Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት በ2012 ዓ.ም የሰኔ ፆም ላይ በኮሮና ምክንያት ያለስራ ቢሮ እንድንገባ በተገደድንበት ጊዜ ነበር (እግዚአብሔር ይመስገን)፡፡ ገጠመኙን በሙሉ ትኩረቴ ሰምቼ እንኳን ከቤተሰቦቼ ቅደም ተከተሉን ጥብቄ ለመንገር ስቸገር ይንን ገጠመኝ ለእኛ ለማድረስ የሚኖርብህን ልፋት አስተውዬ ነበር፡፡ መምህራችን ልፋት ድካምህን በዚህ ትምህርት ያተረፍካቸው ነብሶች በእግዚአብሔር ፊት በፈቃዱ የሰማያዊ ዋጋ ያድርግል፡፡ እህታችንም በርቺ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ፡፡
በእውነት እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ስራህ ፍሬ አፍርቷል በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የዛሬው ግን በጣም የተለየ እና የሚዘገንን ነው መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለሁላቹ እንዴት ናቹ እህታችን ስትናገሪ በታም ደስ ትያለሽ ልክ እንደ መምህራችን ተስፋዬ በርቺ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ቃላህዉትን ያስማልን ኤሊኒ በጣም አሞኝ አበረ ስስማዉ እግዚአብሔር ደንቅ ነዉ
እገዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እነተን የስጠን አመላክ ተመስገን ይሁን አባታችን መልአክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ ይደረበን የጠፈዉ ጠፈቱ አሁን ይለነዉ እናስተዉል መማህርዬ መይገዘህ አገኝህ በርች እህ
በጣም ተስማማቱኝል ስለእዉናት ደንቅ ነዉ እንደዉም መማህር በሔደክበት ዉስደትና እሱም ተገልገል እህ ነዉ ሀዉርያናት ና ፈሬ መማህር ግርማ ስንት ልጀች አላችዉ እንደት ደስ ላችዉ ተመስገን ገማቩ ዘማረ ገመቩ አስተማረ ገመቩ አንበቢ ሁሉም እይገልገል ነዉ አቦቱችችን ገና መቆጠረያ ምንደነዉ ይሉ ነዉ ሁሉም ሴቱች ነችዉ አበት ዉረደት ለአበቱች
Betiam
በርቺልን እህታችን
በጣም ጎበዝ ቀጥይበት እህታችን ሰይጣን የማይሰራዉ ስራ የለም እግዚአብሔር ይገስፅልን
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እህታችን በርቺ
Basmab betam gobez Kale Hiwoten Yasemash Ehite.kale hiwoten yasemah Mamiher antem berta ye Haymanot Arbegna.
እኔ ታሪኩ በጥም አስታማሪ ነው ግን እኔም እዲህ ነበርኩ ከወንድሜ ጋር ግን ..... ምንም መቀይር አልቻልኩም በጥም ደደብ ነኝ 😥😓😥😓😥እህታችን እግዚአብሔር ይከበራልን አመሰግናለሁ 🥰
@@adanechasefa5119 በርች እግዚአብሔር ብርታት ሀይልስጠኝ በይው እህታችንትለወጫለሽ።።ቆራጥ ሁኝ እግዚአብሔር ይረዳሻል
Ehtatchen Ileni betam konjo aqerareb,betam wededkut bertchi qetibet.Tsegawub yabzalish.Betsemahut getemen eberetalew.Fetena bezu new.Memhir enamesegnalen,betam new yemenwedeh , menakebrh.Edme ena tena yestashu❤️
@@adanechasefa5119 እህት እኔም እንዳቻ አይነት ህይወት ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ከዛ ህይወት ወጥቸ ሌላ ማፍቀር ችየ የልጅ እናት ሁኛለሁ እናም እህት ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በገጠመኙ ላይ ብዙ ግዜ የምንማርበት ነገር ቢኖር እናት ከመሆን በፊት እራስን መቀደስ በእግዚአብሔር ፍቃድ ስሂሆን ምን አይነት የተባረከ ልጅ እንደሚኖረን ነው እና እኛ እናቶች ምን ያህል ልጆቻችንን እንደምናሰቃይ ምንም በማያቁት እና በጣም ከባድ ነው እናት መሆን ለምትፈልጉ ትልቅ ትምህርት ነው እናት የሆነው ደሞ ይሄን ከሰማን በኋላ ልጅን ማስጠመቅ ማቁረብ እንዳለብን ነው እኔ ሁሌም ከገጠመኝ የምማረው። እግዚአብሔር ይርዳን ሀጢያታችን ብዙ ነው እጅግ በጣም ከባድ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን የመምህር ተስፋዬ ግን እርጋታው ሲናገር ለጆሮ የተመጠ ነው እኔ እርጋታው ሰላም ነው የሚሰማኝ እህታችን ደሞ በጣም ፈጣን እና ጎበዝ ናት ያው ጆሮዬ የመምህር እርግት ያለ ድምፅ ስለለመደ ነው ቶሎ ቶሎ ከመጣሽ ጆሮዬ ይለምድሻል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ ያው የተሰማኝን ነው የተናገርኩት እንጂ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ከምንም በላይ በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ
This is really makes really very sad 😢😭😭😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እንደጀማሪ ጥሩ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ተስፋዬ ግን ምንም እንኳን የማይኩ መሰረቅ ቢያናድድም እኔ ለበጎ ነው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ማይኩ በመጥፋቱ የልጅቷን ጥሪ ተቀበልክ ነፍስ አተረፍክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ የተዋህዶ እንቁ! ከመጥፋት ድነው ለስጋ ወደሙ ክብር ሊበቁ በመሆናቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ገና በመጀመሪያሸ ቀን እንዲ ከተረክሸ 2ለተኛ ዙር መገመት አያቅትም እህቴ ጉበዝ👍👍👏👏 መምህራችን ይህ ያተ ውጢት ነው በኔ እድሜ ቀንሱ ላተ ይሰጥህ
በረች እህቴ በእዉነት ጉበዝ ነሽ መምህራችን አተ በእዉነት ያዳምን ልጆች ለማዳን የተመረጥክ ነህ ሁሌም አዳማጪ ነኝ ነገር ግን ስደት ላይ ስለሆኩኝ የማዳምጠዉ ስራ እየሰራሁ ኤርፎኔን ደብቄ ነዉ እዳያዮብኝ አለዛ ዋይፋይ ይዘጉብኛል ብዙ ግዜ ኮሜት አላረግም ግን ህይወቴን እየመረመርኩ ነዉ እየተለወጥሁ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም አዷ ከመንፈስ አምላኪ ቤተሰብ የተወለድሁኝ ነኝ ያኔ አላቅም ዛሬ ግን ሁንም ነቃሁኝ አወቅሁኝ ባለኝ አቅም እበረታለሁ እዚህ ከፈጣሪ ጋር ሀገሬ ገብቸ ግን ብዙ የምበታትነዉ የቤተሰብ መንፈስ አለ ከመድሀኒ አለም ጋር እህተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ
የኔ ጣፍጭ የምር አብራኝ ሆና ያወራችኝ ያክል ነው የተሰማኝ ደግመሽ ተርኪው ቢሉኝ ሙሉውን ነው አምለው እንዴት እንደገባኝ በርችልን መምህርን አግዥው እግዝአብሄር ያበርታሽ
ጥሩ አቀራረብ ነው እህታችን ኢሌኒ በርቺ መምህርንም አግዢው መልካም ነው በርቱልን
እንኮን በሰላም። መጣችሁ ይህን አሰተማሪ ገጠመኝ ሰለነገርሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መምህር። ልፋትህን ድካምህን ቆጥሮልል ብዙ በጣም ብዙ ሰዉ ተምሮ ራሱን የቀየረበት ትምህርት ነዉ የድካምህን ዉጤት ሰላየህ እግዚአብሔር ይመስገን ስዉ ሰላደረገህኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጋዝ ሰላገኘህ ደስ ብሎናል ወደፌት ሌሎችም እየገብ። እደሜያስተምሩን ተስፋ አለነ። እግዚአብሔር የእህታችን እድሜ ይስጥልን። በፀሎት አስቢን። ፅጌ። ማሪያም። ወለተ ማሪያም ሀና መሪያም
