Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አዉንም ቢሆን እናቴን ምትናገሩ ሰዎች እንከባበር በእናቴ አትምጡ ሁሉም መቅረት ይችላል እሺ😏
መሂ አብሽር አትስምየቻው እሽ ጉዞሽን ወደፊት ብቻ አርጊ
አየበልም ማንም መጠፎ ነገር አሰቦ አደለም ሀራም ሰለህነ አጂ@@AleyekaMuktar-n7x
መሂ አኔከሜት መፃፍ አለወድም አቺ ሀመንትሽ ለመሰወቅመከሬ እናትሽ ሀየቱዋ የዘምልሽ እደማየፈቀድ ነገረቸዉ በተረፈ አነም አቺም ተሳሳች ነን አለህ የዘንልን
የኔ ማር ማሂ አይዞሽ የኔ ጨዋ ለወሬኛ ቦታ አትስጭ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ጉዞሽን ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናትሽ ለዘልአለም ያኑርልሽ ማሬ ሰወች በፈጠራችዉ ተዋት
ያኔውድ😢አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
ሀሳን ጉዞ 100k እናስገባለን የምትሉ ብቻ ❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንንያረብ❤❤ሳርየ
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
ዝም በያቸው መልስ መስጠትም ሀያስፈልግም የሰው እናት የምትናገሩ ሰውች ግን ምድነው እረ ተው እንተሳሰብ ዘና በይ ህህቴ ምርጥ ሀገላለጥ ነው የገለጥሽው
አናትሺን አላህ ሂዲያ ይስጥልሺ ነገር ገን እናትሺ ደስ ይላታል ብለሺ አላህ የከለከለዉን አታዲሪጊ
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
ለራሳችሁ እወቁ ስሙን እጅ ስቡን የማያቁ ዘመዶች እዳላችሁ አትርሱ
❤❤❤
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝምብለሽ ወደ ፊት የኔ ጣፋጭ ❤❤️
ሂኖክ🙆አለተቸለም👍ሂድበትየፖራክአባሳደረ
እናትሽ እድሜና ጤና ይሥጣት ማንም አልሠደባት ግን በእሥልምና ልደት የለም ነዉ ያሉሽ ።ሥቀጥል ወደፊትም ታከብርልኛለች ኢንሻአላህ አሰተካክላለሁ ማለት አለብሽ 🎉እናም ከፈለግሽም የናትሽን አክብሪላት ሆሆሆይ ሢነግሯችሁ የቀኑባችሁ ይመሥላችኋል😢😂😂😂
ኧረድህ ንሪልኝማ ሆሆ አላበዙትምደ😂😂😂
አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሁኝ እጀ ለኮመት መልስ አትስጪ እናትሽ ሺአመት ትኑርልሽ ማን ያቃል እሷሞ አላህ ሂዳያ ይሰጣት ይሆናል አብሽሪ ማሂ
ማሂ በእናቷ ክርስቲያን ይመችሽ አቦ ዘና ፈታ በይ ማንንም እንዳትሰሚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግንኮ ሞት አለብን
ማሂ የአብሽሪ ለሁሉም አላህ ሂዳ. ይስጠው. ነው. የሚባለው
ስጀማር ሀሰን ምንሽ ነዉ አጀነቢዬ ኡኮ ነዉ ምንድነዉ ምትለጠፊዉ
ማሂዬ የኔ ማርች አይዞሽ😢❤
እስልምና ዉስጥ እስካለሽ ድረስ እናትሽ ስለወለደችሽ ግዴታ ልደት ታከብርልኝ ማለት አትቺም እናትሽ የምታምነዉ ክርስትና እምነት ከሆነ ስለእስልምና ህግጋት ስለማታዉቀዉ ንገሪያት እንደማይፈቀድ እስልምና አይፈቅድም ሌላዉ እናት እኮ ናት ለምን ክፉ ታወራላቹ እኔ አለቅሳለዉ የትኛዉም እናት ስትነካ አልወድም አንቺም ብትሆኒ ሙስሊም ነኝ እስካልሽ ድረስ አለባበስሽ ሒጃብሽ አስተካኪ ለራስሽ ነዉ
ከማሂ ውጪ ወደውጪ😮
እኮ❤🎉😢❤
ወደዘ ሙስሊምን አትወክልም ቲክቶክለይ ዊግ ለብሰ ረቆቱወ
❤❤🎉
ሀቅ ወላሂ😂😂😂😂
እስልምናችን አይፈቅድም ነዉ የተባልሺዉዴሞ ትክክለኛዉ ሀይማኖት እስላም ብቻ ነዉ እና ዲንሺን ተምርሺ እናትሺን ውድ እስልምና እዲመጣልሺ ማርግ ነዉ እሚገባሺ አችም ስለዲንሺ ተማሪ ከዛ ያርግሺዉ ትክክልእዳልሆነ ታቂያለሺ።በስልምናችን መጨማለቅየለም።
ትክክል የኔውድ ❤❤❤❤
ወይ መላለስ ሆ ባል እና ሚስት እንኳ እንደህ አልተቃቀፉም😅😅 ንሮ አራርቋቼዋል ሁለት ቆጆ ናችሁ ሀላል አድርጉት
ሳህ 😂😂🥰
የእኔ ዉድ ለኮሜንት እማ ቦታ አትስጪ ከመለሽላቸዉማ ባሰባቸዉ የእኔ ቆንጆ🥰🥰🥰💟💟
ከሰለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፍርፍር ነው እሕቴ ከእናቴ በላይ ሐይማኖቴን አልደራደርበትም በሌላ ነገር አከብራታለሑይ ሐይማኖቴን ከተፃረረች አይ አይሖንም ማለት አለብሽ አላሕ ለሑላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S.a. w
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
አቺማሂ በምነትሽ ደካማ እዳኮኚ ነገርኩሽ እናትሽንም ሂዳዉንይሥጣት እዉነት የምትወጃትከሆነ ዱአ አድርጊላት ለናትሽ ቀጥተኛዉን ምገድእድመራልሽ ከአላህዉጪ አምላክየለም ፍጡርቢሆንጅ
ዝም በያቸው መልስ አትስጪ ማህየ ያሳብዱሻል ጠማማ ናቸው😮
ማሂ መጀመሪያ ቆም ብለሽ አስቢ ኮሜንቶች እናትሽን ማንም አተናገራትም ግን ልደት በእስልምና እደማይቻል ለእናትሽ አሳውቂ ነው የተባልሽው🙁🙁🙁
ግን ለምንድን ነው ጡሮው ኮሜንት ይበዛል ግን ለምን ለመጥፎ ኮሜንት ትመልሳላችሁ አብዘሀኛው ኮሜንት እኮ ጡሩ ምኞት ነው የተመኙልሽ
እኔም ገርሞኛል አካበደችው በዛኛው ወገን ለመወደድ መሰለኝ😅😅😅
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝምብለሽ ወድ ፊት የኔ ጣፍጭ❤❤💜💜💜🌹🌹🌹
እናት እናት ናት በእናት ማንኛዉም ሰዉ ሲመጡበት የበሳጫል ማሂየ ትክክል ነሸ ብቻ አች ለራሰሸ አለባበሰሸን አሰተካክይ ከይቅርታ ጋር ማሂየ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሄኖክ youtube ይከፈትለት የምትሉ እኔ ይመቸጀኛል ፕራንክ ሲሰራ የተመቸው ላይክ ግጭኝ ❤❤❤👍👍
በስደት የትኖሩ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤💔
አረአሚንንንን❤
ኣሜን
አሚን ያረብ ወድሜ❤❤❤
Yene kojo kifu akashi ayizosh 😢😢❤❤❤❤
Walekumsallam woramatullahi wobarakatu Hassen guzo woda 100k🎉🎉
መሂዬዬዬ እኔምምም እወድሽሎ እግዚአብሔር ክክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀስንና መሂዬዬዬ አይለየችሁ💞💞💞💞💖💖💝💝💕💕💪✅
ሀሰን ከማሂ ዉጭ ወደ ወጭ ማሂ ከሀሰን ዉጭ ወደ ዉጭ😂❤
አይክፊሽ ለራሳቸዉ የማያዉቁ ነቸዉ ስለሰዉ የሚያወሩት ❤❤❤🎉🎉🎉
አሏህ ሂዲያ ይስጥሽ እናትሽ ከፈጣሪሽ አትብልጥም።ይልቁንስ አንቺ ጠንክረሽ እናትሽም እራስሽንም ከጌታሽ ቅጣት ሰብበ አድረስሽ አድኚ ዱንያ ጠፊ ናት አትታለይ ስለዲንሽ ተማሪ አትጨመላለቁ አላህን ፍሩ ደሞም ጥሩነገረ እንደሰራ ሰው በጅብድ ወተሽ ምትናገሪው ነገረስ እህቴ አላህ ይምራሽም ይምራልሽ ይምራን
❤❤❤❤❤ሳህ
ማእሂሄን,ልጅ,ከሀይሚገ,አስለቅሡት😂😂😂😂😂
ሙስሊም፡ልደት፡አያክብርም፡እናትሽ፡እድሜናጤናይስጣት
አንች እኛ ሙስሊሞች ከ እናትና ከ አባት ብላህ ድናችንኖ ኖ ማስቀድሞ ኡንካን አስደበረስህ ዛሬ ደብሮሻል እኛ ስለ ነገኖ እያዎራን ያለኖ ኦኬ ሱባሃና አልልሃ እናትስህ እኮ ስለ እስልምና አጥቂም አንቺ ታቅለስህ ዎይ አታቂም ስለ ሀገር አይደለም እያዎራንያለን ስለ isiliminacno⁉️😮😮
እናትሺን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሺ ዱአ አድርጊ እህቴአችም ልደት ማክበርሺን አቁሚ እህቴአላህ የከለከለውን መከልከል ግደታችንነው
ሳዉዴ ያከብራሎ አዳዶች ቤት
ግን እኮ ግማሾች አረቦች ያከብራሉ እማ እደዚህ ምከሯት ከመሳደብ ጎበዝ❤❤❤🎉
@Dina22345 ሣኡድ ብዙ የውጭ ዜጎች የሚኖሩባት ሀገር ናትእና ከእሥልምና ውጭ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ይሆናሉ ልደትን የሚያከብሩ እጅ በፍፁም ሙሥሊሞች አያከብሩም ሀይማኖታችን አይፈቅድልነም ሀራምነው ፡፡
@@AmMuhamed-qx6yd ኧረ እህት ሙስሊሞች ናቸው እኔ የሚሰራባቸው እዳላ የኔ ጓደኞች የሚሰሩባቸው ያከብራሉ አሁኔ የምሰራባቸው የአመት ልጃቸውን በቀደም ለታ ነው ዲል አርገው ያከበሩለት ፎቶ በትልቅ ካሜራ ነው የተነሳና የታጠበው ቤተሰቦቸ መካ ናቸው
