Thanks Minber for all the effect that you have put on all of your programs. This is one of your programs that I like the most. This is not only about the war rather it is also about what we have missed in our daily prayer.
You are an amazing child. May God listen to your kind heart desires and protect our country. Lord please listen to this innocent kids and give us our peace. I pray this in the name of Jesus Amen 🙏
ላኢላሀኢለላህ አላሁመ ሰላሙን ወሚንከ ሰላሙን ተባረክተ ያዘል ጀላሊል ወል ኢክራም ሱበሀነክ አላሁሙ ጌታችን የሁሉ አስተናባሪ ፣ ሁሉን የሚያቅ እስኪ ቆም ብለን እናስብ ልጅቱ ያለችዉን እናስተንትነዉ አላሁ አዘወጀል ከዚህ የጠራ ነዉ ሁሉን አዋቂ ነዉ ወደት እንደምናመራ አይገባኝም እኛ መለከል መዉትን አንሳደብም፣እሱ ታዞ ፈፅም የተባለዉን ይፈፅማል እልቅ ምን አለለጌታችን ሰላታችንን ሰግደን ዱአ ብናደርግ
ሱብሃን አሏህ አሏህ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነው ለልጆች እንዴት እንዲህ አይነት ትልቅ ስህተት ሲሳሳቱ ዝም ብላቹ ታያላቹ አሏህ አይረሳም ምንም ነገር አያመልጠውም ምንም ነገር ከእርሱ ሚደበቅም ነገር የለም تعالى الله علوا كبيرا سبحانك ربي لا تأخذنا بما فاعلو سفهاء منا
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
*_አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም አላዋዬ ሰላሙን አስፍንልን_* 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያላህ በቃ በለን😭😭
ማሻአላህ እደጊ አላህ የበለጠ እውቀትን ያውርስሽ በጣም ገራሚ ትምህርት ነው የሰጠሽን እህቴ ሹኩረን
አሏሂዬ የሊና ደብዳቤ አንተው ስማት ያረብ 😭💔 ሰላም አውርድልን በቃቹ በለን በሳውዲ አረቢያ በየ ቦታው ለሚሰቃዩት ለሚሞቱት እህት ወንድሞች ህፃናት በሀገራችንም ያለው ጦርነት አንተ በቃቹ በለን 🙏😭💔😭💔😭💔😭😭😭
ይገርማል ልጅቱ እየተናገረች ያለችው የተማረችውን ነው ውስጡ ግን በጣም ከባድ ነገር አለው በተለይ አላህየ ጧርነቱ አምልጧህ ነው የመጣው ብቻ አላህ ለሁላችንም ሂዲያውን ይስጠን
በልጂቱ አልፈርዲም ደሞ ያለቅሣሉ
አረ ውዴየት እየሄዱ ነው
ሳህ
ሥህ እህቴ
አይ ገና ልጅ ነት ደሞ ምርጥ ትምህርት ነው የስተላለፈችው እንደቀልድና ጨወታ ብዙ ትምህርት አለው
ማሻአላህ የእኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
Ante satak amlitok ayibalim
Inalillahi we'inna ileyhi raji'un
Hasbi ALLAH weni'imel wekil
Isuwa lij nech beteseb gin satasema medrek lay almetachim b irgitegninet tilalik ustazoch indecheresech lemin altaremelatim
Lij nat bilachuh b sitet ly zim atibelu
Ibakachuh lijoch sisasatu arimuwachew
Ihitish ante selam nh ayibalim bilashalech aydel ye talak mikir mesmat tiru nw mestekakel neberebet
Beterefe ALLAH yasadigish le din mitekmi ALLAH yadirgish 💝
ኢናሊላሒ ወኢናኢለይሒ ራጅኡን ይሔ ቃል ከአንድ ሙስሊም ከሆነ አካል አይሰማም ወደት እንደምታመሩ አልገባኝም አላህ ሒድያ ይስጣችሁ ለልጆቻችን ትክክለኛዉን ድነል ኢስላም እናስተምራቸዉ አኡዙቢላህ
አኔ አራሱ ግራ ገበኝ አረ ሱበሀን አላህ ...........
