የሙሀመድ አሊ ቡርሃን በሚሊኒየም አዳራሽ ሚንስትሮቹን ህዝቡን ከመቀመጫው ያስነሳበት ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ➤ ውዶቻችን ለተጨማሪ ኢስላማዊ ቪዲዎች
    ➤➤ Fidak media ን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ➤ የ ፊዳክ ቲዩብ ቤተሰብ ይህኑ
    ➤ ስራዎቻችን ላይክ ሼር በማድረግ ቤተሰቦነትዎን ያጠናክሩ ጀዛከላህ ኼይረን
    Telegram ☞ t.me/joinchat/...
    Facebook ☞ fidaktube
    Website ☞ www.fidake.com
    .
    .
    .
    video source ☞ Ebc world

Комментарии • 51

  • @user-zt7bd2oi7p
    @user-zt7bd2oi7p 5 лет назад +16

    ማሻአላህ የኛ ጀግና ✔✔✔ በዛዉም አንደኛ ነኝ ያለምንም ምክነያት 👍 ላይክ

  • @user-yb6st1nz2r
    @user-yb6st1nz2r 5 лет назад +4

    የኔ ወንድም እውነት ከእውቀት በላይ እውቀት ይጨምርልክ እርግትትት ባለ ንግግር ደም ሰርስሮ የሚገባ መልእክት ነው።እድሜ ይስጥልን ወንድሜ ማሻ አላህ ለዘረኞች ምርጥ መደሀኒት ልባቸው በሸር ቢሸፈንም እየመረራቸው ይዋጧት

  • @DesalegnDesu-n5o
    @DesalegnDesu-n5o 3 дня назад

    ከወርቅ ይልቅ የነጠረ ንግግሮችህን ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ። አንተን የሰጠን አላህ ይመስገን

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 5 лет назад +1

    Mash Allahe Muhammad Ali 🌹
    What a power full message 💪
    Jezak Allahu khiren! 🌹🎊💕

  • @SamsungJ-zw3pp
    @SamsungJ-zw3pp 5 лет назад +2

    አለህ ይጨምርልኝ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህ እውቀትህ ላይ እውቀትን ይጨምርልህ የኛ ጀግና ከአንተ ብዙ ነገሮችን ተማርኩኝ አላህ ይጠብቅህ ንገርልኝ ረጋ በሉ ንግግሮችህና ልብን ሰርስሮ በሚገባ አገላለፅህ ማሻአላህ ብዬሃለሁ ወንድማችን ክፉ አያግኝህ መሰሎችህን ያብዛልን

  • @mmhh7745
    @mmhh7745 5 лет назад +1

    መሸአለሃ ጀዘከአለሃ ኡከን ደነመጠክ ጠፍተክነበራ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад +1

    ሁሌም የመደንቅህ ምርጥ ደራሲ ነህ ሙሀመድ አሊ 😘😘🙏

  • @yusufibrahim6671
    @yusufibrahim6671 2 месяца назад

    Masha Allah.

  • @user-zt1sn3rm1r
    @user-zt1sn3rm1r 5 лет назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁአክበር አንተ ሰቅ ሁሌም ንግግርክ ያስደንቀኛል ምርጥ ሰው አላህ እውቀት በእውቀት ላይ ይስጥህ ያረብ እንዳንተ ያለ ያብዛልን ያረብ

  • @mengeshamanedo6317
    @mengeshamanedo6317 Год назад

    I have no words great man bezeh zemen yawum be egna hagger antemn magenget tilk edel newu God blessyour mind

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 5 лет назад

    Masha allah Allah yektebe wedeme mohammed Ali 👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕💕

  • @AbdujalilMahammad
    @AbdujalilMahammad 4 месяца назад

    Allah yitabiik

  • @ZozoZozo-ny2jz
    @ZozoZozo-ny2jz 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ እዉቀት በዉቀት ላይ ይጨምርልህ ማሜ

  • @sasslove3964
    @sasslove3964 5 лет назад

    Ma shaa Allah bro May Allah bless u and give u more knowledge

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 Год назад

    በትክክል

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 лет назад +1

    Subhan Allah betam yemigerem negeger new jezakllahu heyeren Muhammad
    Yegan neger tewew ufffffffff

