣሪንእሟገት ነበር።ከደረሰብን በደል ይልቅእግዚአብሔር የሚወደውን በመከተልሁሉን ከውስጣችን አውጥተን ለፈጣሪሰተን የሂወት ጉዟችንን መጓዝ መገስገስ ብቻ።አሁን እህታችን እንደተረዳዋት የማዳምጣትየሚረዳት አልነበረም።ብዙ ውጣውረዶችአልፋ አሁን ላለችበት በምታምነው አምላክእገዛ ለአሁን ደርሳለች። ዛሬ የመጣችበትንጎዳናና የደረሰባትን ማስተማራም ይመስለኛልአባቷ አታምርም ወዘተረፈ ቢሉ እኔም አባቴለናቴ እሧ ጥቁር እኔ ቀይ ጸጉሯ ሉጫየኔ ከርዳዳ እኔን አትመስልም😃የህይወትአባት ተናገሩ እንጂህ አልካዱም ።ለልጅአይምሮ ንግግራቸው ልክነው እያልኩ አደለም።ልል የፈለኩት ሁላችንምጋር ህመም አለቁስል አለ።ቁስላችንም ህመማችንምየሚሻረው በድንግል ማርያም ልጅ ብቻነው።ህይወት የነገረችን ታሪክ ይበቃል።እኛ ደግመንአባቷን በክፉ ለመግለጽ አንሞክር።በየቤቱብዙጉድ አለ።በወለዱት ልጆቻቸው እንዲጨክኑእንዲከፉ የማደርግ እርኩስ መፈስእግዚአብሔር አርቆ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብጓዳውስጥ ፍቅር ሞልቶ ይፍሰስ🙏
ጥንካሬሽ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት የሚገርም ነው ትልቅ ምሳሌ ነሽ ጀግና በርቺ
Thank you.
ገንየ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ ❤ባለ ታሪካችንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ❤
እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል አይ አንተ አምላክ እንዴት አዋቂ ነህ ኡፍፍፍፍፍ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ🙌🏽🙌🏽🙌🏽
እሰይ የእኔ እናት እንኩዋንም ተደሰትሽ አየሁሽ የእኔ ልእልት ያሳለፍሻቸው ነገሮች እንዲህ ቀላል አይደሉም ነገር ግን የምታመልኪው አምላክ ከአንቺ ቀድሞ ነው የተናገረልሽ እመኝኝ ነገ የብዙ እህቶችን እንባ የምታብሽ ይሆናል ።
ንግግሯ እራሡ እንዴት ይጣፍጣል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሸን ይባርክሸ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሒ የዝችልጅ የምንማረውነገር ለሐይማናቶ ያላት ክብር ነው እዝሕ ያደረሣት አብሽሪ በርች በሐይማኖትሽ
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@@Hiwi_showጀግና ወላሂ ሁሉንም ፓርት ሰማሁሽ ወይይ 😢😢😢ጀግና እያልኩ ሰማሁሽ
ይህ ያንች አካውት ነው@@Hiwi_show
የምታምኝው አምላክ ነው ከንደዛ ውጥንቅጥ ፈተናዎች ውስጥ ያወጣሽ እንደዚህ ደስተኛ በመሆንሽ እንደዚህ እምር ብለሽ በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ የዚህች ቆንጅዬ ልጅ ደስታ ያስደሰታችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው እየአንዳንዱ ቃላት ነፍስ ያለመልማሉ ጨለም ያለን አለም በብርሃን ይሞላል ኡፍፍፍ ላንቺ ቃል አጣሁ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽን እምነት ቀናሁበት ...... የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ያሳምረው
ማርያምን ቃል የለኝም የኔ እና የጓደኞቼ ሂወት ቀይረሻል ምንም ሳይጎድልብን ስናማርር ነበር ኣሁን ተመስገን ማለት ጀመርን😍
እቺን ጀግና ልጅ ❤️
አመሰግናለሁ 🙏
የዚችን ልጅ ታሪክ እግዚአብሔር አንደቀየረው እስኪ ተስፋ አንቁረጥ የሠው ልጆች ፈተና ቢበዛብንም 🙏🙏🙏
ገኒዬ የኔ መልካም ትክክለኛ የህዝብ እናት ነሽ ፈጣሪ ይሙላልሽ...ሂወትዬ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
ሀቢበቲ እንካንም እንዲህ አምሮብሽ አየሁሽ የሰው ህይወት የሚቀይረው አላህ ብቻ ነው በርቺ ገኒ አላህ ይጠብቅሽ መልካም እናት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
ያአላህ ይች ልጅ በህልሜ ሁላ ነበር የመጣችብኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ነበር የሰማሁዋት ደጋግ ኢትዮጵያን አላህ ያብዛልን ገኒ tank you ተቀይራ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ ሁነሽ ፍገግታሽ ተመልሶ ማየት እንደት ደስ ይላል ታሪክሽ ጥንካሬሽ ልዩ ሴት ካንች ብዙ ተምረናል ያሁሉ አለፍ ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኃኒያለም. ❤❤
This young lady is triple threat. Beautiful, intelligent and compassionate. May you be blessed more and more.
