Saudi madam የማዳሜ አስሬ መጣራት ያስማረረኝ ይሄ አምጪ ይሄን ውሰጂ በራሴ ቅንብር እንደዚህ ሰርቼዋለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 апр 2019

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @aas-lh9rc
    @aas-lh9rc 5 лет назад +743

    ማነው እንደኔ የአርብ ጩህት ምርርርርር ያደረገው

    • @majosumesh451
      @majosumesh451 5 лет назад

      Ene

    • @kuwastar7556
      @kuwastar7556 5 лет назад +2

      እኔ

    • @user-fs3tt7bb2h
      @user-fs3tt7bb2h 5 лет назад +6

      እኛ ቤት ጩህት የለም አይዞሽ ሁሉም ያልፍል

    • @merimaabdu9586
      @merimaabdu9586 5 лет назад +13

      እኔ መምረር ብቻ ሣይሆን እርር አያደረገኝ ነው

    • @user-fs3tt7bb2h
      @user-fs3tt7bb2h 5 лет назад +1

      @@merimaabdu9586 አይዞሽ ታገሽ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 года назад +33

    ከሀበሻ ጥሩነት የአረብ ክፉነት ይበልጣል
    እንደፈለግን ፀድተን ዉሀ እንደወንዝ እየደፋን ምግብ ባላቸዉ እንደቤታቸዉ ቤጥበሀቸዉ በጃችን ነዉ ሲወጡ ያምኑናል ከደመወዝ ወጭ ማለት ነዉ መኝታ ቤት ሳይቀር ሳይቆልፉ ለእኛ በእምነት ትተዉ ይሄዳሉ ቢጮሁም ከልባቸዉ ክፋት የለም እቃ ብንሰብር ልብስ ብናቃጥል ከስንት አንድ ካልሆኑ ምንም አይሉ
    የትኛዉ ሀበሻ ነዉ የመኝታ ክፍሉን ክፍት ትቶ የሚሄድ እቃ ሰብረን ሳያስከፍል የሚያልፈን ከማስከፈልም ባሻገር ስድብና ግልምጫቸዉ
    ሀበሻ ሲኖርሽ ብቻ ነዉ ወዳጅ ምናልባት ስራ ፈተሽ ብር ቢቸግርሽ አበድሩኝ እንኳ ብዙ ፊት ያስገርፍሻል እያላቸዉ የለንም የሚሉ ም ሞልተዋል ሲኖርሽ ስታበያቸዉ ሲወዱሽ የነበሩ ሰዎች ስታጭ ከጎንሽ አታገኛቸዉም የወደቀ መልሶ ይነሳ አይመስላቸዉም
    ስለዚህ ሀበሻ ከሚወደኝ አረብ ሺ ጊዜ ይጥላኝ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 года назад +1

      ትክክል

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад +1

      በትክክል ሀገር ቤት ሄጀ ነበር እውነት ሀበሻ ከሜበድለኝ አረብ እንደፈለጉ ያረጉኝ ብየ መጣሁ

    • @zainabza2518
      @zainabza2518 3 года назад

      ሳህማሬ

    • @gjftjhrhjfsfg7011
      @gjftjhrhjfsfg7011 3 года назад

      ሳህ

    • @elsasetotaw5774
      @elsasetotaw5774 3 года назад +2

      የአንች ትሆናለች አንዳንዱች ጭራሽ የማያምኖም አሉ አተላልክው ሳትፍልጊ ክፎ እንድትማሬም ያደርጋሉ እርግጥ ክሀብሻ ይሻላሉ ግን ደግም አምነው የሚታመኑም የሚጠራጠሮም ብዙ ናችው ብቻ ስለሁሉም ነገር ለእኛም ትዕግስቱን ለእነሱም አዛኝ ልብ ይስጣችው. ሲጨክኖ ደግም አይጣል ነው

  • @mekdesyekidanemehrtlij5564
    @mekdesyekidanemehrtlij5564 4 года назад +52

    እኔ የመረረኝ እየበሉ 100 ጊዜ የሚጠሩኝ😭😭😭😭 ወይ አምላኬ ከዚሕ ኑሮ አላቀን

    • @Aysha-cm4zy
      @Aysha-cm4zy 4 года назад

      ክክክክ አይዞሽ ማማዬ ያልፋል

    • @user-mt1vn5nf2n
      @user-mt1vn5nf2n 3 года назад

      አይዞሽ

    • @negashmarta6769
      @negashmarta6769 3 года назад

      መጀመሪያ ማንኪያውንም ሁሉንም ሰብስባአታቀርብም

  • @user-wd5uj9sx9s
    @user-wd5uj9sx9s 4 года назад +32

    ልክ እንደኔዋ ሴትዮ አፊፊፊ يااا الله ከሰው ቤት ግርድና እኔኔም ልክ እንደኔው የመደም ጮሃትና ከልጆች ትዛዝ ምርር ያላቸውን እህቶቼን በራሳችን ህወሃት አስሪፈን 🤲🤲🤲🤲

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 3 года назад +1

      Nu indamamri ba tamgninati gora bayi

    • @gvhugguu4070
      @gvhugguu4070 3 года назад +1

      Amen amen amen

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df 2 года назад

      አላህይናርሺአችብሎመዳም

  • @user-wc9cr4yk7r
    @user-wc9cr4yk7r 4 года назад +6

    እግዝኣብሔር ይመስገን ማዳሜ እንኳን እንዲ ልታመላልሰኝ በማርፍበት ሰዓት ክላሴ ከገባው ምንም ቢያስፈፈልጋት በፍፁም ኣትጠራንም የፈለገችው ሰርታ ኣፍልታ ነው የምትጠቀመው መጥራት የለም.
    መጮህ የለ ስድብ የለ ሰላም ነኝ እንደሌሎች ብትሆን ኣብጄ ነበር የዮሴፍ ኣምላክ ይመስገን ከእኔ ጋር ነው ትግስቷ ኣብዝቶልኛል.
    እህቶቼ እንደኔ ሰላሙ ያብዛላቹ.