  • @user-dv7nh1fo5k
    @user-dv7nh1fo5k 5 лет назад

    ሙሀመድ አሊ ቡርሀን ስወደው አላህ ይጠብቅ ውድ የአሄራ ወንድሜ

  • @oumuhafswa1617
    @oumuhafswa1617 5 лет назад

    መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @user-tp3xe5fe8q
    @user-tp3xe5fe8q 11 месяцев назад

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад

    ማሻአላህ ማሜ አላህ አብዝቶ ይጠብቅህ የኛ ጀግና የእውነት እውቀት ብሎ ዝም አገላለፅህ ብቻ ይማርካል ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ፈጣሪ ይርዳን እንጂ አሁንማ ሰው መሆን ሲያቅተን በተረትና በወሬ ዘቀጥን ያረቢ የእውነት ሰው አርገን ሰላም ፍቅር አንድነት እድገት በኢትዮጵያ ምድር አስፍንልን🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @fatimamostafa1874
    @fatimamostafa1874 5 лет назад +1

    መሸአላህ እዳተአይነቱ ቢበዛ

  • @merontessema6150
    @merontessema6150 3 года назад

    አድናቂህ ነኝ!!! ልክ ልካችንን ንገረን።

  • @saadamohamad8987
    @saadamohamad8987 5 лет назад

    ማሻአላህጀግናነህ

  • @medinaridwan4171
    @medinaridwan4171 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረልክ በረታልን

  • @user-dy6zc5tz4o
    @user-dy6zc5tz4o 5 лет назад

    አላህ ይጠብቀን በትክክል

  • @user-bj3vy1we9i
    @user-bj3vy1we9i 5 лет назад

    ማሻአለህ በርታ ጀግና አለህ ይጠብቀህ

  • @hghfjcxfihxhxxh6735
    @hghfjcxfihxhxxh6735 5 лет назад

    ማሻአላህተባረክአላህወንድሜአላህይጠብቅህ

  • @nyaataabiyaaarebaa2532
    @nyaataabiyaaarebaa2532 4 года назад

    Allah yitebiqih yareb ❤❤❤❤❤

  • @user-xp9xr8kj5g
    @user-xp9xr8kj5g 5 лет назад

    ማሻአላህ ፈገግ እያረክ ንገራቸዉማ

  • @user-bp9rd9sn9t
    @user-bp9rd9sn9t 5 лет назад

    ማሽ አላህ
    አላህ ይጨምርልህ

  • @user-wq1zh2yz1d
    @user-wq1zh2yz1d 5 лет назад

    ማሻ አሏህ

  • @naimaibrahim9412
    @naimaibrahim9412 5 лет назад

    መሻላህ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 5 лет назад

    ማሻ አላህ ይጨምልህ

  • @hgfgggg7427
    @hgfgggg7427 3 года назад

    👍🍇

  • @hg8112
    @hg8112 5 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @kalebkamil6005
    @kalebkamil6005 5 лет назад

    Masha Allah enegede yeteremamesewen ezebe Allah Melekameneten beh afe behca sayeone betegebarem yemenesera yaderegen Allah yechemereleke

  • @Jackson-arada
    @Jackson-arada 5 лет назад

    የኔ ምርጥ

  • @lsatubeumanwra2425
    @lsatubeumanwra2425 5 лет назад

    እስቲ ንገራቸው ለአንዳንዶቹ ማሜ

  • @Aa-bo4hx
    @Aa-bo4hx 5 лет назад

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ

  • @imamhabeshiya7200
    @imamhabeshiya7200 5 лет назад

    ማሻአላህ ምርጥ ሠው

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr 5 лет назад

      መሻአላህ መሰሎችህ ያብዛልን አላህ ይፍታህ አለይክ

  • @Gedefawdagnew
    @Gedefawdagnew Год назад

    ኧረ ይባርክህ ወንድሜ (ሲጥም)

  • @aschalewteferi644
    @aschalewteferi644 Год назад

    ቡርሀን አዲስ አቦ ጀግና ነህ

  • @jemilrdshad8349
    @jemilrdshad8349 Год назад

    Adnakih negn

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 5 лет назад

    Masha allah Allah yektebe wedeme mohammed Ali 👍👍👍👌👌👌💜💜💜💕💕

  • @sasslove3964
    @sasslove3964 5 лет назад

    Ma shaa Allah bro May Allah bless u and give u more knowledge

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 5 лет назад

    አላህ ይጠብቀን በትክክል