ስኬታማዋ እናት! የመንግስት ‘ስልጣን’ መልቀቄ ለበጎ ሆነልኝ! ብዙ ሰው ቢቃወመኝም ውጤታማ ሆኛለሁ!Eyoha Media |online couples therapy |
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
እንደዚች አይነት ጀግና ሴት ስታዩ እነማን ናቹህ ግን ደስ ሚላቹህ🤚🤚🤚🤚🤚🤚
ደስ ከሚላቸው ውስጥ እኔ አንዷ ነኝ
ባሎች
Setoch
🤚
"መጀመሪያ ጽድቁን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል" የዚህ መንፈሳዊ ጥቅስ ትልቅ ተምሳሌት ነሽ! ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!
ሁሉም በሙያዉ ለእዉነት ቢኖሩ እዳች ምስቅልቅሎ ባልወጣ ነበር ጀግና ነሺ
Llôpppps se se
እንዳንቺ አይነት አንበሳ የሆነች ጀግና ሴቶች. ይብዙልን። አላማሽን. አምነሽ ታግለሽ. ደክመሽ የውጤትሽን ፍሬ በማየትሽ በጣም ያስደስታል። የማይቻል ነገር እንደሌለ. አሳየሽ። እህታችን. ክብር ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ይገባሻል
ጀግና በጣም ደስ የሚል ታሪክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
በስመአም ተሳካም አልተሳካም እንደዚህ ጠንክሮ የሚሰራ ሰው እጅግ በጣም አድናቂ ነኝ
የእውነት ብልሀቷ እና ጥንካሬዋ ልክ እንደ እናቴ ነዉ.... ደሞ ቆንጆ ሜካፕ የለ ምን የለ ኦሪጅናል...ጀግና፣ቅን፣የዋህ፣ፍቅር አዋቂ...
ኩል አለ ሊፕስቲክ አለ ሌላም አበስ አበስ ያለ አለ ግን ሁሉም በስሱ ነው ያምራል😊
ኦረ አላውቅም አትየም ተጠቀማለች
እረ የትም ቦታ ሀገርና ሕዝብን የሚመሩ ሰዎች አንችን የመሰለ የሥራ ሕይዎት እንዲኖራቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው። ለኔ እጅግ እጅግ ጀግና ሴት ነሽ። እግዚአብሔር ዕድሜና ዕውቀት ጥበቡን ይስጥሽ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።
@@eyerusalembirhanu5012 ልክ ነው
ንንግርሽ እራሱ ቀልብ ይገዛል 💪 ጀግና ነሽ 🥰
ያለፍሽበትን የመንግሥት ሥራ ተግዳሮት በደንብ እረዳሻለሁ:: እኔ ግን እንዳንቺ ጠንካራ ስላልሆንኩ አገር ጥዬ ወጣሁ:: ጀግና ነሽ:: እግዚአብሔር ይባርክሽ ያስፋልሽ::
Better to live with truth 🙏 🙌 than being dishonest.
May God bless you ❤ 🙏
አንቺ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለእውነት ኖረሽ እራስሽ ያሸንፍሽ የዘመናችን ዘግና ጀግና ሴት ነሽ ❤👍
ታላቅ ጀግና ሴት ነሽ:: ሀገራችን እንዳንቺ አይነት ብርቱ የሆኑና ለእውነት የቆሙ የተወስኑ ሰዎች ቢኖሯት የት በደረስን:: በርቺ የእኔ እህት:: ሁሌም ፈጣሪ ከእውነተኞች ጋር ነውና:: አምላክ ይባርክሽ ይባርክልሽም::
❤❤❤❤ልባም ሴትን ማን ሊገኛት ይችላል???
ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ ይበልጣል ::
የባልዋ ልብ ይታመንባታል::
ምርኮም እይጎድልባትም::
እድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርጋለች ;
ክፍም እታደርግም::
መፅ ምሳሌ ም31 ቁ 10-12❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ለብዙች ትረፊ
Zemenish yibarek geta hail yihunish
ፈጣሪሽን ሳትረሺ እርሱ የሰጠሽን እውቀትና ጥበብ ተጠቅመሽ በድካምሽ ሳትቆሚ ሩጫሽን በውጤታማነትና በስኬት እዚህ የደረስሽ ነሽና ታሪክሽ የብዙዎቻችንን ህይወት ይቀይራል ብዬ አምናለሁ ፈጣሪ በበለጠው ይባርክሽ።
ሁሌም ጀግና ሴቶች ያስደስቱኛል።
በዚህዘመን፡እንዲህአይነት፡ሰዉመገኘቱ፡ግሩምነዉ፡እግዚአብሔር፡ይርዳሽ
Gobez...
እንዳንቺ አይነቱ ለእግዚአብሔር ለህሊናው የሚኖር ጀግና ሴት ለሀገራችን ያብዛልን በጣም ጀግና ሴት ነሽ።
የኔ ዕሮል ሞደል እኔም እዳች ጀግና ሴት መሆን ነው የምፈልገው ሴት ልጅ በራሷ ስትቆም ሳይ ደስ ይለኛል
ኡፍፍፍፍ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ የኔ ጀግና ጎበዝ ንግግሮችሽን ስሰማ እራሴን አየሁት እኔኮ ይሄ ነው ያስቸገረኝ ማህበረሰቡ ይገልሻል ወላሂ ግን ያ ሁሉ አልፎ አንድ ቀን በጣጥሼ ድል አደርግ ይሆናል የኔ ብርቱ ለኔም አቅሙን እንዲሰጠኝ ተመኙልኝ
ፈጣሪ ይርዳህ !
ብርቱ ሴት ውስጣም ውጭዎም ቆንጁዬ : አንደኛ ናት፡፡ በጣም የነካኝ ፓርት ለባለቤታ እና ለቤተሰባ ያላት አክብሮት። በተለይ ባለቤታ ከስራ ሲመለስ ተታጥባ ሰትጠብቀው(አቤት ማሰተዋል) ያስብላል። you are blessed እህት ዝናሽ
ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎችም እህት ወንድሞች አርአያ የሆንሺ ጀግና ነሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ እምነትሺም እሱ ነው እና በርቺ
የኔ ጀግና ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!!! ለኔም ጉልበት ሆንሽኝ።
ቢሮ ከሚውሉት በላይ ውብ ነሽ የኔ ውድ ውስጥሽ ውጪሽ ያማረ ነው ጀግና!!!!!
ባለቤትሽንም አለማመስገን ንፋግነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በዘመንህ እግዚአብሔርን አገልግለህ እለፍ; ሽምግልናህ ያማረ ይሁን!!!
አሜንንንንን
ወው ጀግና ነሽ እኔም እዳቺ ጠካራ ነኝ አላሀምዱሊላ ግን ብዙም አልተማርኩኝም እስከ አመስት ነው የተማርኩት አሁን አረብ አገር ነው ያለሁት ኢንሻአላህ አዳድ የማድርጋቸው ነገሮች አሉ እነሡን እዘህ ካለሁ አሳክቸ አገር ገብቸብዙ ማድርግ የምፈልጋቸው እቅዶች አሉኝ ኢንሻአላህ ያረብ አላህወይ ሀሳቢን ሙላልኝ እስካሁን ላደረክልኝ ነገር ሁሉ ምስጋና ይገባህ አላሀምዱሊላ ሽኩር
እህታችን በዚህ ጠባብ ብሔርተኝነት ዘረኝነት ነግሶ፤ ሞያና ትምህርት ፤ የሥራ ልምድ ከምንም ሣይቆጠር የዘር ሐረግ ተቆጥሮ የሥራ ምደባ ም ሆነ ሹመት በሚሠጥበት የተበላሸ ሥርዓት ውሥጥ ይህንን አሠራር መቃወም በውነትም እብደት ነው ። አደጋም አለው ። በእብዶች መሃል ጤነኛ ሰው እንደ እብድ ይቆጠራል ። እንደሚባለው ነውና አንቺ ግን በእውነት ጀግና ነሽ ። ሀገራችን ተበላሽታለች ይህ መከረኛ ሕዝብ መቸ ቀን እንደሚወጣለት የሚያውቀው አምላክ ብቻ ነው ። በደርግና በህውአቶች ላይ የፈረደው አምላካችን አሁንም ይፍረድ እንላለን !!! አንቺግን በእውነት ሀቀኛ ኢትዮጵያዊት ነሽ ያንቺ ዓይነት ጥቂት ቅራጥ ሲቪል ሠርቫንቶች ቢኖሩን በሀገራችን ለውጥ እናይ ነበር ምን ያደርጋል አልታደልንም ። ቢሆንም ለውጥ ይመጣል ብለን እናምናለን የግፈኞች እድሜ አጭር ነውና ።
ውሽት ብዙ ተከታይ ስላለው እውነት አይሆንም
What a wise women
Abye Ahmed should give her a big position we need this kind of leader .