እንደ ቅዱሰ ኤፍሬም ፀጋ ስለተሰጠ እንጂ የሄ የ10 የ 15 ሰዉ ስራ ነዉ በሰዉ ሰዉኛ በጣም ከባድ ስራ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡ ፡ እህታችን እሌኒ በጣም ድንቅ ነሽ ፀጋሽን ይጠብቅልሽ ከዚህም በላይ ይስጥሽ! ካንቺ እራሱ ብዙ ተምሬአለዉ! በርታልን የዘመናችን ቅዱስ ኤፍሬም( ተስፍዬ)
ትክክል
*_መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ_* 🍃🍃 *_🌹💦ለፅንሰትከ_* *_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህና በወርኃ ታኅሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️*_🌹💦ለተኃፅኖትከ_**_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለአደግኸው አስተዳደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️*_🌹💦ለዝክረ ስምከ_**_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በዕንጨት ያይደለ የብርሃኑ ጸዳል እጅግ በሚያበራ ዓምደ ብርሃን ለተቀረፀ ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️*_አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን፫_*🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን እህታችን የኛ ጀግና በርታልንእህታችን በእውነት አንደበተ እርቱ ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጀግና ነሽ ቆንጆ አድርገሽ አቅርበሽልናል ቀጥይበት ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
Betam astemari getemgn naw, Ehitachin Memhorachin kale hiwet yasemaln, betam tiru adirgesh naw yakerebshiew yegna ehit enamesginalen kale hiwet yasemash🙏
እህቴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ መምህርንም አግዢው እንደ መምህር ነው ያስረዳሽን ቃለህይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በስመ አብ በእውነት በጣም የሚገባን ሁኔታ ነው ያብራራችሁ እግዚያብሔር ጥበብን ፀጋውን ያብዛልሽመምህር በእውነት ቃላት የለኝም ይሔን ሁሉ መስዋት እየከፈልህ እህት ወድሞቻችንን እየመለስክ ነው ይህን ያደረገ ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ያተም ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበቱን ፀጋ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ማር በያደዱ በት ያለውነ ነገር ስለምታስተምሪ በጣም ነው የምወድሺ ለመህምርአቺን ና ላቺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው ድንግልየ ሺፍነ ድጋፍ ታድርጋቺው
Wawwwww gobez
እንደምን ዋላቹዉ የኔ ቆጆ በጣም በርቺ ጎበዝ አስተምሮኛል ተመስገን
ጎበዝ ነሸ በርቼ ! እድሜ ለአንተ መምህር !!
የኔ ጣፍጭ በርችልን ጥሩ አቀራረብ ነው
መምህር እባክህ ገጠመኝ ስታቀርብ ደስ ስትል በቃ እሷ ታቅርብ ኣንተም እርፍ በለ እኛ ለማስተማር ደክመሃል፡እናም በቃ እሷ ታቅርብ ስታቀርብ ጥሩ ነው የታብራራው ጎበዝ ናት እህታችን ኣንቺም ደሞ የምልሽ ደስ ትያለሽ ስታቀርቢ እንወድሻለን በርቺ ጎበዝ በጽሁፍ ሆነ እንጂ ኣጨበጭብልሽ ነበር
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ሲጀምሩት ትንሽ ይከባዳል መጨረሻው ግን ብዙ ያስተምራል ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ አድርገሽ ነው ያቀረብሽው ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ቀጥይበት
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በርቺ እህቴ 💐💐💐የኔ ቅመም ልክ እንደ መምህራችን ነው ያስተማርሽን ።። ታሪኩ በጣም ያሳዝናል 😓😓ነገሮቹን ያስተካከለው እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ። መምህሬ እኛ ለማስተማረ ስትል በዙ ፈተና እያሳለፍክ ነው እና እግዚአብሔር ይርዳ በርታ 🕊💐🕊💐
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም አሳዛኝ እና ግን አስተማሪም ነው ዋናው እነሱም መዳናቸው ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እንዲሁም እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ እኔም ተለውጬ አንድ ቀን ታርኬ ታቀይሮ ገጠመኝ ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ
እህቴ ጀግኒት የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነሽ። መምህር እኛን የሚያስተምርበትን አይነት አስተምህሮ ተከትልሽ ይህን ትምህርት ስላደረስሽን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይሽ። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ። መምህር እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እና መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ የኛ አይነ ልቦናም ተከፍቶ ለመመስከር ያብቃን
Egzbhar amlk yxbksh.kalhywt.ysemaln
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ሰላማችሁይብዛበእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርሽን እኔ የራሲንም ገጠመኝ መናገር አልችልም እንኳን የሰው ገጠመኝታድለሻል በፀሎትሽ አስቢኝፈትለማርያም ተድባበ ማርያም እህተማርያም ብለሽአስቢን።።የቅዱስ ሚካኤል ልጆች ነን
እንኳን በሰላም መጣቹልን በእወነት ለህታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በእወነት እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫
እህታችን በእውነት ከምንም በላይ በጣም ጎበዝ ነሽ በደብ ትችያለሽ. ቀጥይበት ፀጋውን ያብዛልሽ. ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ. እህታችን ❤👏❤❤❤👏
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ፀጋውኑ ያብዛላቹ
_በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁላችንም ቀን አለው ይሄን ታሪክ እድታቀርብ ያደረገልን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ባለታሪኮች እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ ቅዱስ ቁርባን ስትቀበሉ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ እህታችን ጥሩ አቀራረብ ነዉ ያቀረብሽልን በፅሎትሽ አስቢኝ_
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን 💐💓
