ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ስለ አዲሷ ፕሬዘዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የተናገረችው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 219

  • @ፍቅርሰላምየዘላለም
    @ፍቅርሰላምየዘላለም 6 лет назад +79

    የእግዝአብሔር ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የኔ ሁለት አይን ሰጦ ጭንቅላቴ ባዶ ወና የት ነበርሽ ላንች ሙሉ ንፁ አእምሮ ሰጦሻል የኔ ውብ

    • @z.ethiopia5876
      @z.ethiopia5876 6 лет назад

      ሞትኩኝ ኡነትነው የሁላችንም ነው ባዶ የሆየው ሙች

    • @hanihanseid35
      @hanihanseid35 6 лет назад

      Hahahaha የምር እንደት እንዳሳቅሽኝ እምባየ እስከሚመጣ ምክንያቱም እኔም ያንች ቢጤ ስለሆንኩ

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 6 лет назад

      እዚህ ቦቶች ክክክክክክ

    • @dnsbehonest4302
      @dnsbehonest4302 6 лет назад

      ፍቅር ሰላም ዘላለም
      ክክክክ
      ምን ባዶ አደረገው

    • @chweyachweya1822
      @chweyachweya1822 6 лет назад

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 6 лет назад +22

    አንቺ ነበርሽ ፕሬዝዳንት መሆን ያለበሽ በጣም አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ የኔ እናት አላህ ረጅም አድሜ ጤና ይስጥሽ የነ ናት

  • @ገነትበላይ
    @ገነትበላይ 6 лет назад +12

    የኔ ሴት ስወድሽ ካፍሽ ማር ጠብ ይላል ለሁሉም እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክልን🙋

  • @sarahtsyion6006
    @sarahtsyion6006 6 лет назад +16

    ዋው የኔ ቆንጆ አይነ ብሩ ልበ ብሩህ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @etheth5034
    @etheth5034 6 лет назад

    የኔ አደበተ ረቱ የብዙ እውቀት ባለቤት የኔ ቆንጆ ወብ ጨዋ ኢትዮጵያዊት እንደአንቺ አይነት ሊቆችን ያብዛልን አግዚአብሄር ኢትዮጵያና ህዝቦቻን ይባርክ።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 лет назад +11

    የኔ ልበ ብርሃን በጣም ጠፍተሽ እስብሽ ነበረና በመያቴ ተደስቻለሁ !!
    ❤️❤️❤️❤️

  • @zuzunagennn5781
    @zuzunagennn5781 6 лет назад +1

    በውነት ምርጥሰው ነሽ አላህ አድሜና አፊያ አሰከነቤተሰብሸ አላህ የሰጥሸ ሰላምሽ ይብዛ ልዩነሽ አንች ወላሂ ለኢትዮጵያ

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 6 лет назад +14

    They should include you as one of the top close advisory member of Dr. Abey.
    In the mist of all the negative vibe that’s going on in the country , gives us hope to see that there are still few enlightened individuals like yourself who can see and feel the unseen and make great positive impacts in the society. God bless!!!

    • @AjietAregash
      @AjietAregash 6 лет назад

      ...I assure you Dr. Abiy already has the right spot for her in his mind that will fit her the best...we just have to be patient with him to see when the surprise will be...for sure it will be soon! Blessings!

    • @lizm2625
      @lizm2625 6 лет назад

      Ethio10 i am with u . I am waiting what kind of position the prime minister going appoint this very intelligent person. I am waiting to hear.

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 6 лет назад +11

    የኔ ጀግና ሴት እኮ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 6 лет назад +1

    እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ
    ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
    ትዳርሽን ይባርክልሽ
    እወድሻለው በርቺ እህቴ

  • @abowsam3730
    @abowsam3730 5 лет назад

    የኔ ውብ አነጋገርሽ ሲጣፍጥ ልዩ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @dreamviewer654
    @dreamviewer654 6 лет назад +10

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ተባረኪ

  • @endalechkabat6429
    @endalechkabat6429 6 лет назад +12

    የትነበርሽ ለኔ እቁ ናት ሁሌም ብሰማት አትሰለቸኝም እዴት ብዬ እደምገልፃት አላውቅም እግዛብሔር እዴሜ ከጤና ይስጥሽ እላለው

  • @agape4497
    @agape4497 6 лет назад +13

    ተባረኪ የኔ ማር ከአደበትሽ የሚወጣው ውብ ንግግር ፈዋሽ ነው::

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 6 лет назад +9

    ማማዬ መድሃኒያለም ልብሽን እንዲህ እንዳብራዉ አይንሽንም ያበራልሽ።

  • @ybgw
    @ybgw 6 лет назад +2

    She is phenomenal!

