Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ለመናገር ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ ።የምታቀርበው ሁሉ ነገር ሚዛናዊ ነው አእምሮው ለሚያገናዘብ ምጥን አስተማሪ ነው።በርታ።
👍 good
ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ
ትክክል ብሬ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉
good 👍
አሰማ እኮ ናው ምትማስላሁ
አገራችን አላህ ይጠብቅልን
Rejem edme Nur birhanu
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
""የትራፊኩ መስመር ብለህ ያነሣሀው በጣም ትክክለኛ ሀሣብ ነው
From chiger nw emitayew ethiopiawi
እነመሲጊነለን
እኛ እኮ አላማንም እነሱ ናቸው የነገሩን ሾፌሮች በጣም ተማረዋል
ሚአምርብ የውጭ ዜናነው ይቶጵያ ላይ አቀራረብ ጥሩ አደለም ልማትን ማን ይጠላል በድሮን እያለቀ እና በከባድ መሳሪያ ሚረግፈው ን ሰው ኮኒደር ልማት አርገህው ነው
የሁድ,ሀያል,አይደሉም
የሶሪያ ጦር ከኢራን በጣም ይበልጣል ከግብፅ ያንሳልሶሪያ 460 ዘመናዊ ጀት ነበራትኢራን 320 አሮጌ ጀት አላትሶሪያ 2750 ታንክ አላትኢራን 1500 ታንክ አላት
አትሳሳት እስራኤል ሀያል አይደችም። የምድራችን ሀያል ሀገር አሜሪካ ነች። እስራኤል ስትዋጋ ሀያሏ አሜሪካም አብራ ትዋ ጋለች።
Endezarw melata bertobet lelasew meselk
አተ ግን ኤርዶጋን ጥላታችን ነው ስትል ነበር ዝተት ነገር ነህ ጥላቻን ከመሬት ተነስተህ መንዛት ትችልበታለህ አሁን ልታፍር ይገባል ኤርዶጋን ጀግና ፍትሀዊ መሪ ለሀቅ የቆመ መሪ ነው
ማቴዎስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእርሻ መካከል አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተራቡና እሸት ይቀጥፉ ይበሉም ጀመር።² ፈሪሳውያንም አይተው፦ እነሆ፥ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ማድረግ ያልተፈቀደውን ያደርጋሉ አሉት።³-⁴ እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት በተራቡ ጊዜ፥ እርሱ ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ካህናትም ብቻ እንጂ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሊበሉት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕቱን ኅብስት እንደ በላ አላነበባችሁምን?⁵ ካህናትም በሰንበት በመቅደስ ሰንበትን እንዲያረክሱ ኃጢአትም እንዳይሆንባቸው በሕጉ አላነበባችሁምን?⁶ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ከመቅደስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።⁷ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደሆነ ብታውቁስ ኃጢአት የሌለባቸውን ባልኰነናችሁም ነበር።⁸ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።⁹ ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ።¹⁰ እነሆም፥ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤ ይከሱትም ዘንድ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን? ብለው ጠየቁት።¹¹ እርሱ ግን፦ ከእናንተ አንድ በግ ያለው በሰንበት በጉድጓድ ቢወድቅበት፥ ይዞ የማያወጣው ሰው ማን ነው?¹² እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው።¹³ ከዚያም በኋላ ሰውየውን፦ እጅህን ዘርጋ አለው። ዘረጋትም፥ እንደ ሁለተኛይቱም ደህና ሆነች።¹⁴ ፈሪሳውያን ግን ወጥተው እንዴት አድርገው እንዲያጠፉት ተማከሩበት።¹⁵ ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤¹⁶-¹⁷ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦¹⁸ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል።¹⁹ አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም።²⁰ ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም።²¹ አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።
ካድሬነትህን የሚገርም ነው ግን አንተ የምር ኢሹ ነው የምታቀርበው
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ሰው ሲፀዳዳ እየሠማህ የምትመገብበት ቆሻሻ ከተማ መሬት ምን ያድርግ ቆሻሻው ነዋሪው የላስቲክ ኑሮ የሚኖር አጭበርባሪ የጭንቅላት ደሀ የሞላበት ወሬኛ ናቸው እውነት እንሰሳት ያድርበታል ይከብዳል አር መብላት ነውኮ የቀራቸው
ኮሪደሩን ማን ተቃወመ አፈፃፀሙን እንጂ አበድክ እንዴ
ይኤን ሰሞን ምናው አስፈራርተውካል እንዴ ማሽቃበጥ ጀመርክ
ቀስ በይ አባዬ እንዳትፈነጂ እኔ ሰብስክራይቤን አንስቻለው ሁላችንም እናንሳ
ከመቃብርህ ላይ ሠይጣን ይውጣብህ
በኢትዬና በሱማሌ መሃል ትንተና ብለህ የገባኸው … የተበላሸ ትንተና ነው የሰራከው ታረም አታሽቃብጥ ተመልካቾችህን አትጣ እኔ በዚሁ ዘጋሁ ከአንተ ጋር
ጋሽ ብርሃኑ አንተ ከመከም ጎፈሬ የሰው ሀገር ችግርን በአጓጊ ዝግጅት ክሽን አድረገህ ታቀርባለህ በእውነት ከእማማ ኢትዮጵያ የበለጠ ለዜና የሚበቃ መከራ ጠፍቶ ነው ወይ ብዬ ተቀይሜህ ነበር ለካስ የምትኖረው ከቃሊቲ እሩቅ አይደለህ አፉ ብዬሃለሁ ። ለመኖር ነው ዴስስ እንዳለህ
ለምን ትደብቃለህ አብይ በሽር አሳድ ብዙ ነገር ያመሳስላል
ኦሮሞ ሲገነጠል እዉቅና ይሰጠዋል ። ያኔ መገነጣጠል ሲመጣ ምን ልትል ነዉ ። እንተ የበሻሻ ርፍራፊ ተቀባይ ሆድ አደር።ዉትፍ ነቃይ።
ሳብስክራይቡ ኣንስቻለሁ,,, ምንድነው የምትቀባጥረው?ፈሳም!
