"አዲስ አበባ ፣ ሞያሌ፣ ሐረር በኦሮሚያ ይተዳደሩ"፣ ወደ ሕዝበኝነት እየተጓዘ ያለው ጃዋር መሐመድ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 152

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 День назад +7

    ጀዋርን አትፍራው አንተ አይደለህም የጃዋርን ህዝበኝነት ዓላማ ይኑረው አይኑረው የምትወስንለት የፒፒ ካድሬዎች እንኳን እንዳንተ አልፈሩትም ሲቀጥል በህዝበኝነት መንገድ ሄደህ ስልጣን መያዝ እንዳለ ትራንፕን ደውልልኝ በለው ሁለቱም ጊዜ አንተም ብትጠላው ትራንብ ፖፑሊስት ነበር ተመረጠ ጀዋርም በዚህ መንገድ ሄዶ ከተመረጠ ለምን ይገርምሃል😏 ለማንኛውም እየተጋጋጥክ ነው አይሳካልህም😂

  • @mulugetaabdeta4742
    @mulugetaabdeta4742 День назад +8

    አዲስ አበባ ብሔር የለውም አትሳሳት

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi День назад +7

    ኤርማስ ትናንት የነበረ ውይይት ከዶ ሴሌማን በጣም ጠቃሚ ነበር ሀሳባቸው ሁሉ በጥንቃቄ የነበረ ውይይት ነው በውቀት የተሞላ ነበር ጠቃሚ ለተከታዮች ጭምር ውቀትን ያስተማረ ነው የዚህ አይነት ውይይት ለብዙ ተካታታዮች ይጠቅማል

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 День назад +7

    ኢትዮጵያ የምታድገው በኣንድነትና በትብብር ነው። መገንጠል የትንሾች ኣስተሳሰብ ነው። ከኤርትሬ የመገንጠልን መራራ ፅዋ መማር ይጠቅማል።በጥቂት ትምክተኞች ምክንያት ሓገር መገነጣጠል ኣይቻልም።ትምክተኞችም ተገንጣዮችም ኣደብ ግዙ።

  • @QirubbelAlix1978
    @QirubbelAlix1978 День назад +5

    ደርግ ሚክስድ ኢኮኖሚ ፣ ሶሻሊዝም እንዳለዉ ፣ ህዉሀት በ97 በምርጫ ሲሸነፍ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አአ/ አዳማ ፣ በመጨረሻዉ ሰአት ገና ብዙ ይስማል የጨነቀልት ብሎል ዘፋኝ፣

  • @RabowaqjiraHatau-x1t
    @RabowaqjiraHatau-x1t День назад +6

    አይ አሸርጋጁ ብልፅግና።መቼም የለመድከው መቀላወጥ ከእንግድህ አይሳካልህም።

  • @AsnakeMengstu
    @AsnakeMengstu День назад +3

    አማራ ሆይ በአገር ምክክሩ
    በንቃት በጣም በጣመ በትኩረት በጠካራ ሁኔታ መሳተፋ አለበት እላለዉ
    ህገመንግስቱ እኞን አላሰተፈም ስንል ነበር አይደል ትክክል ነዉ
    አሁን እያያችሁ ነዉ
    ዘረኞቹ ኢትዮጵያ የሚበትነዉ
    እዲቀጥል እየጠየቁ ነዉ
    እና አሁንስ አማረዉ አልተሳተፈም ልንል ነወ
    በስንቱ ነገር ወደዃላ እንቀራለን
    ባስቸኳይ ምሁሩም ማንኞዊም አገር ወዳድ ሁሉ መሳተፉ አለበት
    እጅግ በጣም ጨንገብጋቢ ጉዳይ ስሰሆነ ነዉ

  • @teguaasefa7977
    @teguaasefa7977 День назад +3

    ኤርሚ እና አያና ብቻ ናችዉ በእዉቀት የሚተነትን አላየንም እባካችዉ በደንብ። ሼር እናድርግ👍👍👍

  • @Tome-t2y
    @Tome-t2y День назад +8

    ትክክል የኦሮሞ መሰረታዊ ጥያቄዎች ናቸው።በአስቾኳይ ወደ ሥራ ይቶርጎም።

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke День назад

      ይቶርጎም :- ፂላ

    • @Odd375
      @Odd375 День назад

      ​@@BileneZelekeፂላ ምን ማለት ነዉ?

