📢 ፋቅር በ አረብኛ አስጨነቅናት የጉድ አገር🙆🏼‍♂️😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@comedianeshetu‬

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @fikrTube-dr4nj
    @fikrTube-dr4nj Месяц назад +566

    እናመሠግናለን ኤፋዬ ወንድማችን🙏💖💖

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p Месяц назад +21

      @@fikrTube-dr4nj ፍቅርዬ ያኔማር ያኔ ጣፋጭ ጋና ዛሬ ኮሜት ስፅፊ አያውሽ ያኔውድ ስወድሽ እኮ

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q Месяц назад +8

      MY 😪👰💞💞

    • @user-st5dነኢማ
      @user-st5dነኢማ Месяц назад +5

      ፍቅረየ የኔ ውድ ሥወድሽ❤❤❤

    • @Zenate-l4y
      @Zenate-l4y Месяц назад +5

      የኔ ንገሰት የምወድሽ❤❤❤🎉

    • @user-jk2ym6ye8o
      @user-jk2ym6ye8o Месяц назад +7

      ልእልቱወ ስወድሺ 🎉🎉❤

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Месяц назад +546

    የኤፋ ቻናልኮ ሁልጊዜ ፈታ ዘና ነው 😂😂😂ሀዘን የሌለበት የምትሉ ላይክ

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Месяц назад +1

      ያምር አው😂😂😂

    • @MesiGalaso
      @MesiGalaso Месяц назад +2

      Awo🤣🤣🤣

    • @SaraYu-gd7ms
      @SaraYu-gd7ms Месяц назад +1

      ደምሩኝ ውዶቼ❤❤

    • @KedirAlemu-fp8lw
      @KedirAlemu-fp8lw Месяц назад

      ​@@SaraYu-gd7msነይ ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ

    • @user-gy4qf1sx3s
      @user-gy4qf1sx3s Месяц назад

      .አረ የምር ሁሌ ዘና😂😂😂😂

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Месяц назад +847

    ልጅቱ የሚወድ ላይክ😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +479

    እኔ ብቻ ነው ግን ይቺን ልጅ ያወዳድኳት 😮እስኪ እዳኔ ያወዳደቾት በለይክ አሰዩኝ 😊ኤፍራም ሁሌም አብራቹ ኑልን ከልጅቶቶ ጋ 🎉❤😊

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Месяц назад +278

    ኤፍሬምን የምትወዱ በሙሉ እስኪ 50k አስገቡኝ

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Месяц назад +290

    ታገቢኛለሽ ስትላት እኮ ደነገጠች😂😂

  • @user-op7wq9gg8s
    @user-op7wq9gg8s Месяц назад +76

    ማነው ከማርክ ቤት በጣም አዝኖ ወደዚህ የመጣው ፍቅርዬ እና ፉፉዬ ❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Месяц назад

      እስኪ እኔንም ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

  • @user-xd4xp6kg9y
    @user-xd4xp6kg9y Месяц назад +141

    የኔ ማር 😂ልጅቷን ግን እኔ ብቻ ነኝ የወደድኳት❤❤😂የኔ ድንቡሽቡሽ

    • @user-uh5ot1jo5w
      @user-uh5ot1jo5w Месяц назад

      እኔም ወድጃት አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo Месяц назад +1

      ወላሂ በጣም ነው የወደድኳት

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 Месяц назад

      እናም ውድድድድ❤❤❤

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 Месяц назад

      ወይሄ ፍቅርህ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 Месяц назад

      እኔም😂😂😂😂

  • @Zenate-l4y
    @Zenate-l4y Месяц назад +61

    የፍቅር እና የፉፉ ወዳጆች የታላቹ✍️🥰🥰🥰

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Месяц назад +43

    ኤፍ ያንተ ቤት ሁሉም ፋታ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-ur1qh8no2r
    @user-ur1qh8no2r Месяц назад +65

