የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ታህሳስ 12/2017-December 21/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 дек 2024

Комментарии • 54

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 10 часов назад +8

    Thank you Sisay! You cleared many questions I have about Abiy and changed me. All Ethiopians need to listen to you

  • @amdetsionterefe1970
    @amdetsionterefe1970 12 часов назад +8

    You are our best, go on!

  • @alemukebede8317
    @alemukebede8317 13 часов назад +9

    ይባርክህ ወንድሜ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 7 часов назад +2

    Thanks our sister ልክ ነሽ ዘመነ ካሴም እስክንድር ነጋ ጀዋር መሐመድ በቀለገርባ ስብሐት ነጋ ወዘተ በምሕረት የተፈቱ ወንጀለኞች ናቸው ይሐው ነው በቁማቸው የሞቱ ምሑር ተብየዎች ናቸው ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ።

  • @alemukebede8317
    @alemukebede8317 13 часов назад +6

    Dear Sisay you are really a great man with cosmic consiousnes

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn 11 часов назад +4

    ዘመንሽ ብርክይበል እህቶቼ ወንድሞቼ አቤ ሽዋ ገኒ ሌሎችም ተባረኩ

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 8 часов назад +2

    እውነት የመንግስት ሚዲያም እደዚ እዳንተ መተንተን አለበት ኢትዮጲያ ታመሰግንካለች ዘርክ ይባረክ ሲሳይ አጌና

  • @techanejobre7749
    @techanejobre7749 11 часов назад +6

    ሰላም ሲሳይ

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn 11 часов назад +3

    እግዛብሄር ይፍረድበትየዘራውንያ

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 11 часов назад +4

    ለሚድያዉ ዕድገት አቤ እና አንድ አምስት ሰዎችን በኮሚቴ ፎርም አድርገህ እንድት መዋጮ ማድረግ እንደሚቻል ተወያይተዉ ለአድማጮች ቢያቀርቡ መልካም ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 11 часов назад +5

    ❤❤❤❤❤❤selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruteshetu3217
    @hiruteshetu3217 13 часов назад +5

    ሰላም ቤተሰብ🙏

  • @ModApp-h5l
    @ModApp-h5l 10 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 32 минуты назад

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሲስነት እንኳን በሰላም ገባህ እግዚአብሔር ይመስገን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin 10 часов назад +2

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @alemukebede8317
    @alemukebede8317 13 часов назад +4

    እሰይ እህቴ

  • @ChemedaDufera-j3q
    @ChemedaDufera-j3q 12 часов назад +7

    ስማ ስሳይ ጀዋር ማለት መርዘኛ እባብ ማለት እንደሆነ እወቀው።

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 8 часов назад +3

    ሲሳይ እንካን ደህና መጣህ ።ስለ ጀዋር ያለኝ አስተያየት አሁን ኦነጥ ተመቶ ተስፋ ስለቆረጠ አዲስ ነገር ለመፍጠር እንጂ ሳያውቅ አይደለም ።አሁን ተጨዋች ጫማ እንደሚሰቅለው ሁሉ እሱም ፓለቲካን ማቆም አለበት ።እንደ ድሮው የሚለምንህ የለም የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድበት ማወቅ አለበት ።።።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 часов назад +1

    Thanks Ethiopia Thanks so much ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ኢትዮጽያዊ may God bless you and your family and then Ethiopian people and then ETHIOPIA and Long life For you Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people prime menester. ኢትዮጵያ ትልቅ ሐገር ነች ውብሐገር ።

  • @teshomeabera2909
    @teshomeabera2909 12 часов назад +5

    አሁን ይህን የደም ነጋዴ ጀዋር የተባለ ንክ በየፕሮግራማችሁ መቅረባችሁ ምን ይጠቅማል?

  • @AwelObsa
    @AwelObsa 12 часов назад +6

    ጀዋር ለራሱ በሰው ደም የተጨማለቀ በሱ ምክንያት የተገደሉ ሰዎች ነብስ ሌት ተቀን እየጮኸበት እንቅልፍ ነስቶት ያለ እድሜው አርጅቶና ገርጅፎ የሚታይ ፣ ሲናገር እንኳን ጭንቀቱና ፍርሃቱ ፊቱ ላይ የሚነበብበት ነብሰ ገዳይ የህሊና ጸጸቱ እረፍት ስለነሳው አልጸጸትም የሚል መጻፍ ጻፈ? በደንብ ተጸጽቷል፣ ጸጸቱም ፊቱ ላይ ይነበባል። *" ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ "* እንደማለት ነው እኮ ነገሩ፣፣ ያንን ሁሉ ሰው አስገድሎ፣ ሰውን ወደ ታች ዘቅዝቀው ሰቅለው የገደሉት በሱ ምክንያት መሆኑ ሳይዘነጋ ፣ ሐጫሉ ሁንዴሳን እንደዛ አዋርዶ ኢንተርቪው አድርጎ ለፖለቲካው የሚመቸውን ብቻ ቆራርጦ አቅርቦ ለግድያ ያበቃው እና በግርግሩ ቤተመንግስት ሰብሮ ለመግባት ብሎ አስከሬኑን ተሸክሞ ከወዲያ ወዲህ ሲያንገላታ ቆይቶ ሳይሳካለት ቀርቶ የታሰረ መሆኑ ሳይረሳ፣ የሰራቸው ግፎች ሌት ተቀን እንቅልፍ ሲነሳው ራሱን ለመሸወድ *" አልጸጸትም Hingaabbu"* የሚል ቱሪናፋ ጽፎ ፣ እሱን ለማሻሻጥ ሚዲያ ጠርቶ እየዘባረቀ ይገኛል፣ ዛሬም ያልነቃ መንጋ ያጨበጭብለታል። ይሄ አውሬ መቼ ከዚች አገር ላይ እንደሚነቀል ፈጣሪ ነው የሚያውቀው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад +5