በጣም ምትገርም ሴት ናት! ጀግና! ሁሌም እንዲህ አይነት አስተማሪ ሰዎችን አቅርቡልን።
እግዚአብሄር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ጤና እና ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ 🙏
አጊቱ ጋር ተመሳሰልሽብኝ እስዋም በሀገርዋ መኖር እና መሥራት ሲያቅታት ነው በጣሊያን ሀገር ተሰዳ ያንን ሁሉ ፍየል አርብታ ቺዝ በመሸጥ ከስኬት መድረስዋን ስትናገር የነበረው መቼም መልካም ሰው አይበረክትም በክፉ ሰው ህይወትዋን ተነጠቀች ነብስዋን ይማርው ፈጣሪ አንቺም የጎበዝ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ እና በዚሁ ጥንካሬሽ ቀጥይበት ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የስኬት ይሁንልሽ
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለሥልጣን ብለው የቆሸሸ ሥራ እየሠሩ የቅንጦት ኑሮ የሚኖሩ ብዙ ናቸው
አንቺ ይህን ገፍተሸ መውጣትሽ ጠቅሞሻል በርቺ
ጀግና ብልህ ሴት ነሽ:: ሀገራችን እንዳንቺ አይነት ብርቱ የሆኑና ለእውነት የቆሙ የተወስኑ ሰዎች ቢኖሯት የት በደረስን:: በርቺ የእኔ እህት:: ፈጣሪ የሰራሽውን ሁሉ ይባርክልሽ፡፡
አምስት ፐርሰንት የኢትዮጵያ እንዳች ብያስብ ሃገርቷ በተቀየረች ነበር መልካም ሰዉ ነሽ ይህ ደግሞ የአላህ ስጦታ ነዉ አላህ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ
Good job! We need more people like you 👍👍👍
Hatu si hin beknu sibdu wayi
*ጀግንነት ቅንነት ሴትነት እናትንት ሁሉምን አካታ የያዘች ጀግና እናት ነች ለኔ በርች ማማዬ በሌላም እንጠብቅሻለን*
አንቺ የአለም ሴቶቾ ሁሉ ጀግና ነሽ እግዚያብሔር ጨምሮ ጉልበትና ጤና ይስጥሽ
እግዚአብሔር በንፁህ ህሊና እንድሰሪ ያደረገሽ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በርቺ
በእውነት ጀግና ነሸ ሁላችንም የአንቺ ዓይነት ልብ እና ጥንካሬ ይሰጠን መቀጠር በሸታ ነው ሰውን ፈሪ እና እሰረኛ ያደርጋል የራሰ ሰራ መሰራት ነፃነት ነው
እዉነትን ይዘሽ ከጌታ ጋር በመቆምሽ ጌታም አከበረሽ
Yes 👍
Gegna!!!!!!
You are hero!!!!!!!
I feel my blood serounding all over my body.
በጣም ከባድ ዉሳኔ ነዉ ከመንግስት ሥራ መዉጣትሽ እዉነት የሌለበት ሕሊናን የሚያቆሽሽ የተጨመላለቀ ነገር ዉስጥ ወጥተሽ በድካምሽ ዉጤት ማግኘትሽ
እንዳቺ አይነት ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያብዛላት እህቴ ትርፍርፍ በይልን ድንቅ ህይወት ተባረኪ!!!!!