መልኳ ሲያምር።
@@FREEDOM_RT222 she has a face of a model
ወላሂ እደዚህ ፍክት ብለሽ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛን ውሻው እያመጣ ለ15ስትቀን ያልሽው ብዙ ቀን ከሀይምሮየ አልወጣም ነበር በጣም ደስ ብሎኝ ነው አይቸ የጨረስኩት ገኒየ አችም በጣም ምርጥ ሰውነሽ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ
አንቺን ያለማድነቅ ነፉግነት ነዉ ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት ♥️❤️
Agbitee 🎉🎉🎉🎉
በእዉነት ህዉይዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ያንችን ታሪክ የለወጠ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን❤❤❤
እዉነት በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ የዚቺን ልጅ ታሪክ የመጀመሪያውንም ተከታትዬው ነበር ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያላት የእርስዋን ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም ሳቋን የመለሰ አምላክ ይመስገን መጨረሻዋን ያሳምርላት
የኔ ውስ ስቀሺ ስላየንሺ ድስ ብሎናል ጠካራ ፅኑ ሴት❤❤❤❤
በጣም 👍👍👍
ይህ የጌታ እጅ ነው እንደ ሰው በጣም ከባድ ሰልፍ ነው
ይህቺ ልጅ Life Coach ብትሆን ስኬታማ ትሆናለች። BRAVA!
አሜን ያለሙ መድሀኒአለም የሁላችንንም ሀዘን በደስታ ይለዉጥልን
በጣም ደስ ይላል የህይወት ታሪክ ግብ ስለደረሰ ህይወት ይቀጥላል እድሜ ካለን ተስፋ የምንቆርጠው ስንሞት ቢቻ ነው😢
ለሰጡሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው እኔም አንድ ቀን የውስጤን አውርቼ ህመሜ ይወጣልኝ ይሆናል 😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤ገኒዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ🥰🥰❤🥰❤
ገኒእግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜናጤናንይስጥሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሂዊእንኳንደስስአለሽየኔባለማህተብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በርቺ
ህይወትን በስልክ ማግኘት ከፈለጉ በ+251952006132 የስልክ መስመሯ ላይ ይደውሉላት።
ruclips.net/channel/UCUdf10Fc7k6USYY1V0TJi2Q የህይወትን አዲስ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረጉ ያበረታቷት።
ባለፈው ስለህይወት የቀረበውን ቪዲዮ መመልከት ከፈለጉ ይኸው ሊንኮቹ...
ruclips.net/video/P1TSRE5FGJA/видео.htmlfeature=shared
ruclips.net/video/K81TD-NC7oQ/видео.htmlfeature=shared
በጣምየሚገርም ታሪክነዉ ገንየ አንች ደግሞ እግዚአብሔር እረጂምእርሜእነ ጤነ ይስጥልን
ገኒ ሳይቆይ ዩቲዩቡን ትክፈት አሁኑኑ ከሆነ ብዙ ሰብስክራበር ታገኛለች
Geniye shikorrrr! Betam tiru sew nesh, tihtinash betam wodije alehu!!
ሒዎትዬ ስምሽም ሒዎትሽም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ታሪክን ይቀይራል ተመስገን ጀግና ነሽ የእውነት ላንቺ ሒዎትን ላንቺ በቃ ብዙ ፈተናዎችን አልፍሻል ደስታሽ ይብዛልኝ የኔ እናት ለማማርር ምክናት ስንፈግ አንቺ ግን ለማመስገን ይገርማል እንዲ ሳቂልኝ 💚💛❤💒🙏
She’s so beautiful soul.
