ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ክፍል ሁለት - ቅምሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 675

  • @dagete1872
    @dagete1872 7 месяцев назад +166

    በጣም የማደንቀው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ በጣም የምመኘው ነገር ኮ/ሌ መንግስቱ ሀ/ማርያምን ቢያቀርብ በጣም ደስ ይለኛል እባክህ ይህንን አሰብበት

    • @abiyweldemedhin6545
      @abiyweldemedhin6545 7 месяцев назад +7

      No time Dere hurry up and meet Menge, this is the golden opportunity in your life, we want to know the fact 💗

    • @elyasmasresha8927
      @elyasmasresha8927 7 месяцев назад +1

      Thanks ❤

    • @SamrieHabeshawit
      @SamrieHabeshawit 7 месяцев назад +1

      I wish he could, I really do wish that as well. ጋሽ ደረጄ እባክህ Bring former president C/L Mengistu Hailemariam on one of your fabulous interviews. Thanks!

    • @BiluuBlack
      @BiluuBlack 7 месяцев назад +1

      wow የኔ ሀሳብ ነው

    • @user-zt5nj2pl6z
      @user-zt5nj2pl6z 7 месяцев назад +1

      አዎ ጋዜጠኛው...እሚገርመኝ ጃዋርን ፖለቲከኛ ብሎ ወይም ለሱ ቦታ ሰጥቶ የሚያየውና የሚሰማው ሰው።

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw 7 месяцев назад +4

    እባካቹሁ የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ የአንድ እናት ልጆች ናቸው። እባካችሁ ሚዲያወች አንድ እዲሆኑ ስሩ። ❤

    • @abrehamt-tx8dw
      @abrehamt-tx8dw 7 месяцев назад +2

      ህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ቢጠናከር

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 7 месяцев назад

      ​@@abrehamt-tx8dwamhara lay yeserut gif kelal aydelem

  • @orotube9292
    @orotube9292 7 месяцев назад +19

    ከደረጄ ጋር በተደረገው ቃለ ምልልስ ሁለተኛ ክፍል ለማየት በጣም ጓግቻለሁ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 7 месяцев назад +86

    የማይሳሳተው እግዚአብሔር ብቻ ነው ክብር ለስሙ ይሁን ።

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 7 месяцев назад +4

      ጃዋር has blood in his hands. Many people were killed because of him!

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 7 месяцев назад

      ሾርት ሚሞሪ የአብይ ሿሿ ሳትጨርስ ለሌላ ማዘጋጀት

    • @ddogger11
      @ddogger11 7 месяцев назад

      Please change your profile name​@@staypostive6611

    • @merrycute9494
      @merrycute9494 7 месяцев назад

      Amen

    • @Worasi
      @Worasi 7 месяцев назад +2

      በ እግዚአብሔር ፈቃድ አደል አገሪቱ እየነደደች ያለችው? ድንቄም የማይሳሳት

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 7 месяцев назад +51

    በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ማነው🙌🙌
    ቀጣይ ለማ መገርሳ🔥🔥

  • @zahar447
    @zahar447 7 месяцев назад +12

    ጋዜጠኛ ,ደረጄ,ሳላደንቅ,አላልፍም,ዋውውውው,ምርጥ,አቀራረብ🎉

  • @chalahatahu1568
    @chalahatahu1568 7 месяцев назад +18

    ኤባክህን በቀጣይ አቶ ላማ ማጋርሳን ሀቅርብልን

  • @hdhhdud6216
    @hdhhdud6216 7 месяцев назад +15

    ያገራችን ፓለቲካ በጣም ብዙ ነገር አሳጥቶናል ብዙ ነገር ተበላሽቷል አሁን ባሉት ፖለቲከኞች የተሻለ ነገር ይመጣል የሚል ተስፋ የለኝም

  • @user-lc2lw9fi7k
    @user-lc2lw9fi7k 7 месяцев назад +4

    አረ መቼ ነው እሁድ የማይጠገብ ለዛ ጨዋታ ይለያል ጀዋል እውቀቱ ብስለቱ የሚደንቅ ነው እረጅም እድሜን እመኝልሀለው❤

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 7 месяцев назад +24

    I can't wait this part till you post it. J is the most influential politician. Love and respect man.