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 лет назад

    አችን ሳይ ብርታት ይሰማኛል የኔ ጀግና ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
    ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 лет назад +33

    እኔ የት ነበርሽን ሳይና ሳዳምጥ ባዶነቴ ይሰማኛል እግዚአብሔር አይኗን ያብራላት

    • @ferayakoki3752
      @ferayakoki3752 6 лет назад

      አይን ማይት ችሎ ልብ ከጨለመ ምን ዋጋ አለው ይኔ ልበ ብርሀን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 6 лет назад +51

    ወደፊት አንቺም መሪ እንደምትሆኚ ተስፈ አለኝ

  • @amen240
    @amen240 6 лет назад

    yene konjo you are my favorite ! Atetegeb eko nesh I can listen you day and night! Tebareki!

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማሽ

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 6 лет назад +1

    ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው አይንሽንም ያብራልሽ ሱበሀን አላህ ኢትዮጵያ ስንት ሙህር እያላት በመሀይቦች እየተመራች ወደሀላ ቀረች

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    የኔ ውብ የኔ ልበ ብሩህ የውጬ ባልቦላ ቢቃጠል የውስጡ አልተቃጠለም አንድም በ#መንግስተሠማያት "አይን ያለው የሌለው"አይልምና

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 6 лет назад +1

    Wow this was worth listening to. Yes we are praying to be a people who know how to accept, respect and led by the leaders we are blessed with, including women leaders.

  • @ethiopiaagere6028
    @ethiopiaagere6028 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 6 лет назад

    Konjitye very funny & informative yaz Ejuan Sam gunchuan ziga dejuan!..very interesting

  • @ልኑርተከብሬበኢስላምተውቤ

    የኔ ጀግና ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ አላህ ይጠብቅሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @الحمداللهالنعمتلالاسلام
      @الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 лет назад

      እረ ተው ተው በአላህ የማያምኑትን አላህ ይጠብቅሽ ይጠብቅህ አትበሉ በአላህ

    • @habetamtam7754
      @habetamtam7754 6 лет назад +1

      +الحمد الله النعمتل ال اسلام T ምን ችግር አል0 ምርቃት ማድርስ ለመልካም ስዎች

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 лет назад +1

    ዋው መሳጭ አስተማሪ ንግግር እድሜና ጤናን ተመኜውልሽ

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 6 лет назад

    የኔ ጀግና እናመሰግናለን 1000 አመት ኑሪልን እህታችን

  • @ወደፈተናእንዳትገቡትጉናፀ

    የኔ ልበ ብርሀን ሠላምሽ ይብዛ የት ነበርሽ የኔቆንጆ ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም ብርሀንሽን ያብራልሽ

  • @ddddariba975
    @ddddariba975 6 лет назад +2

    Ms. Yetnebersh,
    Trust me one day you will have your Sight back. GOD can restore your all you missed. Time will come. Trust me. YOU ARE beautiful & bright side of your vision is ahead of you.

  • @sebleeseble9902
    @sebleeseble9902 6 лет назад +1

    የኔ ጀግና በርች

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 6 лет назад +8

    አላህ ይጠበቅሽ የኔ ማር

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 6 лет назад +42

    አቦ አንችም የትነበርሽ ብቻ ሳይሆን አትጠገብ ቢጨምሩልሽ

    • @emanmohammad8844
      @emanmohammad8844 4 года назад

      አያቴ ነው ያዋጣላ ይባላል እናቴን ስርፋሺ እሷን ደሞ የትነበርሺ ተባለች. ሰይቴዋ የኔ አክት.

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 6 лет назад

    ጀግናጨዋልበብረሀን ኑሪልን ።

  • @cfdd3252
    @cfdd3252 4 года назад

    አላህ ይጠብቅሽ አች የምገልፅበት ቃል የለኝም

  • @jamelasade5099
    @jamelasade5099 6 лет назад

    የኔእህት..የትነበርሽ..በኔ..ጌዜ..አለሽ..ከሁሉም..በላይ..ጤና..ነውና..እድሜና..ጤናሽን..ይስጥሽ..አይንሽን..ፈጥረሻል..አላህ..ያሳድግልሽ..ይቻላል..እችላለን።

  • @ewnetugiru2353
    @ewnetugiru2353 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!!