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 13 часов назад

      After ethiopia became Soria then you got the answer

  • @habeniyaa
    @habeniyaa День назад +3

    ኤርሚ ! እባክህ የወለጋን ፋኖ ጉዳይ አንሳልን ⁉😭💀

    • @lilmarwy7752
      @lilmarwy7752 День назад +1

      የወለጋ ፋኖ የእሳት እራት ለመሆን እራሱን ያዘጋጀ ቡድን ነው ልክ የጎንደር ሸኔ ብሎ የኦሮሞ ታጣቂ ወደ ጎንደር እንደማስገባት ነው

    • @tajumahammed2156
      @tajumahammed2156 23 часа назад

      ለሞራል እኳ ነው የወለጋ ፋኖ ያሉቱ አንኳን ህግ ውጡ ህጋዊም ወለጋ ለያ መቀመጥ እየከበደው ነው

    • @asfawnigussie1255
      @asfawnigussie1255 21 час назад +1

      "Ye Wellega Fanno" alki? Ye Ahiyya menga atilewum? Le dawulla chinet kehone yifelleg yihonal.

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 13 часов назад +1

    Addis Ababa for Addis Ababa people other ways ethiopia becoming 🇱🇾

  • @SeyidHassen
    @SeyidHassen День назад +3

    አድስ አበባ ሁሉም ቢሂር ቢሂረሰብወች ያገባቸዋን እደኔ

  • @KeremuJemal-hj1kh
    @KeremuJemal-hj1kh День назад +2

    ቅሬታዎች ቢላኩለትም ጀዋር በምንም ተዓምር የህዝብ ብሶት መላሽ ሊሆን አይችልም!

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 День назад +2

    የያዙትን በቅጡ አላስተዳደሩ አሁን የምን ስግብግብ አሳብ ነው

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 День назад +3

    የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የማይታሰብ ጉዳይ ሲሆን ለመገንጠል ማኮብኮብ ነው

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 День назад +1

    Pretend as if Abyi is a normal person. Oromo/Amhara can’t govern. Famine hunger displacement all happening and u act like there is normalcy. Very destructive

  • @derejemisgana3584
    @derejemisgana3584 День назад +1

    I think Article 39 and 🇪🇹 are important agenda and concern for Tegaru's😢

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      የእናንተ ህልም ተገንጣይነት ነው ። ግን ከአሁን ቡሀላ ከአማራ ሰርቃችሁ እና ዘርፋችሁ ምትሄዱበት ዘመን አልፏል። አሁን እራሳችሁን መርምሩ። እንቁራሪት ሆናችሁ ሳለ ዝሆን ያሳከላችሁ ጊዜ አልፏል!!!

  • @amantuff3829
    @amantuff3829 День назад +1

    I don't why u compere yourself with jawar,u don't know shame? Ware sitabeza afeke sefaa

  • @peaceandlove9924
    @peaceandlove9924 23 часа назад

    Ermi this is the most sensitive topic at this discussion anti Ethiopians will say bad words for you but keep pushing my brother ,, God Bless Ethiopia no article 39 no Eritrean independence no tigray, oromo, somali independence movement

