የማህበሩ ምላሽ !ማንን ምን እንጠይቅልዎ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    RUclips: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 28

  • @antenehaberra
    @antenehaberra 6 месяцев назад +7

    አዋጭ መልካም ስሙ እየጠፋ ነው እሰራሩን መፈተሸ አለበት ከሰሞኑን የራስን ገንዘብ ቆጥቦ ማውጣት ብድር ማግኘት ልምምጥ እየሆነ ነው ማስተካከያ ያስፈልጋል

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 3 месяца назад +1

    አቦ አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 6 месяцев назад +2

    ምላሽ ሰጭዎቹ እንደ አገልጋይ አይደሉም ። በኀላፊነት ደረጃ እንደመሆናቸው መልስ በአግባቡ ከመስጠት ይልቅ ተከላካይነታቸው ያመዝናል ። ግርማ ምስጋና ይገባኸል ።

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 6 месяцев назад +4

    ሲጀመር ወ/ሮ ሄርሞን ምላሽ አሰጣጧ እንደ ቢሮ አገልጋይ ሳይሆን እንደ መንደር ፀብ ነው። እንዲ አይነት መስሪያ ቤት ከገንዘቡ በላይ ስረአት ይጠይቃል።
    ሴቶቹ ምነው ፀብ አለኝ በዳቦ ሆኑሳ ወጣም ወረደ ድርጅቱ የሚናገረው እና ገንዘብ ከተቀበሉ በኋላ ስራቸው ማጉላላት ከሆነ ቆይቷል።

  • @marmaria787
    @marmaria787 6 месяцев назад

    Bravo Sheger

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 6 месяцев назад

    የናንተ አይነቶችን ያብዛልን ለበዳዮችም ልብ ይስጥልን... ተስፋ የምናደርግበት እንደናንተ አይነት ተቁዋሞችን ያብዛልን ይሄን ስትሰሩ የሚያጋጥማችሁን እንከን መሰናክሎቻችሁንም ያስወግድልን 🙏

  • @mesfinasmamaw1903
    @mesfinasmamaw1903 6 месяцев назад +1

    ሀብት ሲሰበስብ ደሃ ላይ ይጠግባሉ። መጀመሪያ ሲጀምሩ ከደሃ ብር አስከሚሰብ ፀባያቸው።

  • @hiwotmoges8592
    @hiwotmoges8592 3 месяца назад

    ስልክ በምን እንደውል አጋሩኝ

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z 6 месяцев назад +3

    የሄ ሁላ ተለፍቶበት የማይጨበጥ ተስፋ ይዞ ለመመለስ መሆኑ ያሳዝናል።

  • @Ethiopianorthodoxmezmur-yt2qj
    @Ethiopianorthodoxmezmur-yt2qj 6 месяцев назад

    ሄርሞን ማለት መገናኛ Branch የነበረች በጣም አሰልቺ አገልግሎት የምትሰጥ ነች

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Месяц назад

    እኔ እና ጎደኞቼ ተመሳሳይ ችግር ገጥሞን ነበር በስንት ጭቅጭቅ ቁጠባችንን ወሰድን ኪሳራ በሉት

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 6 месяцев назад

    ስማቸው እንዳይጠፋ ሲሉ በፍጥነት ለአንድ ሰው ቅሬታ ምላሽ ሰጡ። የሚገርመው እኔ ጓደኛዬም ተመሳሳይ ችግር ገጥሞናል። የብር እጥረት አለባቸው። በቅርቡ ደግሞ የቤንዚን መኪና ዋጋ ይጨምራል በሚል ለብዙ ቆጣቢ በጥቅም በሞዳሞድ ብድሩን ሰጥተዋል። የሚያውቅ ያው1ቀዋል።

  • @Bhhjhfdgjiutdcv
    @Bhhjhfdgjiutdcv 6 месяцев назад

    Mechem ayisetutim....no more old/aged car

  • @EthioPurpose
    @EthioPurpose 6 месяцев назад

    እውነት ነው ብዙ ሺህ አባላት ባለበት የአንድ ሰው ቅሬታ የተቋሙን ሙሉ አሰራር አይወክልም ነገር ግን 00 መኪና የተባለውም ቢሆን የበለጠ ተጠቃሚው ተበዳሪውን ነው ምክንያቱም ሁሉም አሮጌ መኪና ሰብስቦ ቢረክስና መሸጥ መለወጥ ባይችል የሁሉም ጉዳት ነው የሚሆነው።

  • @antenehaberra
    @antenehaberra 6 месяцев назад

    ፍርድ ቤት አቁሞ መገተር ይቻላል ።

  • @gedyonfikade7482
    @gedyonfikade7482 6 месяцев назад

    Fana mibalim ale , kezi belay meteyek yalebachew

  • @zelalemaddis9137
    @zelalemaddis9137 4 месяца назад

    እባካቹ ክልል ላይ ትሰራላቹ

  • @ednew600
    @ednew600 6 месяцев назад

    12,350 birr ተወስዶብኝ አልተመለሠልኝም

  • @manyazewalfantaye2929
    @manyazewalfantaye2929 5 месяцев назад

    አንተ ይምትጠይቀው ሌላ ሴትይዋ ይምትመልስው ሌላ ምንም ችሎታ ይላትም

  • @Kind712
    @Kind712 6 месяцев назад

    She needs to develop emotional intelligence skills!

    • @ro7601
      @ro7601 6 месяцев назад

      She has a 12 years old girl emotional intelligence. I think she needs to stay away from management positions.

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017 6 месяцев назад +1

    አዋጭ ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ

  • @yonathanferesenbet5241
    @yonathanferesenbet5241 6 месяцев назад

    😂😂 worst promotion

  • @Haileg2360
    @Haileg2360 3 месяца назад

    ወረኛ አንቺን ምክትል ስራአስፈፃሚ ቱሪ ናፋ
    መጀመሪያ የተጠየቅሽው በትክክል መልሽ