Amazing woman 😊 you are a role model for many people
ዋውውውውውውው እህቴ አምላክ ጨማምሮ ይባርክሽ ለኔ ምሳሌ ብርታት ሆንሽኝ ለሀገራችን እንዲህ ጠካራ ሠው ነው የሚስፈልጋት እኔም ለሀገሪ እዲህ ጠክሪ ለመስራት ህልሚ ነው 💚💛❤️💪
ዋዉ ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ ለብዙ ሴት ተምሳሌት ነሽ ስራዉ አድካሚ ነዉ ሞራልሽ ጥሩ ነዉ ጥንካሪሽ ስኬታም አድርጐሻል
ህይወትሽ አስተማሪ ነው እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ
She is a wonderful woman who believes hard work and honest,it’s a good lesson for many of us ,keep up a good work
ጀግና ነሽ ዉድ የሀገሬ የመቱ ልጅ ጥንካሬሽ ለብዙ ሰዉ አስተማሪ ነው እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ
ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳሸ ጌታ ሁል ጊዜ መልካም ነው 🙏
እምነት ያለው ሰው በእግዚአብሔር የሚያምን እንዲ በተግባር ትእዛዙ ተከትለሽ በዚ ዘመን መገመት አያቅትም ከባድ ነገር እንዳሳለፍሽ ።። መታደል ነው በጣም ምታኮሪ የሴት ወይዘሮ am proud of you God bless you and your family
ጀግና ሴት ነሸ ማርያም💟💟💟💟💟
God bless you 🙏 ❤️
እውነትን የያዘ ብዙ ዋጋ ይከፍላል ግን ለበጎ ነው እውነት ያሸንፋል በርቻ በግል መስራት ያዋጣል ጥሩ ምርጫ ነው ወተት ከተረፈ ቃቤ መሸጥ አይብ መሸጥ ቻዝ እየሰራሽ ብትሸጪ ያዋጣሻል አሁን ደሞ መሳሪያዎች አሉ የማለቢያ የመናጫ ቻዝ የማውጫ ያ ዚኒኮ ጀባድ ሀገሬ ስገባ እጎበኝሻለሁ
አንዳንቺ አይነት ሴት ኢትዮጵያ ስላላት እግዚአብሔር ይመስገን ። ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
ማርያምን ጀግና ጠንካራ ስኬታማ ሴት ነሽ ለብዙዙዙዙ....... ሴቶች በር የምትከፍት ብርታት የምትሆን ነች አቦቦቦቦ..... እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ መልካም ምኞቴ ነው 👏👏
ብርቱ ሴት ተባረኪ 😮
So proud of you very strong women!!!
አንድ ጻድቅ ባገኝ እምራለሁ ተብሎ እንደተጻፈዉ እንዲህ ለእዉነት ለህግና ለህሊናሽ በመቆምሽ ለሀገርም ተስፋ ሆነሽናል በርቺ እህቴ ተባረኪ
ሁሉም በሙያዉ ለእዉነት ቢኖሩ እንዳች ምስቅልቅሎ ባልወጣ ነበር ጀግና ነሺ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ #skynet_tube ነኝ
ዋው‼️ጀግና የምታጀግን ሴት ‼️💕 ሁሉን ሰጥቶሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
እህቴ በጣም ጉበዝ ሴት ነሽ የኔ ጀግና እርጋታሽ ደስ ስትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከልጅች ከባለቤትሽ ይስጥሽ
እግዚአብሔር የርዳሽ ሴት ንሽ ከውር ድሞዝ ውጠሽ ለዚህ ክብር ደርስሻ ፍጣሪሺን እይባርክሽ ኑሪ ጅግና ሴት ነሽ ❤️
ኢትዮቢያ ውስጥ በሁሉም የስራ ዘርፍ እዳቺ ታማኝ ቢሆኑ ሀገራችን እደዚህ ምስቅልቅሉ ባልወጣ ነበር
በጣም ደስ ብሎኛል እያዳመጥኩሽ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እውነት እግዚያብሄር አሁንም የብዙዎች እናት ያድርግሽ ያሰብሽውን ብቻ ሳይሆን እግዚያብሄር ያሰበውን በሰው ልብ ያልታሰበ በጆሮ ያልተሰማ በአይን ያልታየ በረከት ወደ ቤትሽ ይግባ በመስጠት ተባረኪ፡፡ እናት አባት የሌላቸውን ህጻናት የተቸገሩትን እናቶች መርዳት ምነኛ መታደል ነው፡፡