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 День назад +1

    ጋሎቹ ገና ስልቀጣ ላይ ናቸው 1540 ተመልሶ መጣ ግራኝ አህመድ መነሳቱ አይቀርማ

  • @danielgudu4993
    @danielgudu4993 19 часов назад +1

    እኛ ማንም ይግባ ማንም የኦሮሞ የሆኔውን መብት ለማስከባር ማንንም አንጠይቅም።

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 9 часов назад

      ኦሮሞ እንደማንኛውም ኡትዬዺያዊ ከሌሎች የኢትዬዺያ ጎሳዎች ጋር በእኩልነት አዲስ አበባ ላይ ይኖራል ይሰራል ግብር ይከፍላል በሰላም ይኖራል እንጂ: ኦሮሞም ሆነ አማራ ትግሬ ጉራጌ ወላይታ የኢትዬዺያ ልጆች በሙሉ ጥረው ግረው ለፍተው ጉልበታቸውን አፍሰው ላባቸውን አንጠፍጥፈው ገንዘባቸውን ንብረታቸውንአፍስሰው የገነቧትን የአፍሪካ መዲና ያደረጏትን አዲስ አበባ ከነንብረታቸው እና ከነሀብታቸው ኦሮሞ ብቻውን ሊወስዳት እና የራሱ ብቻ ሊያደርጋት አይችልም አይሆንም አይደረግም:: ሌሎቹ 83 ጎሳዎች የለፋበትን ሲነጠቁ ዝም ብለው አያዩም: ግን ይሄ እምትሰብኩት ጥላቻ ጥጋብ እና ዘረኝነት ለምስኪኑ የኦሮሞ ህዝብ ችግር እና መከራ እንዳታመጡበት ማስተዋል ይስጣችሁ::

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      ብቻህን የምታስከብረው መብት የለም ። በትብብር እንጂ በህዝበኝነት እና ትምክህት የኦሮሞ መብት አይከበርም

  • @yadetataye2199
    @yadetataye2199 День назад

    Do you think the list of agenda raised during dicussions be necessarily put in pratice???

  • @jiratad106
    @jiratad106 6 часов назад

    Hi, the explanation you gave about populism is based on the EPRDF definition, not a political science definition. Please update yourself with global perspectives and modern thinking.

  • @mulugetaabdeta4742
    @mulugetaabdeta4742 День назад

    ይህ ጉዳይ በድሞክራሳዊ ምርጥ ብቻ ነው የምመለሰው

  • @habeniyaa
    @habeniyaa День назад +1

    አዳስ አበቤ የሚባል identity እንደማይኖር እያወቅክ አሁንም እዚያው ተሰክተህ ቀረህ በቃ ⁉ ለምን " Berlin " ንን መረጥክ ? ለምን "DC " አትወስድም ?

  • @natnaeldjalleta5197
    @natnaeldjalleta5197 21 час назад +1

    This is idiotic and delusional topic.

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom День назад

    የህገወጥ ሰንሰለት: ኦሮሚያ ትልቁ ህገወጥ የወንጀል ህገወጣዊ ተግባሩን ይፈፅም አባባል:: የኦሮምኛ ተናጋሪ ጎሰኞች እጅግ አይን ያወጣ ዝርፈያና ሀገር የማፍረስ ተግባራቸውን ካለምንም አፍረትና ይሉኝታ ቢስነት ነው የሚገልፁት::

  • @Obsinetegna
    @Obsinetegna День назад +4

    ስለ አድሴ አበባ ትግሬንና ሌላውን የማያገባ ከሆነ አማራን ስለአድስ አበባ ምን ያገባዋል???

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      ትግራይማ በአደባባይ ሀገሪቱ ትፍረስ ያሉ የወንበዴዎች ስብስብ ነው

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 День назад +1

    bante asteyayet yehizb bisotin maramed sitet new!? legenzeb bilek Kehadinetin kemeretk koyitehal!

  • @debebe-r9m
    @debebe-r9m День назад

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ በአሁን ሰዓት በውይይት አይፈታም
    ብልፅግና የምክክር ሀሳብ ያመጣው ለማደናገር ነው ይልቅስ የሚያዋጣው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆኖ በትጥቅ ትግል ይህን አክራሪ ብሄርተኛ ቡድን ማሶገድ ይሻላል የመንግስት ቁመና የሌለው ስብስብ ነው::

  • @nardosberhanu3584
    @nardosberhanu3584 День назад +1

    ኤርሚያስ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠንቅቆ የቃል የነጃዋርን ሴራ ስለዚህ ምንም አያመጣም ዝም ብሎ አትርሱኝ ነው

  • @KarrayyuuBaabbooLeeqaa
    @KarrayyuuBaabbooLeeqaa День назад +2

    አዲስ አበቤ፣ድሬ ፣ሞያሌ ግልፅና ግልፅ ስለ ሆነ የኦሮሚያ አካል ናቸው ።ሐረር ልዩ ዞን መሆን ትችላለች ።ይህ ያለ ውጣውረድ ተግባራዊ መሆን አለበት ።

