ይህንን ቪድዩ አይቶ አለመሳቅ አይቻልም። * የሚገርም ልብ *

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • THANKS FOR VISITING OUR CHANNEL
    Please subscribe for more Videos
    Elishaddai International Church
    Addis Ababa, Ethiopia
    +251911146598
    Our weekly programs Tuesday & SUNDAY
    "THE GLORY OF GOD WILL BE REVEALED"

Комментарии • 256

  • @prophetzekariyaswondemu
    @prophetzekariyaswondemu  4 года назад +63

    ይህንን ድንቅ ፈውስ ሼር በማድረግ ለአለም ያድርሱ። የተለያዩ ትምህርቶች ስብከቶች ነፃ መውጣቶች ፈውሶች እና የተለያዩ የገጠር የወንጌል እንቅስቃሴዋች ሁልጊዜ ለመመልከት የዩትዮብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ subscribe በማድረግ የGlory of God tv ቤተሰብ ይሁኑ ተባረኩ .
    @UCPMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew
    00251913831314 // 00251901008888 // 00251911146598

    • @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ
      @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ 4 года назад

      እኔም በእልሚ ሁሉ አይሃልሁ የእግዚአብሔር ሰዉ ባንተ እደመፍሰ አመናልሁ እስኪመጣ ደርሶ ግን ፀልየልኝ ወተሰብ ሲደወል ስልክ አይመልስም

    • @dinkineshdando
      @dinkineshdando 4 года назад

      Tebarek nebi.zekiy.ibaki tellihini..zemeni.yibarek.qivati.inemi.ipeligalawu

    • @filominahawle
      @filominahawle 4 года назад

      God is Good

    • @mulujesus9592
      @mulujesus9592 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
      @eyesusgetaneweyesusabatene8192 4 года назад

      Geta eyesus yibarekikh

  • @مزرعةربدان
    @مزرعةربدان 4 года назад +28

    እረ አያስቅም ያስለቅሳል 😭😭😭😭😭😭👈🙏🙏🙏🙏🙏 የኔ አባት ጥላትህ ግራይጋባ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @meskerem.m3161
      @meskerem.m3161 4 года назад +2

      እውነት ነው አያሰቅም ሰው ዝም ብሎ ነው
      የምጋለፍጧ

  • @genetgenet6999
    @genetgenet6999 4 года назад +3

    አሜን ጌታ ሆይ ብልጥና ጠንካራ ልባችነነ ቀይረህ ሞኝ የዋህ አርገን ላንተ ቃልና ላንተ ቤት ቅናተኛ አርገን

  • @የኪዳንልጅ-ዸ8በ
    @የኪዳንልጅ-ዸ8በ 4 года назад +1

    የእውነት ያዛዝናል አባቴ ዘመንህ ይለምልም ዘኪ ተባረክልኝ

  • @Sabah2013
    @Sabah2013 3 года назад +1

    Heartwarming testimony. Blessed be the Lion of Judah, Jesus of Nazareth forever🔥

  • @netsanetkefeni4182
    @netsanetkefeni4182 4 года назад +12

    በጣም የዋህ ሰው ናቸው ሚስኪን ለዛም ነው ጌታ የጠበቀህ እግዚአብሔር ለቅኖች ቅርብ ነው

  • @እየሱስጌታነው-ከ9ኸ
    @እየሱስጌታነው-ከ9ኸ 4 года назад +3

    ነብይ ዘኪ የእውነት የትውልድ ማረፍያ አንተን ጌታ ስለሰጠን ጌታ ይባረክ ጌታ ከዝህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @agcell3731
    @agcell3731 2 года назад

    ዋዉ እልልልልልል ሀሌሉያ ክብርና ምስጋና ለዚህ ጌታችን ይሁን እሰይ በክርስቶስ እየሱስ ስም ተባሬክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 года назад +10

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 года назад +5

    እግዝያብሔር አምላክ እንዲህ አይነት ልብ ይሰጠን ቅን ልብ እንዴት ደሰ ይላል ወንጌልን ለድሆች ልሰብክ መጣሁ አለ ጌታ እየሱስ ደሀ ማለት ቅን ልብ ያለው ታዛዥና ልብ እንጂ ስሀብታምና ሰለ ደሀ አደለም የተናገረው

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 4 года назад +9

    እንዴ ዛሬ ሲቄ አልውቂም 😃🤩❤️❤️እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ሆይ ታባራክ ነቢይ ዛማነክ ይባሪክ ❤️❤️

  • @rahelrahel1831
    @rahelrahel1831 4 года назад +4

    ነ/ዘኪዬ ታይታ የማትፈልግ መልካም ሰው በእውነት ምድሪቱን ውረስ እኖድካለን!!
    ከእንግዲህ ወዲህ ነገሮችክ ሁሉ ይባዙ(+) !!