    • @LL-im6jw
      @LL-im6jw 7 месяцев назад +2

      😂😂😂😂

  • @Elaminn99
    @Elaminn99 7 месяцев назад +4

    ጀዋር always to the point ,እርጋታህን ወደነዋል። አላህ ይጠብቅህ ።only on this way you may help your people better.. thanks Dere my favorite

  • @lenchob1202
    @lenchob1202 7 месяцев назад +45

    Dereje loves and respects jawar

  • @weareorthodox7597
    @weareorthodox7597 7 месяцев назад +1

    አሪፍ ጋዜጠኛ❤️ እንደሌሎቹ የላይ ሰፈር ጋዜጠኞች በጥላቻ ጨፍግጎ ሳይሆን በፍቅር ፈገግ እያለ መጠየቅ ያለበትን ሁሉ የጠየቀ ጋዜጠኛ! ጃዋር እንወድሀለን። አዎ በሁሉም ሳይድ ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ነገር ግን ያለን አማራጭ ረከን ብለን የባሰ እንዳይመጣ፣ ከተቻለም ነገሮችን ለማሻሻል ተባብሮ መስራት

  • @AbdiMan-bn9ij
    @AbdiMan-bn9ij 7 месяцев назад +3

    በመጀመረያ ጃሀር በጣም ከማደቃቸዉ እና በጣም ከምከታተላቸዉ ፖለትከኛ ዋናዉ አተ ተህ በተሌ አርቅ የምታያቸዉ ነገር በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ ።

  • @abdulfetahmohammed9496
    @abdulfetahmohammed9496 7 месяцев назад +28

    The best politician with the best Journalist ✌✌✌

  • @surafeldemoze7024
    @surafeldemoze7024 7 месяцев назад +2

    ጥልቅ ንባብ፣ስነ-ምግባር ፣ሙያዊ ጨዋነት ፣ለተደራሲ ያለ የሚታይ ትልቅ አክብሮት እኒህ የደረጄ ኃይሌ መገለጫዎች ናቸው ከስንት አንዴ በወራቶች ልዩነት ሳይሆን ሳምንታዊ መርሃግብርህን ጠብቀህ ናልን እባክ???....እሁድ ምሽት የማንም ሆድ አደር ከሚያስመልስብን አንተ ብቅ ብለህ አንጀት አርስ የልብ አድርስ በሆነው መናዶህ ታደገን ደሬ!!!🙏👍👍

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r 7 месяцев назад +2

    ጀዌ ይመችህ የሰው ፍቅር ይስጠን ማለት ነው ደረጀም ደረንቅ ጠያቂ ታምራላቹ

  • @user-zp3xx4iy7w
    @user-zp3xx4iy7w 7 месяцев назад +5

    ጀዋር ጀግና ነው። የምን ግዜም ምርጥ ስው።

  • @genetkassa7761
    @genetkassa7761 7 месяцев назад +8

    The best professional Journalists Dereje❤❤❤❤

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 7 месяцев назад

    The best political analysis I ever listen, jawar, wish & pray to see you solving our political problems by being in leadership team soon. ❤ leadership team soon

  • @esayastamrat2743
    @esayastamrat2743 7 месяцев назад +7

    ይሄ ኢንተርቪው እንደ ጠጋኝ ምግብ ነው I can’t wait to see this interview

  • @enlightedmgtow7253
    @enlightedmgtow7253 7 месяцев назад +3

    Dereje's interview style is exceptional! He is not too confrontational to the point where he makes the guest uncomfortable. At the same time, He does not overlook asking important questions and missing important details. I am also impressed how he structures his questions to make the interview smooth and like story telling.
    I've seen hundreds of Jawar's interviews and this is the one where, regardless of political opinion, everyone seems to be intrigued to listen.
    I implore Dereje to seek after Lemma Megerssa, Mengistu Hailemariam, Lencho Leta, Lidetu Ayalew and bless us with yet another intriguing episodes.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад +3

      🙄 We need fresh faces & ideas. Give people some room There are thousands of intellectuals with love and respect for their country with world class educaton & WORK EXPERIENCE የሰለቸን የጠብደል፣ ቦዘኔዎች፣ ጣት ቅሰራ። without any solutions to the problems they created!!!