    ኤፍ ሁለየም እዝች ልጅ ጋ ስሩ ደስ ስትል❤

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 Месяц назад +1

      ተጀመረ እያላችሁ ታጣምራላችሁ 😂😂😂

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @zd2543
    @zd2543 Месяц назад +77

    ልጂቷ በጣም ጎበዝ ናት ሰዉ ፈታ ማዲረግ ትችልበታለች ዩቱብ ክፈትላት ፍቃደኛ ከሆነች እናበረታታለን ወደናታል 😅😅

    • @Esatubeኢሳቲዩብ
      @Esatubeኢሳቲዩብ Месяц назад +1

      ደምሪኝ ዜድ

    • @ekrW
      @ekrW Месяц назад +3

      እኔንም አበረታቱኝ ከመዳም ኩሺና ስወጣ እመጣለሁ በጥሩነገር

    • @zd2543
      @zd2543 Месяц назад

      እሽ❤❤​@@Esatubeኢሳቲዩብ

    • @zd2543
      @zd2543 Месяц назад

      ​@ekእሽ በርቱልኝ እናበረታታችሗለን❤❤rW

    • @ekrW
      @ekrW Месяц назад

      @@zd2543 የኔ ቅን እህት አመሰግናለሁ

  • @Hayreiyamoges-bb6bh
    @Hayreiyamoges-bb6bh Месяц назад +47

    ቀጣይ ከሄለን ጋር አገናኛት ትንሽ ፈገግ ትበል ሳቋ ናፋቆኛል

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Месяц назад +32

    እኔ እኮ ድሮም ብዬ ነበር በአንድ ሊዘኛ ከሀገር አሰጣሻአቸዉ እኮ ፍቅርዬና ፉአድ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +190

    ቀጣይ ከሄለን ጋ ትማጣልን ያምትሉ ለይክ 😢😂😂😂😂😂😊🎉❤

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 Месяц назад +26

    ገደሉን ዘድሮ አይ ኤፋ የቺልጅ ፈታነው አምታደርገን😂😂😂😂😂

  • @Kiyu1621
    @Kiyu1621 Месяц назад +17

    የኔ ድንቡሽ 😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ ኤፊዬ የሣቃችን ምንጭ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress Месяц назад +98

    የፍቅር እና ፉፉ ሳይ ነው እዚህ ቤት የመጠሁ ለምን እዋሻለሁ ሱሲ ሆኑብኝ ❤❤❤❤ ሄሎን ፈታ ታድርግልን የምትሉ

  • @zadargosha
    @zadargosha Месяц назад +11

    ይቺ ልጅ ከቡታጀራ መውጣት ይለባትም😅😅❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Месяц назад +14

    ኤፋ እንዳተ አዝግ የሆነች ልጅ አገኘህ እንኳንም ስጦታ ይዘሽላቸው መጣሽ ንግስቷን እና ንጉሱን በባዶ አዝገሽ ብትመልሻቸው እገልሽ ነበር😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl Месяц назад +7