  • @tigistgebermsekel7653
    @tigistgebermsekel7653 6 лет назад

    ተባረኪ

  • @lizm2625
    @lizm2625 6 лет назад

    I am really proud of u . U are so smart person very intelligent person. Plus u are very funny too. U are smart with brain and very funny. Keep good work

  • @asmabinttube1203
    @asmabinttube1203 6 лет назад +1

    አላህ ብርሀንሽን ይስጥሽ ሀያቲ አንደበተ ርቱ

  • @haregabebe4433
    @haregabebe4433 6 лет назад +1

    WOW may God bless you more and more

  • @ሰላምይሁን-ቀ5ከ
    @ሰላምይሁን-ቀ5ከ 6 лет назад

    የኔ እናት እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @MaSi-zt3ji
    @MaSi-zt3ji 6 лет назад +5

    የኔ ጀግና እፍ አይንሽን እግዚአብሔር። ያብራልሽ

  • @TamerTamer-kg4qp
    @TamerTamer-kg4qp 6 лет назад +1

    ምንም ብትይ አትጠገቢም የኔ ማር ሱባህን አላህ ድቅ ነው

  • @zewduadere8611
    @zewduadere8611 6 лет назад

    Anedebeteshen Lehulum Sewu E/G Yadelewu Tebareki 😍

  • @imranmisbah9961
    @imranmisbah9961 6 лет назад +1

    I Love you mamaye long life 👑👑 my Allah bless you

  • @አደመአደመ
    @አደመአደመ 6 лет назад +3

    እዉነትም የትነበረሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад

    እንቁ ሴት ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 лет назад

    የኛ ጀግና ቀጣይ የኢትዮጵያ ፕሬዘደንት

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር አንቺን ስያነግስሽ ያሳየን ኢትዮጲያ ያጣቹ እንዳቺ የልብ ብርሀን ያላቸው ነው እንጂ ማፍጠጥማ እኔም አፈጣለሁ እግዚያብሔር ዘመንሽ ይባርክ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 6 лет назад

    Amazing 👌👌👏👏👏⚘

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
    @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 6 лет назад

    Wowowow bewnat Egzhaber ragime edema yesetesh!!

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 6 лет назад

    ሲሰማ የማይጠበቅ ኢትዮጵያዊነት !!!እቤት እንዴት እይምሮን ያንፃል !!!

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ማሬ

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ

    የኔ ጀግናነሽ በውነት አንችን ስሰማ ውስጤ እንዴት እንደሚደሰት እመቤቴ ትጠብቅሽ ሌላ ምን እላለሁ

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 6 лет назад

    ምልበል እድሜ ይስጥሽ ኑሬልን

  • @ghnggnf4481
    @ghnggnf4481 6 лет назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @RahelDemre
    @RahelDemre 6 лет назад

    ተባረኪ አቦ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 6 лет назад +3

    Dr. Abiy 👈trying to changed male dominated culture✌ in Ethiopia so , don't worry The 💚 time will be come 💛 slow by slow...
    I hope ❤U are able to do more than those who is already on the top position ..Because you're amazing women .
    God bless🙏 YOU💋
    ☝ 👉O✌E YOU 👈

  • @ethiopiadubai2143
    @ethiopiadubai2143 6 лет назад

    የኔ ጀግና በርቼልኝ ኦሌም ጀግናነሽ

  • @AjietAregash
    @AjietAregash 6 лет назад +1

    Our Legend!

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 лет назад

    የትነበርሽ የኢትዮጰያ ጀግና ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብሽ

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 6 лет назад

    ጅግና ነሽ

  • @ifonujvvgk6944
    @ifonujvvgk6944 6 лет назад +3

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሴቷ አብይ ነሽ እሰይ የኔ ጀግና

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 6 лет назад

    Beteful

  • @haregbefikadu6213
    @haregbefikadu6213 6 лет назад

    የኔ ውብ ተባረኪ ስወድሽ
    ከጫካ መጠው መገድ ያሳየናቸው ዛሬ፡፡፡፡፡፡

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 6 лет назад

    የኔ ቆንጆ እ ር ይጠብቅሽ የኛ ጀግና እመብርሀን ብርሀን ጧፍ ትሁንሽ

  • @ሚሒራሚሒራ
    @ሚሒራሚሒራ 6 лет назад +2

    የኔ ልዩ ስወድሽ

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 6 лет назад

    የኔ ውብ የኔ ማር ተባረኪ beautiful inside and out side!!!