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 7 месяцев назад

      I agree with lema meters and lencho leta

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      @brookendale3611 Maybe to figure out what the h$ll their "differences" are?? Definitely, it's all finger-pointing and the same old 50-year-old stories. የህዝብ፣ የሀገር፣ ስቃይ፣ ባይኖረው በስተጀርባው I would grab my popcorn 🍿 and watch the cirus forever, but nay... we need to watch productive folks with sensible vision that can build up a society not ባለበት እየተፈረካከስክ ተንከባለል

  • @twinssolomon4611
    @twinssolomon4611 7 месяцев назад +35

    ገናን አሳመርክልኛ ። የማይረሳ ይሆናል። የገና በዓል እለት የተደረገ ቃለ መጠይቅ ይባላል።

  • @WaloomaWalooma
    @WaloomaWalooma 7 месяцев назад +2

    Nama jabaa ilaacha bilchaataa qabuudha baayyee jaalatamta❤❤❤❤❤❤

  • @muktarsado3324
    @muktarsado3324 7 месяцев назад +8

    I can’t wait this interview ❤❤✌🏻

  • @genetwork8035
    @genetwork8035 7 месяцев назад +2

    ምነው በገና እለት ጃዋርን ! ክርስቶስ የተወለደው እኮ የሰው ልጆችን ለማዳን ነው 🙏🏾 ጃዋር እኮ ተከበብኩ ያለ ለታ ስንት ደም እንደሰሰ መቼም የሚያጣው የለም ግን ንስሃ ከገባ እግዚአብሄር ለምህርቱ ችኩል ለቁጣው የዘገየ ስለሆን ይስበዋል

    • @ebrahimtemam-jg3kn
      @ebrahimtemam-jg3kn 7 месяцев назад

      ማይገናኝ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es 7 месяцев назад +1

      የምን ስብከት ነው ሂጂ አዩ ጩፋ ጋር ሴትዮ ኢንተርቪውን እንስማበት ምንድነው የምታወሪው

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 7 месяцев назад +1

    ጃወ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bella-zd8he
    @Bella-zd8he 7 месяцев назад

    I'm excited to hear this interview. Dereje, I believe, should teach our journalists the fundamentals of journalism. You are the best journalist, and I greatly admire you. Jawar is my hero as always. I have never seen a politician who articulate Ethiopian politics like Jawar. I wish you a long and prosperous life.

  • @ethiokestanetube
    @ethiokestanetube 7 месяцев назад +1

    ደሬ ምርጥ ጠያቂ ነህ በርታ በሉት፡፡ ሌሎችንም አቅርብልን

  • @user-if3oq6gf8v
    @user-if3oq6gf8v 7 месяцев назад +3

    Jawwe smart koo ❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 7 месяцев назад +6

    Can't wait the next interview 😊

  • @mariammariam505
    @mariammariam505 7 месяцев назад +5

    Strategic and programme creator in ethiopian plotics ❤❤❤

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 7 месяцев назад +6

    Can't wait.... ዋናው ነው የቀራው

  • @mohammedabdulkadirkediro715
    @mohammedabdulkadirkediro715 7 месяцев назад +3

    What an amazing interview!

  • @mesay2994
    @mesay2994 7 месяцев назад +2

    Just thank you ! I can't wait as usual

  • @fatherofekisir706
    @fatherofekisir706 7 месяцев назад

    ደሬ እባክህን ኡስታዝ አቡበከር እንግዳ አድርግልን

  • @NasirAbbas-rh6kt
    @NasirAbbas-rh6kt 7 месяцев назад +2

    ጅዋር ከቤሄር ፖላቲካ ወጥተህ ያውሉም እትዮጵያዊ ልጅ እድትሆን እመኛለው በና ጅዋር ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ዘራኝናት ቀናሰ እዮጵያዊናት አበባ ታብሎ ታሪክ እድትሰራ እመኛለውኝ

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 7 месяцев назад +10

    I can't wait to listen to this interview again Dereje, I like your way of asking questions . Everything in this episode is loveable and remains memorable in Ethiopian political history . I can't claim that Jewar is loved and admired by everyone. But no one can denies that he is one of the influential figures of this generation.