  • @user-dk1su3nm7y
    @user-dk1su3nm7y 5 лет назад +22

    እኔም ሳኡድ የነበርኩባት ልክ እደዝ ነበር የምታመላልሰኝ ያውም ከጭቅጭቅ ጋር አሁን የለሁባቸው በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው አልሀምዱሊላ

  • @user-rx7pv7ti9k
    @user-rx7pv7ti9k 5 лет назад +40

    እፍፍፍፍፍፍ እኔ የተመረርኩት የመዳምን ጥረ የልጆቹን ድምፅ እፍፍፍፍ ያረብ ወላህ ስሜን ባልተናገርኩ እላለሁ አንዳንዴ

  • @yonesasa4954
    @yonesasa4954 4 года назад +25

    In a house u can walk miles in a day hooo all pipo who work in Arabic pipo understand da situation may God bless u all

    • @shirojulius6768
      @shirojulius6768 3 года назад +1

      It takes patience and being humble I did it 7yrs

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z 3 года назад +1

    ምርጥ አርገሽ ሰርተሽዋል ማማየ ምንም ማርግ አይቻልም መቻል ነው ምርጫ የለንም ያርብ አገር ሴት የምትሉ ይሄ በቀላሉ ነው የልጆች የባልየው ሲጨማመር እራሳችንን እድጠላ ነው የሚረገን ግን ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

  • @melodymina2828
    @melodymina2828 5 лет назад +471

    የኔዋማ እቤት ሥትሆን ቀርቶ ስትወጣ በሥልክ ትጀምራለች የአላህ በሀገራችን አተዉ እርዚቁን ክፈትልን አተ

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 лет назад +2

      Amiiiiiiiiin yarb
      Mar

    • @youtb8325
      @youtb8325 5 лет назад +8

      ልክ አደኔ በገዛ ስልኬ ልታሳብደኝ ነው አሁንማ ልክ ስቶጣ ስልኬን ማጥፋት ጀምሬያለሁ ክክክክ

    • @fjdjssjsjsj4053
      @fjdjssjsjsj4053 5 лет назад +3

      አንድ እኩል ነን ማር

    • @mervatahmad7447
      @mervatahmad7447 5 лет назад

      Amiiiin

    • @hanihabeshawit3278
      @hanihabeshawit3278 5 лет назад +5

      @@youtb8325 የኔም ናት በገዛ ስልኬ ልታሳብደኝ ነው ስልኬን እየዘጋሁ ለምንድን ነው ስትለኝ ባትሪ ዘግቶ ተበላሽቶ እያልኩ ሳመሀኝባት የቤት ስልክ ገዝታ ያነ ደግሞ ሲጮህ የባሰ ማበድ ሆነ ኤጭ በሷ የተነሳ ስልኬን ወርውሬው ተሰበረ

  • @getacho1369
    @getacho1369 5 лет назад +116

    ረኔ አላህምድልላ ጥሪየለኘ ጩህት እደኔ መዳም ለናተም ትሁንላችሁ እህቶች የኔ በጣም ፈጣሪዋን ትፈራለይ

    • @woyini2675
      @woyini2675 5 лет назад +2

      የኔም እንዳንችው ናት

    • @user-su5hg4vt1b
      @user-su5hg4vt1b 5 лет назад +2

      የኔም አልሀምዱሊላህ ጡሩ ናት ማለት ቢከብድም ግን አትከፋም

    • @user-sl2kr1ll9v
      @user-sl2kr1ll9v 5 лет назад

      የኔማር አሚን

    • @LuLu-mz1jj
      @LuLu-mz1jj 5 лет назад

      Amen

    • @muneera1694
      @muneera1694 5 лет назад

      የነዋም አላህ የባረካት ናት

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 4 года назад +24

    ኧረ እኔ ልያሳብዱኝ ነው በዚህ በሽታ የተናሳ ቤት ውስጥ ታቅምጣው እፉ ጥርያቸው እፉ ትዛዛቸው ሰው ይዳክማቸዋል አይሉም

  • @nanciewangui7870
    @nanciewangui7870 4 года назад +10

    This is 100% true, one can walk thousands miles Ina day 😥😥

    • @greentree55
      @greentree55 2 года назад

      Only if you don’t know what you are doing. Take note of what you are serving, what proper utensils to use with the type of foods you are serving and anticipate what the other personmay need when and after eating it. Only a well trained servant can perform their duties well without walking a thousand miles.

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 5 лет назад +6

    ውይይይይይይ በስመአም ስንት አይነት መዳም አሉው በየቤቱው የኔ እግዚአብሔር መርቆወ ነው የሰጠኝ ይን ቢሄን እኔ በአንድ ቀን ነበር እራሴየ ዞሮወ እንደካሴት 6 ደቂቃ በኋላ መስራቱን ያቆማል መዳሜ እድሜሽን ያርዝመው 7 አመቴየ ነው ነገር ግን ሁሉም ነገር ከልጆቻ አትለየኝም የፈለኩትን ታደርግልኛለች በፈለኩበት ስአትና ግዜየ ሀገሬየ ትሰደኛለች ያገሬየ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ያብዛላችሁ በየቤቱው ደግም መጥፎወም አሉ በጭንቀትና በፍርሀት በችግር ላይ ያለችሁ እህቶቸየ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አይዞችሁ ለግዜው ስቃይ ቢበዛም ያልፋል ያላልነው ያልፈል ብቻ ተስፋ አትቁረጡው ነገ ቅርብ ነው የሰው ልጅ ሰላም ከሆነ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +252

    ክክክክክክክክክክክክክ እግዚአብሔር የኔ መዳም ይህን አምጪ ይህን ውሰጂ ብትለኝ በቀን አብድ ነበር እግዚአብሔር ይመሰገን ጥሩ ናት ስልክ ከያዘች ምንም ነገር አትፈልግም

    • @user-lp8mh3to4u
      @user-lp8mh3to4u 5 лет назад +7

      ውይ ታድለሽ እውጭም ወጣ አትቦዝንም መደወል መደወል ነው ስርዋ

    • @asnakechemero4415
      @asnakechemero4415 5 лет назад +2

      Wena. Yenam. Maedam.
      Enaedaz. Naeh affffffffffffffffff

    • @ayshakemal1909
      @ayshakemal1909 5 лет назад

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @seadamohammed2775
      @seadamohammed2775 5 лет назад +5