የዝች ልጅ ድስታ ያስደስታቹ እስኪ በላይክ አሰዩኝ የኔ እናት አሁንም ፈጣሪ ይጣብቃት
የኔ ማር ዴምሪኝ
8😢😢😢🎉😢UIZP😅😢Z😅🎉😮
🙏❤
የኔ መልካም አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የሰው ጥግ
Betam amsegnalhu RUclips gemeryialhu
ነግግሯ ከተማረ ሰው በላይ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም ማሻአላህ
ይችልጅ ሁል ጊዜ ትቅርብ የምትሉ❤❤❤❤❤❤
በራሧ,,ሥራ,ትመጣለች,,የቺ,,ጠንካራ,,ሤት❤❤❤
እረ ማርያምን
በረሱወ ቸነል ትምጠ
ዴምሪኝ ማርዋ
በጣም አስተማሪ ለሁላችንም አርአያ የምትሆን ጠንካራ ልጅ
ይህች ልጅ ንግግሯ እንደ ማር የሚጣፍጥ ጥንካሬዋ እንደ ብረት የሆነች ልጅ መዳረሻዋን በብርሀን ይሙላላት
❤❤❤
የህይወት ደስታ. እደኔ ያስደሰተው. ላይክ ግጩኝ
Thanks 🙏
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከነርወይ ነኝ። ታሪክዋ መጨረስ ኣልቻልኩም ኣይኖቼ እንደ ውሃ ነው ያዘነቡ። ኣንድ ነገር ግን ኣልኩ መጨረሻዋ ደስ የሚል ይሁንላት ብዬ ተመኘሁ። ድንግል ማርያም ካንቺ ነች ኣይዞሽ
Ya germ u ab amlakna delewa amnetn brtaean yeqnaka
ብጣዕሚ ክነመስግን ኣሎና
Amen
እውቀቷ ፣ አመለካከቷ ፣ ጥንካሯ ፣ እምነቷ ሁሉ ይለያል 💪
ቸሩ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ፣ ዋቀዮ ጀባደ 🙏
ይህንን ደስታ ከእግዛብሄር በታች የሰጣቿት ልበ ቃና ኢትዮጽያዋያን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
amennnnnnnn
እውነት የምትገርም ልጅ ናት ።ተስፋ ለቆረጡ ተስፋ ታስቀጥላለች። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን።
Thanks 🙏
@@Hiwi_show የኔ ቆንጆ በዩቱብ መጣሽልን
የኔ ውዲ. ዴምሪኝ
ወላሂ በህይወት ላይ ተስፋ የቆረጠን ሰዉ ተስፋ የምታደርጊ እናት ነሽ ወላሂ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
እንዲ ፏ ፈገግ ብለሽ ስላየንሽ ደስ
ብሎናል ለሰጣቹ አብዝቶ ይስጣችሁ!
Thanks 🙏
ይህች ልጅ በጣም ጠንካራ እምነት አላት። እግዚአብሔር ከክፉ ዓይን እና ከክፉ አፍ ይጠብቃት።
እኔ ምለው ሰው እንዲህ ተርቦ እግዚአብሔርን እያመሰገነ እኛ ጠግበን የምናድር ሰዎች ማመስገን ያቃተን እራሴን ታዘብኩት
በጣም
በጣም
Bethame yamer...