ማሂዬ ዬኔ ቆንጅ አይዞቭ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚሀይ የኔዉድ ክሪስትን ሁኚ ስዉድሺ ተጠመቂ ❤❤❤❤❤
የሚገርመው ነገር ሴቶች ናቸው የሚሳደቡት ከናት የተወለዱ አይመስሉም ይወልዱም አይመስሉ ካልተሳደቡ እምነት ያላቸው የማይመስላቸው አሉ ተያቸው እናትሽ ሺ አመት ትኑርልሽ ተያቸው
be inati afi yemikefetuti igizabere libiunchu yisixachu😢😢
ማሂየ የሚድያ ሰው እስከሆሽ ብዙ ትብላለሽ ዝም በልያቸው እናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ኣንድ ኣንድ ሶዎች ልቦና ይስጣችው ፈጣሪ ስዕዲ ኣረብያ ኣንድ ኣንድ ሶውች ልደት ያክብሩችዋል ምን ጅግር ኣለው
😅😅😅😅😅
ማሂ ምነዉ እሥክራብሸን አሥተካኪይ በሠዉ ሥተት አይጠፈም እህቴ ሙሥሊም ነሸ እጀበሸን አማና እቅርታ አድርገልኝና ልደት ለሙሥሊም አይፈቀድም አለ ፍሪ ነገ አለ ፊት የምያሥጠይቅ ነገር አታድርጊ ማሌሻ
ለሁልም ሂዳ ይሥጣቸው🎉🎉🎉
ስንት ችግር እያለ ለምን ልደት አከበረች ብላችሁ መሳደብ በጣም መጥፎነታችሁን ነው ሚያመለክተው በእናቷ ክርስትያን ስለሆነች ብታከብርስ ለምን መሰደብ ተሳዳቢዉች ልቧና ይስጣችሁ ማሂ አይዞሽ ለተሳዳቢ አታልቅሽ
Mamay metifo comenet atanbebi eshi wed 😢😢😢😢ayezosh ❤
ማሂ መጀመረያ እናትሽ የተናገርየለም እኔበራሴ አልተነገርኩም ሲጀመር አንቺአለባበስሽንአስተካክሊ አንደዬጥሩትለብሽአንድዬ አልወጉትለብሻለሽ ሁሉምእናትአለዉ ስለዚህእናቴምብኮን እኔሙስሊምሁኝ እሱምሌላሀይማኖትሌላቢሆንልደትአክብሪብትለኝወላሂእቢነዉእምላትእናትብኮን ሲጀመረፀጉርሽን ሸፍኒበዉጉልበሺበዲኒምንምይመጣ ዲርዲርአላቅም
ከሰለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፈርፈር ነዉ እንጂ ሌላዉ ይቅር ፀጉርሽን መዉጠቱ ለሚን አስፈለገ ወለሂ እኔ እነትሽ ከፊር እንደሆነች ሰለቅ ሚነዉ አትመክረትም ወይ እያልኩ ነበር ለከ እሱወን ተከቲለሽ ነዉ
ማሂ አይዞሽ አትናደዲ አናት የሚነኩ ሰዎች አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው እሺ።
ፀጉርሽን ሸፍኒው ማሣየት ከፈለግሽ ሁሉንም ግለጭው ሙስሊም ልደት የለውም
👌👌👌👌👌👍👍👍👍
13አመቴ አላለችም😜😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ አይዞሽ አትስሚያቸው አንችን ለማሸማቀቅ ነው ተያቸው እንወድሻለን ሀይማኖት የግል ነው እናትሽ ያመኑበትን ልጄ ያስፈልጋታልል የምትለውን ማድረግ መብቷ ነው አትጨነቂ እንወድሻለን
ኮሜታተሮች ግን በጣም ትገርማላቹ በተለይ ሙስሊሞች 😢ማስተዋሉን ያድላቹ ከመሳደብ ይልቅ መስረዳት ይቀድማል😢ማሂዬ የኔ የዋህ❤ስወድሽ እኮ እናትሽንም አቺንም ሁላቹንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ሂጅ ቅቅናም ሙስሊም እስከሆነቺ የመናገር ግደታቺነው እናተምን አገባቺሁ ጥልቅ የምትሉት በማያገባቺሁ😏😏😏
መጀመሪያ የራሳችሁን ሂወት አስተካክሉ ሙስሊም የሚለዉን ስም እጅ ተግባር ላይ የለሉ ቤተሰቦቻችሁን አስተምሩና ለሰዉ ትመክራላችሁ በዉስጥ ብዙ አለ
ጉቶ ማን ጠራሽ
@@SameerhOmar ክክክክ አሁንም ደግምሺው እስኪ ለስድብ አትቸኩሉ ምከሯት እንጂ አትስደባት ምክንያቱም አትጠቀሙበትም ከስድብ
@@ዙዙየወሎዋ244 😂😂😂አይደለውም ግን ከስድብ ምክር ይቀድማል ዳይ ወደምክር
❤❤❤🎉🎉🎉ከሀይሚጋሁነሺ አስጨልሊው ይህልጅ
Abshirih allah yalew bicha new mihonew ,anchi besebir ilefiw ukitiy❤❤❤
ማሂዬ ማንንም አትስሚ ሰውን ከሰማሽ ቡዙ ያወራሉ ለሁሉም ቀልብ ይስጠው ማለት ይሻላል😢
ሀሰን ምርጥ ሰው ነው እምትሉ❤❤❤
ኤጭ ፀጉርሽ አለበበስሽ አስታከኪ አትጀጀይ ሀሰን የሼኪ ልጅ ናዉ