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      መንግስት ሆናችሁ እንኳን አታርፉም። ሁሉን ካልጠቀለልልን ትላላችሁ። ችግሩ እኮ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሰው የሚፀየፈው አስተዳደራችሁን አፖርታይድን ስለሚያስንቅ ነው። ግን እንዳትረሳ ሁሉን ይጎመጀ የተምኘ የራሱን ያጣል ።

  • @tilahunchane8798
    @tilahunchane8798 День назад

    The discussion need to be carefully maintained other Wise, don't make an assault the points entertain it as it is... Undermining the positions will make worsened

  • @TsegaAdane-e5y
    @TsegaAdane-e5y День назад +3

    አብይን አግዝ ያኔ ተኝተህ ታድራለህ

  • @modeltube5167
    @modeltube5167 19 часов назад

    የወለጋ ፋኖ አትበሉ እውነታውን ከአካባቢው ሰዎች አጣሩ እኔ የወለጋ ተወላጅ ነኝ የወለጋ ፋኖ ብሎ በጫካ ስለተወራ እውነት አይደለም

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 День назад +1

    አንተ ለኢትዮጵያ ካሰር ነህ መነቀያህ መንገዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው ። በሴራ ከአሩሲ እና ከሀረር ጫፍ የቀረበን በኮሚሽኑ የተለቀቀ አስመስለህ ተከታዩችህን ስታደናቁሩና ስታሳስት አታፍርም እስከመቼ አጥር ላይ ላይና ደጀሰላም ቆመህ ትዘልቀዋለህ ከመገንጠል እስከ ሽግግር መንግስት ቀርቧል ይባላል ግን ይፈፀማል ማለት ላይሆን ይችላል ደግሞ በየቦታው ከአንተ የተሻሻሉ ኢትዩጵያን በጉዳዩ ላይ ሊመክሩ እንደሚችሉ መረዳት ይኖርብሃል ይህን ደማፍሣሽ ብጤህን በሰላሌና በደብረብርሃን ሙውጫ ያለው መስመር ከአዲስ አበባ ጋር ይገናኝና የአማራ ክልል ይሁልኝ ብለህ አቅርብ በለው ማወቅ ያለብህ ግን የቀረበው ሁሉ አይፈፀምም ደግሞ የማንም ጥያቄ በሜዲያ አይቀርብም እግዚአብሔር ኢትዩጵያን ከአንተና ከመሰሎችህ ይገላግላት ።

  • @Semubam
    @Semubam 23 часа назад

    ኮሌኔል ገመቹ ሰሞኑን ኢትዮጵያዊነቱን የሚያሳይ ንግግር በመናገራቸው ነው የታደኑት ማለት ነው።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 День назад

    ትክክል ብልፅግና ምክክር እሚያዋጣ ሲሆን ለግምገማ ላኩለት ለኤርሚ ተማክረው የፈሱት ፈስ አይሽትምና

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 15 часов назад

    Tasastahal Ermyas

  • @Oromtichaxabbo1
    @Oromtichaxabbo1 День назад +3

    1. የራስን እድል በራስ መወሰን በአንቀፅ 39 መሰረት ለኦሮሞ ያለክልከላ ሪፈረንደም ይሰጥ
    2. ሐረርና ሐረር ዙሪያ በምስራቅ ሐረርጌ + ሞያሌ የኦሮሞ ምድር
    3. ድሬዳዋ ያለምንም ጥያቄ ወደ እናት ክልሉ መመለስ
    4. ፊንፊኔ በታሪክም በተግባርም የኦሮሚያ ምድርና እምብርት ከመሆንም በላይ ኦሮሞ የተሰበረበት ያልዳነ ጠባሳ ነዉ ወደ አባት ሃገሩ ኦሮሚያ ተጠሪ ይሁን
    5. ባንድራ በጋራ የምንስማማበት ይሁን

    • @Habesh-t6f
      @Habesh-t6f День назад

      😂😂😂😂 oromiya y amhara enberte neche addis Ababa y oromo enbert endewnche , tekeldelke endy b ketemchen afeken multeke 😊 Pp endezy aderge malt abekele kal a.a Ethiopia kebed new l ulum hezb ketma meserte neche

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 8 часов назад

    አዲስ አበባ ማለት የአማራ ኢሊቶች ናቸው አትደበላልቀው!!!