    👍👍👍ልጅቷ በጣም አስተዋይ ናት የኤፍሬም English ግራ የተጋባ..ፍቅርና ፉፉ👍👍👍

  • @ሃናን
    @ሃናን Месяц назад +30

    በሙሉ ጤና ያለቹ እስቲ አንድ ጊዜ ፈጣሪን አመስግኑ አይከፈልበትም እኔ አልሀምዱሊላሂ❤👍👍

    • @user-jm6wt5dw8u
      @user-jm6wt5dw8u Месяц назад

      አልሀምዱሊላ

    • @ZemzemMohammad-xb2uc
      @ZemzemMohammad-xb2uc Месяц назад

      Alhamdulillah wde

    • @user-jn9qd5qq6v
      @user-jn9qd5qq6v Месяц назад

      ሙሉ ጤና አለኚ አለሀምዲሊላላላላላላ ለአላህ ምስጋና ያገባዉ❤❤❤

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Месяц назад

      እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Месяц назад +45

    መጣን 😂ፍቅርና ፉአድ ጭራሽ አይሰሙም በቃ 😂ኤፊ በቃ አግባት😂😂

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Месяц назад +1

      የልጂእናትነች ሸበላ ባል አላት ስረአት ያዙ

    • @martabekele4734
      @martabekele4734 Месяц назад +1

      ዝም በይ እስኪ ።

    • @MunaMuna-uz7pn
      @MunaMuna-uz7pn Месяц назад +1

      ማለት የምን ልጅ

    • @ekramali3222
      @ekramali3222 Месяц назад +1

      @@MunaMuna-uz7pn ወላሂ ጓደኛየነች ወንድ ልጂ አላት ያውም ጎረምሳ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Месяц назад

      ​@@ekramali3222ሳይጠየቁ ሳይገረፉ መናዘዘ ከሆነም ያድረግላት

  • @Tarikegirma
    @Tarikegirma Месяц назад +33

    አረ ልጅቱሃ ታማችችኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-mo2ii1il8b
    @user-mo2ii1il8b Месяц назад +24

    የሳቄ ሚጭ😂😂 ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ😍😍😘😘

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +8

    ልጅቷ ግን በጣም ነው የወደድኳት የሆነች ፍቅር ልጅ ናት❤

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u Месяц назад +19

    ፍቅርዬእና ፉአድ እኔ ልምጣላችሁ በቃ ላግዛችሁ በሳቅ😂😂

  • @sikosilo1951
    @sikosilo1951 Месяц назад +15

    የዱባያ ቀበጥ ተመችተሽኛን❤❤❤😂

  • @Tsigetube1621
    @Tsigetube1621 Месяц назад +31

    እኔ ግን የገረመኝ ተምሮ የጨረሱትም እንግሊዘኛ ያለማወቃቸው 😂😂😂😂

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew Месяц назад

      Englizegna eko timrt ayiteyikm limd nw😂😂😂😂

    • @AaA-kb8zt
      @AaA-kb8zt Месяц назад

      😂😂😂😂😂

    • @chru8003
      @chru8003 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂እኮ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 Месяц назад +1

      ወላ እኔም የገረረመኝ እሡ ነዉ😂😂 12ጨርሠዉ ተምረናል እያሉ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @FyDt-g1g
      @FyDt-g1g Месяц назад

      አረ ተይ እህቴ 13 ዓመት ምንም እንኮን ኣላቅቅም😢😢😢

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ Месяц назад +13

    ኤፋ አንተ ቤትኮ ዘና ፍታ ነው 😂😂😂 ልጅቷ ዴሞ ድንቡሽቡሽ 🥰

  • @user-dz2rv6oz2c
    @user-dz2rv6oz2c Месяц назад +16

    ፈቅሪዬ አጠገብሽ ብሆን ፈታፊትልሽ ነበር አረበኛውን የኔ ማር ዛሬም ሰለመጣቹሁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች አይለያቹሁ

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3h Месяц назад +89

    እዚህ ቤት ፈታ ብቻነዉ ሀዘን የለበትም የምትሉ😂😂😂😂😂ኤፋየ የሳቄምንጭ😂😂😂

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan Месяц назад +3

      በጣም ሳቅበሳቅ ነጭ

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan Месяц назад

      ነው

    • @user-hu8id1lk3h
      @user-hu8id1lk3h Месяц назад

      ዘና እያልኩነዉ ዘናበይ ኤፋ የሳቃቺን ምንጭ ሁኗል😅😅😅😂😂​@@5glayanSudan

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi Месяц назад +1

      ተመቸ ሽ💞💞💞💞💞

    • @5glayanSudan
      @5glayanSudan Месяц назад

      ኤፍ ድራማአይሰራም ዘናብቻ😂😂😂😂😂

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r Месяц назад +20

    ግደለህም ኤፋዬ እመነኝ ይች ልጂ ውሀ አጣጭህ ትሆናለች አጥብቀህ ያዝ 😂😂❤❤❤

  • @gf8xl
    @gf8xl Месяц назад +22

    ፉፉዬ ምነው ፈዘዝክብኝ ሰሞኑን😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-uv3zk2yt1z
      @user-uv3zk2yt1z Месяц назад