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 года назад +3

    አይዞህ የኔ አባት ጣላት ግራ ይግባ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ነብይ ዘኪ ተባረክ ❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ምን ያስቃል ይሄ እግ/ር ደርሶ ነፃስላወጣው ጌታ ይባረክ

  • @tesfaneshtumabo9507
    @tesfaneshtumabo9507 4 года назад +2

    አበዬ ዎደሀለሁ ስንቶቸችን የመንፈስ ረሀብ አለብን በእየሱስ ስም ይሄ ረሀብ ለኔም ይሁንልኝ አሜን ነዉ ነብይ ዘካርያስ ዘመንክ ይበረክ አሌ ሉያ

  • @እስክንድርነኝየገኒ
    @እስክንድርነኝየገኒ 4 года назад +4

    ጌታ ሆይ እኔንም ፍታኝ የልብ አይኖቼን አብራልኝ በእውነት አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢😢ላንተ የደረሰ ጌታ ለኔም ይድረስልኝ

  • @aynakajela2643
    @aynakajela2643 4 года назад

    Amen amen geta yibarek .prophet zemink yibarek.lenem selilin.be sedeti lay neygn.tebarek

  • @masushote7690
    @masushote7690 8 месяцев назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተባሪክ ዘመንን የተባርከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltesfay4455
    @raheltesfay4455 4 года назад +8

    እኔስ አስለቅሶኛል ምክንያቱም የልቡ ሃሳብ በጣም ቅን ነወ ጌታ ይባርከው

  • @godisgoodallthetime7274
    @godisgoodallthetime7274 4 года назад +1

    የኔ አባቴ ምስኪን ለቅኖች ቅርብ ነው ጌታ ለዛ ነው ማዳኑን ያሳየህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 3 года назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሪ ዘመኖት የበረከት የሰላም ይሁንልዎት

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee eleeeeeeeeeeeeee 💕💕❣️💕❣️💕💕

  • @genidib908
    @genidib908 4 года назад

    የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር አድኖሀል ጠላትህ በእየሱስ ስም ግራ ይጋባ አሜንንንንንንን

  • @tobqztr3827
    @tobqztr3827 3 года назад

    አሜን አሜን ምን ንንንንንን. አሜን አሜን ምን ንንንንንን እየሱስ. አሜን አሜን ምን ንንንንንን እየሱስ ሀሌሉያ

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንዴት ደስ ይላል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @ሉባባሰይድ-ጠ2ቘ
    @ሉባባሰይድ-ጠ2ቘ 4 года назад

    አሜንንንን የአባቴ ብሩካን በእየሱስ ስም የክርስቶስ መልክ ባንተ ላይ ይገለጥ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @fdfg8990
    @fdfg8990 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እስይ ዘመንህ ይባረክ ዘኪ

  • @misrachidabrovkvivu9279
    @misrachidabrovkvivu9279 3 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN 😍😍😍😍😍😍😍👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @elissaiyassu8775
    @elissaiyassu8775 4 года назад +2

    Amen amen amen kibir mezgana le egzabehre yehun amen 🙌🙌🙌👏👏👏lelelelele haleluya 🙏🙏🙏 prophet zakaryas egzabehre staga yabezalh amen 🙏❤️🖐️

  • @getalenemelkam1515
    @getalenemelkam1515 4 года назад +1

    ድንቅ ነው የኛ ጌታ።
    ክብር ሁሉን ብቻው ይውሰድ

  • @መዉጣትየኔአባትእየሱ

    ክብር ላአንትህ ይሁን ጌታ ሆይ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀጋውን ያብዛልክ ነብይዬ ዘኪ

  • @አስቴርፀጋዬኢየሱስያድናል

    ዋዉ ዋዉ አሜን አሜን ሃሌ ሉያ አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ዘኪ ተባረክ በብዙ ፀጋ

  • @bertukantirkaso9749
    @bertukantirkaso9749 4 года назад

    You are true the God of man I love you soo much God bless you

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 4 года назад +13

    የኔ የዋህ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳህ🙏 ግን ወረቀቱዋን መልሱለት 🤣🤣😂ዘመንህ ይባረክ ነብይ ዘኪ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 4 года назад

    Ashuuu iyesus kirstos yadinal teberekuuu igzaber yibarkchuu
    Man of good porophet zakariyas💓💓💓💓💓🇪🇹💓💓💓💓💓
    Unkan teqebah Abaate dis yila xelatii dibin irir yibrl