በጣም ሙተናል ሰይጣን እንዴት ነዉ የተጫወትብን እግዚአብሔር ልቦና ቻነን ያብራልን እህቴ ጉበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ መምህር ደግሞ አልቀረም አንቺን እና ላሎቹን አፍርቶል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይጠብቃህ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በጥሩ ሁኔታ ነው የቀረበው በጣም አስተማሪ መካሪ ነው። በርቱ መምህር ጥሩ አጋዥ አግኝተሃል። እግዚአብሔር በቤቱ በጽናት ያኑረን ፍጻሜአችንን ያሳምርልን።
እህታቺን አቀራረብሺ በጣም ደስ ይላን እድመህምር ነዉ በርቺልን
መምህር በጣም ተጨንቀናል ቤተሰቦቻችን እርሀብ ሞቱብን ወልደያ ቆቦ ወሎ በሙሉ ድምፅ ሁኑን ወገኖቻችን
ኸረ ሀይማኖት ከፖተሊካ ጋር አታገናኙ 😮😮😮 ነውር ነው ለእነሱ ፈጣሪ ይድረስላቸው
ባጣም ቆንጆ አገላለጥ ነው የኔ ማር በርች እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናሽ መምእር አንተ ልዪ ሰው የእውነት ባንተ ብዙ ተምሪለኡ መምእር ማርያምን በጣም ዝም ብየ አዳምጨ በጣም ይገርመኛል እደነቃለኡ አቤቱ ተመስገን የስልጣን ስራ እንዲህ ባደባባይ ሲነገር አቤት ስንት ሰው ተመለስ መምእር በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅ መምእር ግርማ የሳቸው ውጤት ነው አያቹኡ ወገኖች እንድ ጀግና ካለ ኡሉም ጀግና ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እይ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንና ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን ።በርቺ እህታችን ላንችም ትምህርት ነው መምህራንንም አግዥው በርቺአጠናክሪን ።
ጎበዝ የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ በርቺልን
እንኳን ደና መጣሽ የኛ ውድ እህታችንእንወድሻለን በርቺወይኔ ደስ ሲል እየሰማሁት ነው ጥሩ ኣርጋ ነው የምታስረዳው በኡነት እህታችን ጎበዝ በጣም መምህርየ ኣሁን የሚመጣዉም ገጠመኝም እሷ ትሁን
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረብሽልን በርችልን ታሪኩ በመጀመሪያው ቢያሳዝንም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን የሰዎችን ነፍስ ለማዳን ብዙ መስዕዋት እከፈልህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ውድ መምህራችን እንወድሐለን ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን*
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዲሁም እህታችን
በጣም ይገርማን መምህርየ እህትወይ ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን መምህርየ በጣም ይገርማን እህታቺን በጣም ደሥ ይላን መምህር ተሥፍየ አበራን እገዚው በጣም ጡሩ አቀራረብ ነው ቢያሥ አቺ ገጠመኝ ካገዝሺ እሡ እፍታህን ዘመኑን ዋጁን እና ላይቪ ቢያቀርብ በጣም ትልቅ እገዛ ነው እናመሠግናለን በኡነት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እና እህቴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ከመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ይገኛል እህታችን እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሌ ይጠብቅሽ መምህር ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያማረ ፍሬ ይስጥህ ቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
እህታችን በርቺ መምህር ተስፋዬን በመማገዝሽ በጣም ደስ ይላል። ይህ ገጠመኝ በጣም የሚከብድ ነው ለመስማት በእውነት ይህ ክፉዲያቢሎስ ምን ያህል በሰው ልጅ ላይ እንደሚጫወት ነው የገባኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልክ እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏
እህቴ በርችልኚ መምህራችን እርጀም እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
መምህር እንዲሁም እሌኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁኤሌኒዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ጥንካሬዬ ነሽ በርትተሽ የምታበረችኝ በርቺ ።
ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እህታችን በርቺ!!!! መምህር አንተም ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ!!!!❤❤
እህታችን ቃለሕዎት ያሰማልን በጣም ግሩም የ ህዎት ታሪክ ነው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ወድ መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ 👏👏👏
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን ገበዝ ነሽ በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ መምሕራችን መምሕር ተሰፋይ አበራ በእዉነት ቃል የለኝም ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ነዉና ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ሐይሉን ብርታቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አይለይህ መምሕር በርቱ እህታችንም ጎበዝ ናት ልኡል እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መድሐኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከኛ ያርቅልን እኛም ከአምላካችን የሆነዉን የምንታገስበት ከዲያብሎስ የሆነዉን የምናሸንፍበት ሐይል ይስጠን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ሳላዉቀዉ እንባየነዉ የፈሰሰዉ ብቻ መጨረሻዉ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርችልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልን
አሜን አሜንአሜንቃልህይወት ያሰማልኝበረቱልንፅጋውን ያብዛላችው
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህታችን ኢሉ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ቀጥይበት በተረፈ የመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት እንደዚህ መረቡን ወደጥልቁ እሚጥለው ብቻ እማ ፍቅር ብርታት ጥንካሬውን ታድልህ ገጠመኙ በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም ይታለፋል እንኳንም ወደ መስመር መጣችሁ ባለ ታሪካችን እናንተን የመለሰ አምላክ ይክበር ይመስገን
እንኳን ደና መጣችህ ሰምተን ለመቀየር ያብቃን እግዚአብሔር የምንስመውን በልቡናችን ያሳድርልን በፁለታችህ አስቦኝ ውግኖች
ገጠመኙ የሰማሁት ዘግይቼ ብሆንም ግን ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እህታችን በርቺ!!!! መምህር አንተም ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዲሁም እህታችን እንኳን ሰላም መጣችሁ እሽ እህታችን