      የእኔም ጥያቄ ነው በውስጥ ቤተሰብ ጋር የልጨረሰት ነገር አለመስል ፈጣሪ ይርዳቸው❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-wo2rv2li8i
      @user-wo2rv2li8i Месяц назад

      እየደነገጠ ይመስላል የሆነ ችግር አለበት😢

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад +12

    ወዮ ፉፉዬ እና ፍቅርዬ ጉዳችሁ ክክክክክክክክክክክ ድቡሼ ስትመች

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii Месяц назад +8

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ትአረፍ አሪቢ አይ እኛም እንወድሽ አለን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qx1dz5cv8o
    @user-qx1dz5cv8o Месяц назад +3

    የሳቄ ምንጮች😂😂ፍቅር ከጎንሽ ብሆን አረብኛዉን አግዝሽ ነበር😂❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 Месяц назад +14

    ፍቅርዩ ፊፎየ ኢፍሪም እነወዳችሁለን አድሱንም ልጀ አረበኝ ዋዉ😂😂😂❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo Месяц назад +4

    ማርያምን ልጅትዋ ስታምር የኔ ድንቡሽቡሽ በለጠች ቀልዳዋ የተመቸ😂😂👍👍

  • @user-vn4xm3zz5k
    @user-vn4xm3zz5k Месяц назад +15

    ልጅቷን እንደት እንደወደድኳት ደርባባ ዱቡሽቡሽ ነገር የሠው ፍቅር አላት ቅመሞች እናጣምርቻውዴ መቸም የኛ ነገር ሤትና ወንድ ካየን አያልቅብን😅😅😅

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t Месяц назад +23

    ኤፍ ቀጣይ ሄሉየን ፈታ አርግልን የምትሉ😢

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +8

    ወይኔ ዛሬ የኔ ፍቅሮች ተጨነቁ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 Месяц назад +8

    የኤፉ ሚስት ያርግልን የምትሉ ምነው ብቻውን ይሰቃይ አደል ኢብቲሳርየ የኔ ድንቡሽቡሽ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Месяц назад

      በሽታው ጀመራችሁ ክክክ

    • @fguctb4638
      @fguctb4638 Месяц назад

      @@Hajira.33 ግድ ነው እንተዛዘን ክክክክ

  • @abualiyi
    @abualiyi Месяц назад +36

    ፍቅር በፉፉ ፍቅር ተያዛች እኔ በእሷ ፍቅር ተያዝኩኝ አይዞህ የሚለኝና በእሷ ፍቅር እንደተያዝኩኝ ማንም አያውቅም😢😢

    • @zaharamuhammad2691
      @zaharamuhammad2691 Месяц назад +2

      ወላሂ እኔም ተይዣለሁ

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@zaharamuhammad2691

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Месяц назад

      የኔስብታይ❤😢❤😢

    • @user-jt8ot9cn2z
      @user-jt8ot9cn2z Месяц назад +1

      እኔም😢😢😢❤❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Месяц назад +1

      እኔ አለሁልሽ ማሪያም ዩቱብ ገብቸ እሷ ከለለች ስነ ጫ ነጭ ነዉ የምዉለዉ😢😢

  • @user-cp7ol8ny7t
    @user-cp7ol8ny7t Месяц назад +78

    ኤፊ እሥቲ ቀጣይ ሄሉን ፈታ አረጉልን የምትሉ 😢❤❤❤❤

    • @user-nl3te7rd1q
      @user-nl3te7rd1q Месяц назад

      ወላሂአወ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 Месяц назад

      አው የድርግልን❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Месяц назад

      እስኪ እኔንም ድምሩኝ ውድ የሀጋሬ ልጆች. 🇪🇹🇪🇹የመድም ቅመም ናኝ ስድታኝዋ ናኝ

    • @user-up3qz3il1c
      @user-up3qz3il1c Месяц назад

      ❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Месяц назад +11

    ይህች ልጅ ከቡታጀራ እንዳትወጣ😂❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @M14sam
      @M14sam Месяц назад