ግራ ያጋባሉ አላህ ይምራን
ሰላም ከሌለ ህጣኑንም አዋቂውንም ያስጨንቃል እና አተ ሰላም ነህ ሰላምንም ለሀገራችን አምጣልን. ያረብ 😭😭😭
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ያአላህ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ከአንተ ነው እባክህን አገሬን ሰላም አድርግልኝ ለደካሞች ፣ለህፃናት ፣ለእንስሳታቶች ስትል እንደኛ ሳይሆን አንተ በእዝነትህ አገሬ ሰላም አድርግልኝ በአገሬ በዚህ የውጥረት ሰአት የሚያልቁት የማየረናገሩት ህፃናት ፣እንስሳት ፣ደካሞች ሴቶች ናቸው እባክህ አንተ የአዛኞች አዛኝ ነህና እዘንልን ምህረትህን አብዛልን ለጦርነቱም ሰበብና እንዲጋጋል የሚያደርጉትንም አንተ ልቦና ስጣቸው ያረብ
ኢላሂ ሶብሩን ስጠን አላህን አንተ ሳታቅ አምልጦህ ነው አለይ ሚጣ እሚገርመውኮ አዳማጮቹ እነ ኡስታዝ ናቸው አላህን ምንም ነገር የሚያመልጠውየለም።።።
ሳህ
ትክክል አላህ ምንም አያመልጠውም የኔ አላህ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲☝️
ወላሂ ስሰማት ስወነቴን ነው የቅፈፈኝ አኡዙቢላህ
Thanks Minber for all the effect that you have put on all of your programs. This is one of your programs that I like the most. This is not only about the war rather it is also about what we have missed in our daily prayer.
ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ በጣፋጭ አንደበት በጨቅላ እድሜ እሷ እንዲህ አሰበች እኛ የት ነን ያአላህ እዝነበትህ
ያኔ ውድ አለህ ያሰድግሽ አለህ ሰለም ያርጊሊን
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ብዙ ትምህርት አዘል ደብዳቤ ነው አሏህ ይስማሽ የኔ ልዬ አሏህ ያሳድግሽ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ የአሏህ አሚንንን
መዲነይቤተሰብእንሁን
ነይ
ምኑነው ትምርቱ ጥሜት ነው ቢላሂ አጥሞ ከሚያጠም ይጠብቀን ጦርነቱየዘን አላህን አምልጦነው ይባላልደ አኡዙቢላህ
እደጊ🥰ያአላህ ስላሙን አምጣልን🤲🤲😭 በእባ ነዉ የጨረስኩት ጥዋት ሳይበሉ ምሳን የሚጠባበቁ ሚስኪን ወገኖች አለቁ😭😭😭
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
አይ የኛሠዉ አላህ ይህድኩም በስ አላህ ልጆቻችንን በአቂዳ የምናሣድግ ያርገን
አወ ወላሂ
አሰላሙ አሌይኩም ያኡመተል ሙስሊም በዱአይ በርቱ ልጆች እየተጨነቁ ነው አላህዬ የኔ ጌታዬ ድረስልን ☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እዉነትም ትወናሺ የኔ ዉድ ነገር
አላህ ያሳድግሺ
እህቴ
አዎ አላህ ሰላም ነዉ
ሰላምም ከሱ ጋ ነዉ።።።።።
Masha allah 🥺🥺allah hulem semi mw yene wud allah yasadegesh
እደኔ ኡስታዝ ያሲን ኑርን ያየ ማነው
Mashallah edig beyi ewnet bleshal yeselam balebet Allah new selamun yamtalin yarebi
ያአላህ በጣም ነው የተሰማኝ ወላሂ ጀምራ እሰክጨርሰ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭 ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ አንተ ሰሚውል በሲር 🤲🤲🤲 አላህ ያሳድግሸ ለቁም ነገር ያብቃሸ ጣፋጯ ❤️
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስለምንሽ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ስሜ ዘይነብ ስለሚል ሙስሊም አደልሁም ደብዳቤው አስለቀሰችኝ 4 ግዜ ደጋግሜ አዳምጫታለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለወገኖቻችን ሰላሙን ያጣልን 😭😭😭
አሚን ያርብ
እናመሠግናለን ግን እንዴት ዘይነብ ተባልሽ ዴግሞ አረበኛ ትችያለሽ ልበል
አረበኛ እችላለሁ
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹 ሀገሬ 😭😭