      ወላሂ የኔ መዳም እጀራ ናት አልሀምዱሊላህ በኩትራት 6አመቴን ጨረስኩ. አትጠራኝም ቶሎ ቶሎ. አልሀምዱሊላህ

    • @Mohammad-fc8jj
      @Mohammad-fc8jj 5 лет назад

      ክክክክክክክ

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 года назад +1

    ይህን ቪዲዮ ቆይቷል ካየሁት ግን ኮሜት አላረኩም ግን ሁሌም እዳዲስ ነው የማየው የነሱን እስታዬል ተጠቅመሽ የኔን ህይወት ሰለዳሰሽው ስኪ የኔ ቆንጆ ጎራ በይ ወደኔ አበረታቺኝ❤🙏

  • @ceelinllamado143
    @ceelinllamado143 4 года назад +9

    In this video I remember how my madam being nice to me when I was in Kuwait..Ana Madam is really good too..Shukran for sharing this video.Alhamdullilah

  • @vivaeritrea100volteviva9
    @vivaeritrea100volteviva9 5 лет назад +21

    ለዚህ ነው ለካ እዛ ተዘፍዝፈው ኩንታል ጤፍ የሚመስሉት ይገርማል። ምን አይነት ትግስት አላቹ እውነት የእዮብ ትግስት ነው ያላቹ እህቶቼ፡ አይዟቹ።

  • @ajarasaeed2222
    @ajarasaeed2222 5 лет назад +14

    I'm also a house maid in Saudi Arabia, these ladies acted soo well.. very true 👍

  • @ashioyaesther5253
    @ashioyaesther5253 4 года назад +6

    This madam is so good although every time taali taali but no insults... Aki God give us patience as we continue working in these Arabic states

  • @EteneshErigete
    @EteneshErigete 4 года назад +12

    ይህም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል ትግስቱን ያብዛለችሁ ስንቱ ሰራተኛ አገር ቤትም ያለቅሳል መቻል ነው ግን ብራችሁን በሰአቱተቀበሉ

  • @nezhamemarian586
    @nezhamemarian586 5 лет назад +21

    my nanny is the queen of the house.
    We never treat her bad..She is free to handle the house cleaning whenever she can.deep cleaning we hire different cleaners. She looks after my kids alone for 4 hrs max till I come from work.We love her so much.
    She is Ethiopian by the way.and she is the most caring person I have seen. we love her and pay her very fair.

    • @veronicanyangweso936
      @veronicanyangweso936 5 лет назад

      ok that's good find for me a job in your country good boss like you please

    • @nezhamemarian586
      @nezhamemarian586 5 лет назад +1

      @@veronicanyangweso936 The problem most expact in UAE hire part time nannies as the yearly Documents very very expensive. nd the office they pay only when a nanny is needed.My current nanny is under my Visa and we renew every year As she travels with us.She will go after 2 years to her country and hopefully her replacement will be as good as she is.
      my first nanny stayed 6 years with us and 2nd one 3 years now and her plan other 2

    • @veronicanyangweso936
      @veronicanyangweso936 5 лет назад

      @@nezhamemarian586 ok I hear about UAE very expensive me i a Kenyan once I worked in saudia Arabia thanks

    • @e.theresebradley5966
      @e.theresebradley5966 4 года назад

      Nezha Memarian LIAR LIAR

    • @elizanjeri1216
      @elizanjeri1216 Год назад

      Bless you . You are from which country

  • @musaumare9622
    @musaumare9622 5 лет назад +54

    አብሸሩ እህቶች ሁሉም ያልፋል ትግሰት አድሩጉ የወጣንበት አላማ እሰክ ምናሰተካክል ታገሱ

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 3 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አዚህ ደረሶ መማረር ምንም አይጠቅምም ይልቁንም ሻይ ስታቀርቢ ማንኪያ እንደሚያስፈልግ እራስሽ ማሰብና ሳትጠየቂ ማቅረብ ያለብሽ ይመስለኛል። ሁለተኛ ሰትመላለሺ የተሰላቸሽና ንቀትም ያለበት ይመሰላል ሰለዚህ እመቤትሽ እልህሽን ልታሰጨርስሽ የፈለገች ይመስላልና በተቻለሽ መጠን አመቤቲቷ ምን ልትፈለግ እንደምትችል አሰቀድመሽ በመገመት ቀድመሽ ለመገኘት ብትሞክሪ ያዋጣሻል።

  • @berniceberinyuy2865
    @berniceberinyuy2865 4 года назад +6

    This is a very good example of what is happening

  • @shiksshiks8494
    @shiksshiks8494 5 лет назад +288

    This is so true....they are like that bt atleast madam has a good heart she is not harsh n also the house girl is patient somehow😛😛 may God give all house helps strength to work!!
    English comment only???😦

  • @anthoniaclarke9873
    @anthoniaclarke9873 5 лет назад +72

    This is so true I am working in Kuwait as house help, some of them will not allow u to rest a little bit shouting ur name and even insulting u

    • @kabagombeangelic3979
      @kabagombeangelic3979 5 лет назад +1

      Baby thanks for talking it out

    • @kiiaknia7232
      @kiiaknia7232 5 лет назад +1

      sorry dear am also in kuwait but am working in campany

    • @lyssabozar9323
      @lyssabozar9323 5 лет назад +2

      Totoo yan myt mayt kht nsa tbi n ippakuha p..kht anu iuutos sinusulit nila bayad..ganun sila

    • @latifaahmed7822
      @latifaahmed7822 5 лет назад +2

      They do it intentionally

    • @tyyt8205
      @tyyt8205 5 лет назад

      Shu madam jeddi not madam igul madam..

  • @fikretube6653
    @fikretube6653 4 года назад +4

    ክክክክክክ እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ሰውኮ የሜድክም አይምስላችውም ከማሽን የተሰራን እነምስላቸው አለን

  • @asdfasd4834
    @asdfasd4834 4 года назад +4

    ወላሂ ልክ እደዚህ ናት የኔ ሴትዮ ሡብሀን አላህ

  • @elimasydywaivy7801
    @elimasydywaivy7801 5 лет назад +133

    Only in the house you will walk some kilometers round and round untill every corner of the house knows u better

  • @JAFARPERUVALLUR132
    @JAFARPERUVALLUR132 4 года назад +9

    ഇത് കാണുന്ന മലയാളികളുണ്ടോ 🌹🌹🌹

    • @lisasusan24
      @lisasusan24 3 года назад +1

      Yes, ഇപ്പോഴാണ് കണ്ടത്

  • @ahmednahyan5472
    @ahmednahyan5472 4 года назад +22

    I can relate..am laughing hard coz this is exactly what the "madams" do,everyone competes to call yo name especially if a family has children... even she won't eat atleast she will touch the food n move away 4 u 2 clean the dishes,u wake up in the night on sound of yo name,u move in all the corners of the house,its real,so true,ta'ali becomes the order of the day,jibi is like jibi,I applaud all ladies doing that work,you are the most patient creatures in the world,patience pains but pays,hang in there,u will eat like queens one day.