      አወን

  • @slamahslamah1321
    @slamahslamah1321 Месяц назад +15

    እኔ ከፍቅርና ከፍኣድ እግሪ እግራቸው እዞራለው 🥰😂😂😂

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Месяц назад +5

    እስቲ ልጅትዋን የተመቸቻቹ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የምር አዝናናቹን ተባረኩ😂😂😂😂😂😂ሁሌም ትምጣ እንዎዳቹዋለን

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Месяц назад +12

    ፊቅርዬ እኔ ልገላታልሽ😂😂😂❤❤

  • @HabasiKhadiha
    @HabasiKhadiha Месяц назад +7

    አረብኛ ታውቃለሁ አለችው እኛም እንወድሻለን አላለም😂

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 Месяц назад +6

    ኤፋ ቤት ዘና ፍታ ብቻ ነው ኣቦ ይመችህ ኤፋዬ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 Месяц назад +9

    የአፍ ቻናልኮ ሁልጊዜ ፍታ ዘና ነው ደሞ ልጅቱ የሚወድ ላይክ

  • @user-st5dነኢማ
    @user-st5dነኢማ Месяц назад +19

    መጀመሪያ ነኚ የኤፍሬም ቤተሠቦች እስኪ ፍቅረየ ፉፉየ የኔ ውዶች🎉🎉

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx Месяц назад +15

    ፍቅርዬዬዬዬ በጣምምምምምምን ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽሽሽሽሽሽሽሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ed1cg4tb3g
    @user-ed1cg4tb3g Месяц назад +4

    አይይይ ኤፋ እንግሊዝ መጽሐፉን በልቼ ነው የመጣሁት አለለም😂😂😂😂

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Месяц назад +15

    የኔዎቹ ደግሞ ሊጫወቱባቹ ነው😂😂😂😂😂

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q Месяц назад +1

      ግድ ነዉ ዛሬ😂😂😂😂

    • @kelemaberha8877
      @kelemaberha8877 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Месяц назад +7

    የኔ ማር ልጅቱ ግን የደሰ ደስ አላት ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Месяц назад +5

    ፋፋ እና ፍቅር እንኳን ደና መጣችህ የኔ ምርጥች ውድድድድ ውድድድድድ ኤፍዬ የኔ ውንድም ነሪልኝ የእግዚአብሔር ስለም ክሁሉችሁ ጋር ይሁን 💓🥰🥰

  • @user-gy4qf1sx3s
    @user-gy4qf1sx3s Месяц назад +7

    .ወይኔ ፍቅርየ ይችደሞ ትበል😂😂😂

  • @Tizu19
    @Tizu19 Месяц назад +7

    እዚህ ቤት ሁሌ በሳቅ እንባዬን ነው እምጨርሰው😂😂

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o Месяц назад +5

    ኤፍዬ ፍቅርዬ ፉፉዬ ጎበዝ እማዬ አጨናነቅሻቸው😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Месяц назад +43