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዛካራሰ እግዚአብሔር ይባርክ ዘር በጣም ድስት ይሰማኛል አቤት እያሱሱ የበረከ

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 3 года назад

    የዋህ ቅን ልብ ያለው ሰው ነው ጌታ ይባርከው

  • @RahwaMelakeBerhane
    @RahwaMelakeBerhane 11 месяцев назад

    Jesus is lord Amenn elshaday nw zarem yeseral halejuyea 🎉

  • @abebealemtaye1209
    @abebealemtaye1209 4 года назад

    በናዝሬቱ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የሁን

  • @makdawoldekiros777
    @makdawoldekiros777 4 года назад

    God bless this humble man abundantly in all aspects of life❤️🙏🏽

  • @natsentgirma6215
    @natsentgirma6215 4 года назад +2

    Thank you Jesus🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 3 года назад

    Amen Tebareki Naby Zekryas🙏🙏❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 года назад

    Eyesus geta new yadinali yitedegimali elelelelelelel tebareku 🙏🙏🙏

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 4 года назад +12

    ያኔ አባቴ አይዞት ጣላት ግራ ይግባ

    • @selamselam8395
      @selamselam8395 4 года назад

      Amen amen amen geta yebareke amen elelel

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት የኔ ማርርር😭😭😭😭ያስቃልም ያስለቅሳልም ዘኪ ተባረክልን

  • @مزرعةربدان
    @مزرعةربدان 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እልል ክልል ክልል ጥንት ይህን አገልግሎት ይባረክ ዘብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭👈

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 3 года назад

    Thank you Jesus

  • @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ
    @ፍሬፍቅር-ጠ8ጰ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር። ይችላል በእውነት አሜን አሜን አሜን አሊ ሎያ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 4 года назад +2

    ነብይ ዘካርያስ ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @betiyyeyisusenagnnemer3071
    @betiyyeyisusenagnnemer3071 4 года назад

    Eysuse eysuse eysuse eysuse eysuse eysuse eysuse eysuse amsgnalu Tabrki hiwoten. Saxawh. Ufffff. Eninten. Taxaqamngn🛐🙇‍♀️🛐🛐🛐🔥🔥🔥🔥🔥

  • @mohamedshhade9563
    @mohamedshhade9563 2 года назад

    Wow WOW hleluyaa_amen amen hleluyaa_amen tebarki

  • @مزرعةربدان
    @مزرعةربدان 4 года назад +1

    የጌታ ልይበመሆኔ እኮራለሁ ጤናም አግቻለሁ ግን ጥላት ጌታን ላስከዳኝ በጓደኞቸ ያሰድበኛን ጓደኞች የተዋህዶልጄች ናቸው የጌታ ባራ እባክህን ፀልይልኝ እድፀና ቤጤ ለምን ሆሽ ውሸታም ናቸው እያሉ ለገዝብ ብለሽ ነው እያሉ እኔ ግን ገዘብ ብየ አይደለም በጌታ የሆኩት በራሴላይ ተአምር አይቸበትነው

  • @GRACEAddis-hl6uj
    @GRACEAddis-hl6uj 4 года назад +2

    Amen glory to God

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 года назад

    ጌታእየሱስ ማረኝነው የሚባለው። የሁሉአምላክ የሁሉጌቲ መድአንያለምነው

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 4 года назад +1

    አስይ. አሰይ. አየሱስ. ጌታ ነው. ያድናል. አየሱስ. ሰውየው. ግን በጣም. አሳቅኝ. ጌታን. ተባረኩልኝ.. አውዳችዋለው. 😍😍😍😍😍😍

  • @rahelrahel1831
    @rahelrahel1831 4 года назад +3

    Wow 😢እንዲህ ያለ ሰው ያብዛልን

  • @elefenashosedebo3554
    @elefenashosedebo3554 4 года назад

    እያሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ ያሃሉ ምንድነው ምሳቀው ምንም አይስቂም የታላት ስራ ይፍር ባየሱስም

  • @aynalemdanadakaethiopia2313
    @aynalemdanadakaethiopia2313 4 года назад +1

    ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው

  • @AynalimJordan-sp1vd
    @AynalimJordan-sp1vd Год назад

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታኖ

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 4 года назад

    Amen tebark gtayebarekhe

  • @hanaberhanish9090
    @hanaberhanish9090 4 года назад

    Amen amen🙏🙏🙏✊✊tebarekuu

  • @betia5941
    @betia5941 4 года назад

    እየሱሰ ጌታ ነው የድናል እየሱሰ ታብርክ ነብይ ዛከረስ ❤❤❤❤❤

  • @kefyalewwaqo8541
    @kefyalewwaqo8541 4 года назад

    ይገርማል ተመስከን ኢዬሱስ

  • @firewayele1865
    @firewayele1865 3 года назад

    Tebareke appostle

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 4 года назад

    Eseeeeey eyesus geta new enquan telat afere yemiyasazen sew new 😭😭😭😭😭😭
    Tebarek Prophet Zekariyas 🙏