  • @zeynebahussein7651
    @zeynebahussein7651 6 лет назад

    መሸአላህ

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 6 лет назад

    THANK YOU !!!!!!to share us thanks again love and respect u 💕💕💕💕👍👍👍

  • @yonathan166
    @yonathan166 6 лет назад +8

    ልበ ብርሃን መልእክቱን እቀበል

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 6 лет назад +1

    የትነበር ሺዬ እወድሻለው ኑሪልኚ

  • @kaltb5296
    @kaltb5296 6 лет назад +1

    fetary zemnsn ybark andebte retu 🇪🇹👈 jegna

  • @zelekeayalew8448
    @zelekeayalew8448 6 лет назад +1

    Ewnetem yetnbersh meret ethiopiawe

  • @rozawe4185
    @rozawe4185 6 лет назад +3

    yene jegna

  • @suciayu5133
    @suciayu5133 6 лет назад +2

    Jegnesh♥♥♥♥♥♥

  • @meronpaulos6587
    @meronpaulos6587 6 лет назад +3

    Wow Ur so funny !bless u !

  • @milenetecha59
    @milenetecha59 6 лет назад

    የእኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ እኮ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ

  • @ለእውነትእንሙት
    @ለእውነትእንሙት 6 лет назад

    ባጭሩ ጀግና::

  • @LyLy-pe7ld
    @LyLy-pe7ld 6 лет назад

    ዬትዬ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @seaddseasxzd9159
    @seaddseasxzd9159 6 лет назад

    ጀግና ነሽ

  • @beletlove9074
    @beletlove9074 6 лет назад

    Jegint😍😍😍😘

  • @ConventionFloral
    @ConventionFloral 6 лет назад

    Uff yemiareka negeger thank you sis

  • @desta5503
    @desta5503 6 лет назад +1

    የትነበርሽ ኣንችኮ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ውድድድ

  • @ሀገሪነአድኑት
    @ሀገሪነአድኑት 6 лет назад

    ፋጣሪ አብዝቱ ይጥብቅሽ የኔውብ ❤❤❤❤❤❤

  • @habibuhhabibuh7573
    @habibuhhabibuh7573 6 лет назад

    ውይ የት ነበርሽ እንዴት ነው አንደበትዋ ማር ጣፋጭ ከጣፋጭም በላይ ነው ንገሪልኝ

  • @mistreamanuel5085
    @mistreamanuel5085 6 лет назад

    Yena leba berhane sewdeshe eko 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ትግስት-በ6ዀ
    @ትግስት-በ6ዀ 6 лет назад

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 6 лет назад +1

    yene leyyuuu nurilgn

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 6 лет назад

    የትነበርሽ በራሷ በቂና ሎሬትነቱን የምትመጥን ቢሆነም ይህን የማእረግ በሚሰጠው አካል ተመዝኖ መልካም ነው ። ነገር ግን የግለሠቦችን ልቀት በሚለካበት መስፈርት ተለክቶ ይህንኑ ለመስጠት በተቋም ደረጃ እውቅና ያለው ካልሰጠው ማእረጉንም ማራከስ ሰወች ደክመው ጥረው የሚያገኙትን ክብር እንደፓስተር ባደግ መቸብቸብ ስለሚሆን እባካችሁ ከዚህ ድርጊታችን እንቆጠብ አላግባብ የሚያደርጉና የሚጠቀሙበትንም እናውግዝ እንጠየፍ።

  • @سعديةروكة
    @سعديةروكة 6 лет назад

    ሀቢበቲ በርቶ

  • @ሶፊቱዪብ
    @ሶፊቱዪብ 6 лет назад

    አትጠገብም አላህ አይንሺን ያብራልሺ

  • @Hayat-uc4yj
    @Hayat-uc4yj 6 лет назад +7

    የኔ ውድ ስወድሽ

  • @yekabatamerat1620
    @yekabatamerat1620 6 лет назад

    Woye Egzabehari yebarikeshe ehta I poured of you

  • @fufu2388
    @fufu2388 6 лет назад

    ማሻ አላህ

  • @magnetzemene4472
    @magnetzemene4472 6 лет назад

    ስወድሽ

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 6 лет назад

    Egziabahr yabralshi yhann aynshi yena jegna

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 6 лет назад

    👏👏👏👏👏👏❤❤