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 19 часов назад

    Ato Ermias, I respect your views. However, regarding Oromo major agenda issues you mentioned to have problems with Somali, Harare & Dire Dawa, I believe it is not correct . Because, the way this issue entertain is via referendum. Don't forget about Dire Dawa & Moyale Sumali already raised referendum issue & it will go . The same thing is true with Harari . The only issue that will be tough is Finfine .

  • @jiranekedir656
    @jiranekedir656 День назад +1

    zare Bilxigina mehonishin iyayew nw

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 23 часа назад

    Ermy,Tell me if there is Arsi Fano.

  • @AbdilrezakAyub
    @AbdilrezakAyub День назад

    ኤርሚያስ በጣም ግልፅ እንዲሆንልኝ ስላደረክልኝ አመሰግናለሁ።

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 День назад +1

    Chinkilatik wust yalutin tenkoloch new eyewerah yalehew!

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 День назад

    ማንም አንድ ቀን ያደረበትን ቦታ ዬኔ መሬት ነው ዬሚል ከሆነ ለወደፊቱም ማንም ሠዉ ከቦታ ቦታ ተዘዋዉሮ ሠርቶ መኖር አይችልም ማለት ነዉ;;በኦሮሚያ ተዳድረዉ ማንም ሠዉ እንደፈለገ ከቦታ ቦታ ተዘዋዉረዉ ሠርቶ መኖር ብቻል ብቸኛ አማረጭ ነው;;

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 11 часов назад

    "የድሬ ብህሔርተኛ" የምትለው እንተው "የአዲስ አበቤ" ጓደንኛ ፈልገህ ነው መሬት ላይ የለም።

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k День назад

    TPLF fights for question of nation& nationality so any question comes around nation and nationalism it will consern them!!!!

  • @BerhanuGebremariam-fn8cn
    @BerhanuGebremariam-fn8cn День назад

    ዛሬ በብልፅግና ውስጥ ያሉት አማሮች ለማን ነው የሚታገሉት።ያለ አግባብ ሸፋቾች ካልተሳተፉ ሀገር የለችም ማለት ነው?የሰላም ታጋዮችን መናቅ ነው አቢቹን ጨምሮ ማለት ነው።

  • @kifluwoyessa6769
    @kifluwoyessa6769 День назад

    ከማናችንም በላይ የኦሮሞ ሕብረተሰብ የደረሰበትን ግፍ ያውቃል ለደረሰበት ግፍ ደግሞ ላዩ ማርውስጡ መርዝ ሆኖ የቀረበ ርዕሰ በማየትብቻ የምታለል አይደለም ቀለም ቅቡን በደምብ ደርሶበታል

  • @fantanigussie5008
    @fantanigussie5008 День назад +2

    You do not know nothing

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke День назад

      "you don't know nothing" ማለት ሁሉንም ታውቃለህ ማለት ነው ወዳጄ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 21 час назад

    የጀዋርን ወሬ ማስተጋባት አያስፈልግም አንደ የኩሽ ፓርቲ አቋቁማለሁ ሌላ ጊዜ ደግሞ ተከበብኩ ብሎ ንፁሃንን አስጨፍጭፎ አልፀፀትም የሚል የከሰረ ሰዉ ነዉና

  • @AhmedMahammed-w9r
    @AhmedMahammed-w9r День назад

    Not wrong action but right action at wrong time

  • @jemalali5714
    @jemalali5714 20 часов назад

    ኤርሚ ኦሮምኛ ቋንቋ በምን ልንፅፍ ፊደል የለውም።

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 22 часа назад

    ቁማርተኛ እንዲት ይታመናል ህዝቡ ማገናዘብ ተስኖታል ነው የምትለው?

