🛑ዮኒ ማኛ ያወጣው የባለትዳሮቹ ገነት እና ረ\ፕ ሙሉጌታ ጀዋሬ ጨለማ ታሪክ,ያልተሰማው የዘቢባ ባል የመጣበት ሚስጥር..Tneshewa mahder

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 ноя 2024

Комментарии • 101

  • @nonazerihun7780
    @nonazerihun7780 День назад +14

    ሰላም Nati ፕሮግራምህን ሁሌ ይከታተላለሁ በሳቅ የተሞላና ደስ የሚል ነው

    • @kiyalight94
      @kiyalight94 23 часа назад

      Balege balege mebal alebet. Sewyew ain't set temariwochn dem emba asleksual.

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 День назад +12

    ምነው ሰይፉ ላይ ባልቀረቡ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ ገበናቸውን እንደደበቁ ቢቀመጡ አቤት አቤት በዚህ ልክ እግዚኦ አሁን አሳዘኑኝ ኧረ በቃችሁ

    • @addisharegewoinmengesha3816
      @addisharegewoinmengesha3816 День назад +3

      ለልጆቻቸውም መልካም ስሜት የሚፈጥር ጉዳይ አይደለም

    • @ekokebe
      @ekokebe День назад +1

      መቅረብ አልነበረባቸውም

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p День назад +11

    ምንም አልል ለልጆቻቸው እግዚአብሔር የሚቋቋሙበትን አቅም ይስጣቸው የአባት እዳ ለልጅ የሚባለው ይኸው....

  • @AHMEDDAWEDMOHAMMED
    @AHMEDDAWEDMOHAMMED День назад +24

    አስባቹታል ልጆቻቸው ት/ቤት ከጎዋደኞቻቸው ጋር ሆነው ቲክቶክ እያዩ እነዮኒ ጉዋያው መተው ሰለ እናት እና አባታቸው ሲያቦኩ ምን ያህል ሊሸማቀቁ እንደሚችሉ? ባሁን ሰአት ሰው ልብ ያላለው ጉዳይ አርቲስቶች በተጨመላለቁ ቁጥር እየተጉዱ ያሉት ምንም ያላጠፉት ልጆቻቸው ናቸው

    • @senaitbereket9530
      @senaitbereket9530 День назад +2

      እግዛብሄር ይርዳቸው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 18 часов назад

      አረ በጣም ይደብራል

  • @nehemiamedia
    @nehemiamedia День назад +4

    Dude welcome back🔥

  • @nefisasemane
    @nefisasemane День назад +9

    እግረኛ ሚዲያ የቀረበችው ባለጌ ሼር አታርጉ እንደኛ የመዳም ቤት ሠንፋ ዱርይነት ዝቅ ብትል የተረገመች

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 День назад +6

    እነሱ በጣም በሰለጠነ መንገድ ችግራችንን ወደኋላ ትተው እንዴት እየኖሩ እንደሆነ ለህዝቡ ለማስተማር ይመስለኛል።

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 20 часов назад

      እኔም የተረዳሁት ያንን ነው ግን ሰው ኣልተረዳም እኔእንደውም ምነው ባልቀረቡ ብዬ ተመኘሁ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 День назад +8

    ግን እነዚህ ዮኒ ማኛ፣ሞጣ፣ሌሎችም ግለሰብን በዚህ ልክ መዝለፍ መብት ማነው የሚሰጣቼው???? ወንጄልም እኮ ነው!!እንዴት ይሄንን ፐብሊክ ሂሚሌሽን ማስቆም ይቻላል??? It is just a crime!

    • @ገኒ-ረ9ጸ
      @ገኒ-ረ9ጸ День назад +1

      እራሷ ገኒና ባሏ ከራሳቸው እንደበት ሲወጣ በተጠነቀቁ ።

  • @Helen22222
    @Helen22222 День назад +17

    ዮናስ ግን በዚህ ደረጃ ሰውየውን መናገር አልነበረበትም በጣም ባለጌ ነው ልጆቹ አባታቸው እንዲህ ሲሰደብ ምን ሊሰማቸው ይችላል 😢😊

    • @firaolteshome2274
      @firaolteshome2274 День назад +1

      ዝነኞች ባለጌ ናቸው። ሚኖሩትን ሣይሆን ጨዋ ጨዋ እንጫወት ይላሉ።

    • @jamilaajamila2704
      @jamilaajamila2704 День назад

      ሰዉዬዉ ምች እኮ ነዉ😢

    • @andishumulugeta8032
      @andishumulugeta8032 День назад

      ልክ ነሽ ግን ከዮኒ በፊት አደባባይ የወጣው ሰውዬው መሆኑን እንዳትረሺ የኔ እህት።ልጆቹን ያዋረደው እሱ ነው።

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 22 часа назад

    I love this home😊

  • @adonai3721
    @adonai3721 16 часов назад

    ጓያዉ መጨረሻ ላይ ያስተላለፈዉ ወሳኝ መልዕክት ነዉ። እኛ ሴቶች መከራችን በዛ🤔 ናቲሻ አድናቂህ ነኝኝ🙏😍

  • @sarasolomon3972
    @sarasolomon3972 День назад

    Thank you🎉🎉

  • @afyatube78
    @afyatube78 День назад

    Nice program

  • @abdulmalikseid5443
    @abdulmalikseid5443 День назад +7

    u r The most matured youtuber in this country ! We love u natisha

  • @amanuelaaderajew
    @amanuelaaderajew День назад +1

    Keep up Broskiiii

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 День назад +1

    Get in the habit of pressing the Like & Subscribe buttons. Neither does it cost you a cent nor takes your time.