ታምነሽ እግዚአብሔር ይረዳኛል ብለሽ ለፅድቅ በመቆምሽ የአምላክሽን እጅ አይተሻል ዘመንሽ ይባረክ
በመጀመሪያ በጣም ጎበዝና በራሱ የሚተማመን እውነተኛ መሆንሽ በጣም ያስደስታል፣ በጣም ጎበዝ ለእውነት ማደርሽ፣ የኛ አገር ሰው ፈሪ ነው ተይው ለምን ይልና እውነታውን ያጭዳል፣ እኔም እንዳንቺ ስለሆንኩ ብዙ ሰው ይቃወመኛል እንደተናጋሪም ያያል ፣ ያሳዝናል ለእውነት የማይቆም፣
እንዳንች አይነት ጀግና ሴቶች ይብዙልን ዋውውው እምትገርሚ ሴት ነሽ ሀቀኝነት ፣ታማኝነት ፣እውቀት ፣ጀግንነት ሁሉንም እግዚአብሔር አጣምሮ የሰጠሽ ብርቱ ነሽ ።
ጠያቂዋ ጎበዝ ነሽ:: ግን መልሳቸው ስለ መንግሥት ሥራው ድብብቆሽ ይበዛዋል:: ፍርሀትም ይመስላል:: ባል ደግሞ ሚስቱን ባለችበት ሁኔታ ሊወዳት ይገባዋል እንጂ ልብስ በመቀያየር የልጆቹ እናት ከውጭ ሴቶች መወዳደር የለባትም:: (ያስተካክሉ) ስለ ውጭ ሀገር ኑሮ በቂ መረጃ ያለዎት አይመስልም:: በተረፈ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልዎ::
ጀግኒት ደስ ስትል
እኔ ቃል የለኝም ላንቺ ምናለ እኔም እንዳንቺ ቆራጥ ብሆን ብዬ አሰብኩ በመንግስት ስራ አንድ ቀን ደስተኛ ሆኜ አላቅም ለቅቄ ሌላ ስራ መስራት አስብና እፈራለው ልክ አንቺ እንዳልሽው የተወሰነ ነገር ሞክሬ ነበር ግን እንዳንቺ ቻሌንጁን መቋቋም ስላልቻልኩ አቆመዋለሁ መንግስት ቤት የለው ብልሹ አሰራር ሳይ በጣም ያመኛል እስከመቼ በዚህ ሁኔታ እላለሁ ስራ ለምግብ ብቻ እድሜ መጨረሻ ነው ለኔም ፀልይልኝ ብርታት ሆነሽኛል የምታወሪው ሁሉ እኔ ውስጥ ያለው ነው ሀቀኛነትሽ ግትርነትሽ ሳይቀር ያ ደግሞ በመንግስት ቤት አያዋጣም ግን ህሊና የሚባል ነገር አለ እና እሱን ማሸነፍ አይቻልም ለማንኛውም ማለት የምፈልገውን በሙሉ አንቺ ብለሽዋል የኔ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ስኬት ማማ ላይ ያስቀምጥሽ
በጉልበቱ ደክሞ ያገኘ ሰው በኩራት ሃብቱን ያሳያል። ባለስልጣኖቻችን እስቲ ሃብት ያፈሩበትን መንገድ እና የገጠማቸውን ተግዳሮት ያስረዱን። ጋብዙልን
ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች
ማሻ አላህ በጣም ጀግና ሴት በጣም ደሰ የሚል ታረክ
ዝኑ በእዉነት ተሣክቶልሻል ብርቱ ያረገሽ አምላክ ይባረክ
የኔ ውድ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን በእጥፍ ይባርክልሽ ሙሉ ቤተሰብሽ ይባረኩ በርቺ እውነት ከአንች ጋር ስለሆነ ገና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ብዙ ከአንቺ ተምረናል የሴቶችን የመቻል አቅም አሳይተሽናል ከልብ እናመሰግናለን።
ጀግና ሴት ነሽ እኔ የምወደው ሙያ እግዚኣብሔር ቢረዳኝ🙏👍😍
ጀግና ልጆ ነሽ እግዛብሄር ዘመነሽን ይባርክርሽ ቀጥይ ሌላ ትምህርት ትሆኘለሽ።
ና ማነህ ደበላው ደመቁ ነይ ይችን ጀግና እያት ወበር ላይ ቁጭ ብላቹህ የሰው ደም የምጠጡት አላህ ይፍረድባቹህ ኢንሻአላህ
በጣም ነው የማደንቅሽ ጀግና ሴት ሁሉም እንዳንች ቢሆን መልካም ነበር ርጋታሽ በራሱ ውበት ነው።
Very strong women . Let every body learn from you . Good and confident mother and wife . May Gid bless you and your whole family .