አሁንም ነገም. በሀይማኖታችን. ልዴት አይቻልም. ልታስፈራሪ አትሞክሪ. እናትሽ የሌላ እምነት ተከታይ ከሆነች. ንገሪን. እናማ. ትክክል አይዴለም ማለት ስድብ አይዴለም(ይህ ስል ግን እናትሽን አልተሳዴብኩም❤ ))።
ማሂ ምንድ ነዉ ሙስልም ከሆሺ ፅጉሪሽን አሰተኤ ኪእ እሺ ምንድነዉ እጃቢ ወበኤታችን ነው ሰራአት ያአዚ😊😊😊😊
አረ ባካሽ ክብር ከእምነትይጀመራል
ሠወዳችው🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓
ማሂየ እህቴ አይዞሽ ዐይክፋሽ ሴቶች ሴትሁናችሁ ሴት መናገር አይከ ብድም በተለይ እናት ለምን እናትን ዕምት ናገሩት እባካችሁ ዕናትን አትናገሩ እናቶ ችን ዕናክብር🙏😢😢😢
ሄኖክ በኘራንክ እራስ ምታት ነው አዳረሳቸው ደግሞ ግግም ነው እሚለው ሪል እኮ ነው እሚያስመስለው ወንዶቹንም አስጨልላቸው እደማርክ 😂😂😂😂😂😂
ማሂዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቀበጥ አይዞሽ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሁኝ ለኮሜንት መልስ አትስጪ እናትሽ ሺ አመት ትኑርልሽ❤❤❤❤
ማሂዬ የኮሜት ቦታ አትስጭ አቺብቻ ጠንካራ ሁኝ እናትሽም ደም ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤🎉🎉
ሀይማኖት ካባትም ከናትም የበልጣል አላህን ሂዳያ ይስጥሽ።።ሙስሊም ከሆሽ ይህ ስተት ነዉ ብለሽ መናገር ትችያለሽ 😢ስሆን ወደአላህ እድትቀርብ ማረግ አለብሽ በቻልሽዉ ለሰዉ ተብሎ አላህን ማመጥ ዋጋ ያስከፍላል
አወን ወላሂ አላህ ሂዳውን ይስጣት አላህ ይመልሳት ወደድኖ😢
እርግጠኛነኛ አድቀን ሰግደሽአታቂም ቅናታም
ልክ ብለሻል አድቀን ሰግዳ እማታቅ ሁላ ታሽቃብጣለች😊@@HiwoteniemanieAbysero
ማሂእናትሽንየተናገረብሽ የለም በስልምና አይፈቀድም ልደትማክበር
መልስ መስጠት የለብሽም ማሂየ የኔ ቆንጅ ሰዎችየ መጀመሪያ ራሳቹ እወቁ እዝህ መጣቹ ኝኝኝ አትበሉግን ለምንድነዉ መጥፎ ኮሜ ስፅፉ መልስ ምትሰጥት ዝም ብላቹ እለፉት አብዘኛው ጥሩ ስለ ሆነ መልስ መሰጠት የለባችም
Mahiye yene wudd bexamnw yimiwedish anch maninim atsim fetabey anch yenefiliqliq ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሻርብሽን አስተካኪይ ማይሻረተት ሸርብ ሊበሽ ❤❤❤❤
ግማሹ ፀጉርሽ እኮ አውጥተሸዋል አጅብ
እስታይል ነው 😂😂
ወይ ጉድ ዘንድሮ ለአንች ልዩ ስሜት አለኝ የምትለዋ አማረኛ ፊደል ጉድ አፈላች
ውይ ማሒየ ከሰው ምን ትጠብቂአለሽ ዋናው ከፈጣሪ ነው ለዚሕ ጭቃ ሕብርተሰብ ማሰብ ከማይችሉ ለእናት አባት ክብር ምን እንደሖነ የማያውቁ ስለሖነ ለሰው ልጅ አትጨነቂ አትበሳጭ ዋናው ይልብ እምነት ነው እናትሽን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያኑርልሽ ደግሞ ሶስተኛ ወገን አታስገቡ ሐሰን የዋሕና ምርጥ ልጅ ነው አንችም እንደዚያው እወዳችሖለሑ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ከናት ከባት የሚበልጠው ፈጣሪነው መፍራት ያለባት ፈጣሪነው እናተ ደሞ በማያገባቺሁ ጥልቅ አትበሉ አያገባቺሁም
እና ወይ ወደናትሺ ወይ ወደአባትሺ ሆኝ ሞሰለምን አታሰደቤ እባክሺ ክብርሺ ለራሲሺነወ አታለቃቅሺ😂😂😂😂😂😂
መክረሽ ሙተሻል
አልቀረብሽም
አሜን አሜን አሜን ይስጥልሽ ማሕየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሂየ..የኔዉድ.ለማንም..ወሬኛ..መልስ..መስጠትአየጠበቅብሽም..ለእናታቸዉ..ክብር.የሌላቸዉ..ናቸዉ.ማሂቆጆ..ሀሠንምርጥሰዉ..💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞
አይዞሽየሚዳሰውስኮኝብዙትባያለሽ😮😢😢
አሰላም ነኝ ሃይማኖቲ ካልሸ የእሰላም ሕግ ማክበር ግዴታሸ ነው