  • @BerhanuGebremariam-fn8cn
    @BerhanuGebremariam-fn8cn День назад

    አዲስ አበቤነት ድምፁ 70% ቢሆንስ በህዝበ ውሳኔ ማለት ነው።ሁሉም ወደ ጎራው ይሄዳል

  • @BerhanuGebremariam-fn8cn
    @BerhanuGebremariam-fn8cn День назад

    5ሚልየን ህዝብ ዋና አደረግካት ማጆሮቲ ይበልጣል

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 11 часов назад

    አትዋሽ ዶ/ አለምአንተ የፃፉትን ተመልከት ስለ መሬት ላራሹ ዲማ ብዙም ሚና አልነበረውም ዘገየ አስፋው ብትል ስርቷል::

  • @GemechuAlemu-m1k
    @GemechuAlemu-m1k День назад

    እኔ ሀሳባቸውን በበጎ ነው የማየው ምክንያትም ከጠመንጃ ጠረጴዛ ይሻላል፥ፈራጁ የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ስለሆነ ጣጣ የለውም!

  • @BerhanuGebremariam-fn8cn
    @BerhanuGebremariam-fn8cn День назад

    የኢትዮጵያ ህግ መንግስት አውጪዎች ወይም ባለ መብቶች ኦሮሞና አማራ ብቻ ናቸው ማለት ነው።በዚህ አይነት ምክክሩ ውሸት ነው ።ሌላየሀይል አሰላለፍ እንጠብቃለን

  • @YohannesDesita
    @YohannesDesita День назад +1

    ከብቶች ወደ ገደል ትገባላቹሁ እባጭ ናችሁ መች ባቹሁ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z День назад

    የኢትዮጵያ ስንደቃላማ
    በሰላሳ ዓመት ያልገባበት የለም ::
    ሲቀየር ደግም 30 ዓመት ውዝግብ ልፈጠር ነው
    በ195 ሀገራት በተለያዩ ቢሮዎች በባህረ በሰማይ በስፔ ስ በምድር ወስጥ በአልባሳት ላይ ሰንደቃችን አለ
    ስለዚህ እንዴት ነው ሶስት ሺ ዓመት አድሜ አለን እያለን ወጥ የሆነ ሰንደቅላማ የሌለን?
    በኔ አስተያየት ሰንደቃላማ መነካት 😢የለበትም
    ኢትዮጵያ አንድበት የሚፈጥረው ልማትና ትምህርት ነው
    ይሄ ኮሚሺን ምንም አያስፈልግም
    ገንዘብ ጊዜ ኃይል እያባከነ ነው

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 День назад

    Yes

  • @hassanmahdi6364
    @hassanmahdi6364 7 часов назад

    Lafaa enyurratiAdisababe waliqada

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r День назад

    ኤርሚያስ እንደምን አለህ የኦሮምያ ክልል በተደረገው የምክክር ኮሚሽን እየተደረገ በነበረው እንዳልከው አለን ያሉትን ጥያቄዎች አቅርበዋል በሰላማዊ መንገድ መመለስ ያለበት በእዝብ ድምፅ ውሳኔ እንደሆነ ይታወቃል ጀዋር ችግር የለበትም ነገር አኩሮባቲክ በዓሪውን ተጠቅሞ ይገለባበጣል ሌላው ኤርሚያስ አሁን በቅርቡ በስፋት ስም ወደ ማጥፋት ወደ ማጥላላት ወደ ፀብ ቅስቀሳ ከሚገቡት አንዱ መራራ ጉዲና ነው ለሁለት ሆነው ግራ እስከሚያጋቡን መጮህ ይጀምራሉ መራራ ጉዲና ከውጭ ፅንፈኞቹ እስቄል የአራርሳ ልጆች በቃ ወደ መደናቆር ይከቱናል ደግሞም በእዝብ ድምፅ ሳይሆን በአይል እናደርገዋለን ምረጡንም በሚል መቀስቀሻም ይጠቀሙበትና የሌላውን እዝብ ለማነሳሻና በመንግስት ላይ ጥርጣሬ እንዲሰርፅ ይጠቀሙበታል ጀዋር ወላዋይ ሰው ስለሆነ በአንድ ቀንም የሚገለባበጥ ቀፋፊ ያልተገራ ጋጠወጥ ሰው ነው ይልቁኑም መንግስት በእንጥልጥል ያቋረጠለትን የፍርድ ቤት ውሳኔን አንቀሳቅሶ በተገኘበት ተይዞ ማሰር አለበት ብዬ አምናለሁ አቃቤ ዕግ እሱ ካልታሰረ አገር ሰላም አይፈጥርም፡፡

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 15 часов назад

    Pp aytagbrum, silxi ba Jawar yemimaxa lawix yelam.