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ያረህማን አተይቅርበለን እዲግበይ ያኡምሪ አላህም እሪሳላሽን ይስማሽ ይሰማሻልም የሻአላ😢😢😢😢😢😢
ለልጆቻችሁ ጥሩሮነገረ አስተምሩ ካላህጋረ የለው እባካችሁ ደግማችሁ ደጋግማች ልጂቷ ያለችውን አዳምጧት
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
Allah hagerachiin Selma yar gelen yarebiiiii Yarbiiiiiii YAAllah
እደግበይልኝ።የኔጣፍጨ
ሰላሞንያውርዴልን።አላህህህህህህ
ቅምም
ያረቢ አላህ ይጠብቅሽ አሚን ለእነዚህ ህጻናት ሲል አገራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን አሚን ያረብ
This is one of the best speeche and emotional I have ever listened to thank you may Allah protect us all
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Hy mashallah habibtey allah selamune yamtaline amen amen
ኡፍፍፍፍ ያአላህ አንተ ሰላም ነህ የሰላምባለቤትም ነህ ሰላሙን አውረድልን አሮንን
Subahan Allah Allah yemayayew yemayisemaw Yelem Iye maren naw injii inkon xor yihe yemibalew mejajal yasirejal Ale ye hager saw
اللهم يامقلب القلب ثبت قلبي على دينك
Damireny jzk
ያአላህ ወላሂ አስለቀሽኝ ያረብ አላህየ አንተ እርዳን ሀገራችንን ሰላም አርግልን
አላህ ደብዳቤሽንም ዱአችንንም ይስማን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
أللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ነይ ቤቴ
Ehete damireny jzk Hannah
ትልቅ ደረጃ ያዲርስሺ የኔዉዲ ስላላህ አሌሂ ወሰለም ሰይዲና መሀመዲ
ማሽ አለህ አለህ ያስድግሽ ልክ ብለሽ ኣኔ ቆጆ
ጌታ ሆን ስለሙን አምጠልን ያስለም በለቤት ያሆከው
ስለምም ያምገኛው ከንቴው ነው እለህ
አላህ ያሣድግሽ. የኔውብ
ያረቢ አላህ ሰላሙን ይመልስልን አላህ ያሳድግሽ
አላሆይ አተሰላምነህ ስላምም ከተነው ላገራ
ለሀገራችን በአለም ላይ ለተቸገረሁሉሰላምን አስፍን ያረብ !!!
Damireny wude jzk keyran
Allahu akbar maquwacaawaa siyamr Allah yaasadgsh
YeAllah Anta salam nah selamem kanta naw Hagarchinen selam adergelen yarb yane konjo Allah yasadegeshi
የኔ ማር መሽአላ ተባረክ አሏ አስለቀሰችኝ ያረብ አገራችንን ሠላም አድርግልን
ሲጀመር ልጅትዋን ምትናገረው ብዙ ስተት አለው ግን ሰዉን ያለቅሳሉ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ህፃናት እየተማሩ ያሉ ስተት ነው
👍🇪🇹
አላህይጠብቅሽ፡ሀገርችንምአላህሠላምያርግልን
Masha allah alah yasadgsh mamaye
ያእሏህ ሠላሙን አዉርድልን ያረብ 😭😭😭
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
አላህ ለቁም ነገር ያብቃሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
Allahume ante selam weminke sellam
አሏህ ሀገረችን ሰለም የርግልን
Linayye yene mar, Allah yasaddegesh yene konjo❤️🥰
ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ትምህርት አለው የአላህ አገራችንን ሠላም አድርግልን ያረብ
አላህ ሰላሙን ያዉርዲልን ላገራችን የኔማር አስለቀሺኝ ወላሂ
እህህ !የሰላም ባለቤት ሰላምሙን ይሰጠን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ሱበሀና አለህ በጣም አስለቃሺኝ ያኔ መር😢😢😢 አለህ ያሰድግሽ
Yaa Allaah selam awardelen yaa raabb 😭😭😭😭😭😭
ያ ረብ ሰላሙን አውርድልን
ያአላህ ሰላም ካንተነው ሰላም አስፍንልን
የአላህ ሰላም አዉርድልን 😭😭😭አላህ ያሳድግሽ 😭😭
Maashaaa maashaaa maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah 😭😭😭😭😭😭
Mush Allah tebrk Allah.