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በሰማሁት ምስክርነት ደስ ብሎኛል። እኔም ቢዚ የሚያደርግ ሥራ አወደለሁ። ተባረኪ ሰ.ቁ በጽሁፍ በታደረጊው መልካም ይመስለኛል።
እህት ዓለም፣ በጣም አደንቅሻለሁ። እድገታችንና ትግላችን በጣም ተቀራራቢ ነው።እንደ አንቺ የምፈልግበት ባልደርስም የራሴን ታሪክ የምስማ ነው የመሰለኝ። በርቺ እግዚአብሔር ያሳካልሽ።
የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬ ብትጨምሪበት የበለጠ ጥሩ ይሆናል እላለሁ። ይቅናሽ።
የጀግና ሴት አድናቂ ነኝ ይመችሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ለእውነት /ለሐቅ ራስን መስጠት ቀላል አይደለም። ስራን መልቀቅ ደግሞ እንዳንቺ ጀግናና ሐቅ የሚበልጥበት ሰው መሆን ይጠይቃል። ጀግና ነሽ። I have seen & encountered such a life. Long live my dear!
መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ነው ተባረኪ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ
wow a strong and brave woman you are truly an inspiration
ጠንካራ በራስ መተማመን ያሀገር አኩሪ ሴት ነሽ።
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ
ዋው! እጅ በአፍ የሚያስጭን ጥበብና ማስተዋል ያላት ድንቅ ሴት ነሽ! ታማኝ የሆንሽለት አምላክ ባረከሽ። ምን ሆኜ ነው ግን በሰው አገር ስንት ነገር ማድረግ ስችል እንዲህ የደነዘዝኩት። ይሄን ያህል ዘመን ኖሬ ኑሮዬ ከ እጅ ወዳፍ ፣ ታክሲ ስነዳ ውዬ ገባሁና nap መውሰድ አስቤ ነበር ። እንቅልፍ አይገባኝም ፣ መንቃት አለብኝ ብዬ ኮምፕዩተሬን ከፈትኩ። ተባርከሽ ቅሪ እህቴ;
ይገረማል ፈጣሪ ለስራቸዉ ይሰጣቸዉ ሀገሪቱዋ ወደ ቁልቁለት የወሰድዋት እነዚህ አረመኔዎች ናቸዉ።
መሸለም አለባት ጀግና የእውነተኝነት ማእረግ ይገባታል አላፊነቷን የተወጣች ጀግና ከጦርሜዳ ያልተናነሰ ጀግና
ጌታ ይባርክሽ
ዘመንሽ ከዚህ እውነት ፈቀቅ አይበል
ሰማያዊ አባትሽ ከላይ የማይጠፋ ሽልማት
አዘጋጅቶ ለምድርም ለሰማዩ ኑሮሽ ያዘጋጃል
እርሱ ታማኝ ነው
ዘመንሽ ይባረክ
እውነት እውነት ነው። እውነት የእግዚአብሔር መንገድ ነው። የእግዚአብሔርን መንገድ የተከተለ መንገዱ ሁሉ የተቃና ነው። እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ።
ዝኒዬ ዛሬ ነው አጋጣሚ ያየሁሽ አጠገቤ ሆነሽ በዚህ መጠን አላውቅሽም ዘመንሽ ይለምልም ፀጋ ይጨመርልሽ ተባረኩ።
ይህንን አለማድነቅ አይቻልም እህቶ እግዛብሄር ይባርክሽ እራሴን እንዳየው አድርገሽኛል
እግዚአብሔርን የምትፈራ ጀግና ሴት ጌታ ይባርክሽ!!!!