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 День назад +2

    ሴትየዎ ምንም አልተሳሳተችም የ እውት ነው ዝም ብለው ነው እሚንጫጩት!

  • @Kin-l4n
    @Kin-l4n 20 часов назад

    still the best

  • @eagle4452
    @eagle4452 День назад +2

    ሙጣ ቀራኔዪ ስለ ዪኔ እና እሮማን የተናገረው እውነት ነው 😂😂

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 День назад +4

    ሞጣ በጣም ነው የምወደው ዘር የለ ብሔር ሐይማኖት የለ በቃ ሰው ብቻ ይመችህ

  • @LimenehLetamo
    @LimenehLetamo День назад +1

    yoni you need to think your kids please they will grow up .

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 День назад +2

    ሠላም ወዳጀ

  • @siltube2735
    @siltube2735 День назад +1

    እናንተ እዚህ ቤት አላችሁ😢ደመራችሁኝ ወይይይይ?

  • @yenatube1889
    @yenatube1889 День назад +1

    Lbe tesebere lenegna wib lijoch esti le allah blachu atsadebu betam mrt lijoch aluwchew slezi le nesu kibr ynurachu

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 14 часов назад

    የዘቢባ ባል ሄኖክ ድንቁን አስታወሰኝ😂እሷን መጥላት አልችልም እሷን መናፈቅ አልችልም ምናምን ያለውን😂😂😂

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 22 часа назад

    የነሱ ታዋቃስለሆኑ❤ በዚመልክ ወጣ❤የሌላቤትይቁጠረዉ❤🎉የስንቱትዳር ❤🎉የሱአይነት ስንትይኖር ❤🎉ሴስኘመሆን ከባድነዉ❤🎉ለቤተሰብ❤😢መጥፎለምድ❤😢ፀበል ንስሐያስፈልገዋል ተለክፋል አምላክ ልቦናይስጥ❤❤❤❤

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 День назад +1

    በስምአም ዮኒ ማኛ እደናተ የለም ተባረኩ ሲል አልነበረ አሁን ምተገኘ በሰው ሂወት ምንአገባቸው

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Час назад

    በናትህ አንዳንድ ሽልማት የሚወዱ አሥቂኝ ዩቲውቨር እንደነ በላይ መንገሻ ወዘተ አስቂኝ ኮሜዲ ጋር አስቀን Please

  • @brookbobas8275
    @brookbobas8275 День назад +2

    ዪኒ ሻኛ ፌሚኒስት ማሊያ አጥልቃለች።

  • @viber907
    @viber907 13 часов назад

    ለልጆች ካሰብክ ይሄ ሁሉ አስፈላጊ አይደለም

  • @MeUs-y7g
    @MeUs-y7g 21 час назад +1

    ምን አገባክ በማታውቀው ነገር አትቀባጥር

  • @fevialem
    @fevialem День назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SARAISAK-v2t
    @SARAISAK-v2t День назад

    👍🎉🎉🎉

  • @yamlakbelete3609
    @yamlakbelete3609 День назад +1

    It appears that both individuals may be exhibiting behaviors that draw significant attention to themselves. I have concern for the well-being of their children in this context.

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 День назад +1

    ገኒንምአባትንምአትናገሩየመጀመርያስመጥርአርቲስቶችናቸውገኒአርያችንነችበየዝግጅታቸውሁሉአባትአይለይምልጆቹንምትሪትአርጋልገኒየመጀመርያዩቱበርምየመጀመርያፍራክምያየነውየመጀመርያችንአርቲስትገኒእስከነቤተሰባነውዮኒሰፈሩምጠፍቶበታልእንካንንግግሩ

  • @MimiMimi-dz8il
    @MimiMimi-dz8il День назад +1

    እኔ የምለው እኛ ሀበሾች ወደ ዃላ ነው እንዴ የምንሄደው HIV ጨዋ ወይ ባለጌ በመሆን ብቻ ነው እንዴ ሚያዘው ከናት ወደ ልጅ በደም ንኪኪ በተለያዮ መንገድ ሊያዝ ይችላል ። አንድ እና ዋንኛው መንገድ ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሰጋ ግንኙነት ነው ግን በአንድ ቀንም ግንኙነት ለትያዝ ሊያዝ ይችላል

  • @Emamimami
    @Emamimami День назад

    ሁላችንም አስመሳዮች ነን 🫣

  • @retabrave1695
    @retabrave1695 День назад +1

    Please Geni.and professor dont accept any interview of the social media hereafter ,these people are idiot ,they never respect .