Betam😢
😢😢😢
"እግዚአብር ሆይ ጉልበቴንም አንደበቴንም አንተ ተጠቀምበት" እግዚአብር አንደበትሽን በሚጣፍጥ ቃል አጣፍጦታል እምትገርም ልጅ ናት ተልቅ ቦታ እንደምትደርስ በደንብ ታስታውቃለች ልዩ የሆነች ልጅ
ማርያምን ይችልጅ ለሰው ሁሉ ተስፋ ነች❤❤❤❤ይገርማል
Thanks 🙏
@@Hiwi_show እውነት ለመናገር አችን ለመግለፅ እኔጃ ከባድ ነው የኔ ጀግና እግዚያብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው በእምይነትሽ መፅናትግ እግዚያብሔር ይመስገን።
በጣም የማስገርመኝ በእምነቷላይ ያለት ጥንካሬ ያስገርማል ማርያምን እመብርሃን ትጨምርልሽ የኔ እህት
❤❤❤
አባቴን ይበልጥ ወደድኩት ያችን ታሪክ ስሰማ የኔ ውድ አባት በልተን እንኳ የባላን የማይመስለው ምርጡ አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ ቤተሰቦቸ እወዳችኃለሁ በጣም❤❤❤እህቴ ጀግና ነሽ❤❤
❤❤❤❤❤bexm
Daniye endyet nehelgn tsgyen Selam belelgn 😊dha lehaftam enji haftam ledha ayawukeeum tlaleh 😜 ena ewedachwalew ❤️
የንግግርሽ መጣፈጥ ምን አይነት አንደበት ነው በማርያም እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
ይቺ ልጂ በሀይማኖቷ ያለው ጥንካራ በስመአም በርቺ የኔ መልካም❤
Thanks 🙏
አቤት ፈገግታ😂 አቤት ምስጋና ቸሩ እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳከው❤
ጀግና ሁሌም ከሚደረግብን ጋር መቆዘም ሳይሆን የወደፊቱን ብርሀን እያለሙ መጓዝ ነው ጀግኒት❤
Thanks 🙏
የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒኣለም ስቃይሽ እንዳቀለለልሽ ደስታሽንም ብዝት ያርግልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏እውነት በጣም ጀግና ነሽ
እደዚህ ሆነሽ በማየቴ ወላሂ ደስ ብሎኛል ታርክሽ ሰምቼ ልቤ ተሠብሮ ነበር
Thanks 🙏
ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ እንዳይቆም ምስጋና እንዳይቆም ዝማሬ ካንቺ ይሄ ቅዱስ መዝሙር ይገልፅሻል ሂዊ በምስጋና ህይወትን ቀጠልሽ በእምነትሽ ተሻገርሽ እንደማር የሚጣፍጥ አንደበትሽ አይጠገብም ሁፍፍፍ ምስጋናው ይቀጥል በቃ ዝማሬው ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገኒ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ❤❤❤❤
ገኒ በጣም ደስ የምቲይ ሴት ነሽ
ጭንቅ ብሎኛል ያለሁት ስደት ነዉ ነገሮች አልሞላ አለኝ ጉልበቴም ልጅነቴም በስደት አለቀ አሁንማ ጤናም አጣሁ
እኔም ብዙመከራ አሳልፌ አለሁ ግን አልሀምዱሊላህ
❤ጀግና
@@ekrammohammed3009አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ😘❤❤🙏
ትናንት ነው የሁት አጋጣሚ ብጋቢ ሜድያ እናም አንቺ ጋ መጥታ እንደነበረች ስለተናገረች አንቺ ሚድያ ላይ ፈለኩዋት ።እንደዚህ አባት እናም እናት በመኖራችውም ገርሞኛል ።እኔ ዛሬ ነው የእንጃራ አባቴን ያመሰገንኩት ትንሽ ያለመግባባት ቢኖረንም እንደ አባት አሳድጎኛል። አሁን መከፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደህና ቦ ታ የሜለውን የሀመልማል ዘፈን እያታወስኩ ።እግዚአብሄር በኔ ላይ ተአምር ስለሰራልኝ እግዚአብሄር ይመስገን እያልኩ አሁን እንግሊዝ አገር እኔራለሁ ።ባለትዳር እናም የልጆች እትም ነኝ ።እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውሰደው አሜን አሜን አሜን
ማይተኛው ማያቀላፋው የአለም ጌታ እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁላችሁንም እረዢም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ለዚህ ክብር ያበቃሽ የምታምኝውና የደገፈሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ እመቤቴ ማርያም ይህንን የአንቺን ደስታ ስላሳየችን ክብር ሁሉ ለእርሷ ይሁን፡፡ ገኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰላም አምላክ ሰላሙን ከነቤሰቦችሽ ያብዛልን፡፡ ገና ብዙ አለ የተደገፍሽው አምላክ ይጠብቅሽ፡፡ ለኔ አስተማሪዬ ነሽ፡፡
