በጎነት በረሡሉ (ﷺ) ሕይወት || በኡስታዝ አ/ፈታህ ሸይኽ ሙስጠፋ እና ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ||ክፍል 1 || የኛ ነቢይ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV#minber_tv
#ክፍል_1
#የረቢዕ_ልዩ_መሰናዶ!
#ሚዛናዊ_ሕይወት_ሚዛናዊ_ተልዕኮ!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RUclips👉 www.youtube.co....
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
እነዚህን ሁለት ሰዎች ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ አላህ ይውደዳቸው ጌታዬ ታግባራውን ሳልተገብር ወደ አኼራ አታሻግረኝ ዳር ላይነኝ መሀል አሰገባኝ ያቃዲር😭
ለሁላችን አሚን
ወላሂ እኔም ስወዳቸው
ሁለት ምርጥ ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችህ
አሚን ያረብ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዞቸ
በጣም ነው ምንወዳቹሁ አላህ ይጠብቃቹ
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነቭሴ ያረሡለላሕ
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ውድ ኡስታዞቻችን
አላህ ያሰላምምም ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኑሩልንን
ያራቢ በሰማንው ምንጠቀም ያርገን እናተም ውድሞቻችን ጀዛኩምላህ
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሳህ የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን ሁላችሁንንም አላህ ይጠብቃችሁ
ያረቢ ያአለህ ይህን የምንሰማዉን መልካም ስራ ለመተግበር አቅምና ዕድሜ ሰጠኝ ወፍቀኝ እናንተንም ብረቂዬ ወንድሞቻችን ኡስታዝ አ/ፈታህና ኡስታዝ ኑሩን አላህ ከክፉ ነገር ሀሉ ይጠብቃችሁ አምሳሎቻችሁንም ያብዛልን ጀዛኩሙላሁ ከይረን
በጣም የምወዳቸው ዑስታዞች አላህ ይጠብቃቸው
እድራሻቸውን እፈልጋለሁ በአላህ ተባበሩኛ የኡስታ ኑሩቱራኪን ሰወዳችሁ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
Mashallah allah yichmerelichu beritu
አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ !!!
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም MashaAllah arif program
አላህይጠብቃችሁ
ሰለለሏሁ አለይሂ ወሰለም አልሀምዱሊላ የሙሀመድ ኡመት በመሆናችን። ኡሰታዞቻችን አላህ እድሜና ጤና በዱኒያ ደሰታ በአኬራ ጀነተል ፍርዶሰን ይወፍቃችሁ ኡሰታዜ ኑሩ ቱርክ የየቲሞች አባት ሰለናንተ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
ጀዛኩኸህይር።ኡሰታዞቻችአላህየጠብቃችሁ
የሁለምዳዋአች።ልብሰረሰሮነውየሚነካው።
በሰማንበት።ተጠቃሜያደረገን።ወነደሞቻችን
ወላሂ።ታዳምጣቸሁ።እባየእረገፈነው
መከናየቱም።የቴመነኝ።ሰቃዩንአቀዋለሆና
አላህይጠብቃቸሆ😢😢😢
Masheallah aellah ytebkachihu
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አለሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢላም
ሰለላሁአለይሂወሳህቢሂ ወሰለም ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
አላሂይጠብቃችሁ
ዋአለይኩምአሰላም ወራህሐቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዞቸ አለመታዴል ወልዶስ ስንትናስንቶችናቸው ልጆቻቸውንትተውየሚኖሩ በህይወትእያሉ የሞቱ እናሊላሂ
ወአለይኩምአሰለምወራመቱለሂወበራከቱ