ህጻንዋ ለምእመናን ያደረገችው ንግግር የስው ልጅ የጦርነትን አስቃቂነት እንድያውቁ መደረጉ ስዎች ችግሮቻቸውን በውይይት እንደ መፍታት በስሜትና በስይጣን ተገፋፍተው ስላማዊ ነፍስና በብዙ አመታት የተፈራውን ንብረት እንደምያወድም ማወቅ እንዳለብን የምያስረዳ ነው።
Allah yasdgesh yane jegna Allah hagrchnen Selam. Yargeln
የኔቆጆ እደግበይ ማሻአላህ
አላህ ለሀገራችንሰላምን ያስፍንልን
አሏህያስድግሽ
💚💛❤🙏ማሻ አላህ😢
ወንድም እባክህ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
አላህ ሰላሙን ፍትህን ያምጣልን
የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውዴ እባክሽን ሰብስክራይብ አርጊኝ
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ
የአለህ እዘንልኝ
የኔ ውድ የምር አስለቀሺኝ አላህ. ነስሩን ያቅርብልን. ያርብ አላህ. አገራችንን ስላም ያርግልን
የኔቅመም አላህ እደሰው አደለም እሱ ይስማን ያረብ 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
አላህዬ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያረቢአገራችንሠላምአድርግልን
ሀገር ለሁሉም ይበቃነበር ወንድሞቻችንን አለቁ አባቶቻችን አለቁ ጨለመብን የትይሂዱ ያረህማን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ልጅ😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አላህ ቀጭተኛውን መንገድ ይምራን ይሄን ሚዲያ እወደው ነበር አሁን አስጠላኝ ህፃኗ አላጠፋችም ያስተማሯትን ከሷ የኡስታዞቹ መመሰጥ ለካ ኡስታዝ ሳዳት ወዶ አይደለም ስሜታዊ ሁኖ የሚናገረው ዱአ ሲደረግ ከቻልን ሱና ሶላት ሰግደን ካልቻልን እየሰራንም መለመንጅ ደብዳቤ አድርሱ ምናምን ከዛም አላህየ አምልጦህ ነውዴ አላለችም እረ አላህን ፍሩ ነብዮ መሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም እንደት ነው ጦርነቱን ተው የሚሉት ስልጣንም አምልኮም ሁሉም ለአላህ ሱሀነወተአላ ብቻና ብቻ ነው ነብዮን መንገዳቸውን መከተልና ሰለዋት በነሱላይ ማውረድ ከፍጡራን በላይ መውደደድንጅ እንደዚህ አይነት ዲነል ኢስላም አላስተማረም አርባ አራት ነጥብ።።።
ኢኽኖች ህዝቡን አጠመማችሁት. ያኢላሂ. ያረቢ. ይህ ምን ይሉታል. እስቲ. አምጡ ማስርጃ. ለአላህ ደብዳቤ. ላኩ. ያላችሑ ማን ነው ..? እኛ እምናቀው. አላህ እጆቻችሁን ዘርግታችሁ ዱአ አድርጉ ነው. የተባልነው. አላህ በዝህ መልኩ መግለፅ ምን ይሉታ ደፋሮች. አኡዙቢላ ሚንኩም
Masha Allah Allah yasadigish tilik malikti
You are an amazing child. May God listen to your kind heart desires and protect our country.