  • @aselefi1021
    @aselefi1021 5 лет назад +7

    ይች የኔን ሴት ቁርጥ ናት ወላሂ የሃቢብቲ የቢንቲ ያህልዋ ያጀሚል እያለይ ወገቤን ቁርጥ ነው ምታደርገኝ ከቤት ስትወጣ ግን አረፍ እላለሁ ያው ስደውል አላነሳም ኡፍ ምን አንጭ ማትለኝ ነገር አለ መሰላችሁ እንደው የፈጠረን ጌታ ከሰው ቤት ስራ ያውጣን ያረብ

  • @user-kj1co9ks6g
    @user-kj1co9ks6g 5 лет назад +82

    ይሄ እዉነት ነዉ የኔም መዳም እደዚሁናት ትጠራኝና ነአም ስለት ካለሁበት ሁኘ መልስ አሰጠኝም ከፊቶ ካልቀረብኩ

    • @user-lb6sn1ek2o
      @user-lb6sn1ek2o 5 лет назад +1

      እንደኔ ፎቅ ወጥቼ ፍለፊትዋ ስቆም ነው ትዛዝዋ ለትንሹም ለትልቁ
      ብቻ ይሄ ሁለት አመት እንዴት እንደሚያልቅ እግዚአብሔር ይወቀው
      ትዕግሥቱን ይስጠን

    • @user-vb6tu7gg9e
      @user-vb6tu7gg9e 5 лет назад +3

      ወይኔ አንድ አይነት ነቸው የተርገሙ

    • @mekidesendalew1904
      @mekidesendalew1904 5 лет назад +1

      የኔ ቆንጆ ልክ እንደኔ መዳም ትግሥቱን ያድለን

    • @zdalsaadi2185
      @zdalsaadi2185 5 лет назад +2

      ዝም ካለች ዝም አትሏትም ይች አመዳም ክክክክ

    • @user-jz4xw6fv5m
      @user-jz4xw6fv5m 5 лет назад

      ማርያምን እውነትሽን ነው የኔም እደዚ ናት በውነት ወይ መቃጠል

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 3 года назад +2

    ተመስገን እኛ እኮ ጀግኖች ነን ይሄን ሁሉ ችለን መኖራችን ላያስችል አይሰጥም

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r 3 года назад +2

    የኔስ መዳም የትም አትገኝ አላህ ሲፈጥራት ጥሩ አርጎ ነዉ የፈጠራት ወላሂ ይህ ስሩ እዲህ አርጉ ምናም ቤቱ ቆሸሸ አልቆሸሸ ወላሂ አትልም ጥሎባት

  • @alisaleh3087
    @alisaleh3087 5 лет назад +12

    ቁርስ ስታቀርቡ የሚያሰፈልጋቸውን ማቴሪያል አብሮ ማቅረብ ለምሳሌ ዝባዴውን ያለማንካ መጠቀም አትችልም ለማንኛውም አይዞን ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 4 года назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የቤት ሰራተኞች እንዴት ናቸው?

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 4 года назад +8

    የኔም እንድህ ነው የሚያመላልሰኝ አንድ ቀን ግን ምርር ብየ ያለበትን በሩን ከነሀይሌ ዘጋሁት ሲጮህበት ደነገጠ ክክክ አሁን የምሬን ነው የምላችሁ ይፈራኛል የሚቀር ካለ ልጆቹን አምጡልኝ ይላል

    • @user-rq1lk8ou6b
      @user-rq1lk8ou6b 4 года назад +1

      seada yehayk lij እሰይ አበሳ ማሬ

    • @Eastafricancutegall
      @Eastafricancutegall 4 года назад +1

      seada yehayk lij አይዞሽ የኔ ቆንጆ ያልፍል😍😍🥰🥰

    • @belihailu1846
      @belihailu1846 4 года назад

      ልክ እደኔ ሰውየ እኔም ምርርርር ነው ያለኝ

    • @seadayehayklij7145
      @seadayehayklij7145 4 года назад

      @@belihailu1846 በተለይ ሳኮርፈው ይብስበታል አላህ ትግስቱን ይስጠን እህት

    • @belihailu1846
      @belihailu1846 4 года назад

      @@seadayehayklij7145 አሜንንንን እህት

  • @hedrashekur9173
    @hedrashekur9173 5 лет назад +35

    እረ የኔ ሰትዩ ቁጭ እንደዝች ናት ያለ ምንም ስራ ጀረስ መኪና ካለፈ ጀረስ የማነው መኪና ብላ ለመጠየቅም ትጠራለች ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰውነቴን ጨረሰችው ስሜንም ጠላሁት በአረብ ሀገር መዳም መጣራት ውህ መቸ ይሆን እኛን ለሀገራችን አብቅቶን መዳም ብቻዋን የምትሆንበት ቀን ናፈቀይይይይይይ

    • @madenamohammed3858
      @madenamohammed3858 5 лет назад

      Hedra Shekur ልክእደኔክክክክክክክክክክክ

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u 5 лет назад

      አይዞ ሽ

    • @zdalsaadi2185
      @zdalsaadi2185 5 лет назад

      ክክክ አበላሽባት ጀለሡን

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u 5 лет назад

      @@zdalsaadi2185 kkkkkk እረ በሠቃ

    • @ganatganat813
      @ganatganat813 5 лет назад

      ይሁን ለበጎ ነው ምንም ብንሆን የሰው ሀገር የሰው ነው መቻል ነው እኔ ልቤን በሽተኛ ሆኛ የለለብኝን ውይይይይይይ ሆድ ይፉጀው ብሏል ያገሬሰው

  • @sarahdollmupon2973
    @sarahdollmupon2973 5 лет назад +17

    Allah give us our own hands and feet , complete body to use it but we rather to use others. That's why mostly will die from diabetes ,and obesity bcos of lack of exercises.