አሚንአሚንአሚንየራብ
ሰለወቱራቢወሰለሙንአለይ
ጀዘኩምአለህ
ማሻ አላህ የኛ እንቁወቺ ሙስሊም ወንድም እህቶቸ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ🤲
Wolihi hajahiba jzk
የሳላሳምምምምምምም አቤት ውባት ሁለቱ አባቦች ሚባሮች አልተቻለቹም ማሻ አላህህህህህ በርቱ
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን. እኔ ብዙ አሳልፌነው ለዝህ የበቃሁት. የቲምእነት በጣምከባድነው የሚያውቀው ያውቀዋል. ጦጦት ውርጩብቻ ከባድነው ያለጫማ ከብት ትናሶጣ. ወይኔ. 😢 ዛሬው ያስታውቃል ውስጥ እግሬ. ወላሂ. ያለእናት ያላባት ማደግ በጣም ከባድነው በጣም ግን አልሀምዱሊላህ ስደት ተመጣሁ ቡሀላ የረሱላችንን ታሪክ ትማር ለካ እረሱላችንም የቲም ነበሩ ብየ ወስጤሠላም አገኘ ሁሉንም እረስች አልሀምዱሊላህ
አላህይጠብቃችሁ
ፍዳከአቢወኡሚያረሡለላህ
የአሏህ አሏህ ይጠብቃቹ
እስቲ ቀጥሉበት ይህ ሚዲያ ማሻአሏህ
በየ ቤቱ ገብቶዋል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሶለሏሁ ዐለይህ ወሰላም
ሁለት የያትሞች አበት ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቼ
Masha Allah
ነወርቱ የኛ እቁዎች ማሻ አላህ አላህ እኛም በሰማናው ምንጣቀም የርጋን ያረቢ ሚምበሮች የዛንድሮዋቹ ማሻ አላህ
ላቀጣይ እጅግ ብዙ እንድንጣብቅ አርጋችሁናል በርቱ ተግባሩን ይዋፍቀን
Allhe yetbqahu, yemsknoche abate, 🤲🤲🤲
ሱብሀን አላህ ረኧዲአላሁአንሁ ጀሚአ
ጀዛኩም ከአላህ ኸይረ ሰለላህ አለሂ ወሰለም 🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም እኛን እኛንም አሏህ መልካም ከሚሰሩ ከሚሰሩ መልካም ከሚሰሩ በእሪያዎች አላህ ያድርግልን
ጀዛኩሙላሁ ኸይር
አላይይጠብቃችሁ
ያላህአልቻልኩምበእባነውየጨርሰኩት😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏መሸአለህ አለህ ጠብቀቹሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ወአለይኩም ወሰላም
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን ጀዛሏህ ኸይረን
ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን
ነወርቱ የኛ ብርቅዮች አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞች
ኡሥታዞቼ አላህ ይጠብቃቹ
እንደናንተ ያለውን አላህ ያብዛልን
የኔ ውዴ ነቢ በምን አንደበቴ ልግለፃቹ😭😭😭 ወላሂ ቀል አጠሁለቹ ፊዳካ አቢ ዋ ኡም ወነፍሲ የረሱለላ አላህ የነብዩ ሱና ከተከተሉት የድርገን🤲🤲🤲
ወአለይኩም ሰላም ወራህሠቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኡስታዞቻችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሁለታችሁም. የየቲሞች አባቶች ናችሁ ።
አሏህ ይጠብቃችሁ
ሰሉለአለሂወሰለም ሀቢበና
ሀቢቢና ሰ አ ወ😍😍
አላህ ይጠብቃችሁ ዉሰታዞቼ🙏
ماشا الله تبارك الرحمن ربي يحفظك
እነዚህ ሁለት ኡስታዞቼ አለሀ ይጠቢቃቹ ያየትሞች አበት እነ ሰቢሰቢ የሆነቹ አለሀ ጀዘቹን በዱንያም በአኬረም አለህ ይኪፈለቹ ለአለሀ ቢዬ እዎደቹሀለሁ አለሀ ይዊደደቹ ስራቹንሚ አለሀ ዎዶ ይቀበለቹ
አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አህሊሂ ወአስሀቢ
ውላሂ አብድልፍታኑሩቱርኪትለያላቹበጀነትአይላያቹያርቢበናተስበብ ጀነትይውፍቀን
SELELAHU ALYHII WESLM YA ASHREFEL HELKE ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
አሊሂ ❤️ ሰላት ❤️ወሰላም ❤️
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