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ የባስ አለ መምህር በእውነት ይህ ሁሉ ፈተና በመቻል ስውን መታደግ ትልቅ ፀጋ ነው እህታችን ዳግማዊት መምህርት ተስፋየ ነሽ በሚገርም ማብራርያ ነው የስጠሽን በርች
እንስማማለን እህታችንም ታቅርብልን !!! በርቱልን !!! እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
እህታችንንን በጣም ጎበዝዝዝ ፀጋውን ያብዛልሽ በርችችች አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረገን የተመሰገነ ይሁንንን ወይይ የኔ ዛዶቸም የዛር መንፈስ አለባቸው ከ20 በላይ ከቤት ያልወጣች አክስት አለች የአንዷ አክስቴ ልጅ ደግም 5 ሚስቶችን አግብቶ አስፈትቶታል በስንፈተ ወሲብ ምክንያት ነው ሲቶቹ ሚለዩት አሁን ግን ሚስጥሩ ገባኝ እግዚአብሔር እነሱ እንዲለውጣቸው ለንሰሀ እንዲበቁልኝ በፆለታችሁ አስቡኝኝ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቸንንን
መምህራችን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት እህታች ጎበዝ በርቺ በረከትሽ ይደርስኝ ደስ በሚል ሁሌታ ነዉ ያብራራሽዉ እኔም የዛር መንፈስ የሚመለክበት ቤት ነዉ ያደኩት 😥😥😥😥😥😥 5 አመት እያለሁ የገዛ ዘመዴ ለመድፈር ሞክሮ አልተሳካለትም አሁን ሁሉም ነገር ገብቶኛል ለናተ የደረሰ አምላክ ለቤተሰቦቼም ይድረስላቸዉ ንሰሃ ገብተ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሆንልኝ ዘድ ፀልዩልኝ አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል ገብረ ወልድ ሃይለ ማረያም ወልደ ሰበት መንበረ ማረያም ወለተ ስላሴ ወልደ ሩፋኤል ሀይለ ሩፋኤል ሀብተ ወልድ ልቦና እዲሰጣቸወና እዲመለሱልኝ አግዙኝ እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ተምሮ ማስተማር ወይም አውቆ ማሳወቅ ማለት በጣም ትልቅ መታደል ነው እህታችን በርቺ እንዲሁም መምህር ተስፋዬንም ጭምር እድሜና ጤና ከነቤተሰባቺው ይስጥልን
አሜን፫ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን
ሞክሼዬ እሌኒ ቃለህይወትን ያሠማልን። በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ያቀረብሽልን። ጠላታችን እመቤታችን ከእግራችን በታች ይጣልልን።
በጣም ነው የሚያዛዝነው መጨረሻው ደስ የሚለው ነው ።ጎበዝ እሌኒ በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን።🙏💚💛❤
እውነት እግዚአብሔርን ነው የምልሽ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደስ በሚል መልኩ ነው ያቀረብሽው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እህታችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን
በስመ ሥላሴእግዚአብሔር ይመስገን አሰፈሪአስማሪም ነው እህቴ ፀጋውን ያብዛሎት
ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ ለእህታችንም የከበረ ሰላምታ ፈጣሪ ይሰጥልኝ የማደምጣችው ልጆቼ በሌሉበት ነው ቀድቼ
በጣም ከምነግርሽ በላይ ጎቦዝ ነሽ እህታችን በርቼ
እንኳን ደና መጣቹሁ መምህር እህቴ በጣም ነዉ የምወዲሽ ኣንደበተሽ ይጣፍጣል በርቺ እግዜኣብሔር ለኛም ልበናችን ይክፈትልን በፀለታችህ እስብኝ ወለተ ሃይማኖት ወለተ መሰቀል
ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ👏👏👏👏መምህራችንና እህታችን
መምህር በስጋም ባትወልዳት የመንፈስ የበኩር ልጅኸ ናትና እንኳን ቅድስት ሰላሴ ለዚ ክብር አበቁህ በጣም ወድድ አድርጊታለው እናቴ ማርያም የጣፈጠ አንደበትሽ አብዝታ ትባርከው በመምህራችን ያደረ ቅን የእግዚአብሔር ሀይል ታላቅ ምስጋና ይድረሰው
መምህራችን እና እህታችን እሊኒ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🌻🌻🌻
በርቺ እህታችን አይዞሽ እውነት እግዛብሔር ያበርታሽ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል እህታችን እሌኒ በደብ አድርገሽ አብራርተሽ ነው ያቀረብሽው እግዚአብሔርን ቀሪው ዘመንሽን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ ውድመምህራችን ክፉ አይንካህ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ ሺህ ዓመት ኑርል በጣም እወድአለው አከብርአለው
እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ እንሰማለን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንድሁም ይህን በጣም አሳዛኝ እና ለኛ ጠቃሚ የሚሆነው ትምህርት ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርች
እንኳን ደህና መጣቹ እውነት ነው መምህራችን ከባድ ነው ብዙ እንደምትለፍ እንደምትደክም ግልፅ ነው እንኳን ለማቅረብ የቀረበልንን ለማዳመጥ ምን ያክል እንደምንተሻሽ ያየ ያቀዋል እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ🙏 እህታችንም በርቺልን እናቴ😍
የሚገርም አቀራረብ ነው ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን እህታችን እሌኒ እውነትም በመምህር መነጽር ተቀርጸሻል ጸጋውን ያብዛልሽ መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለናተ ይሁን መህምራችን እና እህታችን
እግአቤር ይመስገን በጥም አሳዛኝ ታሬክ መምርተሰፋየ አበራ እግዝአቤር ያገልግሎት ዘመክን ይባርክልህ
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እንደሁም እህታችን በጣም ጠሩ ነው ቀጥይበት ቃላህይወትን ያሰማልን
ጥሩ ነዉ እህታችን በርቺ ጎበዝ ፀጋዉ ያብዛልሽ ሚገርም ታሪክ ዊ ተሳቅቄ ነዉ የሰማሁት መጨረሻዉ ያምራል እሰይ እማምላክ ትገፅጠዉ ይሄ እርኩስ መፈስ
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይማራን እህታችን በርቺ እማ መምህራች እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነው እህታችን በርቺ መምህርን እርጂልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አደራ እንዳታቆሙብን ብዙ ህዝብ እያደነ ነውና የዛሬ ገጠመኝ በጣም በጣም ከባድ ነው ምን ያህል ክፉ መንፈስ የሰውን ህይወት እያመሳቃቀለ ከእግዚአብሔር ጋር እንዳምያላያይ ነው ወገኖቻችን እንንቃ በፀሎት እንትጋ በእውነት የዛሬ ገጠመኝ እጂግ ልብን ይሰብራል እህት ወንድሟን መግባት ከባድ ነው ብቻ ፍፃሜው ወደ እግዚአብሔር መንገድ መመለሳቸው ደስ ይላል ሌሎቹም ከዛ የከፋ ሃፅያት ውስጥ ስላሉ እነዚህን ገጠመኞች ሰምቶ ይመለሳሉ እና በርቱልን
እኮን ደህና። መጣችሁ እህትና ወድሞቸ መምህር ተድፍየ ልይው ወድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልንብፀጋውን ያብዛላችሁው
እግዚአብሔር ይመስገን :: ለአእምሮ የሚከብድ በጣም ልብ የሚነካ የህይወት ታሪክ ነው ::: ግን እግዚእብሄር ፍቅሩ ምህርቱ ታላቅ ነው ለክብር አበቃቸው :: እህታችን በርቺ ጎበዝ ነሽ :: መምህር ንዙ ትለፋለህ ልፋትህ ግን ውጤት አለው ብዙ መክሊት አትርፈሀል :: ፀጋህን ብዝት ያድርግልህ ::
My sweet Sister God bless you more and more memhir Egzehabher yetebekachu.