    የ ፍቅርና የ ፉፉዬ ውዳጆች የት ናቹ 👍👍🥰🥰

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt Месяц назад +1

      አለን

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 Месяц назад +1

      የኤፋቤት ደሰ ይለኛል ወላይ እናፉና ፍቅርየ ተጨምረዉበት ልጂቷ ትመቻለይ❤❤😂😂

  • @maeritube21
    @maeritube21 Месяц назад +7

    ፍቅርዬ ፉፉዬ የኔ እንቁዎች❤ ኤፊ ቤትህ እኮ ዘና ነው ሚያደርገን 😂❤❤❤ ልጂቱ የኔ ደርባባ❤

  • @WinCell-kf1wq
    @WinCell-kf1wq Месяц назад +7

    ልጂታን ዎዴናታል ሁሌም ኤፋ ይምጣ የምቱሉት 🎉🎉😂😂😂

  • @user-pc4lr3wb1z
    @user-pc4lr3wb1z Месяц назад +3

    ኤፋ ልጅትዋን ኢጊልዘኛ ስታወራ ኳስተር ብሎ ያያት ፓርት ማነው እደኔ ደጋግሞ ያየው 🤣🤣

  • @AsmeraTadese
    @AsmeraTadese Месяц назад +30

    የፍቅር ቤተሰቦች እንዴት ናቸው

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e Месяц назад +21

    የድንጋዩ ነገር እደኔ ያሳቀው አለ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c Месяц назад +8

    ፍቅርየ ፉየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፍ ታገቢኛለሺ ደርቤ ነው እማገባህ አላለችም😂😂😂😂

  • @sikosilo5437
    @sikosilo5437 Месяц назад +5

    አይ ፍቅርየ መፊ ሲባል ስም ይመሥለኛል አላልሽም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረበኛ አያዉቁም ማለት ነዉ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Месяц назад

      በየት ያቁታል ፉአድም ቁርአን አልቀራም መሰል አልገባውም

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Месяц назад +15

    እስኪ የሚገርም ጊዜ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍❤❤❤❤😂😂😂😂 በሳቅ ሆዴ ቆሰለ በኮሜት😂😂😂

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat Месяц назад +22

    F❤F ተከትያቹ መጣው😊

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Месяц назад +4

    ግን ልጅቱዋ በጣም ደስ የምትለ ልጅ ናት ❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee Месяц назад +7

    ማነው ሂሉ ጋ እስከ ሚገናኙ የጓጓው

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +2

    ኤፋ የኛ የሳቅ ምንጭ በሳቅ ገደሉኝ ኮ ኡፍፍፍ ልጅቷ እንድ እኔ የምትዎድ በላክ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nardi8713
    @nardi8713 Месяц назад +17

    😂😂😂😂😂ፕራንክ አይደለም አላለችም የኒ ፋቅር❤❤❤❤ኤፋዬ የኒ ምርጥ😍

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Zenate-l4y
      @Zenate-l4y Месяц назад

      ናርዲ ልጀቱን እደት አይሻት የመዳም ቅሞሞች አላያትም እድ እኔ ገን ተመችታኛለች እህቴኔት ለላው ላይ ለሁም😂😂😂

    • @nardi8713
      @nardi8713 Месяц назад

      @@Zenate-l4y ጥሩ ነች ግን ኤፋን አስጨነቀችብኚ ባለፈ😂😂

  • @user-ox2gn6lj9l
    @user-ox2gn6lj9l Месяц назад +2

    ማነዉ እንደኔ ሚዳቸዉ ሁላቸዉም ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd Месяц назад +4

    እነዝይ ልጆችሁ ባጣምነው የምንዎዳችሁ የኔ ዉዶህቹ 👍😂😂😂😂

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Месяц назад +26

    ማነው ይችን ቅመም እደኔ የተመቸችው ❤❤❤❤❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Месяц назад +26

    ፍቅር እና ፉፉ ጨዋ ናቸው አድናቂያቸውን ያከብራሉ

  • @emureyantube36
    @emureyantube36 Месяц назад +9

    ወይኔ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂 ደሞ ስታምር ግን ከኤፍ ቢጣመሩ ደስ ይለኛል የራሴ አስታየት ነው