እናትሸን የሰደበየ የለም አቸይ ሙሰሊም ከሁንሸ አይፈቀድም ለናትሸ አሰረጃት ሀይማኖቱን የሚዉድ እማይፈቀድ ነገር ማንም አይፈልግም ሰለዝህ ዉሳኒሸን ታከብርልሻለች
ማሂ እምነትሸን አደረ❤❤
ሳህ😢
ወይኔ በላቸው ያለው ትዝ አለኝ ያተ መዳኒት ሀይሚናትኝ😂😂😂
ማሂዬ ያኔ ቆጆ አይዛሽ😢😢😢😢❤❤
ማንም አያገባውም እንዳትሰሚያቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይጥልን❤❤❤❤❤
ማሂ ቆጆ
ማሂዬ የኔ ማርች አይዞሽ 😢❤😢ማሂዬ ዬኔ ቆንጅ አይዞቭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ማሂየ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አይክፋሽ በቃ ሀይሚ ብሩክ ሀሰን ሙቢ ብዙ ጏደኞች አሉሽ ከነሱጋርፈታ በይ
ኮሜንቶች ልለምናቹ እባካቹ በሰዉ ሂወት አትግቡ እስቲ እራሳችን እንይ እስቲ ለነፍሳችን እንጨነቅ እስቲ ብዙ ኢስላማዊ ግሩቦች አሉ አሉ አደብ ስራአት እምንታችን ምን እነደሚያዘን ምን እንደሚከለክለን ተማሩ ቀድማቹ አንድ ሰዉ ስህተት ላይ ከሆነ አደብ እና ስራአት ባለዉ መንገድ መምከር ከዛ ዱአ ማድረግ እባካቹ የኛ ሙስሊሞች በናንተ የመጣ ሀይማኖታችን አታሰደቡብን ተዉ በየቦታዉ እናንተ ናቹ ተዉ በአላህ 😢ኢጭ
Mahiya ayesemashe enatachewn mayakeberu nachew yeshew enat misedebut teyachew wedefit becha
Mahiye yene konjo Zem beyachew yemanenem kerankebo sew were atesmi eshi Mare
ወይኔ በላቸው ዛሬ ደሞ በዚህ ነህ😂😂😂😂😂
አንተ ልጅ ሴት እና ዎንድም ማጣላት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማሂፄጉርሽንሽፊኝ ኢተቂላህ ምነውሴቶች ሙቶመቀስቀስንእረሳችሁ
አሽሀዱላኢላሀኢለሏህ ጠና ማሂየ ያቺሥ 13 አመቴ ነዉ ያልሽዉ
ፕራክነዉ በየቤቱ እየዞር ያጫጫቸዎል ይሄልጁ ባለፈዉ እነማረክ ቤት አይዞ ማሂ ፕራክነዉ
ማሂየ የኔ እናት አይዞሺ ሚዲያላይ ስቶኝ ብዙ ነገሮቺን ትባያለሺ አቺ በጣም እረጋ ያልሺ ያስተዋልሺ ልጂ ነሺ ማንንም አትስሚ ብዙ አሉ የሰውን ደስታ የማይፈልጉት
Edasemacewu wdie🎉🎉🎉🎉
13😂😂😂😂😂😂😂አላለችም😂😂
የኔ ቆንጅ ማንንም አትስሚ ስሪ ፈቶች ናችው
አዉንም ቢሆን እናቴን ምትናገሩ ሰዎች እንከባበር በእናቴ አትምጡ ሁሉም መቅረት ይችላል እሺ😏
መሂ አብሽር አትስምየቻው እሽ ጉዞሽን ወደፊት ብቻ አርጊ
አየበልም ማንም መጠፎ ነገር አሰቦ አደለም ሀራም ሰለህነ አጂ@@AleyekaMuktar-n7x
መሂ አኔከሜት መፃፍ አለወድም አቺ ሀመንትሽ ለመሰወቅመከሬ እናትሽ ሀየቱዋ የዘምልሽ እደማየፈቀድ ነገረቸዉ በተረፈ አነም አቺም ተሳሳች ነን አለህ የዘንልን
የኔ ማር ማሂ አይዞሽ የኔ ጨዋ ለወሬኛ ቦታ አትስጭ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ጉዞሽን ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናትሽ ለዘልአለም ያኑርልሽ ማሬ ሰወች በፈጠራችዉ ተዋት
ያኔውድ😢አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
ሀሳን ጉዞ 100k እናስገባለን የምትሉ ብቻ ❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንንያረብ❤❤ሳርየ
አሜን አሜን አሜን
አሚንንንን
ዝም በያቸው መልስ መስጠትም ሀያስፈልግም የሰው እናት የምትናገሩ ሰውች ግን ምድነው እረ ተው እንተሳሰብ ዘና በይ ህህቴ ምርጥ ሀገላለጥ ነው የገለጥሽው
አናትሺን አላህ ሂዲያ ይስጥልሺ ነገር ገን እናትሺ ደስ ይላታል ብለሺ አላህ የከለከለዉን አታዲሪጊ
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉
ለራሳችሁ እወቁ ስሙን እጅ ስቡን የማያቁ ዘመዶች እዳላችሁ አትርሱ
❤❤❤
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝምብለሽ ወደ ፊት የኔ ጣፋጭ ❤❤️