ሴቷ መምህር ተስፋሄ በጣም ኮራውብሽ የኔ ቅመም አደበትሽ በጣም ነው ጥፍት የሚለው እውነት ፀጋው ይብዛልሽ ቃልህይውት ያሰማልን በርችልን በጣም ጥሩ ትምህርት ምክር ነው እኔንም ልቦናይስጠኝ
እንኳዕ በደሓን መፀአኩም ክብራተይ
አሜን አሜን አሜን
እኽታችን በጣም ደስ የሚል አቀራረብነዉ በጣም አመሰግናለሁ ፀጋዉን ያብዛልሽ ቸሩመድሀኒያለም 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌻🌼🌻🌼በለ ታሪኳች በጣም ያሳዝናሉ ቸሩ መድሀንያለም ፍጻሜቸዉ ያማረ ያድርግላቸዉ
እሁንስ በጣም እቃተኝ በጸሎት አሥቡኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ😭😭😭
አይዞሽ እኅቴ እግዚአብሔር ያስብሽ
Egzaber yasbsh ehete Ayzosh berchi Ema fekr tabrtash
Ayzosh hulum yalfal
አይዞን እህት እኔም እዳችነኝ በእግዚአብሔር ሀይል ነው የምወዛወዘው ምንም ህይወት የለኝ ባዶ ነኝ እኔንም አስቡኝ ውለተ ሀና ብላችሁ❤❤
አይዞን ወገኖቼ በቻልነው እንበርታ 🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እህታችን መምሕራችን እህታችን እሌኒ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ቆንጆ አቀራርብ ነው ባለታሪኮቹ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ሚስጢሩን ገለጸላቸው ሌላው ደግሞ የብዙወቻችን ኃጢአትና ያላስተዋልነው ነገር ስለ ፓስት ፒል ስለ ኮንዶም ምንም ግንዛቤ የለኝም ነበር አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁንብኝ አሜን ፫ ✝️
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ከዚህ ከምንሰማው ክፉ መከራ ከዚህ ይሰውረን ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት በ2012 ዓ.ም የሰኔ ፆም ላይ በኮሮና ምክንያት ያለስራ ቢሮ እንድንገባ በተገደድንበት ጊዜ ነበር (እግዚአብሔር ይመስገን)፡፡ ገጠመኙን በሙሉ ትኩረቴ ሰምቼ እንኳን ከቤተሰቦቼ ቅደም ተከተሉን ጥብቄ ለመንገር ስቸገር ይንን ገጠመኝ ለእኛ ለማድረስ የሚኖርብህን ልፋት አስተውዬ ነበር፡፡
መምህራችን ልፋት ድካምህን በዚህ ትምህርት ያተረፍካቸው ነብሶች በእግዚአብሔር ፊት በፈቃዱ የሰማያዊ ዋጋ ያድርግል፡፡
እህታችንም በርቺ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ፡፡
በእውነት እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ስራህ ፍሬ አፍርቷል በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን እህታችን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የዛሬው ግን በጣም የተለየ እና የሚዘገንን ነው መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይላል
ሰላም ለሁላቹ እንዴት ናቹ እህታችን ስትናገሪ በታም ደስ ትያለሽ ልክ እንደ መምህራችን ተስፋዬ በርቺ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ቃላህዉትን ያስማልን ኤሊኒ በጣም አሞኝ አበረ ስስማዉ እግዚአብሔር ደንቅ ነዉ
እገዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እነተን የስጠን አመላክ ተመስገን ይሁን አባታችን መልአክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ በረከታችዉ ይደረበን የጠፈዉ ጠፈቱ አሁን ይለነዉ እናስተዉል መማህርዬ መይገዘህ አገኝህ በርች እህ
በጣም ተስማማቱኝል ስለእዉናት ደንቅ ነዉ እንደዉም መማህር በሔደክበት ዉስደትና እሱም ተገልገል እህ ነዉ ሀዉርያናት ና ፈሬ መማህር ግርማ ስንት ልጀች አላችዉ እንደት ደስ ላችዉ ተመስገን ገማቩ ዘማረ ገመቩ አስተማረ ገመቩ አንበቢ ሁሉም እይገልገል ነዉ አቦቱችችን ገና መቆጠረያ ምንደነዉ ይሉ ነዉ ሁሉም ሴቱች ነችዉ አበት ዉረደት ለአበቱች
Betiam
በርቺልን እህታችን
በጣም ጎበዝ ቀጥይበት እህታችን ሰይጣን የማይሰራዉ ስራ የለም እግዚአብሔር ይገስፅልን
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እህታችን በርቺ
Basmab betam gobez Kale Hiwoten Yasemash Ehite.kale hiwoten yasemah Mamiher antem berta ye Haymanot Arbegna.
እኔ ታሪኩ በጥም አስታማሪ ነው ግን እኔም እዲህ ነበርኩ ከወንድሜ ጋር ግን ..... ምንም መቀይር አልቻልኩም በጥም ደደብ ነኝ 😥😓😥😓😥
እህታችን እግዚአብሔር ይከበራልን አመሰግናለሁ 🥰
@@adanechasefa5119 በርች እግዚአብሔር ብርታት ሀይልስጠኝ በይው እህታችን
ትለወጫለሽ።።ቆራጥ ሁኝ እግዚአብሔር ይረዳሻል
Ehtatchen Ileni betam konjo aqerareb,betam wededkut bertchi qetibet.
Tsegawub yabzalish.
Betsemahut getemen eberetalew.
Fetena bezu new.
Memhir enamesegnalen,betam new yemenwedeh , menakebrh.
Edme ena tena yestashu❤️
@@adanechasefa5119 እህት እኔም እንዳቻ አይነት ህይወት ውስጥ ነበርኩ አሁን ግን ከዛ ህይወት ወጥቸ ሌላ ማፍቀር ችየ የልጅ እናት ሁኛለሁ እናም እህት ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በገጠመኙ ላይ ብዙ ግዜ የምንማርበት ነገር ቢኖር እናት ከመሆን በፊት እራስን መቀደስ በእግዚአብሔር ፍቃድ ስሂሆን ምን አይነት የተባረከ ልጅ እንደሚኖረን ነው እና እኛ እናቶች ምን ያህል ልጆቻችንን እንደምናሰቃይ ምንም በማያቁት እና በጣም ከባድ ነው እናት መሆን ለምትፈልጉ ትልቅ ትምህርት ነው እናት የሆነው ደሞ ይሄን ከሰማን በኋላ ልጅን ማስጠመቅ ማቁረብ እንዳለብን ነው እኔ ሁሌም ከገጠመኝ የምማረው። እግዚአብሔር ይርዳን ሀጢያታችን ብዙ ነው እጅግ በጣም ከባድ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን የመምህር ተስፋዬ ግን እርጋታው ሲናገር ለጆሮ የተመጠ ነው እኔ እርጋታው ሰላም ነው የሚሰማኝ እህታችን ደሞ በጣም ፈጣን እና ጎበዝ ናት ያው ጆሮዬ የመምህር እርግት ያለ ድምፅ ስለለመደ ነው ቶሎ ቶሎ ከመጣሽ ጆሮዬ ይለምድሻል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እኔ ያው የተሰማኝን ነው የተናገርኩት እንጂ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እህታችን ከምንም በላይ በጣም ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ
This is really makes really very sad 😢😭😭😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እንደጀማሪ ጥሩ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ተስፋዬ ግን ምንም እንኳን የማይኩ መሰረቅ ቢያናድድም እኔ ለበጎ ነው ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ማይኩ በመጥፋቱ የልጅቷን ጥሪ ተቀበልክ ነፍስ አተረፍክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ዋጋህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ የተዋህዶ እንቁ! ከመጥፋት ድነው ለስጋ ወደሙ ክብር ሊበቁ በመሆናቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
ገና በመጀመሪያሸ ቀን እንዲ ከተረክሸ 2ለተኛ ዙር መገመት አያቅትም እህቴ ጉበዝ👍👍👏👏 መምህራችን ይህ ያተ ውጢት ነው በኔ እድሜ ቀንሱ ላተ ይሰጥህ
በረች እህቴ በእዉነት ጉበዝ ነሽ መምህራችን አተ በእዉነት ያዳምን ልጆች ለማዳን የተመረጥክ ነህ ሁሌም አዳማጪ ነኝ ነገር ግን ስደት ላይ ስለሆኩኝ የማዳምጠዉ ስራ እየሰራሁ ኤርፎኔን ደብቄ ነዉ እዳያዮብኝ አለዛ ዋይፋይ ይዘጉብኛል ብዙ ግዜ ኮሜት አላረግም ግን ህይወቴን እየመረመርኩ ነዉ እየተለወጥሁ ነዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም አዷ ከመንፈስ አምላኪ ቤተሰብ የተወለድሁኝ ነኝ ያኔ አላቅም ዛሬ ግን ሁንም ነቃሁኝ አወቅሁኝ ባለኝ አቅም እበረታለሁ እዚህ ከፈጣሪ ጋር ሀገሬ ገብቸ ግን ብዙ የምበታትነዉ የቤተሰብ መንፈስ አለ ከመድሀኒ አለም ጋር እህተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ
የኔ ጣፍጭ የምር አብራኝ ሆና ያወራችኝ ያክል ነው የተሰማኝ ደግመሽ ተርኪው ቢሉኝ ሙሉውን ነው አምለው እንዴት እንደገባኝ በርችልን መምህርን አግዥው እግዝአብሄር ያበርታሽ
ጥሩ አቀራረብ ነው እህታችን ኢሌኒ በርቺ መምህርንም አግዢው መልካም ነው በርቱልን
እንኮን በሰላም። መጣችሁ ይህን አሰተማሪ ገጠመኝ ሰለነገርሽ። እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መምህር። ልፋትህን ድካምህን ቆጥሮልል ብዙ በጣም ብዙ ሰዉ ተምሮ ራሱን የቀየረበት ትምህርት ነዉ የድካምህን ዉጤት ሰላየህ እግዚአብሔር ይመስገን ስዉ ሰላደረገህኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጋዝ ሰላገኘህ ደስ ብሎናል ወደፌት ሌሎችም እየገብ። እደሜያስተምሩን ተስፋ አለነ። እግዚአብሔር የእህታችን እድሜ ይስጥልን። በፀሎት አስቢን። ፅጌ። ማሪያም። ወለተ ማሪያም ሀና መሪያም
እንደ ቅዱሰ ኤፍሬም ፀጋ ስለተሰጠ እንጂ የሄ የ10 የ 15 ሰዉ ስራ ነዉ በሰዉ ሰዉኛ በጣም ከባድ ስራ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡ ፡ እህታችን እሌኒ በጣም ድንቅ ነሽ ፀጋሽን ይጠብቅልሽ ከዚህም በላይ ይስጥሽ! ካንቺ እራሱ ብዙ ተምሬአለዉ! በርታልን የዘመናችን ቅዱስ ኤፍሬም( ተስፍዬ)
ትክክል
*_መልክአ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ_* 🍃🍃
*_🌹💦ለፅንሰትከ_*
*_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስከው መፀነስህና በወርኃ ታኅሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️
*_🌹💦ለተኃፅኖትከ_*
*_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለአደግኸው አስተዳደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️
*_🌹💦ለዝክረ ስምከ_*
*_ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ፤ በዕንጨት ያይደለ የብርሃኑ ጸዳል እጅግ በሚያበራ ዓምደ ብርሃን ለተቀረፀ ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ፡፡_*🕯️
*_አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን፫_*🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህራችን እህታችን የኛ ጀግና በርታልን
እህታችን በእውነት አንደበተ እርቱ ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ጀግና ነሽ ቆንጆ አድርገሽ አቅርበሽልናል ቀጥይበት
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ግን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
Betam astemari getemgn naw, Ehitachin Memhorachin kale hiwet yasemaln, betam tiru adirgesh naw yakerebshiew yegna ehit enamesginalen kale hiwet yasemash🙏
እህቴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ መምህርንም አግዢው እንደ መምህር ነው ያስረዳሽን ቃለህይወት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በስመ አብ በእውነት በጣም የሚገባን ሁኔታ ነው ያብራራችሁ እግዚያብሔር ጥበብን ፀጋውን ያብዛልሽ
መምህር በእውነት ቃላት የለኝም ይሔን ሁሉ መስዋት እየከፈልህ እህት ወድሞቻችንን እየመለስክ ነው ይህን ያደረገ ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ያተም ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበቱን ፀጋ ይጨምርልህ ቃላት የለኝም
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ማር በያደዱ በት ያለውነ ነገር ስለምታስተምሪ በጣም ነው የምወድሺ ለመህምርአቺን ና ላቺ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣቸው ድንግልየ ሺፍነ ድጋፍ ታድርጋቺው
Wawwwww gobez
እንደምን ዋላቹዉ የኔ ቆጆ በጣም በርቺ ጎበዝ አስተምሮኛል ተመስገን
ጎበዝ ነሸ በርቼ ! እድሜ ለአንተ መምህር !!
የኔ ጣፍጭ በርችልን ጥሩ አቀራረብ ነው
መምህር እባክህ ገጠመኝ ስታቀርብ ደስ ስትል በቃ እሷ ታቅርብ ኣንተም እርፍ በለ እኛ ለማስተማር ደክመሃል፡እናም በቃ እሷ ታቅርብ ስታቀርብ ጥሩ ነው የታብራራው ጎበዝ ናት
እህታችን ኣንቺም ደሞ የምልሽ ደስ ትያለሽ ስታቀርቢ እንወድሻለን በርቺ ጎበዝ በጽሁፍ ሆነ እንጂ ኣጨበጭብልሽ ነበር
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እንኳን ደህና መጣችሁ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ሲጀምሩት ትንሽ ይከባዳል መጨረሻው ግን ብዙ ያስተምራል ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው እህታችን በጣም ጎበዝ ነሽ በደንብ አድርገሽ ነው ያቀረብሽው ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ቀጥይበት
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በርቺ እህቴ 💐💐💐የኔ ቅመም ልክ እንደ መምህራችን ነው ያስተማርሽን ።። ታሪኩ በጣም ያሳዝናል 😓😓ነገሮቹን ያስተካከለው እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ። መምህሬ እኛ ለማስተማረ ስትል በዙ ፈተና እያሳለፍክ ነው እና እግዚአብሔር ይርዳ በርታ 🕊💐🕊💐
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም አሳዛኝ እና ግን አስተማሪም ነው ዋናው እነሱም መዳናቸው ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እንዲሁም እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ እኔም ተለውጬ አንድ ቀን ታርኬ ታቀይሮ ገጠመኝ ላይ እንደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ
እህቴ ጀግኒት የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ነሽ። መምህር እኛን የሚያስተምርበትን አይነት አስተምህሮ ተከትልሽ ይህን ትምህርት ስላደረስሽን እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይሽ። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ። መምህር እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እና መምህራችን እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ የኛ አይነ ልቦናም ተከፍቶ ለመመስከር ያብቃን
Egzbhar amlk yxbksh.kalhywt.ysemaln
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ሰላማችሁይብዛ
በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተማርሽን
እኔ የራሲንም ገጠመኝ መናገር አልችልም እንኳን የሰው ገጠመኝ
ታድለሻል በፀሎትሽ አስቢኝ
ፈትለማርያም ተድባበ ማርያም እህተማርያም ብለሽአስቢን።።የቅዱስ ሚካኤል ልጆች ነን
እንኳን በሰላም መጣቹልን በእወነት ለህታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በእወነት እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫
እህታችን በእውነት ከምንም በላይ በጣም ጎበዝ ነሽ በደብ ትችያለሽ. ቀጥይበት ፀጋውን ያብዛልሽ. ልዑል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ. እህታችን ❤👏❤❤❤👏
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ፀጋውኑ ያብዛላቹ
_በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ለሁላችንም ቀን አለው ይሄን ታሪክ እድታቀርብ ያደረገልን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባው ባለታሪኮች እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ ቅዱስ ቁርባን ስትቀበሉ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ እህታችን ጥሩ አቀራረብ ነዉ ያቀረብሽልን በፅሎትሽ አስቢኝ_