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 День назад

    ለገነት የመሰከርሽው አቺስ ለፕሮፌሰሩ ድርሻሽን ሰጥተሻል?

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 18 часов назад

    አረ ተዉ እኛ ማንነን ግን ሰዉን ይሄን ያህል መዘርጠጥ እግዚአብሔርን እንፍራ ባካችሁ

  • @kidistabraham8059
    @kidistabraham8059 22 часа назад

    The problem is when the mother and father come out and say something they shouldn't come out in public about their family if they want to keep their kids privacy other wise different people know a lot of things about the couples so they will say what ever they know and the kids will hear that so the fault is on the parents

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 День назад +2

    Hey ትንሾ ማህደር help me understand this please, why are this adult ppl use a profanity words? እኔ ለነሱ ተሳቀኩ። እሮሮሮሮሮ

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 17 часов назад

    አረ አባካችሁ ስል ልጆቹ አስቡ.

  • @SozanMd
    @SozanMd День назад +1

    endet neh

  • @semegnsemegn2760
    @semegnsemegn2760 День назад

    እ ሰውየው ግን ያስፈራኛል ሳይካትሪስ ቢያየው እላለው

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 21 час назад

    ከዮኒ በላይ በምድር ላይ እንደ እስስት የሚቀያየር አስመሳይማ ከየትም አይገኝ አስመሳይ ሰው ሌላን አስመሳይ ሲል ሼም

  • @viber907
    @viber907 День назад

    Essu men ale. Yehe hulu wurjibegne lemen asfelegue

  • @viber907
    @viber907 13 часов назад

    በላ በዛ😊😊😊

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 День назад +1

    Selam Selam beteseb

  • @EbenezersBikingTrails
    @EbenezersBikingTrails День назад +1

    ሰው ክብሩን ከፈለገ ከነነውሩ መሰወሩ ነው

  • @EtalemSayfu
    @EtalemSayfu День назад

    ይመቸክ ፡ ፡ ናቲ ፡ አራፍ ፡ ነበር

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 День назад +3

    ወይ ዘድሮ በየቤቱ ጦርነት ሆነ

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 День назад

    ሌሎች አስተማሪዎች እንግዴ ........😂😂😂😂

  • @viber907
    @viber907 13 часов назад

    አማርኛ ከእንግሊዘኛ ሳይደባለክ ቢወራ

  • @DanidaniDan-z7m
    @DanidaniDan-z7m 16 часов назад

    ጉዋያው ብዙ አፋን አስከፈትከው ዛሬ

  • @honey48757
    @honey48757 День назад

    😂😂😂😂😂😂 Lamochu Tekeraytew new 🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 День назад +1

    Ewent belehal ...kalet atekaem...ethics yasfelegal.

  • @Adis-h3d
    @Adis-h3d День назад

    ዮኒ ግን አይባልም እግዚአብሔርን ፍራ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 День назад

    እንደዛ የተከበረች ገነት ተዋረድሽ ምነው ቢቅርብሽ ኖሮ አበሻ አፍ ገብተሽ ብር መስሪያ ነው እሚያደርጉሽ!!! ጉድሽ

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye7473 День назад

    Balegewoch nachu

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd 10 часов назад

    Where have you all been until now?
    Genet and Mulegeta had been on media long ago but never seen one comment indicating his infidelity not even once Just wondering why this came out all of a sudden last Sunday

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i День назад

    የቅሌት ቀን አይመሽም አሉ

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 День назад

    ዮኒ ማኛ ( አቶ ሮማን)

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq День назад +1

    አረተውልጅኮአለውምነውእሔንያህል ወንድልጅኮ ያባቱነው መማገጥ እንዴ

    • @jimmy4256
      @jimmy4256 День назад

      እስቲ በአማርኛ ፆፍ🙄

    • @senaitbereket9530
      @senaitbereket9530 День назад

      ​@@jimmy4256እውነትም ግእዝ ነው መሰለኝ

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia8008 День назад

    🎉🎉❤

  • @Sirage111d
    @Sirage111d День назад

    Yonas you r too much now are protecting the kids feeling???? Baqa leave them alon naa you talked 👄 too much

  • @TesfamichaelKiros
    @TesfamichaelKiros День назад

    Ante dedebe atetentene atakeme atechelem zemen belehe video asayene

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu 22 часа назад

    ኧረ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayohannes6192
    @tesfayohannes6192 День назад

    ዮኒ ጓያ መሃይም አይደል እንዴ ስለዩኒቨርስቲ ምን ያውቃል።

    • @Mahder-de8yx
      @Mahder-de8yx День назад +2

      ስለ ዩንቨርስቲ ለማወቅ እዉቀት አያስፈልግም::

  • @TatooTt
    @TatooTt День назад

    Wey Mota 😂😂😂😂😂

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 День назад

    ሐሐሐሓሓሓሓሓ በለው

  • @guregna2127
    @guregna2127 День назад

    እኔም ወገናችሁ አይደለሁ ወደ ቻናሌ ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ እስኪ