አይ እምነት አንቺ እኮ ኒቆዲሞስ ነሽ የማታው ተማሪ ትክክለኛዋ አማኝ አቤት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት እንዴት እንደ ቀናው ባየሽ ህይወትን ውጣ ውረድሽን እያሰብኩት አሁንም ያመንሽው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻሽሽን ያሳምርልሽ
ገንዬ የኔ ዘመድ ለብዙ ሰዎች ምክንያት እና መንገድ ስለሆንሽ እናመሰግንሻለን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር ገኒ እራሱ ሀቀኛ እውነተኛ ልጆቿን ወዳጅ ልብ ያላት ሰው ነች እንኳን እሷ ጋር ይሄ ፕሮግራም ቀረበ ጠንካራ ልጅ💝💝🤝
በጣመ❤
በሰሞነ ብንሄድ ይሻላል እያላቹ ፋሽን ያረጋችሁት ሁሉ ኑ ከዚች ጀግኒት ተማሩ 👌
አዉነት❤❤❤❤❤
❤❤❤
እኮ
👍
Anifired ibakachihu sew wedo aydelem motin yemishaw, andanide milikit sesetun mefitihe inihunilachew inakiribachew himemachewin inisima gudatachewin inesu inji iga anakewimina
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ትክክለኛ እናትነሺ ማነው እደኔ ደስያለው❤❤❤❤
🙏❤
በጣም❤
ገንዬ የኔ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጆችሽ ጋር በስማአብ ልጅቷ በእምነቷ ያላት ጥንካሬ ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን
በእግዚአብሄር ላይ ያላት እምነት በጣም ያስቀናል እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ🎉🎉🎉❤❤❤
አባትሽ ሳይሁን አባትሽ ላይ ያለው ክፉ መንፍስ ያንቼን የእግዚአብሔር መታመን ፅጋው እናዳለሽ ስለምይውቅ ሊገልሽ ይፍለገ አጋንት ነው አባትሽ አይደለም ፅሎት ይለለብት ቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል
በትክክል
በትክክል
ግነሰ ደግሞ አጋንት 24 ሰኣት አይቆጣጠርም አዳዴ ወደራሱ ሲመለስ ማሰብ ነበረበት እንደ አባት 😢😢
በእምነትዋ ያላት ጥንካሬ ይገርማል።እንኳን ደስ አለሽ።
ገኒ ላንቺ ትልቅ ተሞክሮ ነው! ከቀረፃ በፊት ሁሌም እንግዶችሽን ያሉበትን ሁኔታ ጠይቂ ለሌሎችም ትምህርት ነው ! ቢርባቸው ቢጠማቸው !ቢያማቸው !
Tikkil 😢
የኔ ውድ እህት ደስ ብሎኛል በጣም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
ገኒዬ የኔ እናት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ .......እንደዚህ ደስ ብሏት ስላየዃት ደስ ብሎኛል
እኔ እስካሁን ብዙ ሰምቻለዉ የዝች ልጅ መከራና ጥንካሬ ይደንቀኛል የምታወራሁ ሁሉ ሰምቼ መቋቋም አልቻልኩም ደሞ የይቅርታ ሰው ነች ደሞ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነች ተባረኪ ገንዬ አንቺም መልካም እናት ነሽ
😭😭😭😭የሃያቲ ከመጀመሪያዉ ጀምሬ ሰማሁት ከምር እኔ ምንም ችግር አላየሁም አሁንም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጀግና ነሽ ሶብር በጣም ጥሩ ነዉ
የእምነት ጥንካሬሽ በእውነት ያስደንቃል የዚ ዘመን ሀዋርያ ነሽ።
የኔ ሴት ጠካራ ጅግና ነሽ በዚህ ሁሉ እሳት ውስጥ አልፈሽ አላቅም ቃል የለኝም እመቤቴን አቺ ገና ትልቅ ደረጃ ደረስ አይሻለሁ ምንም ጥረጥረ የለውም ❤️👌🙏
የምትደነቅ ልጅናት በጣም የሚገርምነው እግዚአብሔር ለታምር ያስቀመጣት ናት የኔናት ጠካራ ናት ❤❤❤❤
Amasgenalhu hiwi negn
ሰላም ሰላም 🌷
ምክንያት ለሆነችሽ ለአርቲስት ገነት ንጋቱ እና ቤተሰቧ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር !!!!
