Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጥበብ የሰው ያለህ እያለች ስትባክን ደርሰህላታል ፥ ለኛም ጩኸት ላሳሳው ጆራችን ጥዑም ዜማን ስላደረስከን እናመሰግናለን። እንወድሃለን።
🙏❤
ይህን ሙዚቃ ብዙ ከቨር የዘፈኑት እንደ ይድነቃቸው ግን አሳምሮ የዘነው የለም በሚገርም ቅላፄ በጣም ያምራ❤❤❤❤❤
እውነትነው
ይድነቃቸው ጊርማመገሱ ደስ ይለኛል እደእኔ ማነው ደስ የሚለው ሲያየው
ዋውውውው ሁሌም ስራዎችህን በሙሉ ነው የምወዳቸው ተባረክ የራስህን የትዝታ ዘፈን ስራልን ደሞ እባክክ ድምፅህ አንደኛ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔማ የዝህን ሙዚቃ ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ምንም ሰምቸ አልጠግብ አቤት ድምፅ ማሻላ 😢😢
የእውነት ትለያለህ ብሮ ❤❤❤❤❤ በርታ
What a voice; the phenomenon Yidne! As I always say it, it is few years before seeing you on top of Ethiopian music scene. With your exceptional talent and the help of God, no hesitate to see this a reality
ውነትም ይድነቃቸው አድርክ የምታስደነቅ ነህ ወድማችን ይከን ችሎታህን አሁንም አድ ድገምልን እህ በትዝታ ለስለስ ባለው ድምፅህ እባክሽ እዳታልፈኝ እሽ አለማድነቅ አይቻልም። ተባርክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እስከዛሬ ድረስ ማለቴ ይህን ድምፅ ይዘኸዉ ማርፈድህ በጣም ይቆጨኛል በርግጥ የራስህ ጊዜና እቅድ አለህ ግን እኔ ብዙ ዘፈን እሰማለሁ ግን ከኤፍሬም ታምሩጋ እኩል በፍቅር የምሰማዉ ሰዉ ይኖራል ብየ አላቅም ነበር አንተን ግን አለማድነቅ አልቻልኩም😢 እኔም ጥሩ ድምፅ አለኝ ግን እድሉን ማግኘት ስላልቻልኩ ስደት ተንከራተትኩ ብቻ ይድኔ ባገኘኸዉ አጋጣሚ ሁሉ ዝፈን እኔ አትሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤
ልክ እንደኔ ኤፍሬምን በጣም ነው የምወደው ይህም ግሩም ነው😢
Wow so amazing voice and really good job♥️♥️♥️👏👏👏
Woooow ! Gerami new dear brother 👏👏👏
እውይይይይይ እንደወራጅ ውሃ ኩልልልል የሚል ድምፅ❤❤❤❤
wow yemigerem demts new yalek akebarik negn🇺🇸
ሊላው ዝም ብሎ አተው ብቻ ብዘፍን ምን አለበት አይይይይ እፍፍፍፍ ተው ልኑርበት ትዝታን እያነሳህ አታስለቅሰን በርታልን ወድማችን
ምርጥ ድምፅ ይመችህ 🙏
Tawkaleh hulem tizta ውስጥ ሳኖድ በግድ እንደምታስገባን ይመችህ ይድኔ❤
Wow Very Nice ✅✅
I liked this voice! admirable and astonishing! longlive
Very Nice! . I can’t thank you enough for sharing your awesome talent. Lots of love from California❤️
ዋው በጣም ምርጥ ዘፈንነው ❤❤❤❤❤
ዋው ድምፅ አንደኛ👍👍👍👍
ልቤን አዋለልከው የኔ አማላይ
በጣም አሪፍ ሰራ ነው❤❤❤😊
Thank you so much for sharing your voice and talent. 👏👏
Super ❤
ይድነቃቸዉ ምርጥ ስራ ነዉ ግን የጸጋዪን እሸቱን ብትጫወትልን
wow beautiful voice
ዋው❤❤❤
የማድንቅህ ወንድሜ
goooooood.
Anten almdanqe aychalem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Omg leben ket arekew abo❤❤❤❤
ቀስ እያለ የሚደመጥ❤
ይድኔ አንደኛ 👌👌
Your voice is fantastic and your words are indescribable ❤❤❤
My name is Ibrahim Al-SroriI am from YemenI love Ethiopia ❤That is why I am fluent in the Ethiopian language ❤
Excellent work!
Superb ❤!
