የጅማ-አጋሮ-ዴዴሳ የመንገድ ፕሮጀክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 18

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 8 месяцев назад +6

    አጋሮ የተወለድኩብሽ ያደኩብሽ የፍቅር የሰላም ከተማ እምር በይልኝ እስካይሽ ጓጉቻለሁ❤❤❤

  • @TesfagabirAsfaha
    @TesfagabirAsfaha 8 месяцев назад +5

    ልጅ ሆኜ ተመላልሼበት አዉቃለሁ አጋሮ ጂማ መንገድ ጠባብ ቢሆንም የተሻለ አስፓልት መንገድ ነበረዉ ጊዜዉ እያለፈ ትኩረት በመነፈጉ ተበላሽቶ ይሆናል አጋሮ ከተማም በዚያን ጊዜ ደማቅ ከተማ ነበረች ። ለከተማዋ እንደ ምልክት ይነገርለት የነበረ በላይነሽ ፎቅ ነበረ እንደዉም ኩራ እንደበላይነሽ ፎቅ በማለት ሰዎች ስፎጋገሩበት ነበረ ዛሬ ይኑር አይኑር አላዉቅም ረጅም አመታት አልፈዋል በመሠራቱ ደስ ብሎኛል።

    • @habukasim7356
      @habukasim7356 8 месяцев назад

      እኔም ልጅ ሆኜ ሞቅ ሞቅ እንደበላይነሽ ፎቅ ሲባል ትዝ ይለኛል

  • @DeregeDegu
    @DeregeDegu 8 месяцев назад +3

    ትኩረት የተነፈገዉ መንገድ እዚ በመድረሱ ደስ ብሎናል።ከአጋሮ ደዴሳም ብትመለከቱት ጥሩ ነው።

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 8 месяцев назад

    እስይ ህዝቦ በጣም ተጀግሩ ነብር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica 8 месяцев назад +1

    Agaro my home growing place and my childhood and my beloved homeland keep up shining ✨️ with love and peace

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 8 месяцев назад +2

    አጋሮ የዶክተር አብይ አገር ናት በርቱ

    • @YusufSani-zi5zr
      @YusufSani-zi5zr 8 месяцев назад

      Are bakih abiy ahmed amhara nw😄😄😄

    • @muhidinabatemam2267
      @muhidinabatemam2267 8 месяцев назад

      Agaro Bicha aydelm bro mulu Ethiopia new ye Abbichu don't forget a project like this is in all Ethiopian nation national

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw 8 месяцев назад +1

    Aggaro bezu sera yekeratal yetegodach ketema nat aggaro chenj begwaro ❤

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 8 месяцев назад

    ❤❤❤Go Ethiopia 🎉

  • @adnankemal9536
    @adnankemal9536 8 месяцев назад

    አጋሮ ❤️

  • @danielmuleta4182
    @danielmuleta4182 8 месяцев назад

    Agaro is the city I grew and lived until finish high school. It was vibrant city with big economy. It was totally forgotten for the last 30 or more years

  • @emajo1672
    @emajo1672 8 месяцев назад

    ጌምቤ ከተማ ላይ የመንገድ ዳር ዲች እና የሪቴይንግ ውል ስራ የሚያስፈልገው ቦታዎች አሉ

  • @Galax77792
    @Galax77792 8 месяцев назад

    🎉❤

  • @andishman
    @andishman 8 месяцев назад

    From 1.6 billion to 3 billion? This variation is more than 100%. According to PPA ሌላ ጨረታ ማውጣት ነበረባችሁ።

  • @zeditube4463
    @zeditube4463 8 месяцев назад

    እር መነካ እጃጁ ከአጋሮ ሊሙ ሻይ ያለው ምከድ ስሩለን በታም አስቸጋሪ ነው

  • @ayubawel-f3e
    @ayubawel-f3e 8 месяцев назад

    JIMMA - LIMU ROAD???