ሂኖክ🙆አለተቸለም👍ሂድበትየፖራክአባሳደረ
እናትሽ እድሜና ጤና ይሥጣት ማንም አልሠደባት ግን በእሥልምና ልደት የለም ነዉ ያሉሽ ።ሥቀጥል ወደፊትም ታከብርልኛለች ኢንሻአላህ አሰተካክላለሁ ማለት አለብሽ 🎉እናም ከፈለግሽም የናትሽን አክብሪላት ሆሆሆይ ሢነግሯችሁ የቀኑባችሁ ይመሥላችኋል😢😂😂😂
ኧረድህ ንሪልኝማ ሆሆ አላበዙትምደ😂😂😂
አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሁኝ እጀ ለኮመት መልስ አትስጪ እናትሽ ሺአመት ትኑርልሽ ማን ያቃል እሷሞ አላህ ሂዳያ ይሰጣት ይሆናል አብሽሪ ማሂ
ማሂ በእናቷ ክርስቲያን ይመችሽ አቦ ዘና ፈታ በይ ማንንም እንዳትሰሚ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ግንኮ ሞት አለብን
ማሂ የአብሽሪ ለሁሉም አላህ ሂዳ. ይስጠው. ነው. የሚባለው
ስጀማር ሀሰን ምንሽ ነዉ አጀነቢዬ ኡኮ ነዉ ምንድነዉ ምትለጠፊዉ
ማሂዬ የኔ ማርች አይዞሽ😢❤
እስልምና ዉስጥ እስካለሽ ድረስ እናትሽ ስለወለደችሽ ግዴታ ልደት ታከብርልኝ ማለት አትቺም እናትሽ የምታምነዉ ክርስትና እምነት ከሆነ ስለእስልምና ህግጋት ስለማታዉቀዉ ንገሪያት እንደማይፈቀድ እስልምና አይፈቅድም ሌላዉ እናት እኮ ናት ለምን ክፉ ታወራላቹ እኔ አለቅሳለዉ የትኛዉም እናት ስትነካ አልወድም አንቺም ብትሆኒ ሙስሊም ነኝ እስካልሽ ድረስ አለባበስሽ ሒጃብሽ አስተካኪ ለራስሽ ነዉ
ከማሂ ውጪ ወደውጪ😮
እኮ❤🎉😢❤
ወደዘ ሙስሊምን አትወክልም ቲክቶክለይ ዊግ ለብሰ ረቆቱወ
❤❤🎉
ሀቅ ወላሂ😂😂😂😂
እስልምናችን አይፈቅድም ነዉ የተባልሺዉዴሞ ትክክለኛዉ ሀይማኖት እስላም ብቻ ነዉ እና ዲንሺን ተምርሺ እናትሺን ውድ እስልምና እዲመጣልሺ ማርግ ነዉ እሚገባሺ አችም ስለዲንሺ ተማሪ ከዛ ያርግሺዉ ትክክልእዳልሆነ ታቂያለሺ።
በስልምናችን መጨማለቅየለም።
ትክክል የኔውድ ❤❤❤❤
ወይ መላለስ ሆ ባል እና ሚስት እንኳ እንደህ አልተቃቀፉም😅😅 ንሮ አራርቋቼዋል ሁለት ቆጆ ናችሁ ሀላል አድርጉት
ሳህ 😂😂🥰
የእኔ ዉድ ለኮሜንት እማ ቦታ አትስጪ ከመለሽላቸዉማ ባሰባቸዉ የእኔ ቆንጆ🥰🥰🥰💟💟
ከሰለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፍርፍር ነው እሕቴ ከእናቴ በላይ ሐይማኖቴን አልደራደርበትም በሌላ ነገር አከብራታለሑይ ሐይማኖቴን ከተፃረረች አይ አይሖንም ማለት አለብሽ አላሕ ለሑላችንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
S.a. w
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
አቺማሂ በምነትሽ ደካማ እዳኮኚ ነገርኩሽ እናትሽንም ሂዳዉንይሥጣት እዉነት የምትወጃትከሆነ ዱአ አድርጊላት ለናትሽ ቀጥተኛዉን ምገድእድመራልሽ ከአላህዉጪ አምላክየለም ፍጡርቢሆንጅ
ዝም በያቸው መልስ አትስጪ ማህየ ያሳብዱሻል ጠማማ ናቸው😮
ማሂ መጀመሪያ ቆም ብለሽ አስቢ ኮሜንቶች እናትሽን ማንም አተናገራትም ግን ልደት በእስልምና እደማይቻል ለእናትሽ አሳውቂ ነው የተባልሽው🙁🙁🙁
ግን ለምንድን ነው ጡሮው ኮሜንት ይበዛል ግን ለምን ለመጥፎ ኮሜንት ትመልሳላችሁ አብዘሀኛው ኮሜንት እኮ ጡሩ ምኞት ነው የተመኙልሽ
እኔም ገርሞኛል አካበደችው በዛኛው ወገን ለመወደድ መሰለኝ😅😅😅
ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ዝምብለሽ ወድ ፊት የኔ ጣፍጭ❤❤💜💜💜🌹🌹🌹
እናት እናት ናት በእናት ማንኛዉም ሰዉ ሲመጡበት የበሳጫል ማሂየ ትክክል ነሸ ብቻ አች ለራሰሸ አለባበሰሸን አሰተካክይ ከይቅርታ ጋር ማሂየ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሄኖክ youtube ይከፈትለት የምትሉ እኔ ይመቸጀኛል ፕራንክ ሲሰራ የተመቸው ላይክ ግጭኝ ❤❤❤👍👍
በስደት የትኖሩ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤💔
አረአሚንንንን❤
ኣሜን
አሚን ያረብ ወድሜ❤❤❤