  • @wariqinashtasfaye3103
    @wariqinashtasfaye3103 4 года назад +2

    AMEEN AMEEN AMEEN

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 4 года назад

    prophet Zake more Eebbifama

  • @aileenm5593
    @aileenm5593 4 года назад

    *Uuuufffffayi ነፃ የምታወጣን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስምህ ይባራክ!!*

  • @zainabsaeed4170
    @zainabsaeed4170 4 года назад

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @selamdereje4080
    @selamdereje4080 4 года назад

    Amennnn abatae ayzoate saetaen genae gerae yegbwale

  • @godisgoodallthetime.amen.3189
    @godisgoodallthetime.amen.3189 4 года назад

    Tebaraki zemenki yibark...........

  • @meski9722
    @meski9722 4 года назад

    Amen Amem

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 года назад +2

    እደዚሕ አይነት አገልግሎት ያለበት ቤት መገባት አለብን አጀቴ በጣም አዝኖአል የጌታቤትን ተባብረን መሥራት አለብን ለሠው ለዶክተር የማይቻልነው እዚህ ቤት ሚፈወሡ

  • @salemagnhu9464
    @salemagnhu9464 4 года назад

    N/Zekerse Geta Yiberki Tsag Baitfe Derbe Yibzalki Ameen

  • @ሚሚነኝ
    @ሚሚነኝ 4 года назад

    Wiwwwww Geta Simu Yibarek Tebarekih Ye Geta Sew Tsega Yabizalkih

  • @zinabidk9792
    @zinabidk9792 4 года назад

    ናብይ ዛካሪያስ ላእኔም ፀልይልኝ ያሳብኩት እንድሆንልኝ አሜን እልልልልልልልል

  • @mesiyosefyousuf217
    @mesiyosefyousuf217 4 года назад +1

    እሰይ ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @تلاا-ظ2ي
    @تلاا-ظ2ي 4 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙇‍♂️📖🙇‍♂️📖🙇‍♂️🙇‍♂️📖🙇‍♂️📖

  • @natuusav3420
    @natuusav3420 4 года назад

    ጌታ እየሱስ ይባረክ ነብይ ዘካርያስ ጌታ የሱስ ክብሩ የ ውሰድ

  • @mhnuser9879
    @mhnuser9879 4 года назад

    ተባራክ እግዚአብሔር ይመስግን

  • @መሰረት-ፐ8ወ
    @መሰረት-ፐ8ወ 2 года назад

    አንተም ተባረክ ዘኬዬ

  • @preciousmatambo9486
    @preciousmatambo9486 4 года назад

    Eg/r hoy Enenim fitaligni Amen

  • @debora934
    @debora934 3 года назад

    የኔ አባት እንኳን ደረሰላቸሁ

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 3 года назад

    ነብይ ዘኪዬ ተባረክ

  • @nokia7611
    @nokia7611 4 года назад

    Zaki God of man love you so much

  • @oromiyaanbiyya9200
    @oromiyaanbiyya9200 4 года назад

    Ye. Egzaber. Sow. Zamanki. Yibarki. Haleluya. Yadinal. Lazalalm. Amenn

  • @mekelti3035
    @mekelti3035 2 года назад

    Ameeen Ameen

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 4 года назад +1

    ደስ፣ይላል፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ

  • @tashlachetashlache4149
    @tashlachetashlache4149 4 года назад

    Tabarki Egezahbiher abizito ybarki

  • @lmyamohamed5713
    @lmyamohamed5713 3 года назад

    Amen amen amen amen amen amen Uuuuuuiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @መሰረት-ፐ8ወ
    @መሰረት-ፐ8ወ 2 года назад

    የኔ አባት እንክዋን ጌታ ፈታውት

  • @azebtibebu3326
    @azebtibebu3326 4 года назад

    Praise God. God is alawy good for us. God bless you.

  • @bertukandaselayn7683
    @bertukandaselayn7683 4 года назад

    Wwwwooo ameee ameeennn ameeennn haleluyaaa ameeennn tabarki geta zamanini yibarki tabarki

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 4 года назад

    Amen Amen Amen all glory be the lord Jesus name!

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 4 года назад

    Geta yebarek ewebetegna mefetaten New yayahut. Feweseh yesena yehun. AMEN

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Tebarek u

  • @zahrazahra7891
    @zahrazahra7891 4 года назад

    Ameeeeen