  • @Odd375
    @Odd375 День назад

    ትግራይን በደንብ ይመለከታል እንጂ።ወልቃይት ራያ ሕዝበዉሳኔ እያላችሁ ለምን ሌላዉ አወዛጋቢ ቦታ አይሰራም? ሕዝበ ዉሣኔ ከሆነ ደግሞ ጣጣዉ እረጅም ነዉ።ወልቃይት ራያ በጉልበት አሊያም በሕዝበ ዉሣኔ ያልክ ሁሉ ቀዬሕን የምታጣበት ዘመን እየመጣ ነዉ።አንዱ ቦታ ጉልበት አሊያም ሕዝበ ዉሳኔ ብለሕ ሌላዉ ቦታ አይሆንም ማለት አትችልም።ልኑር ካልክ በሕገመንግስቱ ኑር ።አይ ካልክ ቻለዉ።

  • @fantanigussie5008
    @fantanigussie5008 День назад +1

    Why you cry???

  • @MogesGorfe
    @MogesGorfe День назад

    Good analysis, but that is to the advantage of the government ,Juhar will be unpaid reminder of the weakness of the government , what if the government solve some critical issues ,couldn't that be to the government advantage, then Juhar has to look for new agendas ,what a lost game for Juhar ,always looking for new populist agenda supporting the government, I like his unintentionally support while unpaid

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 День назад

    Ebdoch nachaw indazi ayinat tiyake miyanasut chirash egna oromiya saftalech 2 bota tihun eya alin inasu cirash lela makatat yifaligalu

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 День назад

    Genocidal Abyi must go ! Until then there will be no peace. OroAmhara is incompetent

  • @WendwessenStefanos
    @WendwessenStefanos День назад

    ግዚያዊ ህዝባዊ መንግስት ነበር ጥያቄዉ።

  • @HousseinOmar-g1e
    @HousseinOmar-g1e 7 часов назад

    Dire dawa and moyale are Somali owned lands

  • @tsenat381
    @tsenat381 День назад

    Article 39 is mandatory

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k День назад

    What is Addis Abebe nationalism?

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures День назад +2

    አሁን ቀሮ ለጀዋር እንደ ከብት የምነዳበት ጊዜ አይደለም የፖለትካዉ አቅጣጫ ተቀይሯል even with in the Oromos the diffirence is obviously coming

    • @tsenat381
      @tsenat381 День назад

      😂😂😂😂 qoshasha it's not your business

    • @teguaasefa7977
      @teguaasefa7977 День назад

      በእብድ ንግግር ዛሬም የሚሞትለት ካለ የራሱ ጉዳይ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 День назад

    Everything is temporary the country is a mess.

  • @NebiyuAbdulaziz
    @NebiyuAbdulaziz День назад +1

    Menwo ate jeworan lemen atwome lela ajeda yelekme ideye

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 8 часов назад

    ፍጭት. ብለህ. ለምን. ታቃልላለ
    ህ የጐሳ. ጦርነት. በቀጥታ. ተጀመረ. ብለህ. ተንትን በጣም. የሚገርም. ነገር. ኣማራ. ሃገር. ሶማሊያ ሃገር. ኦሮሞ. ሃገር. ትግራይ. ሃገር. በቅርቡ. ይፈጠራል. ኢትዯጵያ. ተረት. ተረት. እየሆነች. ትመጣለች😂😂😂😂

  • @mesfindagne2635
    @mesfindagne2635 День назад

    Ermias , Do u think that; if this agenda will be incorporated In z constitution , and then viable and sustenble?

  • @tsenat381
    @tsenat381 День назад

    Don't deny the truth of Oromo people

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z День назад

    Jawar is designing oromo region as it was planed before his arest.again he came out with it that chat smagling is a prime target.