What a lady ! God bless you more you are an inspiration! This should be on major Ethiopian Chanels for all women and girls to see.
mash Allha የባለቤትሽ እገዛ ታክሎበት ያንቺ ብርቱነት የ አላህ አእምሮሽን ብሩህ ንፁህ አድርጎልሻል ጥበቡ ስራው ተፈጥሮው ድንቅ ነው subhan Allha
So smart!! You are an inspiration. Yeah, while I was joining at the AAU extension division, my husband and my kids were very supportive and they were my strength. However, it was my sister and her surroundings ( those who dropouts 12th grade) who were very much criticizing me. Shame on them but I am very happy to obtain 2 degrees form the AAU. Thanks to my husband, my kids, my organization and my supervisor's who encouraged and supported me a lot so I can achieve my dream!
Most of all thank you GOD THE ALMIGHTY MY EVERTHING 🙏🙏🙏🙏
Wow brava betam new yewdedkolesh
Asteshasbeshin 👍😘💖 galatomi gabadho 😘🙏 Ethiopia eko le motelat atunem le leba new yemitonew anchi gen bewnetgnaneteshii ketyebet
የተመኘሽው ከፍታና እድገት እንድደርሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ ውዴ
You did great. Bless you more!!!!
ከዚህ የበለጠ ሰፍተሽ እዳልሽውም ለብዙዎች እንድትደርሺ ፀሎቴ ነው ያገዘሽ የረዳሽ ጌታ ይክበር ጎበዝ ነሽ ።
በአብዛኛው ታታሪ ሰዎች ሀቀኛና እውነተኛ ናቸው። ስለዚህ አያጎበድዱም ምክንያቱም በራሳቸው ይተማመናሉ ፤አይሰርቁማ ። ወ/ሮ ዝናሽም የተናገርሽው በሙሉ የኖርሽውና ያለፍሽበት ለመሆኑ ምንም አልጠራጠርም። ምን ብዬ እንደማደንቅሽና እንደማመሰግንሽ ግን ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ጤናና እድሜውን ሰጥቶሽ ሕልምሽን ያኑርሽ እንደሀሳብሽ ለብዙ ትረፊ(ተቆረሺ)። ሁለገብ አቅም፣ችሎታ፣አንደበተ ርቱዕ፣ ቆራጥ፣ትጉህ ፣የተረጋጋሽ፣ፈርአ እግዚአብሔር ያለሽና አርአያ ሴት ነሽ። እግዘብሔር ከፈቀደ አገኝሽ ይሆናል። በርቺ.....አንቺ ራሱ ት/ቤት ነሽ❤️!
እንዲህ አይነት ትልቅ ፋይዳ ያለውና አነቃቂ ፕሮግራም በማቅረባችሁ ለእናንተም ምስጋናዬ ተመን የለውም በርቱና ቀጥሉ እንዲህ ከሆነ ዝግጅታችሁን ለመከታተልም ቃል ገባሁ🙏!!!
አንቺን ያለ ማድነቅ ንፉግነት ነው ጠንካራ እህት ነሽ፡
ጀግኒት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል ስንቱ በሙስና እና ህሊናቢስ አስተሳሰብ ይዞ ያልተማርው ሲፈነጭበት በየሆስፒታሉ በየድርጅቱ ስንቱን አጣነው ህሊና ማለት ከህግ በላይ ነው ሰው እንዲወደን ሳይሆን ህሊናን እውነትን ይዘን እንጓዝ ፍሬው ጣፋጭ ነው👂👈ለብዞች አርያ ነሽ👏👏👏👏👏👏👏👏ዋውውውውውው
ምርጥ ሴት እናት እና ሚስት ። ስላስተማርሽን እናመሰግናለን። ዘመንሽ ይባረክ