  • @user-gg6xm2sn7d
    @user-gg6xm2sn7d Год назад +1

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እድሁም ክርስቲያ ወገኖቸ ሰላም ብያለሁ ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ሠላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያረብ

  • @Militube8645
    @Militube8645 4 года назад +1

    ውይ የኔዋስ እኔ ነኝ መዳምዋ እኔ ነኝ እማዛት እግዚአብሔር ይመስገን ለነንተም እንደናዋ ይስጣቹ እህቶቼ ኣይዟቹ

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 лет назад +32

    በደንብ አውቀሻቸዋል ማመላለስ ሲወዱ እኮ አይ አረብ

  • @rahimafazalmifta4197
    @rahimafazalmifta4197 5 лет назад +7

    ወላሂ ልክ የኔ መዳም እራሷ ሁሌም ነው ማታስለቅሰኝ አምጪ ውሰጂ እያለች አድ ቁጥር አስቀረችኝ አሁን በሳሙና የተሰካ ሰደል ሆኛለው እውነቴን ነው አታስተኛኝም

  • @habesha5301
    @habesha5301 5 лет назад +12

    ክክክክክክ😂😂😂ምንም አልተሳሳትሽም ቁጭጭ እራሷን ልቤ እስኪወልቅ አሳቅሽኝ ከመዳሚቷ ሸቃላዋ 😂😂

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 3 года назад

      Nu indamamri ba tamgninati gora bayi

  • @getasewabrham5321
    @getasewabrham5321 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ገኒ በደብ አድርገሽ ቀጥይቀት ምርጥ ቪዲዮ ነው

    • @HfhrHrhr
      @HfhrHrhr 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 5 лет назад +5

    የመጣራት ሱስ አለባቸዉ ወላሂ ከዳማ ቁጭ ካለ ያማቸዋል የኔዋ የመጅመሪያ ማዳሜ ልክ እንደዚህ ነበረች አላህ በሀገራችን ማረፍ ይወፍቀን ከቤተሰብ ከጓደኛቻችን ለሰዉየምናዝን ያድርገን ያረብ

  • @shirleysmith3540
    @shirleysmith3540 5 лет назад +11

    No way in my lifetime I would ever bow down to such. My parents and forefathers sacrifice their lives so I could be above such. Success is what I am and I am truly blessed 🙏

  • @elizabethnollan4527
    @elizabethnollan4527 4 года назад +16

    If my mdam asking me her tea,i also make sure that the glass of water include in the tray,the dates buscuit and milk tea..so that they nver ask me to bring her what she needs one by one..common sense is also needed so that my work is a little bit of easy for me

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 4 года назад

      Elizabeth Nollan u right. But the Arab women take the maids from poor countries for granted. They live in the boxes their husbands have put them and it is their comfort zone. They don’t work, cook or do any clean ups. The madams are slaves of the Arab culture and norms that oppress women and never allow them to have any rights; for instance in Saudi Arabia women weren’t allowed to have a driving license until recently, they were not granted the right of suffrage until September 2011. As a result they vent out their oppression on the maids hence it is a therapy for the Arab madams. One thing that is sad is the maids are triply or quadruply oppressed at the same time; oppression of poverty since they have to send money back home to their families; oppression of culture; oppression of the Madams: and the list goes on and on.

    • @aabduallahaabduallah9591
      @aabduallahaabduallah9591 3 года назад

      @@rehaboth203 I hope that jealousy will not kill you. Search on RUclips for Arabs, then come and have a hand. everyone who has worked for Arabs in the comments knows that what you say is mostly hate. Or maybe you had a bad experience, I don't know.Anyway, tell me about the maids in your country. Is everyone had the same treatment

  • @gladysblessing8992
    @gladysblessing8992 4 года назад +25

    This Arabs thinks that we use petrol lol 😂😂😂😂😂

    • @ntonganyiiryn6999
      @ntonganyiiryn6999 4 года назад +2

      Me some times i refuse i hate their nonsense

    • @aljan7922
      @aljan7922 4 года назад

      Ya you R right lollll

    • @ililanaksa7643
      @ililanaksa7643 4 года назад +1

      Shut up .. Petroleum is a gift from God, not from you, a person with a bad heart

    • @janetfosu9509
      @janetfosu9509 4 года назад

      Hmmmm,sister say it again hmmm

  • @user-qn8jb6ll6l
    @user-qn8jb6ll6l 5 лет назад +10

    ስራችሁ ያስቃል ደግሞ ሳቃችሁ እየመጣ መሆኑን በደንብ ሹፈነዋል
    ስሬስ ሆናችሁ ስሩ የምን መሳቅ ነው🤔

  • @nadifoisse2811
    @nadifoisse2811 5 лет назад +15

    Everybody you have to treat them well and respect every human being🙏🏼

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 4 года назад +6

    እውነተኛ ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከአርብ ቤት ይገላግልን

    • @ahmedzahor2975
      @ahmedzahor2975 Год назад

      Wacheni Uongo nyie hata kiarabu hamujui na nyumba gani ya Suudi iwe na viti km hivyo vya majiti Huyo anae zungumza hajui kiarabu

  • @christinenewhouse6920
    @christinenewhouse6920 4 года назад +9

    I'm tired just watching her go back and forth..Curious how many steps she has walked the whole day..

  • @user-pr6ky6ck1g
    @user-pr6ky6ck1g 5 лет назад +4

    አይ እደዚህ በፍቅርና በሳቅ ቢያዙንማ ልጆቻችን ባልሞቱ ወይም እራሳቸውን ከፎቅ ባልወረወሩ ነበር እንዲህ ክብር መች ይሰጡናል የኔ እህት አንቺ በክብር ነው የሰራሽው የነሱን ግን ተይው ትዛዛቸው ሁሉ ከስድብ ጋር ነው

  • @amirayasin7781
    @amirayasin7781 5 лет назад +11

    ሀገሩን ጭምር ጠላሁት ውይይይይ የሰው ሀገር በአጭር ጊዜ ስንቱም አየሁት

  • @riggfhuh2124
    @riggfhuh2124 4 года назад +19

    ማነው እንደኔ የመረረው እፍፍፍፍ ያረብ ሰብሩን ስጠኝ

    • @z.l9936
      @z.l9936 4 года назад

      አይዞሽ

  • @tawseefmeer4420
    @tawseefmeer4420 4 года назад +1

    Yes this is 100%true if you are straight forward then they will shout you always and take lots of advantages on you ..I realize many times here in saudi arabia itz 100%true

