Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኢትዮጵያ ወስጥ ካሉ ዩቱበርሮች በመኪና ላይ አርፍ እወቀት ካላቸው ሰወች በአንደኛ ደርጃ እም ወድው ዩቱበር አንተ ነህ. በርታ, ሌላው አዲስ አበባ ላይ መኪና እሚሸጠ ው በረት ወስጥ ነው ይህንን እንዲያስተካክሉ ነገራቸዌ ለበስ እንኩዋን ቡቲክ ወስጥ ይሸታል
እንደዛ አስቤው አላቅም ነበር አሪፍ እይታ ነው :: አሁን አንዳንድ ቦታዎች ላይ እንደዛ እያደረጉ እያየሁ ነው
byd e2 review please
Which one better When it is compared with Byd song plus champion
BYD Song Plus is bigger in size, range & price also but it’s better
ዋጋ ?
Cherry icar 2024 betam aref mekena new check argew
ስልክ
byd atto 3 reviev please
ውድ ዬናታን, ለሻጮች ቅርብ ስለሆንክ እባክህን ለምን ቻይና ላይ ከ14ሺ ዶላር ባልበለጠ ‘affordable budget EV’ ሆኖ በምክንያታዊ የታክስ ማበረታቻ የሚገባን መኪና በሁለትና ሶስት እጥፍ ለምን ግዙ እንደምንባል ብታጣራልን? በምክንያታዊ ትርፍ ብዙ በመሸጥ አቅራቢም ተጠቃሚም መጥቀምን የኛ ነጋዴዎች የሚማሩት መቼ ይሆን?
“…has a starting price of 96,800 yuan (13,400 USD). The affordable compact SUV targets many consumers, from students to young families…upper trim BYD Yuan UP, priced at 119,800 yuan (16,500 USD)”
ዋራንቲው ለምን ያህል ጊ ዜ ነው? በኪሎ ሜትር ከሆነ ለስንት ኪሎ ሜትር ነው?
Waga
ለምንድን ነው ስለ እስፔር ጎማ ያላወራኸው። የለውም እንዴ?
ብዙዎቹ ኢቪ መኪኖች ስፔር ጎማ ሳይሆን መጠገኛ ኪት ( tyre repair kit) ነው የሚይዙት
Yelewem ena compressor new yalew kezi befit ga temesasay selehone kemedegem beye new
Sunroof የለውም እንዴ🙄🙄🙄
Yalewm yelewm ale ende trim levelu new
BYD Dolphin kale seralen
I’ll try my best yeletefem bihon felege seralehu