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እንዲሁም እህታችን 💐💓
በጣም ሙተናል ሰይጣን እንዴት ነዉ የተጫወትብን እግዚአብሔር ልቦና ቻነን ያብራልን እህቴ ጉበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ መምህር ደግሞ አልቀረም አንቺን እና ላሎቹን አፍርቶል እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይጠብቃህ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በጥሩ ሁኔታ ነው የቀረበው በጣም አስተማሪ መካሪ ነው። በርቱ መምህር ጥሩ አጋዥ አግኝተሃል። እግዚአብሔር በቤቱ በጽናት ያኑረን ፍጻሜአችንን ያሳምርልን።
እህታቺን አቀራረብሺ በጣም ደስ ይላን እድመህምር ነዉ በርቺልን
መምህር በጣም ተጨንቀናል ቤተሰቦቻችን እርሀብ ሞቱብን ወልደያ ቆቦ ወሎ በሙሉ ድምፅ ሁኑን ወገኖቻችን
ኸረ ሀይማኖት ከፖተሊካ ጋር አታገናኙ 😮😮😮 ነውር ነው ለእነሱ ፈጣሪ ይድረስላቸው
ባጣም ቆንጆ አገላለጥ ነው የኔ ማር በርች እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናሽ መምእር አንተ ልዪ ሰው የእውነት ባንተ ብዙ ተምሪለኡ መምእር ማርያምን በጣም ዝም ብየ አዳምጨ በጣም ይገርመኛል እደነቃለኡ አቤቱ ተመስገን የስልጣን ስራ እንዲህ ባደባባይ ሲነገር አቤት ስንት ሰው ተመለስ መምእር በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅ መምእር ግርማ የሳቸው ውጤት ነው አያቹኡ ወገኖች እንድ ጀግና ካለ ኡሉም ጀግና ይሆናል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እይ ተመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንና ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን ።
በርቺ እህታችን ላንችም ትምህርት ነው መምህራንንም አግዥው በርቺአጠናክሪን ።
ጎበዝ የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ በርቺልን
እንኳን ደና መጣሽ የኛ ውድ እህታችን
እንወድሻለን በርቺ
ወይኔ ደስ ሲል እየሰማሁት ነው ጥሩ ኣርጋ ነው የምታስረዳው በኡነት እህታችን ጎበዝ በጣም መምህርየ ኣሁን የሚመጣዉም ገጠመኝም እሷ ትሁን
*እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያቀረብሽልን በርችልን ታሪኩ በመጀመሪያው ቢያሳዝንም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን የሰዎችን ነፍስ ለማዳን ብዙ መስዕዋት እከፈልህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን ይክፈልህ ውድ መምህራችን እንወድሐለን ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን*
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዲሁም እህታችን
በጣም ይገርማን መምህርየ እህትወይ ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን መምህርየ በጣም ይገርማን እህታቺን በጣም ደሥ ይላን መምህር ተሥፍየ አበራን እገዚው በጣም ጡሩ አቀራረብ ነው ቢያሥ አቺ ገጠመኝ ካገዝሺ እሡ እፍታህን ዘመኑን ዋጁን እና ላይቪ ቢያቀርብ በጣም ትልቅ እገዛ ነው እናመሠግናለን በኡነት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር እና እህቴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ከመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ይገኛል እህታችን እግዚአብሔር በህይወትሽ ሁሌ ይጠብቅሽ መምህር ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያማረ ፍሬ ይስጥህ ቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
እህታችን በርቺ መምህር ተስፋዬን በመማገዝሽ በጣም ደስ ይላል። ይህ ገጠመኝ በጣም የሚከብድ ነው ለመስማት በእውነት ይህ ክፉዲያቢሎስ ምን ያህል በሰው ልጅ ላይ እንደሚጫወት ነው የገባኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልክ እህታችን ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏👏
እህቴ በርችልኚ መምህራችን እርጀም እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ
መምህር እንዲሁም እሌኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ
ኤሌኒዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ የኔ ጥንካሬዬ ነሽ በርትተሽ የምታበረችኝ በርቺ ።
ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እህታችን በርቺ!!!! መምህር አንተም ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ!!!!❤❤
እህታችን ቃለሕዎት ያሰማልን በጣም ግሩም የ ህዎት ታሪክ ነው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ ወድ መምህራችን እህታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ 👏👏👏
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን ገበዝ ነሽ በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታሽ መምሕራችን መምሕር ተሰፋይ አበራ በእዉነት ቃል የለኝም ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ነዉና ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ሐይሉን ብርታቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አይለይህ መምሕር በርቱ እህታችንም ጎበዝ ናት ልኡል እግዚአብሔር ያበርታችሁ። ከእንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን መድሐኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ከኛ ያርቅልን እኛም ከአምላካችን የሆነዉን የምንታገስበት ከዲያብሎስ የሆነዉን የምናሸንፍበት ሐይል ይስጠን በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነዉ ሳላዉቀዉ እንባየነዉ የፈሰሰዉ ብቻ መጨረሻዉ መልካም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርችልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልን
አሜን አሜንአሜንቃልህይወት ያሰማልኝበረቱልንፅጋውን ያብዛላችው
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህታችን ኢሉ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ቀጥይበት በተረፈ የመምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ በእውነት እንደዚህ መረቡን ወደጥልቁ እሚጥለው ብቻ እማ ፍቅር ብርታት ጥንካሬውን ታድልህ ገጠመኙ በጣም ከባድ ነው ግን በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም ይታለፋል እንኳንም ወደ መስመር መጣችሁ ባለ ታሪካችን እናንተን የመለሰ አምላክ ይክበር ይመስገን
እንኳን ደና መጣችህ ሰምተን ለመቀየር ያብቃን እግዚአብሔር የምንስመውን በልቡናችን ያሳድርልን በፁለታችህ አስቦኝ ውግኖች
ገጠመኙ የሰማሁት ዘግይቼ ብሆንም ግን ጎበዝ ነሽ ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እህታችን በርቺ!!!! መምህር አንተም ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዲሁም እህታችን እንኳን ሰላም መጣችሁ እሽ እህታችን
እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ የባስ አለ
መምህር በእውነት ይህ ሁሉ ፈተና በመቻል ስውን መታደግ ትልቅ ፀጋ ነው እህታችን ዳግማዊት መምህርት ተስፋየ ነሽ በሚገርም ማብራርያ ነው የስጠሽን በርች
እንስማማለን እህታችንም ታቅርብልን !!! በርቱልን !!! እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!