  • @maedahabib1669
    @maedahabib1669 5 лет назад +17

    እኔ ግን ምንም ብታዘኝ እወዳታለሁ አላህ ይውደዳት ለመዳሜ ለሚስትሬም አላህ ዱንያ ላይ አለ የተባለ ሀያት ከጤና ጋር በአኬራ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው

    • @rahimareem1880
      @rahimareem1880 5 лет назад

      እያዩት መስሎሽ እንዳይሆን 😂😂

    • @maedahabib1669
      @maedahabib1669 5 лет назад +2

      ለምን የዩዩልኝ እንኖራለን ለኔ መልካም ሰዎች ከሆኑ በለሉበትም እና ገራለሁ ለኔ መዳሜ እና አስሪዬ ወላሂ እናትና አባት ብል ማካበድ አይሆንብኝም አልሀምዱሊላህ ሲበዛ ጥሩ ሰዎች ናቸው ስለዚህ እነሱን ማመስገን እነሱ ባሉበት ብቻ አይደለም ለምንስ እንዲያዩልኝ እፈልጋለሁ? መልካምነት ለራስ ነው ከነሱ ብዙነገር ተምርያለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥልኝ

    • @kdjamuhammed6475
      @kdjamuhammed6475 4 года назад

      እደት ወደድሻት

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 5 лет назад +5

    አረእኔም አሠልችታኛለች ት /ቤት ስትሄድነው እርፍየምለው ትግስቴ ሳልቅ ለትንሺ ለትልቁ አትጥሪኝ ነውየምላት ። አቤት ኢትዮ ብመጣ እሾክነበር ሳስለቅማት የምውለው የተወለደችበትቀን ነበር የምቆጥረው አይቀርም እነሱም እሚሠደዱበት ቀን ይኖራል ። እሱን ለጠራቻት እኔ ትግስቴ አለቀ

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 года назад +1

    This is why Sudanese women's life expectancy is short. No calories Burns!!

  • @lutostv8837
    @lutostv8837 3 года назад +2

    Her madam telling the situation of each housemaid in saudi Arabia.. I hope all Madam watching these video will realise that every housemaid get tired.

  • @user-dm4ow9pm2b
    @user-dm4ow9pm2b 5 лет назад +12

    በትክእክል አብዛሀኞቹ እደዚህ ናቸዉ
    የባሱም አሉ
    አላህ ኸይሪ ያምጣልን

  • @charitymnyazi5401
    @charitymnyazi5401 5 лет назад +19

    Actually this is what happens ....pure truth am also in gulf and am experiencing this

  • @user-qc6mc3xy3e
    @user-qc6mc3xy3e 4 года назад +2

    ያርብ እር አይ ድርስልን አገራችነን ስላም አርግልን አርብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ብርታቱን ይስጠን ያርብ

  • @user-wr1rx7sf7z
    @user-wr1rx7sf7z 3 года назад +1

    ወላሂ ደም ስያፈሉ እኬ ሀቅ እኔ ትዕግስት ይለኝም እንድህ አይነት ቤት ስያጋጥመኝ እግርሽን ብይ እያልኩ ነው የምወጣው ጥሪ ከሌለበት ስራ ብጎዳኝ ምርጫዬ ነው ጭቅጭቅ አልችልም እህቶቼ ኮንትራት የሆናቹ ጠንክሩ ነገን ለማየት ዛሬን ማለፍ ግድ ነው ሀላችንም ከሰው ቤት ነጃ ይበለን

  • @meron-ci5dz
    @meron-ci5dz 5 лет назад +28

    ዉይ እኔም ሥሜን ጠላሁት በሡአ የተነሣ አሥርጊዜ መጣራት አምጭው ዉሠጅው ኡፍፍፍፍፍ ምርርር ብሎኛል የኔውማ ማጉርሥ ብቻነው የቀርኝ

    • @hajaraidiris3160
      @hajaraidiris3160 5 лет назад

      0568503447 meron አረረረረ ክክክክክክክ

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 лет назад

      በጣም ትክክል እኔም

    • @ashaadulsamed3439
      @ashaadulsamed3439 5 лет назад

      😂😂
      Muke mketete new

    • @fatumbintadem802
      @fatumbintadem802 5 лет назад

      ወላሂ እኔም ጠልቼዋለሁ

    • @fatumbintadem802
      @fatumbintadem802 5 лет назад

      እፍ መጣራ ከጄመረች አታቆምም ክክክክክ አላህ ይሱቱር ያረብ ኢንሻ አላህ ያልፍልናል

  • @auntymaam9704
    @auntymaam9704 5 лет назад +29

    It also showing how house maid not using a common sense
    How she will eat youghort without spoon
    How she will cut cucumbers without a knife
    Mmmhh

    • @bhalzsmith4680
      @bhalzsmith4680 5 лет назад +2

      Yes i notice nonecomonsense hhhhhorrrr

    • @fharhanaballa1896
      @fharhanaballa1896 5 лет назад

      True

    • @jmilner4147
      @jmilner4147 4 года назад +1

      Exactly. I need a maid with common sense. All she did was make more work for herself.

    • @sunflowers935
      @sunflowers935 4 года назад +1

      Yes correct 😄

    • @kenzaflowercokenza396
      @kenzaflowercokenza396 4 года назад

      This video not true
      Both actress not even belong arbai country

  • @beranabebe4614
    @beranabebe4614 4 года назад +2

    እደዚ ሽኩረን ሃቢቢቲ የምትል መዳም በስነስራአት ምትናገር ኮሆነ ሞቶ ጊዘ ብትጠራ ምንም አደለም አረ ቶውኝ አረቦች አፍፍፍፍፍፍፍ

    • @haregebrhane9858
      @haregebrhane9858 3 года назад

      ኣው ኣሉ የኔቄንጆ ውሉምኣንድ ኣይደለም ኣሁን የኔመዳም በስሜ ኣትጠራኝም ማማ ሳራ እለችነውምትጠራኝ እናደስይላል እንደዚምኣለ

  • @user-zc5zm5mh5u
    @user-zc5zm5mh5u Месяц назад

    አልሀምዱሊላ ሁለተኛ እናቴ የሆነቺ መዳም አለቺኝ ይቺን የገኘሁባት ቀን ማናት የተመረቀቺ አልሀምዱሊላ አለቺ ወይ ያስብላል ድምፅ የላትም❤❤❤

