ትንቢተ ኤርምያስ - ፍርድ፣ ተሓድሶ፣ እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን ከሕዝቡ ጋር ያደርጋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 10

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Год назад

    ተባረክ ::ከዚህ ይበልጥ ይግለጥህ::

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 4 года назад +1

    እንዳሽ ጌታ ይባርክህ የተስፋው ፍጻሜ የዘገየ ሲመስል ደክሞናል ተሰላችተናል አገልግሎታችን ችላ ብለናል ሀሰተኞች ነብያትን ማሸነፍም ሆነ መቃወም ቤ.ክ አልቻለችም ደግሞ አውነተኞችን ጌታ ይታደጋል ተስፋ አለን የድርሻህን ተወጣ ተባረክልን!!!

  • @seyoumgeberaselas9941
    @seyoumgeberaselas9941 3 года назад

    እንደሽ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ!! በዚሒ ዘመን እጅግ አሰፈላጊ ትምህርት በምታቀርበው ትምህርቶች በጣም ተጠቅሚያለሁ በርታ ከዚሕ በላይ ጸጋው ይብዛልህ!!

  • @tsegayeneftalem8318
    @tsegayeneftalem8318 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳሽ::

  • @marthatekle524
    @marthatekle524 4 года назад +1

    ተባረክ:እንደሽ

  • @miriam7682
    @miriam7682 8 месяцев назад

    God bless you thank you

  • @tsedekeerbelo7922
    @tsedekeerbelo7922 4 года назад +1

    ትልቁን መፅሐፍ በ18 ደቂቃ በዚህ ዓይነት መልኩ ጭብጡን እንድረዳ ስላገዝከኝ አመሰግናለሁ።