wow 👌👌👌
ገራሚ👌👌👌
Amaizing!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትለያለህ የምንለው በምክንያት ነው ንጉስ🔥🔥🔥
wow😍👍👍👍👍👍
Tecelalhe❤
የማይጠገብ ድምጽ ቃላት የለኝም
lovely song❤
lovely song 🎵 ❤
❤❤❤Thank. You. So. Much. Long. Leave. Dddd
❤❤❤❤Thank. You. So. Much. Love. Long. Dagme.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንድነው ግን ያንተን ስራ ብቻ ደጋግሜ የምሰማው የምር የምትገርም ሰው ነህ ይድኔ
አይ ይድኔ ሚገርም ድምጽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍
እንደው በኔ ሞት እስከዛሬ የት ነበርክ? ጆሮችን በማይረባ ነገር ሲደነቁር
Uuuuuuuuuuuuuu 😭😭
ኸረተው አንተ ሰው ሱስ ሆንክብኝ እኮ!! ሆሆሆ
❤❤❤
❤❤❤❤❤
Ere bezi zefen telekefkugn 24 seat new msemaw hoden new miyateremamsew
ሙዚቃ ሀጣትነው ይላሉአተንም መስማት ሀጣት ይሆን ይሆን😢
Adis album entbkaln . Album. KIsrael
❤❤❤❤❤❤❤
🙏🏿❤️🇪🇷👌🎶🎼🎤🌹
አረ አልበም አውጣ
Wwwwwww
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
ጥበብ የሰው ያለህ እያለች ስትባክን ደርሰህላታል ፥ ለኛም ጩኸት ላሳሳው ጆራችን ጥዑም ዜማን ስላደረስከን እናመሰግናለን። እንወድሃለን።
🙏❤
ይህን ሙዚቃ ብዙ ከቨር የዘፈኑት እንደ ይድነቃቸው ግን አሳምሮ የዘነው የለም በሚገርም ቅላፄ በጣም ያምራ❤❤❤❤❤
እውነትነው
ይድነቃቸው ጊርማመገሱ ደስ ይለኛል እደእኔ ማነው ደስ የሚለው ሲያየው
ዋውውውው ሁሌም ስራዎችህን በሙሉ ነው የምወዳቸው ተባረክ የራስህን የትዝታ ዘፈን ስራልን ደሞ እባክክ ድምፅህ አንደኛ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔማ የዝህን ሙዚቃ ስሰማ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ምንም ሰምቸ አልጠግብ አቤት ድምፅ ማሻላ 😢😢
የእውነት ትለያለህ ብሮ ❤❤❤❤❤ በርታ
What a voice; the phenomenon Yidne! As I always say it, it is few years before seeing you on top of Ethiopian music scene. With your exceptional talent and the help of God, no hesitate to see this a reality
ውነትም ይድነቃቸው አድርክ የምታስደነቅ ነህ ወድማችን ይከን ችሎታህን አሁንም አድ ድገምልን እህ በትዝታ ለስለስ ባለው ድምፅህ እባክሽ እዳታልፈኝ እሽ አለማድነቅ አይቻልም። ተባርክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እስከዛሬ ድረስ ማለቴ ይህን ድምፅ ይዘኸዉ ማርፈድህ በጣም ይቆጨኛል በርግጥ የራስህ ጊዜና እቅድ አለህ ግን እኔ ብዙ ዘፈን እሰማለሁ ግን ከኤፍሬም ታምሩጋ እኩል በፍቅር የምሰማዉ ሰዉ ይኖራል ብየ አላቅም ነበር አንተን ግን አለማድነቅ አልቻልኩም😢
እኔም ጥሩ ድምፅ አለኝ ግን እድሉን ማግኘት ስላልቻልኩ ስደት ተንከራተትኩ ብቻ ይድኔ ባገኘኸዉ አጋጣሚ ሁሉ ዝፈን እኔ አትሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤
ልክ እንደኔ ኤፍሬምን በጣም ነው የምወደው ይህም ግሩም ነው😢
Wow so amazing voice and really good job♥️♥️♥️👏👏👏
Woooow ! Gerami new dear brother 👏👏👏
እውይይይይይ እንደወራጅ ውሃ ኩልልልል የሚል ድምፅ❤❤❤❤
🙏❤
wow yemigerem demts new yalek akebarik negn🇺🇸
ሊላው ዝም ብሎ አተው ብቻ ብዘፍን ምን አለበት አይይይይ እፍፍፍፍ ተው ልኑርበት ትዝታን እያነሳህ አታስለቅሰን በርታልን ወድማችን
ምርጥ ድምፅ ይመችህ 🙏
🙏❤
Tawkaleh hulem tizta ውስጥ ሳኖድ በግድ እንደምታስገባን ይመችህ ይድኔ❤
Wow Very Nice ✅✅
I liked this voice! admirable and astonishing! longlive
Very Nice! . I can’t thank you enough for sharing your awesome talent.
Lots of love from California❤️
ዋው በጣም ምርጥ ዘፈንነው ❤❤❤❤❤
ዋው ድምፅ አንደኛ👍👍👍👍
ልቤን አዋለልከው የኔ አማላይ
በጣም አሪፍ ሰራ ነው❤❤❤😊
Thank you so much for sharing your voice and talent. 👏👏
Super ❤
ይድነቃቸዉ ምርጥ ስራ ነዉ ግን የጸጋዪን እሸቱን ብትጫወትልን
wow beautiful voice
ዋው❤❤❤
የማድንቅህ ወንድሜ
goooooood.
Anten almdanqe aychalem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
Omg leben ket arekew abo❤❤❤❤
ቀስ እያለ የሚደመጥ❤
ይድኔ አንደኛ 👌👌
Your voice is fantastic and your words are indescribable ❤❤❤
My name is Ibrahim Al-Srori
I am from Yemen
I love Ethiopia ❤
That is why I am fluent in the Ethiopian language ❤
My name is Ibrahim Al-Srori
I am from Yemen
I love Ethiopia ❤
That is why I am fluent in the Ethiopian language ❤
Excellent work!
Superb ❤!
wow 👌👌👌
ገራሚ👌👌👌
Amaizing!!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️