  • @maatiiodaa7582
    @maatiiodaa7582 7 месяцев назад +1

    You're unique forever

  • @tamamhamada1295
    @tamamhamada1295 7 месяцев назад +1

    What this Man ❤❤❤

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 7 месяцев назад +1

    እሰይ የኔ ጀዋር እኔ እኮ 1ልጅ ብቻ ያለው ይመስለኝ ነበር ❤ ዘርህን ያብዛልህ

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 7 месяцев назад +6

    ጀዌ በእውነት ሳልፈልግ አሳቅከኝ😅😅😅😅

  • @LifeinEthiopia12
    @LifeinEthiopia12 7 месяцев назад

    በጉጉት እየጠበቅን ነው ቀጣዩን ክፍል ጋዜጠኛ ደረጀ በጣም አድንቆት እና ክብር አለኝ እባክህ ኦቦ ለማን አቅርብልን

  • @Aisha-jaffer
    @Aisha-jaffer 7 месяцев назад +5

    I can’t wait ❤

  • @user-ry7ld7eb1i
    @user-ry7ld7eb1i 7 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @aymenmustafa3041
    @aymenmustafa3041 7 месяцев назад +1

    I can't wait

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 7 месяцев назад +10

    I can wait for that elegant interview with a true, intelligent young politician. ❤❤

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 7 месяцев назад +2

    የአሁኑ ደግሞ ጠንከር ያለ ይመስላል። ሙያተኛ + ሙያተኛ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @zagolintert
    @zagolintert 7 месяцев назад +13

    …ይሄ እውነተኛ የፍርድ ቀን ሲመጣ በሕይወት ካለ በዘር ማጥፋት ወንጀል የሚጠየቅን ዘር አጥፊ ባለሜንጫ አራጅ አሳራጅ ሳይሠራ ዘርፎ የከበረን ሰውዬ ሰከነ፣ መነነ፣ ተነነ ማለት ልክ አይደለም። የፈለገስ ቢሆን ባለሜንጫውን አራጅ አሳራጅ አረመኔን መች እንረሳዋለን። ከዚህ በፊትም አሁንም ወደፊትም ለሚደርሰው ጥፋት ዋነኛ ተጠያቂ የሆነን ሰው ከደሙ ንፁሕ አድርጎ ቀሽም ቦተሊካ ለመሥራት መጣደፉ ነውር ነው።
    "…ምኑን ነው ያደነቃችሁት…? ቪድዮ 1 "…አምባገነናዊ ሥርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የለም" ያለውን ነው? እና ምን አይነት ሥርዓት ነው ያለው እያላችሁ ነው? የፓርላማ አባላትን ደብድቦ የሚያስር፣ ሚልዮን ሰዎች ገድሎ፣ ጨፍጭፎ የሚጠይቀው የሌለን፣ ሀገሪቷን እርቃኗን ያስቀረ፣ ያወረደ፣ ፈላጭ ቆራጭ፣ የሚያወራ እንጂ የማይሰማን አገዛዝ ነው አምባገነን አይደለም የሚለው? ሰከነ፣ በነነ፣ ተነነ , ሾርት ሚሞሪያም የተባልን ሰወች

    • @ahmadirre9709
      @ahmadirre9709 7 месяцев назад +4

      We are in 2024 but your mind is stuck and still on the time of muncha lol .my Friend R.I.P For you for your brothers like you. you are going to cry all your life 😂

    • @siragmohanmed
      @siragmohanmed 7 месяцев назад +1

      ምቀኛ መጀመሪያ ኢትዮጲያ ሁነ ሰፋሪ

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 7 месяцев назад

      ​@@ahmadirre9709dont say never,ever seasons will change 4 times in a year

    • @misganaaster137
      @misganaaster137 7 месяцев назад

      እግዚአብሔር እንደ እናንተ በጭፍን ስለማይፈርና በእናንተ አይን አይቶ ስለማይፈርድ ብዙ ደስ አይበልህ የእሱን ስህተት ከማጎላት በአይኖችህ ውስጥ የተሰነቀሩ ምሰሶዎች ተመልከት