Yene kojo kifu akashi ayizosh 😢😢❤❤❤❤
Walekumsallam woramatullahi wobarakatu Hassen guzo woda 100k🎉🎉
መሂዬዬዬ እኔምምም እወድሽሎ እግዚአብሔር ክክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀስንና መሂዬዬዬ አይለየችሁ💞💞💞💞💖💖💝💝💕💕💪✅
ሀሰን ከማሂ ዉጭ ወደ ወጭ ማሂ ከሀሰን ዉጭ ወደ ዉጭ😂❤
አይክፊሽ ለራሳቸዉ የማያዉቁ ነቸዉ ስለሰዉ የሚያወሩት ❤❤❤🎉🎉🎉
አሏህ ሂዲያ ይስጥሽ እናትሽ ከፈጣሪሽ አትብልጥም።ይልቁንስ አንቺ ጠንክረሽ እናትሽም እራስሽንም ከጌታሽ ቅጣት ሰብበ አድረስሽ አድኚ ዱንያ ጠፊ ናት አትታለይ ስለዲንሽ ተማሪ አትጨመላለቁ አላህን ፍሩ ደሞም ጥሩነገረ እንደሰራ ሰው በጅብድ ወተሽ ምትናገሪው ነገረስ እህቴ አላህ ይምራሽም ይምራልሽ ይምራን
❤❤❤❤❤ሳህ
ማእሂሄን,ልጅ,ከሀይሚገ,አስለቅሡት😂😂😂😂😂
ሙስሊም፡ልደት፡አያክብርም፡እናትሽ፡እድሜናጤናይስጣት
አንች እኛ ሙስሊሞች ከ እናትና ከ አባት ብላህ ድናችንኖ ኖ ማስቀድሞ ኡንካን አስደበረስህ ዛሬ ደብሮሻል እኛ ስለ ነገኖ እያዎራን ያለኖ ኦኬ ሱባሃና አልልሃ እናትስህ እኮ ስለ እስልምና አጥቂም አንቺ ታቅለስህ ዎይ አታቂም ስለ ሀገር አይደለም እያዎራንያለን ስለ isiliminacno⁉️😮😮
እናትሺን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሺ ዱአ አድርጊ እህቴ
አችም ልደት ማክበርሺን አቁሚ እህቴ
አላህ የከለከለውን መከልከል ግደታችንነው
ሳዉዴ ያከብራሎ አዳዶች ቤት
ግን እኮ ግማሾች አረቦች ያከብራሉ እማ እደዚህ ምከሯት ከመሳደብ ጎበዝ❤❤❤🎉
@Dina22345
ሣኡድ ብዙ የውጭ ዜጎች የሚኖሩባት ሀገር ናት
እና ከእሥልምና ውጭ የሌላ ሀይማኖት ተከታዮች ይሆናሉ ልደትን የሚያከብሩ እጅ በፍፁም ሙሥሊሞች አያከብሩም ሀይማኖታችን አይፈቅድልነም ሀራምነው ፡፡
@@AmMuhamed-qx6yd ኧረ እህት ሙስሊሞች ናቸው እኔ የሚሰራባቸው እዳላ የኔ ጓደኞች የሚሰሩባቸው ያከብራሉ አሁኔ የምሰራባቸው የአመት ልጃቸውን በቀደም ለታ ነው ዲል አርገው ያከበሩለት ፎቶ በትልቅ ካሜራ ነው የተነሳና የታጠበው ቤተሰቦቸ መካ ናቸው
ማሂዬ ዬኔ ቆንጅ አይዞቭ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚሀይ የኔዉድ ክሪስትን ሁኚ ስዉድሺ ተጠመቂ ❤❤❤❤❤
የሚገርመው ነገር ሴቶች ናቸው የሚሳደቡት ከናት የተወለዱ አይመስሉም ይወልዱም አይመስሉ ካልተሳደቡ እምነት ያላቸው የማይመስላቸው አሉ ተያቸው እናትሽ ሺ አመት ትኑርልሽ ተያቸው
be inati afi yemikefetuti igizabere libiunchu yisixachu😢😢
ማሂየ የሚድያ ሰው እስከሆሽ ብዙ ትብላለሽ ዝም በልያቸው እናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ኣንድ ኣንድ ሶዎች ልቦና ይስጣችው ፈጣሪ ስዕዲ ኣረብያ ኣንድ ኣንድ ሶውች ልደት ያክብሩችዋል ምን ጅግር ኣለው
😅😅😅😅😅
ማሂ ምነዉ እሥክራብሸን አሥተካኪይ በሠዉ ሥተት አይጠፈም እህቴ ሙሥሊም ነሸ እጀበሸን አማና እቅርታ አድርገልኝና ልደት ለሙሥሊም አይፈቀድም አለ ፍሪ ነገ አለ ፊት የምያሥጠይቅ ነገር አታድርጊ ማሌሻ
ለሁልም ሂዳ ይሥጣቸው🎉🎉🎉
ስንት ችግር እያለ ለምን ልደት አከበረች ብላችሁ መሳደብ በጣም መጥፎነታችሁን ነው ሚያመለክተው በእናቷ ክርስትያን ስለሆነች ብታከብርስ ለምን መሰደብ ተሳዳቢዉች ልቧና ይስጣችሁ ማሂ አይዞሽ ለተሳዳቢ አታልቅሽ
Mamay metifo comenet atanbebi eshi wed 😢😢😢😢ayezosh ❤
ማሂ መጀመረያ እናትሽ የተናገርየለም እኔበራሴ አልተነገርኩም ሲጀመር አንቺአለባበስሽንአስተካክሊ አንደዬጥሩትለብሽአንድዬ አልወጉትለብሻለሽ ሁሉምእናትአለዉ ስለዚህእናቴምብኮን እኔሙስሊምሁኝ እሱምሌላሀይማኖትሌላቢሆንልደትአክብሪብትለኝወላሂእቢነዉእምላትእናትብኮን ሲጀመረፀጉርሽን ሸፍኒበዉጉልበሺበዲኒምንምይመጣ ዲርዲርአላቅም