  • @hawaasma6680
    @hawaasma6680 5 лет назад +58

    እረ የሠው ቤት ታዛዥነት አላህ በቃ ይበለን እህትወቸ እስከ መቸ በሠው ሀገር ይሄን ጉድ ችለን

  • @user-zj4wp1qo3z
    @user-zj4wp1qo3z 5 лет назад +7

    ግን እኮ እንደዚም፡እያዘዙ ሚያንቋሽሹ አሉ አንዳንዶቹ እያዘዙም ቢሆን፡ይመርቃሉ ደሞ እኮ ኡፍ ደከመኝ ሲሉ እንዴት እንደምቃጠል ቀን፡ሙሉ ቁጭ ብለው ሲውሉ ደከመኝ ምን ይባል እስቲ ሰላት እንኳን ማይሰግዱ አጋጥሞኛል

    • @naaftaanaanteetum9562
      @naaftaanaanteetum9562 5 лет назад +1

      wallahi kalaam sahiih🖒🖒🖒🖒

    • @seadadesalew2822
      @seadadesalew2822 4 года назад

      አንድ እኔ አለሁ ከፎቅ እምድር ቤት ታዘልለኝ አለቺ በመኪና ስትሽከርከር ዉላ ሲትመጣ ተቆባና ትላለቺ

  • @user-ho3wz1tl2w
    @user-ho3wz1tl2w 4 года назад +12

    Hahaha I am laughing of this video because I feel it was me lol. Some of Arabs are treating you like an robot. Even you are sleeping they are awaking you.

  • @inspiringshortstories4075
    @inspiringshortstories4075 4 года назад +6

    so far I never met madam like this☺..but she still good and the housekeeper also good..more patience sarah😘😍☺God bless you🙏

  • @wanjiruwalucy8116
    @wanjiruwalucy8116 5 лет назад +25

    God bless all the house mangers in the Arabs country

  • @essnjrnjr3635
    @essnjrnjr3635 5 лет назад +76

    Hahaha it me even when I'm sleeping I hr the voice of madam couz all time taali,, taalia,,,

  • @Infinity-hd1hc
    @Infinity-hd1hc 4 года назад +1

    I love ethopian girl they are funny and friendly.i miss salam where is she now?

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 3 года назад +1

    እኛስ ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ እደዚህ አይደል ምንጫወትባቸው ቁጭ አለች ተብሎ ስራው በላይ በላይ ሚሰጣት ለሊት የተነሳች ሁሉ ተኝቶ እስዋ በሚድናይት ትተኛ ይሆናል አብራ ምግብ አትበላ ምግብዋ ለብቻ አንድ አይነት አይደለ በዛ ላይ አይነ ግቡ ከሆነች ጨምላቃ ጎረምሳ ወይም አባወራው ካልተኛሁሸ ብሎ ያስጨንቃት የለ??? ለራሳችንም ለቤተሰቦቻችንም ንሰሀ እንግባ የኛ ባይብስ ነው ከአረብ ቤት????😎

  • @vivianoppong6643
    @vivianoppong6643 5 лет назад +6

    It's part of exercise so the house helps may live longer than their madam

  • @fafinegnyehaikwa5933
    @fafinegnyehaikwa5933 5 лет назад +10

    ከምር ጠለብ ቤት አልፎ አልፎ የተመረቁ መዳሞች ካልሆኑ በስተቀር እንደዚህነዉ የሚያዙት እኔም እንደዚህነበርኩ ከአንድ አመት በፊት አንድ ቀን ተስፋየ አለቀና ሀማም እንደገባች ትቻት ወጣሁ አሁን አልሀምዱሊላ አንድነገር ብትናገረች ላጥብ የጀመርኩትን ሣን ጥየላትነዉ ምወጣዉ

  • @user-mk3kg7vh9f
    @user-mk3kg7vh9f 4 года назад

    You are right

  • @zedtube908
    @zedtube908 4 года назад +2

    ማሻ አላህ የኔ ቆጆ ጥሩ ነዉ ቀጥይበት

  • @hawihabeshawit2076
    @hawihabeshawit2076 5 лет назад +5

    እኔም ከስራው ይልቅ የእሷ መጣራት ጅንን ነው የሰጠኝ ሱብሃን አላህ

  • @zulachama1067
    @zulachama1067 5 лет назад +22

    God help house girl, this is trouble.

    • @elimasydywaivy7801
      @elimasydywaivy7801 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂 we came to face it nothing can be done

  • @uaeuae1123
    @uaeuae1123 4 года назад +6

    አይ ድራማ በጣም ደስ ይላል ግን የኔዋ ሔጄ ሳልደረስ ነው ምጠራኝ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 года назад +8

    በሰደት ያላችሁ አይዞአችሁ ለኛም አንድ ቀን ያልፍልንል ለሁሉም ጊዜ አለ የእነሱ ነገር እግዚአብሔር ይፍርዳችዉ

  • @rubylincasimo2625
    @rubylincasimo2625 5 лет назад +44

    Thanks God am here in good heart arab members they treating me like family members helping me all works and never shouted me...

    • @itsmeandorchid7302
      @itsmeandorchid7302 5 лет назад +2

      You are lucky

    • @yusuffdolapo566
      @yusuffdolapo566 5 лет назад +1

      Ha u get lucky ooo

    • @rubylincasimo2625
      @rubylincasimo2625 5 лет назад +1

      Proud to say yed i am lucky housemaid here..so im not the hated of arab people like others...not all arabs people are demons am sorry to saying ds base on mine only thanks God..