እግዚያብሄር አምላክ ጨምሮ ደስታሽን ይጨምርልሽ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
ጥንካሬሽ ልዩ ነው እግዚአብሔር አሁንም ካንች ጋር ይሁን❤
በጣም ደሰ ብሎኛል እጅግ በጣም እኔ እንዳንቺ ባልሆንም ከልጅነት ጀምሮ የኑሮ ችግር አሳልፌለሁ አሁንም ቢሆን አልቅሳለሁ ግን የዚችን ሳይ እኔ ምንም አልሆንኩ አልኩ ብቻ ጌታ ይርዳኝ
የዚች ልጅ የእምነቷ ጥንካሬ ከቃል በላይ ነው😢
እንዴት ያለች ጀግና ልጅ ናት በማርያም😢
ነፍፍፍ በረከትና ፀጋ ያድልሽ እህቴ አለም❤
Thanks 🙏
በጣም
Yen jegenaa
በጣም ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ❤❤❤❤ ደግሞ ስታወራ ቅመም ናት ጌታን በሳል ልጅ ናት😢😢
የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ❤❤❤
አባቴ የኔ ኩሩ ለልጆችህ ከሰው በላይ አድርገህ ከጥቁር ነጭ አማርጠህ ጮማ ቆርጠህ እንዳይጎልብህ አድርገህ ስላሳደግከኝ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ውለታህን መመለስ አልችልም❤
ወይኔ ይችን ልጅ በንግግሯ በጣም ቀናሁ እድሜዋ ትንሺ ሀሳቧትልቅ እመቤቴካለሺበት ከፍ ብለሺ እንዳይሺ እመኛለሁ የኔውድ ገኒንም እናመሰግናል❤❤❤❤❤❤
ህዬወትዬ አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ
አሁንም በርቺ ገና ከዚ የሚበልጥ
ነገር ታያለሽ ።የቤት ኪራዬ የከፈሉልሽ
ሰዎች ጌታ እየሱስ ዬባርካቸው ።
Thanks hiwi negn
Hiwi negn amsegnlhu
እግዚአብሔር ይመስገን ታታሪና እግዚአብሔርን በመፍራት የኖረች ጀግና እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሷ ያደረጋችሁላት ደጋግ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፈጽሞ ያክብራችሁ❤❤
አሜን ❤❤❤
አይይይይ ማጣት አላህ ሆይ አግኝቶ ከማጣትና ጀሀነም እሳት ጠብቀኝ ያርብ😢😢😢😢
በጣም ያስለቀሰኝ ታሪክ ነበር እስኪ ምን ደረሰች ልስማው 🥺🥺
እኔም ፣አልቅሻለሁ 😊😊
የሰዉ መጨረሻው ሲያምር ነዉ እና መጨረሻውን የሳምርልሽ!!!
በስመአብ አቤት የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እኮ የእግዚአብሔር ስራ ብይ የአመንሽ አልተዋሽም የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Thanks 🙏
@@Hiwi_show ህይዊዬ የኔ ጀግና በይቱብ መጣሽ እንዴ?😍😍😍😍 ደሰ ይላል በጣም link ላክልኝ
@@Hiwi_showየኔ ውድ 😘❤❤
@@saragirma5196ስሟ ላይ ስትጫኚዉ ይመጣል
እህቴ በጣም ይምታምኝው የድንግል ማርያም ልጅ የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ ብርቱ ሴት😘🥰
አስተዋይ ሴት በእምነቷ ምን አይነት ጠንካራ ናት እንባየ እየወረደ ነው የምሰማት የዚች ልጅ ታሪክ ገኒ የምስኪን እናት❤
Thanks 🙏
እግዚአብሔር ክብርና ምሰጋና ይድረሰው በእርሱ ያመነ አያፍርም እምነትሸ ጠንካሪሸ ታሪክሸን ሰሰማ በእንባ ነው የሰማሁት ደሰታሸን ሰላየሁ ደሰ በሎኛል አሁንም ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትድርሻለሸ ❤❤❤
እግዚአብሄር በብዙ መንገድ ያስተምራል። በዚች ልጅ ተመስሎ ያስተማረን ግን ይለያል
ደግሞ እንዴት እንደምታምር አንደበቷስ በጣም ተገርሜለሁ
እግዚአብሄር ሁላችንም እንድንማርበት ልቦናችንን ይክፈትልን
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
Thanks
እግዚአብሄር በአንቺ የጀመረውን ሳይፈፅም ስራውን አያቆምም ተባረኬ ❤❤❤❤❤
የኔቆጆ ስታምር ደሞ❤የእምነቷ
ጽናት ሁሌ እግዚአብሔር ፈገግታሽን
ያብዛው እማ😍
Thanks 🙏
አይገርምም አባቷ በዓለም እንዳንቺ የምጠላውና አስቀያሚ ሰዉ የለም ያላትን ሳስታውስ ይገርመኛል