ከሰለሙ ስልምልም ከከፈሩ ክፈርፈር ነዉ እንጂ ሌላዉ ይቅር ፀጉርሽን መዉጠቱ ለሚን አስፈለገ ወለሂ እኔ እነትሽ ከፊር እንደሆነች ሰለቅ ሚነዉ አትመክረትም ወይ እያልኩ ነበር ለከ እሱወን ተከቲለሽ ነዉ
ማሂ አይዞሽ አትናደዲ አናት የሚነኩ ሰዎች አሳዳጊ የበደላቸው ናቸው እሺ።
ፀጉርሽን ሸፍኒው ማሣየት ከፈለግሽ ሁሉንም ግለጭው ሙስሊም ልደት የለውም
👌👌👌👌👌👍👍👍👍
13አመቴ አላለችም😜😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ውድ አይዞሽ አትስሚያቸው አንችን ለማሸማቀቅ ነው ተያቸው እንወድሻለን ሀይማኖት የግል ነው እናትሽ ያመኑበትን ልጄ ያስፈልጋታልል የምትለውን ማድረግ መብቷ ነው አትጨነቂ እንወድሻለን
ኮሜታተሮች ግን በጣም ትገርማላቹ በተለይ ሙስሊሞች 😢ማስተዋሉን ያድላቹ ከመሳደብ ይልቅ መስረዳት ይቀድማል😢ማሂዬ የኔ የዋህ❤ስወድሽ እኮ እናትሽንም አቺንም ሁላቹንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ሂጅ ቅቅናም ሙስሊም እስከሆነቺ የመናገር ግደታቺነው እናተምን አገባቺሁ ጥልቅ የምትሉት በማያገባቺሁ😏😏😏
መጀመሪያ የራሳችሁን ሂወት አስተካክሉ ሙስሊም የሚለዉን ስም እጅ ተግባር ላይ የለሉ ቤተሰቦቻችሁን አስተምሩና ለሰዉ ትመክራላችሁ በዉስጥ ብዙ አለ
ጉቶ ማን ጠራሽ
@@SameerhOmar ክክክክ አሁንም ደግምሺው እስኪ ለስድብ አትቸኩሉ ምከሯት እንጂ አትስደባት ምክንያቱም አትጠቀሙበትም ከስድብ
@@ዙዙየወሎዋ244 😂😂😂አይደለውም ግን ከስድብ ምክር ይቀድማል ዳይ ወደምክር
❤❤❤🎉🎉🎉ከሀይሚጋሁነሺ አስጨልሊው ይህልጅ
Abshirih allah yalew bicha new mihonew ,anchi besebir ilefiw ukitiy❤❤❤
ማሂዬ ማንንም አትስሚ ሰውን ከሰማሽ ቡዙ ያወራሉ ለሁሉም ቀልብ ይስጠው ማለት ይሻላል😢
ሀሰን ምርጥ ሰው ነው እምትሉ❤❤❤
ኤጭ ፀጉርሽ አለበበስሽ አስታከኪ አትጀጀይ ሀሰን የሼኪ ልጅ ናዉ
አሁንም ነገም. በሀይማኖታችን. ልዴት አይቻልም. ልታስፈራሪ አትሞክሪ. እናትሽ የሌላ እምነት ተከታይ ከሆነች. ንገሪን. እናማ. ትክክል አይዴለም ማለት ስድብ አይዴለም(ይህ ስል ግን እናትሽን አልተሳዴብኩም❤ ))።
ማሂ ምንድ ነዉ ሙስልም ከሆሺ ፅጉሪሽን አሰተኤ ኪእ እሺ ምንድነዉ እጃቢ ወበኤታችን ነው ሰራአት ያአዚ😊😊😊😊
አረ ባካሽ ክብር ከእምነትይጀመራል
ሠወዳችው🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓
ማሂየ እህቴ አይዞሽ ዐይክፋሽ ሴቶች ሴትሁናችሁ ሴት መናገር አይከ ብድም በተለይ እናት ለምን እናትን ዕምት ናገሩት እባካችሁ ዕናትን አትናገሩ እናቶ ችን ዕናክብር🙏😢😢😢
ሄኖክ በኘራንክ እራስ ምታት ነው አዳረሳቸው ደግሞ ግግም ነው እሚለው ሪል እኮ ነው እሚያስመስለው ወንዶቹንም አስጨልላቸው እደማርክ 😂😂😂😂😂😂
ማሂዬ የኔ ቆንጆ የኔ ቀበጥ አይዞሽ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ሁኝ ለኮሜንት መልስ አትስጪ እናትሽ ሺ አመት ትኑርልሽ❤❤❤❤
ማሂዬ የኮሜት ቦታ አትስጭ አቺብቻ ጠንካራ ሁኝ እናትሽም ደም ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልሽ❤❤🎉🎉
ሀይማኖት ካባትም ከናትም የበልጣል አላህን ሂዳያ ይስጥሽ።።ሙስሊም ከሆሽ ይህ ስተት ነዉ ብለሽ መናገር ትችያለሽ 😢ስሆን ወደአላህ እድትቀርብ ማረግ አለብሽ በቻልሽዉ ለሰዉ ተብሎ አላህን ማመጥ ዋጋ ያስከፍላል
አወን ወላሂ አላህ ሂዳውን ይስጣት አላህ ይመልሳት ወደድኖ😢
እርግጠኛነኛ አድቀን ሰግደሽአታቂም ቅናታም
ልክ ብለሻል አድቀን ሰግዳ እማታቅ ሁላ ታሽቃብጣለች😊@@HiwoteniemanieAbysero
ማሂእናትሽንየተናገረብሽ የለም በስልምና አይፈቀድም ልደትማክበር
መልስ መስጠት የለብሽም ማሂየ የኔ ቆንጅ
ሰዎችየ መጀመሪያ ራሳቹ እወቁ እዝህ መጣቹ ኝኝኝ አትበሉ
ግን ለምንድነዉ መጥፎ ኮሜ ስፅፉ መልስ ምትሰጥት ዝም ብላቹ እለፉት አብዘኛው ጥሩ ስለ ሆነ መልስ መሰጠት የለባችም