    • @omumbedhaceara5669
      @omumbedhaceara5669 5 лет назад

      For how long have you been with them

    • @rubylincasimo2625
      @rubylincasimo2625 5 лет назад +1

      1/8months

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +12

    በትክክል ነው የሰራሽው
    አንችም ወግ ይድረስሽ በዛው
    ያስገረመኝ ዘባዲን ለሻይ አቀረብሽው

    • @Genettube
      @Genettube  5 лет назад

      አለ ውዴ እንደዛ ነው እኔጋ የሚበሉት 😂😂

    • @maymunatube8896
      @maymunatube8896 5 лет назад

      😃😃😃😃😃

    • @ggha4624
      @ggha4624 5 лет назад

      ክክክክክክ

    • @hugu3491
      @hugu3491 5 лет назад +1

      አረ ባጣም ይገርማል እጂ እሩዝ ያቀረበች መሰላት ለሻይ ዘባዴ ክክክ

    • @hugu3491
      @hugu3491 5 лет назад

      መዳምነቱ በሸቃላ አይሄድም ይደብራል

  • @user-mn6ej2tx6m
    @user-mn6ej2tx6m 4 года назад +1

    ኣነ ዘለክዋ ክምዚኣ ከይሓሰኩ ክላዕላይ ንታሕታይ 6 ግዜ ኣውሪዳ ተደይበኒ ኣምላክ ኣክኣሎ ይሃበኒ

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 4 года назад

    በደንብ ሰርታችሁታል የኔ እናት ልጅቷ ግን እግሯ ቀጠነ በስመአብ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኬ ተቀየረ ድሮ ነበር እንደዚህ የቁም ስቅሌን የማየው አሁንስ ተመስገን ነው የኔ አሰሪዎች የአሁኖቹ የዋህ ናቸው ክፉም ደግም አይናገሩኝም በጣም ሰላም አለኝ። እናንተም የምትሰቃዩ እህቶቼ እፎይ የምትሉበትን ቀን ያቅርብላችሁ አይዞአችሁ ሁሉም ለበጎ ነው ። የዛሬ መገፋት ለነገ መልካም ነው ።

  • @user-jc6ej3uh2s
    @user-jc6ej3uh2s 5 лет назад +5

    ወላሂ ባሁኑ ሰአት እኔ ለወክ እዴዚህ ነው የመታመላልስኝ አላህ ተወግስቱን ይስኝ ዱአ አድርጉልኝ 😢

    • @haymanotdibabaa8930
      @haymanotdibabaa8930 5 лет назад +1

      Ay zosh mare hulum yalfal wude fexari yirdash

    • @saralope6782
      @saralope6782 4 года назад

      Ayizoshi fetari tegisituni yisexeshi ehete

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 лет назад +50

    እኔማ በሷ የተነሳ ስሜንም ጠላሁት አምጭው ውሰጅው እጠቢው እረ ስንቱ ብቻ ትግሱትን ስጠኝ ነው እሚባል

    • @jdjduxjjdudhdh7917
      @jdjduxjjdudhdh7917 5 лет назад

      Kkkkkkkkko uuuffffff hoden amamegn besaq

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 5 лет назад +1

      ክክክክ አይዞሽ ያልፋል

    • @zinatasfaa1020
      @zinatasfaa1020 5 лет назад +1

      Kkkkkkk wey

    • @Zainab-fu2oe
      @Zainab-fu2oe 5 лет назад +2

      Sawdaአ Abdullah እኔም እንደዛው አላህ የተሻለው ይስጠን

    • @balengbaleng2221
      @balengbaleng2221 5 лет назад +1

      @@sawdaabdullah8560 አይዞሽ ማሬ

  • @renesa5306
    @renesa5306 4 года назад

    Sy kerja d arab saudi. 12 thn mjkn g seperti itu.. kl ada sekolah selesai sholat subuh buat sarapn ..
    Lalu ank2 sdh berangkat. Sy tidur bngn jm 12 selepas sholat dzuhur sy br msk .
    Jm 2 sekesai msk ank2 sdh mkn. Terus tdr lg bngn jm 4 selesai sholat asar sy buat kopi & teh.. .
    Sy myuci bj jg godok bj rumah krn semua bj d londri.
    Mkn mlm sisa mkn siang.
    Jm 9 sdh tdur lg.
    Mjkn & ank2 g prnh nyuruh seperti itu.
    Kdng pd buat mkanan sendiri2
    Mjkn & ank2 slalu blng mksih..
    Alkhamdulillah itu sy selama kerja d saudi.

  • @hammedolatundun7833
    @hammedolatundun7833 4 года назад +35

    They call your name as if they were there when doing your christing damn. Am here working in Saudi Arabia their routine is sleep, eat and party

    • @lolitaallen7704
      @lolitaallen7704 4 года назад +2

      OMG but my madam make her own food only I clean house, cooked a little and care babies .

    • @gladysblessing8992
      @gladysblessing8992 4 года назад +1

      And chatting 😂😂😂😂😂

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 4 года назад

      Lolita Allen is she from Saudi?

    • @verolinawairimu2637
      @verolinawairimu2637 4 года назад +1

      Same here I work, they eat, sleep party shouting

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 5 лет назад +6

    እኔም ጠለብ እያለሁ አዲቃ ስፈልግ ዱርጁን እየሳብኩ እወስዲነበር አስታወሱይኚ አሁንማ ጠፍቸ ዘናብየ ተከብሬ ተፈርቸ እየሰራሁነዉ

  • @mohammedsamirasamzy328
    @mohammedsamirasamzy328 5 лет назад +5

    Exactly what we are passing through here, hmmm may Allah bless us den we go back to our sweet countries 🇬🇭
    Africa freedom and peace of mind 💕😍🤗

  • @kusumkusum2962
    @kusumkusum2962 4 года назад

    Oh god....sooooo meni time? My employer go to kichren and meke tea some time😊 knok my room door and arsk me drink tea😊😊how sweet..bilive me.Godbless thyem...

  • @kamiliiiaa
    @kamiliiiaa 4 года назад +6

    I am watching this madam and im smiling cuz she about to smile hahahaha

  • @user-so4rb9pk9b
    @user-so4rb9pk9b 5 лет назад +4

    የኔዋን ለምን አትናገረኝም እል ነበር ጉድ ነው አልሀምዱሊላህ አደየ ካመላከተችኝ ዘወር ብላ አታየኝም እፎቋ ቁጭ ነው የምትል ከዝምታዋ የተነሳ ቋንቋም አልችልም ግን ከዝህ ሁሉ ቋንቋው ይቅርብኝ።

    • @user-so4rb9pk9b
      @user-so4rb9pk9b 5 лет назад

      @Jemila Yimam ስራው እንኳ እችላለሁ ግን ቋንቋ ከየት ይምጣ አፏን ዘግታ ይመሻል ይነጋል ቁርአንም እየቀራሁ ነው አልሀምዱሊላህ