    • @kalidkasim2766
      @kalidkasim2766 7 месяцев назад

      Educate yourself, Before opening your mouth

  • @SamiSolman
    @SamiSolman 7 месяцев назад +1

    ደረጀ የአገሪቱን የፍላጎት ግጭት ያገናዘበ ቃለመጠየቅ ነው ማቅረብ ያለበት የአንድ ግለሰብ ስብእና ዙሪያ ብዙ ማውራት ተራ አድርባይነት ነው

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 7 месяцев назад +1

    Jawe kiyyaa,Lubbu kiyya baay'e baay'e sijaalanaa long life ❤❤❤❤❤❤❤

    • @eliora7448
      @eliora7448 7 месяцев назад

      King of king is jesus christ

  • @megehuss
    @megehuss 7 месяцев назад

    Loved the preview so much. Can't wait

  • @emutiselale1041
    @emutiselale1041 7 месяцев назад

    next part 2 lam wait jaw king

  • @Obsaman20
    @Obsaman20 7 месяцев назад +4

    ሙሉን ማታ ጠብቁ ከሶስት ሰዓት 🙋

  • @Booruusan
    @Booruusan 7 месяцев назад

    wow
    I can't wait pıc

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 7 месяцев назад

    ቁማር!!! ይህቺ ቃለምልልስ በአጅሬው አመቻቺነት የተዘጋጀ መሆን አለበት ።

  • @hayatadela
    @hayatadela 7 месяцев назад +3

    ወይ ደረጄ ድምጸህ ፍቅር ያሲዛል

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 7 месяцев назад +2

    Wow❤❤❤

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 7 месяцев назад +28

    ባንተ ግዜ ሰው ተሰቅሎ ተገደለ ማን ያምንሀል አሁን አገትህን ብደፋ ልቀሰይጣን

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 7 месяцев назад

      ቅላል ጀዋር መሐመድ የአማራ ህዝብ ደም እጁ ላይ አለ በጥላቻ የስበካችው የዱር አራዊት ስው መሳዩች ጅብ የአማራን ህዝብ እያረዱት ይገኛሉ እህህህህ

    • @YT_SUCCESSFUL
      @YT_SUCCESSFUL 7 месяцев назад +6

      ሀሀሀሀሀሀ ወይኔ እስካሁን እዚህ ነሽ መሀይም መሆነሽ አስታወቀበሽ

    • @Show-hu2lg
      @Show-hu2lg 7 месяцев назад +2

      በእናንተ ግዜ መሰለኝ ትግራዋይን እያለማናችሁ በእሰት ከእናነድሱ በእሳት ያቀጠለችሁ

    • @tesfayekebede8442
      @tesfayekebede8442 7 месяцев назад +2

      Motachihu neber ende sewun areden tebsen enibilachewu sitilu yenebere? Yesewun angeti qortachihu ,be esati tebisachihu sitichefiru.:

    • @sarahussen136
      @sarahussen136 7 месяцев назад +1

      አይ የ ማዳም ቅመም yoni ማኛ ጋር ሂጂ

  • @sifanbadhasa6513
    @sifanbadhasa6513 7 месяцев назад +1

    Garmamuu tola bulo koo❤❤

  • @No_JESUS_No_Life.
    @No_JESUS_No_Life. 7 месяцев назад +17

    Jawar is not just a Politician, he is a hero, leader, and king! Even the names of all three of his Children have special meanings. Qabsoo, Qeerroo, and Oromoo. The meaning is the Struggle of Oromo Youth! Love you Jawweeko! Big respect!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      Just keep him to yourself! A tribalist can never cross over and function in a civilized political system. የሰፈር አለቃነት፣ በስተቀር። Join the 21st-century

    • @yemarma
      @yemarma 7 месяцев назад

      አራጅነት ዘረኝነት ጥላቻ ፈሪነት ወይስ ጀግንነት?