እህታችንንን በጣም ጎበዝዝዝ ፀጋውን ያብዛልሽ በርችችች አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ብዙ ነገር እንድናውቅ ስላደረገን የተመሰገነ ይሁንንን ወይይ የኔ ዛዶቸም የዛር መንፈስ አለባቸው ከ20 በላይ ከቤት ያልወጣች አክስት አለች የአንዷ አክስቴ ልጅ ደግም 5 ሚስቶችን አግብቶ አስፈትቶታል በስንፈተ ወሲብ ምክንያት ነው ሲቶቹ ሚለዩት አሁን ግን ሚስጥሩ ገባኝ እግዚአብሔር እነሱ እንዲለውጣቸው ለንሰሀ እንዲበቁልኝ በፆለታችሁ አስቡኝኝ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቸንንን
መምህራችን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት እህታች ጎበዝ በርቺ በረከትሽ ይደርስኝ ደስ በሚል ሁሌታ ነዉ ያብራራሽዉ እኔም የዛር መንፈስ የሚመለክበት ቤት ነዉ ያደኩት 😥😥😥😥😥😥 5 አመት እያለሁ የገዛ ዘመዴ ለመድፈር ሞክሮ አልተሳካለትም አሁን ሁሉም ነገር ገብቶኛል ለናተ የደረሰ አምላክ ለቤተሰቦቼም ይድረስላቸዉ ንሰሃ ገብተ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል የልኡል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሆንልኝ ዘድ ፀልዩልኝ አፀደ ማረያም እህተ ሚካኤል ገብረ ወልድ ሃይለ ማረያም ወልደ ሰበት መንበረ ማረያም ወለተ ስላሴ ወልደ ሩፋኤል ሀይለ ሩፋኤል ሀብተ ወልድ ልቦና እዲሰጣቸወና እዲመለሱልኝ አግዙኝ እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ተምሮ ማስተማር ወይም አውቆ ማሳወቅ ማለት በጣም ትልቅ መታደል ነው እህታችን በርቺ እንዲሁም መምህር ተስፋዬንም ጭምር እድሜና ጤና ከነቤተሰባቺው ይስጥልን
አሜን፫ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን
ሞክሼዬ እሌኒ ቃለህይወትን ያሠማልን። በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው ያቀረብሽልን። ጠላታችን እመቤታችን ከእግራችን በታች ይጣልልን።
በጣም ነው የሚያዛዝነው መጨረሻው ደስ የሚለው ነው ።ጎበዝ እሌኒ በርቺ እግዚአብሔር ይመስገን እናመስግናለን።🙏💚💛❤
እውነት እግዚአብሔርን ነው የምልሽ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ደስ በሚል መልኩ ነው ያቀረብሽው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እህታችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን
በስመ ሥላሴ
እግዚአብሔር ይመስገን አሰፈሪ
አስማሪም ነው እህቴ ፀጋውን ያብዛሎት
ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ ለእህታችንም የከበረ ሰላምታ ፈጣሪ ይሰጥልኝ የማደምጣችው ልጆቼ በሌሉበት ነው ቀድቼ
በጣም ከምነግርሽ በላይ ጎቦዝ ነሽ እህታችን በርቼ
እንኳን ደና መጣቹሁ መምህር እህቴ በጣም ነዉ የምወዲሽ ኣንደበተሽ ይጣፍጣል በርቺ እግዜኣብሔር ለኛም ልበናችን ይክፈትልን በፀለታችህ እስብኝ ወለተ ሃይማኖት
ወለተ መሰቀል
ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን በሰላም መጣችሁ👏👏👏👏
መምህራችንና እህታችን
መምህር በስጋም ባትወልዳት የመንፈስ የበኩር ልጅኸ ናትና እንኳን ቅድስት ሰላሴ ለዚ ክብር አበቁህ በጣም ወድድ አድርጊታለው እናቴ ማርያም የጣፈጠ አንደበትሽ አብዝታ ትባርከው በመምህራችን ያደረ ቅን የእግዚአብሔር ሀይል ታላቅ ምስጋና ይድረሰው
መምህራችን እና እህታችን እሊኒ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🌻🌻🌻
በርቺ እህታችን አይዞሽ እውነት እግዛብሔር ያበርታሽ
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ጎበዝ ነሽ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል እህታችን እሌኒ በደብ አድርገሽ አብራርተሽ ነው ያቀረብሽው እግዚአብሔርን ቀሪው ዘመንሽን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልሽ ውድመምህራችን ክፉ አይንካህ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ ሺህ ዓመት ኑርል በጣም እወድአለው አከብርአለው
እንኳን ደህና መጣችሁ እሺ እንሰማለን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን እንድሁም ይህን በጣም አሳዛኝ እና ለኛ ጠቃሚ የሚሆነው ትምህርት ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርች
እንኳን ደህና መጣቹ እውነት ነው መምህራችን ከባድ ነው ብዙ እንደምትለፍ እንደምትደክም ግልፅ ነው እንኳን ለማቅረብ የቀረበልንን ለማዳመጥ ምን ያክል እንደምንተሻሽ ያየ ያቀዋል እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ🙏 እህታችንም በርቺልን እናቴ😍
የሚገርም አቀራረብ ነው ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን እህታችን እሌኒ እውነትም በመምህር መነጽር ተቀርጸሻል ጸጋውን ያብዛልሽ መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለናተ ይሁን መህምራችን እና እህታችን
እግአቤር ይመስገን በጥም አሳዛኝ ታሬክ
መምርተሰፋየ አበራ እግዝአቤር ያገልግሎት
ዘመክን ይባርክልህ
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን እንደሁም እህታችን በጣም ጠሩ ነው ቀጥይበት ቃላህይወትን ያሰማልን
ጥሩ ነዉ እህታችን በርቺ ጎበዝ ፀጋዉ ያብዛልሽ ሚገርም ታሪክ ዊ ተሳቅቄ ነዉ የሰማሁት መጨረሻዉ ያምራል እሰይ እማምላክ ትገፅጠዉ ይሄ እርኩስ መፈስ
በጣም የምገርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ይማራን እህታችን በርቺ እማ መምህራች እናመሰግናለን🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነው እህታችን በርቺ መምህርን እርጂልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አደራ እንዳታቆሙብን ብዙ ህዝብ እያደነ ነውና
የዛሬ ገጠመኝ በጣም በጣም ከባድ ነው ምን ያህል ክፉ መንፈስ የሰውን ህይወት እያመሳቃቀለ ከእግዚአብሔር ጋር እንዳምያላያይ ነው ወገኖቻችን እንንቃ በፀሎት እንትጋ በእውነት የዛሬ ገጠመኝ እጂግ ልብን ይሰብራል እህት ወንድሟን መግባት ከባድ ነው ብቻ ፍፃሜው ወደ እግዚአብሔር መንገድ መመለሳቸው ደስ ይላል ሌሎቹም ከዛ የከፋ ሃፅያት ውስጥ ስላሉ እነዚህን ገጠመኞች ሰምቶ ይመለሳሉ እና በርቱልን