    I am concern about Juwar! Is he getting Memory loss? Alzheimer disease that makes him to forget what he said!!!

  • @mohameddiba2116
    @mohameddiba2116 10 часов назад +3

    ጀዋር የምመራት ሀገር ናት የምትፈርሰው አብይ የሚመራት ኢትዮጵያ አትፈርስም ። ኢትዮጵያ ም አይመለስም ። ከመጣ ቅልንጦ ይመለሳል።

  • @ChemedaDufera-j3q
    @ChemedaDufera-j3q 12 часов назад +6

    ጀዋርና መሠሎቹ የሚጮሁት ምርጫው ስለተቃረበ አሸንፎ ኢትዮያን ለመምራት አጃቢ ለማብዛት አስቦ ነው ግን አዪሳከለትም።

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 10 часов назад +1

      ኢትዮጵያ ለማፍረስ በሚለው ይስተካከል

  • @TagelMeja
    @TagelMeja 10 часов назад +3

    ከዋሽህ አትማል አንዱ ስህተት ይበቃሃል፡ጨቅጫቃ አጋር እና አሮጌ መኪና አትስጠኝ

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l 13 часов назад +4

    A life without regret is fake on earth and does not pass through the necessary learning curves. Anyone aspiring to occupy national office as the leader of Ethiopia as King, president, or prime minister should demonstrate and explain Ethiopia's primary mission as a nation aligned with its purposeful reason for existence, focused on its diverse people's collective goals and aspirations. The vision of the aspiring leader must describe the ideal future state the nation they lead aims to achieve. At the same time, the objectives of the aspiring leader must be scrutinized for specificity and measurable steps taken to reach the established vision, outlining key areas of focus to guide national policy and actions.

  • @husseinibrahim1367
    @husseinibrahim1367 6 часов назад

    Sisay always 🇪🇹 Ethiopian

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 10 часов назад +2

    ጀዌ ቀዌ አብዳለች😂😂

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 7 часов назад +1

    ጅሀር ኢትዮጵያ አውት ኦፍ ኦሮምያ ናት ሰትል አልነበረም?
    ወንበር የለም

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 5 часов назад

    Abiy kemeta sent gedam ena sent kelel naw yawedeme

  • @Wedi.tigray
    @Wedi.tigray 4 часа назад

    Bezy weyeyet johar hak seletenagere ye abiy kuturognoch tenchachu😂

  • @elijahda6424
    @elijahda6424 13 часов назад +1

    Cadrewoch tera alubalta new yemiwerut😂

  • @awolyassin5433
    @awolyassin5433 22 минуты назад

    ምንም ሀሳብ የለም፣ስድብ ብቻ ነው፣ የዝቅጠት ጥግ ነው የደረስነው።

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 2 часа назад

    የአኟክ ጭፍጨፋ ተረሳ? ምን በደኖ ብቻ

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 10 часов назад

    sisay this 1st caller adn jawar are very wrong this man is FNO.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 часов назад

    ወደዛ አባረው በራሱ ላይ ይቀልድ ወያኔ ሕውሐት መጣና አንተም ተው አንተም ተው አለ 😅 አስቂኞች ግድያውን ተወው ወንድሜ እስከዚች ደቂቃ ድረስ በዘር በሐይማኖት በጎሳ በመንደር በቋንቋ ብትንትን አድርጎሕ የምትባላው እስርስ በእርስሕ ???እናም አትደውሉ ለጥላቻ ብቻ መፍትሔ ፈልጉእንጂ።

  • @abdi6588
    @abdi6588 8 часов назад +1

    ይህን ዘፈን ድጋሚ መስማት እንዳማረኝ። ruclips.net/video/FgCCCrGK8wE/видео.htmlsi=Jr1toTMLtUswmJ46 ከኬንያ የሚወረወረውን ቅስት ሳይ ነው ትዝ ያለኝ።

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 12 часов назад +1

    የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ፓስተር እያስተማረ እያለ አሳርዷል አዲስአበባ ውስጥ ምን እነዚህ ጀሌ የሚሰሩት ሆዳም ሕዝብ የሚሰረትን አያውቁም ውስጥ ያኔሲያበጣብጥ

  • @denbech4624
    @denbech4624 9 часов назад +1

    ❤❤❤