Betam tru mereja new ene yebalefewunm video teketatyewalehu gn ante betam sefa adrgeh yastemarkew be mdf lay yemyseru negeroch lay new bemold yemyseraw maletm lejemari tnsh yehonu srawech lay yhen yakl tlk tmhrtm sltenam ayfelgm be 10 be 20 dekika lilemed ycjlal gn sefa kale lk neh tabloch ena mesel srawech lay sefa yale tmhrt yasfelgal tkakan negeroch serto sra lemejemer gn ye on line tmrtu beki ymeslegnal
ተባረክ የምር በግልፅና የሚሆነውን ነገር ነው የምትናገረን ይቺ አለምኮ አሥመሣዮች የበዙባት ናት እሱ ልብ ይስጣቸውጂ ልቦናህን አይቀይረው መልካምነት ለራሥ ነው ለማንም አይደለም❤
🙏🙏አመሰግናለው ፈጣሪያክብርልኝ
ትክክል ነክ ወንድሜ ብዙ ቦታዎች የማየው ችግር ነው ሁል ጊዜ 3 2ኛ ratio ነው ሚሉት እንጂ ተገቢ ማብራሪያ አይሰጡም የናንተን course አይቼዋለሁ በጣም ጎበዝ ነህ ብዙ ተምሬበታለሁ
የት ነው ኮርስ የሰጡት
@@helinanigusie7763 እዚሁ RUclips ቻናላቸው ላይ 1 ሰአት የሚጠጋ ስልጠና አላቸው ሙሉ በነፃ ነው እኔ ጠቅሞኛል እና ደግሞ ነገ 100 ሰው በነፃ ለተወሰነ ቀን የሚቆይ ስልጠና እንደሚጀመር ተናግረዋል
@@helinanigusie7763 ነገ ስለ course video ይለቃሉ ስልጠናው በ telegram ቻናል ነው ብለዋል
የዉነት
አመሰግናለዉ ሀዉነት እግዚያብሄር
ይስጥህ እኛኮ ግራ ገባን
የዉነተኛ አሰልጣኝ የትደሚገኝ
@ማርታማርታ-ኈ5ተ 🙏🙏ፈጣሪ ያክብርልኝ
thank u
አናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
Siltenaw felgalew bro thanks😊
Thank you
🥰🥰
እናመሠግናለን
ለጌጣጌጥ መስሪ liquid ነገሮን በትንሾ ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክህ የት ማግኘት እደምችል እና ብሮ ስት እደሁነ ንገረኝ please 🙏
Seltana feligalhu betam
SElam wondema
Selam meseltenna wedesraw megbat efelgalehu gn meshecha enji mesriya yeleghm
እናመሰግናለን በጣም ግን ስልጠናዉ ምን ያክል ጊዜን ይፈጃል
Mereja telegram lay ale 👉@tiziyeenate
@@HanonCraft1:17 1:18
Ate silk siten😘
እኔ ስልጠና ስወስድ ግን በ 1 ቀን ይደርቃል ነው ያለኝ ትክክል ነውን?
ኢፖክሲ ከ 12 እስከ 24 ሰአት ሊደርቅ ይችላል ግን ሊደርቅ ይችላል ማለት ሙሉ በሙሉ ደርቋል ማለት አይደለም ሙሉ በሙሉ ኢፖክሲ ሊደርቅ የሚችለው ከ3 አስከ 7 ቀን ነው
ayedrekim ena eseralehu gin adade sewochi sile epox kilili adergew nw yemeyawerute gin ayedlim
@HAIMANOTADEFRIS 🙏🙏
የት ነው ኮርሱ በእግዚአብሄር ንገሩኝ ፕሊስ
Betam tru mereja new ene yebalefewunm video teketatyewalehu gn ante betam sefa adrgeh yastemarkew be mdf lay yemyseru negeroch lay new bemold yemyseraw maletm lejemari tnsh yehonu srawech lay yhen yakl tlk tmhrtm sltenam ayfelgm be 10 be 20 dekika lilemed ycjlal gn sefa kale lk neh tabloch ena mesel srawech lay sefa yale tmhrt yasfelgal tkakan negeroch serto sra lemejemer gn ye on line tmrtu beki ymeslegnal
@@jemalyesuf-t7d lik neh thanks sile kena hasabih
Ebakhi selixena wen efligalew
t.me/+ukXvgxmwKuthY2Nk
ማሠራት ፈልጌ ነበር
አድራሻ ብትሰጠኝ
እኔ ማቴሪያል ሻጮችን እንጂ ሰሪዎችን አላውቅም ቢሆንም አጣርቼ እነግርሃለሁ
Mn nber masrat yeflgshiw wni esralhu
አፓ ክስ ደረጃ አላቸው አንድኛ ሁለተኛ አላቸው
ደረጃ ሳይሆን የተለያየ የ ኢፖክሲ አይነቶች አሉ ከነሱ ውስጥም ቶሎ የሚደርቅ ቶሎ የማይደርቅ ለፈርኒቸር ለወለል የሚሆን የሚባል ነው ያለው እሱን እረዥም ስለሆነ ቪዲዮ እሰራበታለሁ
የኢፖክሲ ግብአት ሻጮችን ስልክ ቁጥር ዲስክሪብሽን ላይ አስቀምጫለሁ
Yelem eko
@RachelHabtamu +251912189580
ለማሠራት ፈልጌ ነበር አድራሻ plse
ማሰራት ፈልጌ ነበር አድራሻ ብትልኩልኝ