እውነት ለመናገር ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ ።የምታቀርበው ሁሉ ነገር ሚዛናዊ ነው አእምሮው ለሚያገናዘብ ምጥን አስተማሪ ነው።በርታ።
👍 good
ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ
ትክክል ብሬ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉
good 👍
አሰማ እኮ ናው ምትማስላሁ
አገራችን አላህ ይጠብቅልን
Rejem edme Nur birhanu
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
""የትራፊኩ መስመር ብለህ ያነሣሀው በጣም ትክክለኛ ሀሣብ ነው
From chiger nw emitayew ethiopiawi
እነመሲጊነለን
እኛ እኮ አላማንም እነሱ ናቸው የነገሩን ሾፌሮች በጣም ተማረዋል
ሚአምርብ የውጭ ዜናነው ይቶጵያ ላይ አቀራረብ ጥሩ አደለም ልማትን ማን ይጠላል በድሮን እያለቀ እና በከባድ መሳሪያ ሚረግፈው ን ሰው ኮኒደር ልማት አርገህው ነው
የሁድ,ሀያል,አይደሉም
የሶሪያ ጦር ከኢራን በጣም ይበልጣል ከግብፅ ያንሳል
ሶሪያ 460 ዘመናዊ ጀት ነበራት
ኢራን 320 አሮጌ ጀት አላት
ሶሪያ 2750 ታንክ አላት
ኢራን 1500 ታንክ አላት
አትሳሳት እስራኤል ሀያል አይደችም። የምድራችን ሀያል ሀገር አሜሪካ ነች። እስራኤል ስትዋጋ ሀያሏ አሜሪካም አብራ ትዋ ጋለች።
Endezarw melata bertobet lelasew meselk
አተ ግን ኤርዶጋን ጥላታችን ነው ስትል ነበር ዝተት ነገር ነህ ጥላቻን ከመሬት ተነስተህ መንዛት ትችልበታለህ አሁን ልታፍር ይገባል ኤርዶጋን ጀግና ፍትሀዊ መሪ ለሀቅ የቆመ መሪ ነው
ማቴዎስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በሰንበት ቀን በእርሻ መካከል አለፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተራቡና እሸት ይቀጥፉ ይበሉም ጀመር።
² ፈሪሳውያንም አይተው፦ እነሆ፥ ደቀ መዛሙርትህ በሰንበት ማድረግ ያልተፈቀደውን ያደርጋሉ አሉት።
³-⁴ እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፦ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት በተራቡ ጊዜ፥ እርሱ ያደረገውን፥ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንደ ገባ ካህናትም ብቻ እንጂ እርሱና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሊበሉት ያልተፈቀደውን የመሥዋዕቱን ኅብስት እንደ በላ አላነበባችሁምን?
⁵ ካህናትም በሰንበት በመቅደስ ሰንበትን እንዲያረክሱ ኃጢአትም እንዳይሆንባቸው በሕጉ አላነበባችሁምን?
⁶ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ከመቅደስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።
⁷ ምሕረትን እወዳለሁ መሥዋዕትንም አይደለም ያለው ምን እንደሆነ ብታውቁስ ኃጢአት የሌለባቸውን ባልኰነናችሁም ነበር።
⁸ የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና።
⁹ ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ።
¹⁰ እነሆም፥ እጁ የሰለለች ሰው ነበረ፤ ይከሱትም ዘንድ። በሰንበት መፈወስ ተፈቅዶአልን? ብለው ጠየቁት።
¹¹ እርሱ ግን፦ ከእናንተ አንድ በግ ያለው በሰንበት በጉድጓድ ቢወድቅበት፥ ይዞ የማያወጣው ሰው ማን ነው?
¹² እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው።
¹³ ከዚያም በኋላ ሰውየውን፦ እጅህን ዘርጋ አለው። ዘረጋትም፥ እንደ ሁለተኛይቱም ደህና ሆነች።
¹⁴ ፈሪሳውያን ግን ወጥተው እንዴት አድርገው እንዲያጠፉት ተማከሩበት።
¹⁵ ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤
¹⁶-¹⁷ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦
¹⁸ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል።
¹⁹ አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም።
²⁰ ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም።
²¹ አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።