    • @fass1977
      @fass1977 7 месяцев назад

      🤮 🤮🤮

  • @neimamohammed8158
    @neimamohammed8158 7 месяцев назад +6

    J you are amazing our hero keep it up ❤ I can’t wait

  • @urgewaaq
    @urgewaaq 7 месяцев назад +1

    Jha ❤❤❤ always Love and Respect you

  • @bemnetamogne1550
    @bemnetamogne1550 7 месяцев назад +2

    Waiting eagerly

  • @encounter9856
    @encounter9856 7 месяцев назад +2

    Jawe can’t wait 😊

  • @naolmule624
    @naolmule624 7 месяцев назад +4

    jawar father of politics❤💚❤💪💪💪

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 7 месяцев назад

      🤣 what kind of Politics??? Filthy Tribalism? Real Politicians have 'real polical agenda' .....not "us" against "them" backward ways

  • @ethiopianaddis-z4d
    @ethiopianaddis-z4d 7 месяцев назад +2

    can't wait for this interview

  • @hangma8983
    @hangma8983 7 месяцев назад +7

    የፖለቲክ ሳይንቲስት ጀዋርን የሚቀጠለውን መጠየቅ ለማይት በጣም ነው የጉጉውት❤

  • @JelaluAbdlhady
    @JelaluAbdlhady 7 месяцев назад +2

    አሪፍ ነው 😂 ባአሉ መች ነው የትኛው ቀን ማታ ላይ ነው ሚቀርበው

  • @user-jz9zh7bd1h
    @user-jz9zh7bd1h 7 месяцев назад

    My king derja❤❤❤❤

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 7 месяцев назад +1

    Thank you Dere. Son of Dembi dollo from Australia

  • @marimagudato5952
    @marimagudato5952 7 месяцев назад +5

    Jawar Mohammed is the top politician we never seen before ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Jaweeee my king ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salahali2215
    @salahali2215 7 месяцев назад +1

    One time for Dereje 👏👏👏

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 7 месяцев назад

    እባክህ ጋዘጠኛ ደረጄ ጀግናውን አገር ወዳድ የሆነውን ኮኔ|ር መግስቱን አይለማሪያምን ኤደህ ዙባቤ ኢንጠርቪው ብታደርገው ጥሩነበረ በእይወት እያለህ🎉❤

  • @yewubdarkinfefereja123
    @yewubdarkinfefereja123 7 месяцев назад

    በዚ ደረጃ ደጋግሜ ያየሁት film እንኳን የለም ጃ❤

  • @user-rs3lk1wo3o
    @user-rs3lk1wo3o 7 месяцев назад

    Jawar really good

  • @Merhawit20-
    @Merhawit20- 7 месяцев назад +1

    Ican't wait

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 7 месяцев назад

    Yemchayal jewar 💪💪💪

  • @mubarekawel3971
    @mubarekawel3971 7 месяцев назад +4

    3 million views belay mehon alebet ❤

  • @user-pc9ji9sr8v
    @user-pc9ji9sr8v 7 месяцев назад +2

    Waiting!

  • @miki_9034
    @miki_9034 7 месяцев назад +4

    "ክርስቲያኖችን አንገታቸውን በሜንጫ እያልን እናባራቸዋለን" ያልከውን አንረሳም። የወጋ ቢረሳ የተወጋ ግን አይረሳም። ላፈሰስከው ደም በምድርም በሰማይም ሳትጠየቅ አትቀርም።
    የለውጥ ሊመጣ ሲል ልታይ ፣ ልታይ የሚሉ ብዙ የአጥቢያ ላይ ጀግኖች አሉ። ጀዌ ቀዌም በግርግር አብይን ለመተካት አስቦ ፥ ፊቱን ፀሐይ ለማስመታት እንደመጣ አይጠፋንም።
    ሰማይ ቢገለበጥ አንተን ከዚህ በኋላ የሚያምን የለም።

  • @salemsultan9393
    @salemsultan9393 7 месяцев назад +3

    በተስፋ እንጠብቃለን 💪

  • @adugnaabebe7306
    @adugnaabebe7306 7 месяцев назад +1

    Jawar ምርጥ ነጋዴ ነው ፡ አሁንም የመጣው በተዘዋዋሪ የኩሽ ኢምፓየር ለመመስረት የሚደረገውን ሂደት ለማገዝ ነው በአሁን ስዓት የመጣው

    • @muhidinabdulkadir2647
      @muhidinabdulkadir2647 7 месяцев назад

      ተንትነህ ሞተሀል የሚሊሊክ እበት

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 месяцев назад

      @@muhidinabdulkadir2647 king Menelik ሀገር ሲስራ የአንተ አባት የት ነበር ፡ ምን ታሪክ አላቹ። አንድ ዕድል ብታገኙ ሀገሩን ሲኦል አደረጋቹት።

    • @abdulfetiteha9346
      @abdulfetiteha9346 7 месяцев назад

      Yes of course. Min Tamatale

  • @zahar447
    @zahar447 7 месяцев назад +4

    ጀዋርን የምቶዱ,በላይክ,አሳይን,እስቲ,እንያቹ?