መሸ አለሀ
s a w 💝 yemwedachew usitazoch💞😘
አላሁመሶሊ ወሰለም አላነብይና ሙሀመድ
ማሻአላህ ሁለት ተወዳጅ ኡስታዝ ነብዩን (ሰዐወ)የሚወድ ከአመት አመት የሳቸውን የሰረቱን ይሰራል እንጅ አንድ ቀን ጨፍሮ ዝም አይልም
( ሰ ዐ ወ )🕋🌍🇪🇹✌️
ወላሂ ኡስታዞቸ ሥወዳችሁ ለአላህ ብየ ነው የየቲሞች አባት ናችሁ ጀግኖች አላህ ይቀበላችሁ ኸይር ስራችሑን ☝👌
የኛ ነብይ ሶ,አ ,ወ ፊዳከ
ማሻ አላህ 🌺🌺
አላህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ
አይይይይ ዉዶቸ አላህ ይጠብቃቹ እኛ አባታችን ቢሞት እንኳን ሊንከባከቡን የሞተ ተጎዳ እናተ ምን አለባችሁ ታድጋላችሁ እያሉ ዘመድም ሆነ ጎረቤቶቻችን የኛን ዉድቀት ሢጠባበቁ እናቴ የወንድም የሤትም ሥራ ሣትመርጥ እየሠራች ከአሏህ ጋር አሣደገችን አሁን ላይ አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ራሣችንን ችለናል እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶች የሞቱትንም አሏህ ይራህማቸዉ የቲምነትን ሥለኖርኩበት በጣም አዉቀዋለሁ ጓደኞቼ ባባታቸዉ እግር ዉሥጥ እየሾለኩ ሢጫወቱ እኔም ካባቴ ጋር የማሣልፈዉ ጊዜ ትዝ ይለኛል አለቅሣለሁ በጊዜዉ እድሜዬ ከ5 አመት አይበልጥም ኡፋፋፋፋፋ ብቻ ብዙ ነዉ ሚሥጥሩ አልሐምዱሊላህ
አላህ ይራሀማቸው ያረብ
ወዓለኩም አሠለም ወረማቱሏህ ወበረከቱ ጀዘከለ ኸይረን የረብ የቴምን ምያሠዲግ የሪጋን የረህም ልበችንን በእማን የሙለዉ
አላህ ይጠብቃቺሁ
አለሁመሶሌ ወሰልም አለ ነብይነ ሙሀመድ የረቢ የአለህ በሰመነው የምንጠቀም አድርገን
Mashallaah tamralachu jzk daiwachwu nibn yaregagal yimatal Allah yixabqachwu ☝️☝️😭😭
S a waslm
አላህ ይጠብቃቺሁ ያርብ
ጀዛኩ አላህ ኽይር
ማሽአላህ
ስለላህአለሂወሰለም
ماشا الله
ጀዛካላሁ ከይርን ሚንበሮች
አሰላሙአለይኩምሀግሬአቹነሰላምየደሪገለነያረብ
الحمدلله
ወአላይኩመሰላም አለሓምዱሊላህ
ጀዛህላኸይርን ውስታዞቻችን
Mashaalaa mashaalaa
Sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam
Sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam sallaallaahuu Alleeyhi waasaallaam 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሱብሃን አላህ
አላህ ይጠብቃቹሁ የኔ ምርጦች ❤️❤️
ጀዛከላሁ ኸይር 👍👍
Masha Allah
Alhamdulilah 💕
YaResululahi s/A/w
JezajekAllah both of you shikuren
Mashsa aallh mashaa llah
و عليكم السلام ورحمه الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا وسيدنا محمد صلوات الله وسلامه عليه وعلى آله وصحبه أجمعين 🌹🌹👍
የእናንተ አይነት ይብዛልን
Insha Allah ከናተ ምርጥ ኡስታዞቻችን MORE ዳአዋ እንጠብቃለን እኛንም አሏህ ሱ/ወ ሰምተን ተጠቃሚዎች ያድርገን ሂዳያ ይስጠን
ጀዛከሏህ
Like 👍👍👍👍👍እና ሰብስክራይቭ እናድርግ ይጠቅመናል እና 🙏
አለህ ይጠብቀችሁ በተነገራችሁት ተጠቀሚ ያድርገን
አላህ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ተከታይ ያድርገን
ኢንሻ አሏህ አሏህ ገንዘብ አብዝቶ ይስጠኝ እንጅ ከየቲሞች ጎን አልርቅም ኢንሻአሏህ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አህለን
አንቱ ያአላህ ነብይ አንቱ የሰው ከፍታ ፣
በእርሶ ድልድይ ነው ጅህልና ሚረታ፣
ያረሱሉላሂ ያአንብያዎች አውራ፣
ባአንቱ አስተምሮት ነው እሸቱ የሚጋጥ ያኼራው አዝመራ፣
ሞሀ ቲዮብ ሰብስክራይብ!