Lord please listen to this innocent kids and give us our peace. I pray this in the name of Jesus Amen 🙏
አረ الله እንፍራ በ الله በመልክተኛው ድንበር እየለፋቹ ነው በህፃና
ሊና የኔ ቆንጆ ጠሪሽ ይሰማ
ያአሏህ እረ በራህመትህ ሀገራችንን ሠላሙን መልሥልን ያረብ
የኔ ቆጆ አሏህ ያሣድግሺ
አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ሀገርችንም ሰላም አረግልንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያአላህ
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
ሱበሀን አላህ
ሊናዬ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ ከፍ ያለም ጀረጃ ያድርስሽ የኔ ውድ ፖሮግራሞችሽ ሁሉ ልዩ ናቸው እደጊልን ሚንበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
ወሎ ገጠር ላይ ያሉ ቤተሰቦቻችን እየተሰቃዩብን ነው እኛም በቻልንው እንኳ በገንዘብ እንዳንረዳቸው ሁሉም ነገር ዝግትግት አለብን ባኮች ሀዋላዎች የአላህ አተ ፈረጃውን ቅርብ አድርግልን ያወዱድ
اللّهُـمَّ أَنْـتَ السَّلامُ، وَمِـنْكَ السَّلام، تَبارَكْتَ يا ذا الجَـلالِ وَالإِكْـرام.
ማሸአላህ የኔ ልዩ 😭😭😭😭😭አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግልን
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ
እስ
የአለሂ✅✅✅🤲
የኔልዩእህት፡አላህይሄንጉድአይቶእደትይታረቁን።ሙፉቲሀጂኡመርም፡መሥጊዱንከፋፈለት።ሀቢቢ፡እህቴ፡እዛውአችያለሽበትወጀልእየተሠራነው።ሴትናወድአብሮ፡አይይነብሴፈራሁልሽ።ታረቀንአላህ፡የሚሉት፡አላህንዱቤእየደበደቡታይሆንመለመን፡ለምንቁርአንእየቀሩአይለምኑትም፡ዱቤደብድቡአልተባልንም።ያልታዘዝነውንአንስራ።ረቢማረን🕋🕋🇸🇦🇸🇦🇸🇦☝️☝️☝️
ሡለላአሊሂወሰለም ሀቢቢያረሱለላ እወዶታለሁ ማሚየ አላህያሣድግሽ
ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልሽ የልጅ አወቂ
አምሰየሽን የብዛ ከቅመመሞች ሁሉም መራርጦሻል ማሻ አለህ አለህ ትልቅ ደረጃ የድርስሽ
Damireny wude jzk jannah
አስተግፍሩሏህ እሄንን ሚድያ ላይ ስትለጥፉ አታፍሩም አሏሁል ሙስተአን በስ።
Ke Ethiopia xorinet yiliq ye Allah zimta asfertonyal illahi manchleun atashekimen getaye Allah
ሳህ ወላሂ ደግሞ ኡስታዝ ተብየወቹኮ ትከረታቸው ልክቁምነገር ያወራች አስመስለውነው የሚያደምጧት አረአላህን ቢፈሩምንአል
Allah yasadigish yene konjo 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤🙏
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
Wen wed Allah yasadegesh ❤❤ praying for peace.
ውዴ እባክሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ አባርቺኝ ነይ ቤቴ
የኔ ውድ ልጅ እድግ በይ ያራህማን በቃቹህ በለን
ከዚህ በላይ የሚያስለቅስ ምን አለ ፈጣሪ የእዉነት ስማት።
Damireny wondeme jzk keyran
Yamriyallesh konjiyye
ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም የኛ አዛኝ ነብይ አላህ ያሳድግሽ ሁቢ
አላህአገራችንንሰላምአርግልን