  • @abdulfetahmohammed9496
    @abdulfetahmohammed9496 7 месяцев назад +2

    what a journalist 🙏🙏

    • @heranjossy9152
      @heranjossy9152 7 месяцев назад

      You meant to say what an interviewer??? If it wasn’t for Jawar, the interview would not have been interesting enough to catch the attention of more than a million people in less than a day!!! So I suggest that you have to learn to give a credit to whom it’s due!!!!!

  • @weredelugano1015
    @weredelugano1015 7 месяцев назад

    Nice vioce derge &huletacin

  • @user-gm7uk1iw3k
    @user-gm7uk1iw3k 7 месяцев назад +2

    Abo anta bechaa awraa getaan

  • @finffinneeorgada3379
    @finffinneeorgada3379 7 месяцев назад +1

    Jawar you are Really My Hero.. Respect🙏

  • @rass6636
    @rass6636 7 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲከኛ ና ሀብተም መሆን መሥፈርቱ ጨካኝ እና ምላሳም መሆን ነው

  • @hisjg4770
    @hisjg4770 7 месяцев назад

    መንግስቱ ሀይለማሪያምን ብታገኘው እባክህ የቡዙ ሰው ፍላጎት ነው

  • @abditemam3857
    @abditemam3857 7 месяцев назад +1

    The best political

  • @MAL-qj8mu
    @MAL-qj8mu 7 месяцев назад +13

    ንፁሀንን የጨፈጨፈም ያጨፋጨፈም ወንጀለኛ እንደ አዋቂ የሚከበረበት በነፃነት የሚንቀሳቀስበት አገር

    • @ohsulemuhammed2862
      @ohsulemuhammed2862 7 месяцев назад +1

      ጅል

    • @carmanline8011
      @carmanline8011 7 месяцев назад +1

      andim qen xorineetin yaalsebeke bicheghawu ye ethiopia poletikegha newu......takebeku maaleet wenjel adelm....ke honem be incident lederesewu yiqirta alemaletu ye moral inji ye hig texeyaqii ayadergewum

    • @tesfa7841
      @tesfa7841 7 месяцев назад

      ከየት ነው የመጣኸው : ? ??

  • @ayantuqamar7421
    @ayantuqamar7421 7 месяцев назад +1

    We are waiting Jawwee

  • @awwalibraahim3067
    @awwalibraahim3067 7 месяцев назад +1

    Wel Come Jawee Ko❤

  • @AloAlo-fv7bd
    @AloAlo-fv7bd 7 месяцев назад +3

    ጁሀር እድሜና ጤና ከልቤ ተመኝሁ ጀግና ነህ

  • @tinawa56
    @tinawa56 7 месяцев назад +2

    አይ ጀዋር ኢትዬጰያ ልጆቿ የተማሩ አሏት ግን ፍቅር አጣን ፈጣሪ ፈጣሪ የጎደለንን ሞልቶ የተራራቅነውን አቀራርቦ ታናሽና ታላቅ ተከባብሮ የምንኖርበት ዘመን ቅርብ ነው ዶ/ር አብይም በርታ ይሁሉ እደታሪክ ይወራል ወንድሜ መቻሉን ጌታ ይስጥህ አድ ቀን አንድላይ ወንድም አማቾች ተቃቅፋችሁ ዶ/ር ለማን ጨምሮ ያሳየናል ፈጣሪ እድሜ ይስጥ ለሁሉም ።

  • @user-hk6sw5hj2k
    @user-hk6sw5hj2k 7 месяцев назад +2

    እረ ሙሉውን ልቀቁልን

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 7 месяцев назад +6

    በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤❤

  • @shiferawwoyesa7829
    @shiferawwoyesa7829 7 месяцев назад +1

    Jawe, possible to say the only gifted and educated politician, if we use use....

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 7 месяцев назад +1

    አይ ጀዌ❤😂አፍጥኑት ቀጣዩን