  • @alemneshjemal1388
    @alemneshjemal1388 Месяц назад +10

    ዋው ዛሬ አደኛነኝ ስጠብቅ ውዬ😂😂😂❤🎉🎉🎉

  • @BilenTaleda
    @BilenTaleda Месяц назад +1

    ኤፋዬ ሁሉም ቤትህ ፋታ ነዋ ደስ ስትሉ 😂😂❤❤

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q Месяц назад +135

    ፍቅርዬ ና ፉፉዬ በአባይ ቲቪ ይቅረቡልን የምትሉ👍👑💘💖

  • @FyDt-g1g
    @FyDt-g1g Месяц назад

    አረ ፊቅር ስትተረጉም😂😂😂😂

  • @user-km7tk3hu9e
    @user-km7tk3hu9e Месяц назад +3

    ኮሜቶች አብዳችሆል እዳዉ ወድና ሴት ስታዉ ይጣመሩ የምትሉትነገር ቱ ሠዉ ሁሉ ተመቷል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 Месяц назад +1

    ደስ የምትል ልጅ ባለፈው የስራችው ሁሉም በጣም ለዛ ያለው የምያስቅ ደስ የሚል ነው እደመቀቸው ቻናልህን

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn Месяц назад +4

    እኔኮ ችሎታሺን በጣምነዉ እማደንቀዉ የኔ ዲቡሸ😘😍

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Месяц назад

    ኤፋየ የተወለደችዉ ያደገችዉ ገጠር አፈርትብላ እምትለዉ ሙዚቃህ ትዝ እያለኝ ሳይህ😂😂😂😂😂😂

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Месяц назад +4

    እረ ኑልን የኔ ጨዋዎች ዛሬ ደሞ ከፍቅር እና ከፉአድ ምን እዳለ እንይ ፈታ እንበል🤣🤣❤ኢቱዬ ስወዳት ኤፍ ሁሌ አምጣት❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu Месяц назад +2

    ኤፋ😘 አንተ ቤት ፈታ ብቻ ነው ማፊ ጭንቀት 😘😂😂😂😂😂

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc Месяц назад

      ከፍቅርየራቀሰውሁሌምደስተኛነው😂😂😂

  • @user-ol6it9ii8d
    @user-ol6it9ii8d Месяц назад +16

    የመጀመርያ ኮሜንት እኔ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስአቤኒ
    @መቅደስአቤኒ Месяц назад +8

    ልጅቷ ቆንጅዬ ናት የምትሉ ደምሩኝ ❤❤🎉🎉

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Месяц назад +4

    ይች ልጅ ደስ የምትል ልጅ ናት የይቱብ ድምቀት ናት

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Месяц назад +1

    ኤፍ ባገርህ ላይ ዘና ፈታ በል ማን እዳገር የሄዱትንም መልስልን እኛንም እያዝናናኸን ነው በርታ ብሮ ቀጥልበት❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +4

    ይመችሺ ቆቃ ማውቅ ይጠቅማል በርች የኔ ቆጅ ስወድሺ

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Месяц назад +6

    ወደናታል አደል ይገቢልን ማላት ልንጀምር ነዉ ኤፊ😂😂

    • @user-xv7jg5rb5u
      @user-xv7jg5rb5u Месяц назад

      የተመታ ኮሜንት እጀምር የመዳም ቅመሞች❤❤

  • @hayathapty
    @hayathapty Месяц назад +4

    ኤፊ እሷን ልጅ ጠብቅ አድርህ ያዛት በሞቴ ልቤ ወደዳት❤😂

  • @user-hq6dq8zp6x
    @user-hq6dq8zp6x Месяц назад +6

    ፍቅሩዬ ይኔወድ ልጅቶም አደፈቅረዬ ተጨውች ነች💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +11

    ❤❤ ፍየ እና ፍቅርዩ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ ኢቲሳም እውነት ደስ ስትል❤❤

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 11 дней назад

    አረልጂቱ ልታሥነቅለኝ ነዉ አረሥራየን ልስራበት አቺ ምን አለብሻ የማዳም ኩሺና አላገኘሺ😂😂😂😂😂😂😂😂