  • @AdamAliyyii-s8z
    @AdamAliyyii-s8z День назад

    yase

  • @jomofitta3406
    @jomofitta3406 21 час назад

    They are formed by Demek Mekonnen

  • @tahirumer140
    @tahirumer140 День назад

    አንቴ ከመናው

  • @JaalBoruu-p7h
    @JaalBoruu-p7h День назад

    Yaadoo qabduu ibsun wa nuu Barsiisa galatomas

  • @lulsegeddemissie9806
    @lulsegeddemissie9806 12 часов назад

    You tell us tgerey is not ethiopia They Don't.
    Care about Addis Ababa. Do you know how many tgerey people they live in Addis ababa

  • @ademtibesso6018
    @ademtibesso6018 День назад

    አዲስ አበቤ የትኛው ብሄረተኛ ነው ኤርምያስ

  • @BerhanuGebremariam-fn8cn
    @BerhanuGebremariam-fn8cn День назад

    አትጠብቅ

  • @bamlakukindie3587
    @bamlakukindie3587 День назад

    Ay ermias amaran kalterah enkilif ayiwosdihim

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 День назад

    አትፍራ! ምንም ነገር አይፈጠርም!

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi День назад

    ፊንፊኔ የኦሮሞ እብርት መቀበርያ ስለ ነበሬች የኦሮሞ ምድር ስለ መሆነዋ ጥያቄ የምፈጥር ከሆነ ታሪክ ተመርምሮ በካጆች ሳይሆን እውነት ላይ ተመስሪተው አገር ወዳዶች ምስክር ይስጡበት ከዛ ቦኃላ የኦሮሞ ህዝብ ይወስናል ::

    • @AberaKumbi
      @AberaKumbi День назад

      ኤርሚያስ ከመቸው ድመትሆንሽአ ማዘያነጋ አለ ሀለቃ ገብረ ሃና

  • @DerejekassaKabtiymer-i5i
    @DerejekassaKabtiymer-i5i День назад

    Eskinder nega was been right---addis ababa people are in big trouble however they are ignorant.

  • @Bona39
    @Bona39 17 часов назад

    የቱ ኦሮሞ በአማራ ክልል ይኖራል አማራ የራሱን ክልል ለቆ በኦሮሚያ ዉስጥ ተስፋፍቶ ተዝናንቶ ይኖራል ለምን ባሕርዳር የአማራ ሲሆን የትግራይ መቀሌ ሲሆን እያንዳንዳቸዉ ዋና ከተማ አላቸዉ የኦሮሚያ ፊንፊኔ ቢሆን ምን ችግር አለዉ
    ኤርሚያስ አጀንዳ እየሰጠሓቸዉ በማር የተለወሰ መርዝ እያቀበልክ ነዉ

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      አንተ ተኝተህ እና አንቀላፍተህ በነበርክበት ሰአት መላው ኢትዬጵያዊ ያበለፅገውን ከተማ ነጥቄ አፖርታይዳዊ ስርአት ልትዘረጋ ነው ምትፈልገው። ሰው የያዘው ሁሉ ያምራቹሀል።

  • @tahirumer140
    @tahirumer140 День назад

    የምክክር ኮምሺን ጋለሊታኛ አይዳላም

  • @TsfayGoshu
    @TsfayGoshu День назад +1

    እኔ ሚገርመኝ ራሳቹሁ ማትችሉ ትግራይ ወጣች እኮ ቀጥሎ ኦሮሞ ይሄዳሉ እንደ አንተ አይነት ሰው መሄጃቹ እንዪ

    • @Odd375
      @Odd375 День назад

      ጌታዉ USA

    • @amanuelpvt9065
      @amanuelpvt9065 2 часа назад

      የት ወጣች ? ሀገር ለማፍረስ በለኮሰችው እሳት ተለብልባ ጥጓን ይዛ በአውራጃዊነት ጣጣ ተተብትባ ዞሮባት አለችም ወይም የለችም ሳትባል ግራ ገብቷት በደም ሰክራ ተኝታለች

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 День назад

    Yamara Fono yamara hizb chimir Tigren ena Onegin ayfeligim

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 День назад

    Hig mengist inday naka eyalu harari kilil be hig mengist ye tawakarechiwun kilil wada egna yigba malat ebdat nw

  • @AhmedMahammed-w9r
    @AhmedMahammed-w9r День назад

    If draft woud aproved