@@gezahegndebella6972 እኔ በክደት ፍርድቤት አብሬው እስከመቆም ደርሻለው ግን
መለስብዬ እንዳስብና እንድራራ የማደርገኝ
በህይወት ባይኖርም ሣይወልደኝ ከ3ወር
አራስ ልጅ ጀምሮ ያሣደገኝ ደግ አባት ሞት
ነጠቀኝ አልታገል ከፈጣሪ😢ወልዶ የጣለኝ
ሁለትጊዜ ለንብረት ሲል የካደኝ አባት ይባላል
ደሞ አይደል?🤔አለ በህይወት ለምንግን
ፈጣሪ ደጉን ስለኔ የደከመውን እኔን ለቁምነገር
ለማብቃት የለፋውን አባቴን ወስደክ ወልዶ
የጣለኝን ታስቀምጣለ እያልኩ ፈጣሪን
እሟገት ነበር።ከደረሰብን በደል ይልቅ
እግዚአብሔር የሚወደውን በመከተል
ሁሉን ከውስጣችን አውጥተን ለፈጣሪ
ሰተን የሂወት ጉዟችንን መጓዝ መገስገስ ብቻ።
አሁን እህታችን እንደተረዳዋት የማዳምጣት
የሚረዳት አልነበረም።ብዙ ውጣውረዶች
አልፋ አሁን ላለችበት በምታምነው አምላክ
እገዛ ለአሁን ደርሳለች። ዛሬ የመጣችበትን
ጎዳናና የደረሰባትን ማስተማራም ይመስለኛል
አባቷ አታምርም ወዘተረፈ ቢሉ እኔም አባቴ
ለናቴ እሧ ጥቁር እኔ ቀይ ጸጉሯ ሉጫ
የኔ ከርዳዳ እኔን አትመስልም😃የህይወት
አባት ተናገሩ እንጂህ አልካዱም ።ለልጅ
አይምሮ ንግግራቸው ልክነው እያልኩ አደለም።
ልል የፈለኩት ሁላችንምጋር ህመም አለ
ቁስል አለ።ቁስላችንም ህመማችንም
የሚሻረው በድንግል ማርያም ልጅ ብቻነው።
ህይወት የነገረችን ታሪክ ይበቃል።እኛ ደግመን
አባቷን በክፉ ለመግለጽ አንሞክር።በየቤቱ
ብዙጉድ አለ።በወለዱት ልጆቻቸው እንዲጨክኑ
እንዲከፉ የማደርግ እርኩስ መፈስ
እግዚአብሔር አርቆ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ
ጓዳውስጥ ፍቅር ሞልቶ ይፍሰስ🙏
ጥንካሬሽ በአምላክሽ ላይ ያለሽ እምነት የሚገርም ነው ትልቅ ምሳሌ ነሽ ጀግና በርቺ
Thank you.
ገንየ የኔ እናት በጣም ነዉ ምወድሽ ❤ባለ ታሪካችንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ❤
Thanks 🙏
እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል አይ አንተ አምላክ እንዴት አዋቂ ነህ ኡፍፍፍፍፍ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ🙌🏽🙌🏽🙌🏽
እሰይ የእኔ እናት እንኩዋንም ተደሰትሽ አየሁሽ የእኔ ልእልት ያሳለፍሻቸው ነገሮች እንዲህ ቀላል አይደሉም ነገር ግን የምታመልኪው አምላክ ከአንቺ ቀድሞ ነው የተናገረልሽ እመኝኝ ነገ የብዙ እህቶችን እንባ የምታብሽ ይሆናል ።
ንግግሯ እራሡ እንዴት ይጣፍጣል እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሸን ይባርክሸ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሒ የዝችልጅ የምንማረውነገር ለሐይማናቶ ያላት ክብር ነው እዝሕ ያደረሣት አብሽሪ በርች በሐይማኖትሽ
አመሰግናለሁ 🙏🙏
@@Hiwi_showጀግና ወላሂ ሁሉንም ፓርት ሰማሁሽ ወይይ 😢😢😢ጀግና እያልኩ ሰማሁሽ
ይህ ያንች አካውት ነው@@Hiwi_show
የምታምኝው አምላክ ነው ከንደዛ ውጥንቅጥ ፈተናዎች ውስጥ ያወጣሽ እንደዚህ ደስተኛ በመሆንሽ እንደዚህ እምር ብለሽ በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንደኔ የዚህች ቆንጅዬ ልጅ ደስታ ያስደሰታችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ከአንደበትሽ የሚወጣው እየአንዳንዱ ቃላት ነፍስ ያለመልማሉ ጨለም ያለን አለም በብርሃን ይሞላል ኡፍፍፍ ላንቺ ቃል አጣሁ በፈጣሪሽ ላይ ያለሽን እምነት ቀናሁበት ...... የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ያሳምረው
ማርያምን ቃል የለኝም የኔ እና የጓደኞቼ ሂወት ቀይረሻል ምንም ሳይጎድልብን ስናማርር ነበር ኣሁን ተመስገን ማለት ጀመርን😍
እቺን ጀግና ልጅ ❤️
አመሰግናለሁ 🙏
የዚችን ልጅ ታሪክ እግዚአብሔር አንደቀየረው እስኪ ተስፋ አንቁረጥ የሠው ልጆች ፈተና ቢበዛብንም 🙏🙏🙏
ገኒዬ የኔ መልካም ትክክለኛ የህዝብ እናት ነሽ ፈጣሪ ይሙላልሽ...ሂወትዬ ዘመንሽ በሳቅ ይለቅ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ🙏🙏
ሀቢበቲ እንካንም እንዲህ አምሮብሽ አየሁሽ የሰው ህይወት የሚቀይረው አላህ ብቻ ነው በርቺ ገኒ አላህ ይጠብቅሽ መልካም እናት
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
ያአላህ ይች ልጅ በህልሜ ሁላ ነበር የመጣችብኝ ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ነበር የሰማሁዋት ደጋግ ኢትዮጵያን አላህ ያብዛልን ገኒ tank you ተቀይራ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን. እንደዚህ ሁነሽ ፍገግታሽ ተመልሶ ማየት እንደት ደስ ይላል ታሪክሽ ጥንካሬሽ ልዩ ሴት ካንች ብዙ ተምረናል ያሁሉ አለፍ ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድኃኒያለም. ❤❤
This young lady is triple threat. Beautiful, intelligent and compassionate. May you be blessed more and more.
መልኳ ሲያምር።
@@FREEDOM_RT222 she has a face of a model
ወላሂ እደዚህ ፍክት ብለሽ ስለመጣሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛን ውሻው እያመጣ ለ15ስትቀን ያልሽው ብዙ ቀን ከሀይምሮየ አልወጣም ነበር በጣም ደስ ብሎኝ ነው አይቸ የጨረስኩት ገኒየ አችም በጣም ምርጥ ሰውነሽ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ
አንቺን ያለማድነቅ ነፉግነት ነዉ ❤❤❤
የኔ ጀግና ሴት ♥️❤️
Agbitee 🎉🎉🎉🎉
በእዉነት ህዉይዬዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ያንችን ታሪክ የለወጠ አምላከ ቅዱሳን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን❤❤❤
እዉነት በጣም ደስስስስስስስስስ ብሎኛል የኔ ጀግና እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገኒ የዚቺን ልጅ ታሪክ የመጀመሪያውንም ተከታትዬው ነበር ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያላት የእርስዋን ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም ሳቋን የመለሰ አምላክ ይመስገን መጨረሻዋን ያሳምርላት
የኔ ውስ ስቀሺ ስላየንሺ ድስ ብሎናል ጠካራ ፅኑ ሴት❤❤❤❤
በጣም 👍👍👍
አመሰግናለሁ 🙏🙏
ይህ የጌታ እጅ ነው እንደ ሰው በጣም ከባድ ሰልፍ ነው
ይህቺ ልጅ Life Coach ብትሆን ስኬታማ ትሆናለች። BRAVA!
አሜን ያለሙ መድሀኒአለም የሁላችንንም ሀዘን በደስታ ይለዉጥልን
በጣም ደስ ይላል የህይወት ታሪክ ግብ ስለደረሰ ህይወት ይቀጥላል እድሜ ካለን ተስፋ የምንቆርጠው ስንሞት ቢቻ ነው😢
ለሰጡሽ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው እኔም አንድ ቀን የውስጤን አውርቼ ህመሜ ይወጣልኝ ይሆናል 😢
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አሁንም እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድርስሽ እንኳን ደስስስስ አለሽ❤❤❤ገኒዬ የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ🥰🥰❤🥰❤
ገኒእግዚአብሔርአምላክ
እረጅምእድሜናጤናንይስጥሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሂዊእንኳንደስስአለሽ
የኔባለማህተብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በርቺ
አመሰግናለሁ 🙏🙏